ፊሎ እና አዳምን ከ3 ወር በኃላ አገኘኋቸው😍

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 116

  • @kalkal1691
    @kalkal1691 11 дней назад +11

    @ ፊሉዬ ና አዳም ❤ እንኳን ሰላም ተመለሳቹህ ፊሉዬ ❤እንዴት ቆጅየ ሆንች ከእናቷ ሆድ ጀምሪ የማቃት

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  10 дней назад

      @@kalkal1691 ❤️❤️

  • @BatiBati-d2n
    @BatiBati-d2n 11 дней назад +13

    ፊሎ ጨዋ ነታ ጎበዝ ናት በጣም ነው ምወዳት የልጅ ባህሪ ያላት ❤❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 11 дней назад +14

    ፊሎን ትምህርት አስገቧት በቃ አድጋለች ❤❤❤

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 10 дней назад +8

    ጎበዝ የኢትዮ ባህል ይዛህል ሰዉ ሲመጣ ሰራርተን ምጠብቀዉ

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  10 дней назад +1

      😍🙏🏽🙏🏽

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube 10 дней назад +4

    selam Selam Wud የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ በርታ ዳንዬ በቅርቡ ትፈምሳለህ

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  10 дней назад

      @@እናትዩቱብmothertube 😍🙏🏽

  • @tselatleyew2693
    @tselatleyew2693 10 дней назад +2

    Wow des yemel vidio with kids .danye gobez . Lejochu demek aderegut . Samery fany Danny we all love you.

  • @medi-f9y
    @medi-f9y 10 дней назад +3

    በርታ ዳኔ ጉበዝ አንተም አግባ እና ውለድእሺ

  • @saudihosen8183
    @saudihosen8183 10 дней назад +5

    ምርጥ ወንድም

  • @ዘሀራየአላሻልጅ
    @ዘሀራየአላሻልጅ 10 дней назад +5

    ልክ ነህ ቅድሚያ ህዝቡን ነው መደድ ያለብን

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  10 дней назад

      @@ዘሀራየአላሻልጅ tekekel 😍❤️❤️

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 10 дней назад +14

    እውነት በጣም ስርአት ያለክነክ ሰውን ማክበር ታላቅነት ነው በርታ ዳኒ👍

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  10 дней назад

      @@EdenAbebe1969 ❤️🙏🏽🙏🏽

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 10 дней назад +10

    ዳኒ ጎበዝ ልጅ እግዚአብሄር የልብህን መሻት ይስጥህ::

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  10 дней назад

      @@hanaethiopia1059 amen lanchim endezaw ❤️🙏🏽

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 10 дней назад +7

    በጣም ደስ የሚል ሰርአት ያለህ ልጅ ነህ የኢትዮጵያ የንግዳ አቀባባል ይዘሀል በረታ ቤተሰብ አንዲህ ነው

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  10 дней назад

      @@kuwaitkuwait4611 ❤️🙏🏽🙏🏽

  • @NETSANETGIRMA-mita
    @NETSANETGIRMA-mita 10 дней назад +2

    Daniye yene wed maryamn anten yagebachi tadla siratik sew akinarinetik beka Hulu negerki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  10 дней назад +1

      @@NETSANETGIRMA-mita 😍🙏🏽

    • @NETSANETGIRMA-mita
      @NETSANETGIRMA-mita 9 дней назад

      @@Wizdani6 your a fantastic person ,l really would love to be ur friend !

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  8 дней назад +1

      @@NETSANETGIRMA-mita from now one we are officially friends then 😉

  • @thufdudy9326
    @thufdudy9326 10 дней назад +3

    ጎበዝ❤❤❤❤

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  10 дней назад

      @@thufdudy9326 🙏🏽😍

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 11 дней назад +4

    ሰላም ዳኒ እንዴት ነህ?አጎትየው አልተቻለም ::እንክዋን በሰላም አገኘሀቸው ::

