ሰባቱ የእስያ አብያተክርስቲያናት ክፍል 1 ~ መግቢያ 1 ~ ፓስተር አስፋው በቀለ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 июн 2020
  • Digging the deeper truth of the bible. Bible teaching in amharic!
    ለሙታን ሕይወት ፥ ለተኮነኑ ጽድቅ ፥ ለጠፉት እረኛ ፥ ለታመሙት ፈዋሽ፥በጨለማ ላሉት ብርሃን፥ ለተጠሙት የሕይወት ውሃ ፥ ለተራቡት የሰማይ መና የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን የሚገልጠውን ወንጌል በመስበክና በማስተማር ሰዎች እርሱን አምነው እንዲቀበሉትና እንዲያመልኩትና በወንጌሉ ቃል እናገለግለዋለን።
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 77

  • @fetleakale4520
    @fetleakale4520 4 года назад +10

    በዚህ አውሮፓ የጌታ ቃል እንደበረሀ ውሀ በሆነበት ጌታ አንተን ሰጠን ተባረክ እላለሁ ከጀርመን ምድር።

  • @tamalakalama7835
    @tamalakalama7835 3 года назад +2

    ተባረክልን ፓስተር ይብዛልህ ይጨምርልህ በጣም አመሰግናለሁ በብዙ እየተማርሁ ነው

  • @user-el4ul5lj9l
    @user-el4ul5lj9l 2 года назад +1

    ፓስተር:በብዙ:ተባረክ::ፀጋውን:ያብዛልህ::ከጎንህ:የሚያግዙህ:ባለቤትህ:ልጆችህ:ይባረኩ::

  • @mygodisperfect6282
    @mygodisperfect6282 3 года назад +3

    በጣም ደስ ብሎኛል... የእግዚ ሰው ያንተን
    ኣገልግሎት ኣሁን በቅርብ ግዜ ነው ያወቅኩት
    ሁሉን እየተከታተልኩ ነኝ። የእግዚ... ስም
    ለዘላለም ይባረክ
    ዘመንህ ይለምልም ትዳርህና ኣገልግሎትህ
    ይባረክ።

  • @fekadudaba
    @fekadudaba Год назад

    እግ/ር ይባርክህ ፓስተር፡፡

  • @AlemayehuTerefe-cj1ov
    @AlemayehuTerefe-cj1ov 11 месяцев назад

    በጣም የሚባርኩ ትምህርቶችን ነው የምታስተምረው እግዚአብሔር በጊዜው ያስነሳልን የተባረከ አስተማሪ እግዚአብሔር ዘመንህንና ቤተስቦችህን ይባርክ ይህን ካልኩ ብንል ክይቅርታ ጋር የምለምንህ ፓዎር ፖይቱን እስክሪኑ ላይ ብታሰፋልን በጌታ ፍቅር እጠይቅሐለው

  • @mimishewangzaw9932
    @mimishewangzaw9932 4 года назад +6

    ጌታ ይባርክህ በአሁኑ ሰዐት የሚያሰፈልጉ ጠቃሚ ትምህርቶችን ሰለምታሰተምረን አናመሰግናለን ጌታ ይባርክህ ከዚህ በላይ ተገለፅ በኢየሱስ ሰም ተባርከህ ለበረከት ሁን።

  • @BereketMeno-yp5io
    @BereketMeno-yp5io 9 месяцев назад

    Paster God bless you and your family in Jesus name!!

  • @ishmaeldassa8268
    @ishmaeldassa8268 4 года назад +4

    ፓስተር አስፋው ጌታ ይባርክህ ወደ ኋላ ያፈገፈገው ህይወቴ እየተመለሠ ነው ትምህርቶችህ ጠቅመውኛል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በእግርህ ሥር ሆኘ ብማር ደስታውን አልችለውም ነበር ሠላምህ ይብዛ።

  • @kiduseshet
    @kiduseshet 3 месяца назад

    ሁሌ ካንተ ጌታ ያስተምረኛል

  • @Abebechwada-he2xf
    @Abebechwada-he2xf 8 месяцев назад

    Amen amen yene geta

  • @elsaamare5313
    @elsaamare5313 3 года назад +2

    እውነት ነው ወንድሜ በርግጥ ባንተ ትምህርት ነው አይኒ የተከፈተው ዘመንህ ይባረክ

  • @temnsera3152
    @temnsera3152 4 года назад +9

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር ከተገለጠልህ በላይ አሁንም ይገለጥልህ አንተንም ቤተሰብህን ጌታ ይባርካችሁ

    • @milanjamari7128
      @milanjamari7128 2 года назад

      I dont mean to be so off topic but does someone know of a method to log back into an instagram account..?
      I was dumb forgot the password. I love any tips you can offer me

    • @marshallkorbyn2410
      @marshallkorbyn2410 2 года назад

      @Milan Jamari instablaster =)

    • @milanjamari7128
      @milanjamari7128 2 года назад

      @Marshall Korbyn thanks so much for your reply. I got to the site through google and Im trying it out atm.
      Takes quite some time so I will reply here later when my account password hopefully is recovered.

