♦️ተጀመረ...📍ከባድ ክርክር📍...👉 ዲ/ን ብርሃኑ አድማስ ጥያቄ ጠይቀዋል...መልስ እንጠብቃለን

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 11

  • @meherat938
    @meherat938 2 месяца назад +8

    ይህን ቻናል እወደዋለው ግን ሰውን ለመሳብ ተብሎ የሚለጣጠፈው ቃላት ደስ አይልም ደግሞ የእኛን መምህራን አንድ መጽሐፍ ካነበበ ጋራ ለምንደነው የምጥለጥፍዋቸው ???? ከዚ ተግባራቹ ታረሙ 😢 የእኛ አባቶች በእውቀት የበለጸጉ ናቸው :: አንድ መጸሐፍ አንብቦ ከሚውል ወንበዴዎች ጋር አታወዳድሩ አመሰግናለው::

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite9726 2 месяца назад

    አሜን (፫)የእኛ እንቁ አባት በእውነቱቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ በክብር ያቆይልን ❤❤❤🙏

  • @NehaiMan
    @NehaiMan 2 месяца назад +1

    እባካችሁ አባቶቻችንን ከማይመጠናችውሰውጋርአታቀነባብሮ ክብርከራሳችንነውየሚጀምርው እናሰተውል

  • @hannatafara700
    @hannatafara700 2 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-jh6vx1ld4j
    @user-jh6vx1ld4j 2 месяца назад

    amen amen amen le memhirachin erejim edmena tena yistilin kale hiwet yasemalin

  • @zekariasyoutube
    @zekariasyoutube 2 месяца назад

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @BEZAWITTUB
    @BEZAWITTUB 2 месяца назад +4

    ራማዎች አንድ ነገር ስትፖስቱ የማይገናኝ ነገር የሆነ ጥያቄና መልስ ያለ ይመሰል ታላቅ ፍጥጫ ምን ማለት ነው ደሞ መምህሮቸችን ከዚህ ማሰብ ከ/ል ሰው አታቅናብሩ ሰው ለመሳብ የማይገናኝ ርዕስ አታድርጉ ደሞ ከሌሎች ዩቱበር ተማሩ ከጠፈው ይቅርታ

  • @kenandinku439
    @kenandinku439 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tseganeshasefa9559
    @tseganeshasefa9559 2 месяца назад

    ታላቅ ክርክር እያላችሁ ለመሀይም ፕሮቴስታንት ከምሁራን ጋር እኩልነት እንዲሰማቸው አታድርጉ ሌላ ርዕስ ፈልጉ

  • @user-rb5qe6gq2j
    @user-rb5qe6gq2j 2 месяца назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️✝️🙏🙏🙏🙏

  • @user-rb5qe6gq2j
    @user-rb5qe6gq2j 2 месяца назад

    አሜንአሜንአሜን🙏🙏⛪️🤲🙏✝️⛪️⛪️👍🤲❤👏🙏✝️✝️⛪️🤲❤❤🤲👍⛪️✝️🙏👏🙏✝️⛪️👍❤