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  11 дней назад +1

      Amen😍🙏🏽

  • @SaraTamene-d5s
    @SaraTamene-d5s 11 дней назад +15

    አረ በማርያም አግዙኝ አረብ አገር ነኝ ያላቹኝን ክፍያ እከፍላለሁ በማርያም 😢😢

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  11 дней назад +3

      +4915212459222 text me on Whatsapp or telegram

    • @abaygirma3009
      @abaygirma3009 10 дней назад

      Jaremani kebadi newu belo yaseferaralu 😢 enji kifiyawusi waga kefeleni bene hedi teru neberi kee arebi ageri

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 10 дней назад

      @abay germa 3009 ውነታ ሲነገር ያስፈራል እኮ ቤት ብልጭልጭ ነገር ሸፍኖት እንጂ ስንቶቻችን እንደተካሰስን, ስንቶቻችን እዳ እየመለስን እንዳለን ብታውቁት ኖሮ ለካ ውነት ነው ትላላችሁ አሁን የሰፈሬ ልጅ ዘንድሮ ሃያሁለት ዓመት ሙሉ መኖሪያ የላትም ቤቱን አይታ ብታገባም ምንም ሊረዳት አልቻለም ለራሱም ታማሚ ደካማ ነው ሆኖ ያገኘችው ለራሱ ግን ኢትዮጵያ 3 ግዜ ሄዶዓል ሲያየኝ ያፍራል እሷን በጥቁር ሳያገባ በፊት እነከሌ ምንም አይመስላቸውም እያለ ያሳምመኝ ስለነበር 1 ቀን እንዴት ዋሸሽ ይለኛል ብዬ አመልክቼ ሃምሳ ኢሮ ሳይቀጡት አልቀሩም በሂወት እስካለ ድረስ የትውልድ ቦታዬ አዲስ አበባ ልጅ ከብርድ, ከሙቀት ብቻ ብትድንም በሞት ቢቀድማት ከሶስት ወር በሁዋላ ጎዳና ነው እጣ ክፍሏ በጥቁር በቤተክርስትያናቸው ብቻ ስላገባች የኪራይ ቤቱ አይገባትም ሳያት, ሳያት በጣም አዝናለሁ እኛ ነን ያስመጣናት እኛን ቅጡ ብል በገንዘብ ቢሆን ኖሮ ማለት ነው ለሷ መኖሪያ ስጡ እሺ እራሷ መታ ታመልክት እንዴት አድርጋ ፊታቸውን ትይ ሳታስበው ዋሽታ አመልክታ ስደተኛ ካንፕ ገብታ የነበረው ያሳፍራታል ደሞ በቁጅናዋ መታ ታማለች ካሽ ከፍላ ያመጣቻት እሕቷ ዓፍ ግን?እኔ ምንም አይመስለኝም, ዓፍ ላይ ቀላል አይደለም?እረ አንቺ እንዳትታመሚ😢 ስትለኝ እንዳልነበር ያ ግዜ አለፈና አሁን እሷን ቅጡ ለጉዳተኛ እሕቷ ስጡ ፊትለፊትም አግናኙኝ እናንተ ፊት በጥያቄ ላፋጣት እያልኩኝ ነው ምንም ካልመሰለሽ ለምን መኖሪያ በስርቆት ገንዘብ ሰርግ ደግሰን አግብተሽ ከዛም ዜግነት ወስደሽ?ኢትዮጵያ ለረፍት ሄድሽ ታዲያ? እነሱ ፊት ብላት መልስ ዓላት?የላትም ደሞ ያስቀጣታል ኦሬዲ ታምሜ እያለ እረ አንቺ እንዳትታመሚ ማለት ምን ማለት ነበር?ባሏ ሆድ ውስጥ ብትገባ ሰርቃ የራሷን ሰርግ ደግሰን አህቷን አስመጥታ ጎበዝ የሚላት ሕግ ዓለ? የለም ስትቀጣ ያኔ የኔ ሕመም ይገባታል ሙሉ ሰርቃ በገንዘብ ስላላገባች ስላላስፈረመች እንዳትታመሚ ግልብጦ አሳያታ በኔ ጠበቃ ቁጥር ሰጥቻት ፕሮሰሷ አለቀላት እኛው ነን🤣