    • @milanjamari7128
      @milanjamari7128 2 года назад

      @Marshall Korbyn It worked and I actually got access to my account again. Im so happy!
      Thank you so much, you saved my ass !

    • @marshallkorbyn2410
      @marshallkorbyn2410 2 года назад

      @Milan Jamari Happy to help xD

  • @asgdom7944
    @asgdom7944 4 года назад +1

    በናዝሬቱ እየሱስ ስም መስፋት ይሁንልህ አንተም ያንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ

  • @girmamirkana8288
    @girmamirkana8288 Год назад

    thank you pastor

  • @user-zm3tf4zy7q
    @user-zm3tf4zy7q 3 года назад

    Amen amen

  • @kidistbenti8343
    @kidistbenti8343 4 года назад +4

    God Bless you Pastor Asfaw...you are a real blessing for the generation. This is what we need.
    The word of God....May God bless you abundantly !!!

  • @arsicommunicationoffice
    @arsicommunicationoffice 7 месяцев назад

    Amen

  • @tsehaykebede3250
    @tsehaykebede3250 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አተን የሰጠን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክ አሜን ፓስተር የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ አሜን እጅግ በጣም በሚገርም በሚደንቅ ሁነታ ነው እግዚአብሔር በአተ በኩል ቃሉን የመገበን እና ያጠጣን ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @nazretabera2932
    @nazretabera2932 Год назад

    God blessed ❤❤❤

  • @ephtes670
    @ephtes670 2 года назад

    God bless you

  • @koketbelay
    @koketbelay Год назад

    Tsega yibzalik tebarek

  • @azebmehari355
    @azebmehari355 4 года назад +3

    ዘመንክ ይባረክ ፓስተር አስፋው በጣም ነው የተጠቀምነው የቃሉ ብርሃን እየበራልን ነው።ይብዛልህ ለምልም ቤተሰቦችህ ይባረኩ።

  • @salamzaki409
    @salamzaki409 4 года назад +2

    አሜንንንንንን ተባረክ መገለጥ ይብዛልክ

  • @atsedezegeye457
    @atsedezegeye457 4 года назад +1

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ።

  • @Jesus-bp3bv
    @Jesus-bp3bv 4 года назад +1

    ዘመንህ ብሩክ ይሁነ በታማንነት ስለምታገለግል !!

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 3 года назад

    ፓስተር እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርከው

  • @kebedewakweya8833
    @kebedewakweya8833 3 года назад +1

    ትምህርቱ በጣም ምርጥና ጠቃሚ ስለሆነ የሚያስከፍለዉን ዋጋ ከፍሎ ማስታወሻዉን አዘጋጅቶ ብለቁልን ደስታዉ ትልቅ ነዉ።

  • @temnsera3152
    @temnsera3152 4 года назад

    የእግዚአብሔር ቃል ግን አላርጀም አሜን

  • @temnsera3152
    @temnsera3152 4 года назад +1

    አሜን

  • @sarawolde2790
    @sarawolde2790 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ፓስተር ተባረክ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ

  • @adt946
    @adt946 7 месяцев назад

    🙏

  • @net509
    @net509 4 года назад

    እግዚአብሄር በብዙ ይባርክህ ፓስተር .

  • @negashnigusie7405
    @negashnigusie7405 4 года назад +2

    God bless you, pastor, I really appreciate your commitment to us that you deliver your ministries really thank you!! am so blessed

  • @shelomselam7199
    @shelomselam7199 4 года назад

    I love you thanks for everything
    GOD bless you

  • @aletheiaafework6590
    @aletheiaafework6590 3 года назад +1

    God bless you pastor !

  • @abenezertessema469
    @abenezertessema469 4 года назад

    You are a father of generation. You are blessed

  • @betheldalocha7196
    @betheldalocha7196 4 года назад +2

    በነፃ የተቀበላችሁትን በነፃ ስጡ የተባለውን በቅንነት ተግብረኸዋል ጌታ ፈፆሞ ይባርክህ በፀሎትህም ተባርከናል።

  • @mtesfaye6294
    @mtesfaye6294 2 года назад

    Naizghi oi

  • @fitsumregassa8113
    @fitsumregassa8113 4 года назад

    Anten yeseten yeseten egizihabiher yibareki

  • @melekamuselamuselamu4008
    @melekamuselamuselamu4008 2 года назад

    Ok

  • @fetleakale4520
    @fetleakale4520 4 года назад

    ተባረክ።ፀጋ ይብዛልህ

  • @lemlemyohannis5495
    @lemlemyohannis5495 3 года назад

    geta eyesus zemenhn yibarkewu tebarek!!!!!!