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 10 дней назад

      ምን ገጥሞሽ ነዉ ዱባይ ከሆሽ መልሽልኝ እኔ እዚዉ ነኝ

    • @GGh-ch6wb
      @GGh-ch6wb 10 дней назад

      ❤❤

  • @Lemlem-w2r
    @Lemlem-w2r 9 дней назад

    እውነት ነው ሀገር ህዝብ ነው ለዛ ነው ኢትዮጵያ የጠላኳት😢

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  9 дней назад

      We need to love each other for a better future 😍

  • @qamaruoro9974
    @qamaruoro9974 10 дней назад +1

    Seii xaxab😮

  • @ahme9759
    @ahme9759 10 дней назад +6

    ጎበዝ ሰው ከውጭ ሲመጣ አቀባበል ማረግ።❤😂❤🎉

  • @merrytube8231
    @merrytube8231 10 дней назад +1

    Plz remove ur Adidas t-shirt samri❤❤❤ qe are tired to see sorry

  • @GebremariyamWarkaw-e8p
    @GebremariyamWarkaw-e8p 11 дней назад +2

    Yimechishi dani broye

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  11 дней назад

      Thanks man 🙏🏽😍

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 10 дней назад

    ለምድነዉ😢የታሰሩት 😢

  • @ayniethiopia1495
    @ayniethiopia1495 9 дней назад

    Daniy Italym pasta nawu ymebalawu

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  9 дней назад

      Thanks 😍🙏🏽

  • @makis1623
    @makis1623 10 дней назад

    ሀገር ማለት ህዝብ ነው 👍

  • @metiwondu4130
    @metiwondu4130 11 дней назад +2

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  11 дней назад

      @@metiwondu4130 😍😍 mettiye

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 10 дней назад +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @seadi5
    @seadi5 10 дней назад

    አዳም እንዳባቱ ቸለልያነው

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 10 дней назад +1

    ዳኒ ተስማምቶካል በዛላይ ቀላክ

  • @abevibe11
    @abevibe11 11 дней назад

    Keep it up 💯

  • @genetayele990
    @genetayele990 11 дней назад

    Fani einde sate ateteraw mindenaw wend ayedele einday err yedeberal

  • @Hayat-yb5ns
    @Hayat-yb5ns 10 дней назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asterbetty1347
    @asterbetty1347 11 дней назад

    🥰🥰🥰

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  10 дней назад

      @@asterbetty1347 😍😍

  • @lovepower1440
    @lovepower1440 11 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 11 дней назад