  • @asgdom7944
    @asgdom7944 4 года назад

    ተባረክ

  • @trinegoanbw6661
    @trinegoanbw6661 4 года назад

    አሜን ጌታየሡሥ ይባርህ አሁንም በብዙ መገለጥ ተገለጥ በርታ

  • @almazalmaz6496
    @almazalmaz6496 4 года назад

    Ameeeennnnnn Ameeeeeennnnn haleluyaaaaaaaa kiber le geta yehun tebarekuilgen kiudesan

  • @kebebusheleso5287
    @kebebusheleso5287 3 года назад

    God bless you Pst

  • @derejederejemekonenn9881
    @derejederejemekonenn9881 3 года назад

    God Bless You

  • @mulukenlelishomuluken7662
    @mulukenlelishomuluken7662 2 года назад

    Follow Yoon paster tabark

  • @eyerusalemhaile6802
    @eyerusalemhaile6802 4 года назад +1

    Stay blessed Pastor! I was working but didn’t miss it and received it here. Love to hear the living word of Christ. ተከታታይ የመፀሐፍ ክፍል ሃሳብ መማር ውስጤ ነው!!

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 4 года назад

    Amen Amen

  • @astertadese4489
    @astertadese4489 4 года назад

    ተበርክ

  • @naumburg1990
    @naumburg1990 4 года назад

    Tebarek Pastor

  • @mehmoudselame1437
    @mehmoudselame1437 4 года назад

    God pless you pastore

  • @abejishahaile8519
    @abejishahaile8519 2 года назад

    I have started following your teaching these days and I found the materials very helpful and gave me the focus to read and to worship my saviour more and to go back to the former foundation. Be blessed and keep on doing what our heavenly Father insist you to do.

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 4 года назад

    Be blessed

  • @andinetlenda2782
    @andinetlenda2782 3 года назад

    paster timirtihin hule iketatelalew . temechitoygnal Egiziabiher Amlak benegerih hulu abisto yebarkih.

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 4 года назад

    Tebarek bebzu

  • @hannasmith4482
    @hannasmith4482 4 года назад

    God bless you my brother I am from Atlanta Georgia glory to be God

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 4 года назад +1

    Amen amen God bless you forever .

    • @silastmariam1242
      @silastmariam1242 4 года назад

      አሜን አግዚአብሔር ይባርክህ!ራእይን ስለምማር ስለማነብ ተባርኬአለሁአሜን

  • @firealemtessema6607
    @firealemtessema6607 4 года назад

    Yes I am excited to learn more thank you stay blessed!!!!!!

  • @sarawolde2790
    @sarawolde2790 4 года назад +2

    ኤራ እጅግ የተወደድክ ፓስተር እጅግ አድርገ እባርክሃለሁ ዘመንክ ይለምልም
    ፓስተርዬ ሁለት ሰዓት አንድም ሰዓት Wi-Fi ባለበት ቦታ ተቀምጠን መከታተል ለማንችል አንድ ጊዜ ዳውን ሎድ አድርገን ዋይፋ በለሌነት ቦታም ሰምተን ለብዙ ትውልድም ሸር ።ለማድረግ እንቢ ብሎኛል እባክህ የምታስተካክለው ነገር ካለ አስተካክልልን ውድ ወገኖቼ ይሄንን ፕሮግራም የሚትከታተሉት በaudio ዳውን ሎድ እንዴት እንዴምደረግ የምታውቁ ካላችሁ comment reply አድርጉልኝ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካችሁ
    ፓስተር ፀጋው ይብዛልክ እጅግ አድርገን እንወድሃለን

  • @hiwotmelese9694
    @hiwotmelese9694 3 года назад

    ፓስተር እባክህ በፒዲፍ ላክልኝ ትምርቶችህን ለ ቤተሰቦቼም ለኔም እፈልጋለው ህይወት ነኝ ከዱባይ

  • @hannasmith4482
    @hannasmith4482 4 года назад +2

    Go head

    • @abewada4784
      @abewada4784 2 года назад

      Egzabiher rejim edime yichemer

  • @hannasmith4482
    @hannasmith4482 4 года назад

    I cant see well the power ponit

  • @greeceathens9187
    @greeceathens9187 3 года назад

    Bruk

  • @senaittesfamariaem806
    @senaittesfamariaem806 Год назад

    Amen

  • @temnsera3152
    @temnsera3152 4 года назад

    አሜን

  • @heranesibhatu5739
    @heranesibhatu5739 3 года назад

    God bless you

  • @sarawondmu4282
    @sarawondmu4282 4 года назад

    Amen