    ❤🎉

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  10 дней назад

      @@ኤማ-ጠ3ሐ 😍😍

  • @marysnite2894
    @marysnite2894 11 дней назад

    Dani tatariw jegna

  • @Alantube211
    @Alantube211 10 дней назад

    bet keyreh new melslgn pls

  • @እናታላላገኝሽትናፍቂኛለሽ

    ለቤትህ አዲስ ነኝ በሰብስክራይብ መጥቻለሁ

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  11 дней назад

      🙏🏽🙏🏽

  • @Mina-l9h
    @Mina-l9h 11 дней назад

    Er eyekelak newu wendm

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  11 дней назад

      😂 tsehaye yelem Leza new

  • @Madena1234-s3l
    @Madena1234-s3l 11 дней назад

    Siyamru

  • @HgAasd-y7f
    @HgAasd-y7f 10 дней назад

    ባዲስ ሰብስክራይብ አረግሁህ

  • @birtukanmengiste776
    @birtukanmengiste776 10 дней назад +1

    ጥርስህ አስወጥርው

  • @ZahraSharif-l4w
    @ZahraSharif-l4w 11 дней назад

    Daniye. Mrt. Wendm

  • @ebdras5409
    @ebdras5409 11 дней назад

    Tg.....😅😅😅❤

  • @abebewolde7632
    @abebewolde7632 10 дней назад

    ዳኒ፣ ኑድል ኑድል😅

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  10 дней назад

      @@abebewolde7632 😂😂

  • @abdisora698
    @abdisora698 11 дней назад

    Shef dan

  • @misrakshasho
    @misrakshasho 10 дней назад

    በጅህ ነው ባፍህ ነው የምታወራው

  • @guenetzelellew4377
    @guenetzelellew4377 10 дней назад

    ከኢትዮጵያ ወደ ጣልያን መሄድ ለሚፈልጉ በምነ ያግኙህ ዲግሪ ያላቸው አሉ እባክህን ስልክህን ሰጠን፣
    እኔም ዛሬ ገና ነው ቻናልህን ያየሁት እነፊሎ ዛሬ ይመጣሉ ብለህ ዝግጅትህን አይቼ ነው ሰብስክራይብ ያደረኩህ፣ የነሳምሪና ፋኒ በጣም አድናቂያቸው ነኝ፣
    አንተም እንደመጣህ አይህ ነበር መጨረሻ ይት እንደሆንክ አላወኩም ነበር አደራ የጠየኩህን መልስልኝ በጣም የምትፈልግ ልጅ አለች ባለዲግሪ ናት፣
    እነሳምሪ , ፋኒና ልጆቻችሁ እንኳን በሰላም ወደ ቤታችሁ መጣችሁ ጎበዞች ናችሁ በርቱ!!!
    🤲🙏💙💙💙💗💗💚💛❤️

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  10 дней назад +1

      +4915212459222 you can call Whatsapp or telegram

    • @guenetzelellew4377
      @guenetzelellew4377 10 дней назад

      @Wizdani6 በጣም አመሰግናለሁ ዳኒ እግዚአብሔር ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ ኢትዮጵያም ሰላሟ ተመልሶ እናትህን እህቶችህን እንደልብህ እንድትሆን ይርዳን፣
      ፋኒና ሳምሪ በሶሻል ሚዲያ ላይ ሞዴልና ለወጣቱ አርአያ በመሆናቸው በጣም እወዳቻዋለሁ እኔ በእድሜዬ ትልቅ ነኝ ሁሌም ምግብ ለሚሰሩም የማውቀውን ምክር እለግሳለሁ፣ ከኢትዮጵያዊነት ወጣ ሲሉም የአቅሜን እመክራለሁ ምክንያቱም የተወለድኩት ናዝሬት ሁሉንም ኢትዮጵያዊ የምታገኝበት ትንሿ የፍቅር አገር ነው፣
      በቃ ዛሬ ደውዬ ስልክህንና ስምህን እሰጣቸዋለሁ በርታልን መልካም ቀን!!!
      🤲🙏💙💙💙💗💗💚💛❤️👌👍

  • @seyatube5967
    @seyatube5967 10 дней назад

    አንተ ልጅግን ሁሌ ፖስታ😂 ቀየር አርገው እስኪ🙈

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  10 дней назад

      Zare Eko meko new😉

  • @RobelYamin
    @RobelYamin 10 дней назад

    Wend sitawera anchi atibel please have a respect it’s not about being arada or something

    • @bebenuz.655
      @bebenuz.655 10 дней назад

      It’s normal ende atakabdu

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  10 дней назад

      @@RobelYamin ✌🏽✌🏽

  • @jama-e8t
    @jama-e8t 10 дней назад

    youtube.com/@jama-e8t?si=pq9_Vr_Vh6J3IXYq

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 10 дней назад +1

    ጎበዝ❤❤❤

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  10 дней назад

      @@ነፃነትየድንግልልጅ 😍😍

  • @lulatadese5445
    @lulatadese5445 10 дней назад

    ❤👍

  • @us7tcbner-mh9lg3cx4k
    @us7tcbner-mh9lg3cx4k 11 дней назад

    ❤❤❤❤

    • @Wizdani6
      @Wizdani6  10 дней назад

      @@us7tcbner-mh9lg3cx4k ❤️❤️

  • @awetkifleysusaraya9291
    @awetkifleysusaraya9291 10 дней назад +1

  • @MrsKkk-q3u
    @MrsKkk-q3u 10 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hawitube4565
    @hawitube4565 9 дней назад

    ❤❤❤