ለማዳም ቅመሞች ጥንቃቄ በተለይ ጆርዳን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 сен 2024

Комментарии • 48

  • @sስነኝታስፈኘወ
    @sስነኝታስፈኘወ 4 месяца назад +1

    ስጀመር,,ጆርደን,,ለመጥፈት,,አይመችም,,የስፈረል,,ለምን,,

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w 3 месяца назад +1

    ስላም እህቶች ሲጅመር መጥፍት እይመችም

  • @Sada-im8fb
    @Sada-im8fb Год назад +1

    ሰላም ሰላም ውዴ ❤❤❤ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ 😢😢😢 አላህ ይደረሳልሽ

    • @aynalemmesele7187
      @aynalemmesele7187  Год назад

      አሜን አሜን አሜን ውዴ ተጠንቀቁ እሺ

  • @martahailu4634
    @martahailu4634 Год назад +1

    Ayzoish.enkuna.faxari.darsalsh.almye.konjoo❤❤❤

    • @aynalemmesele7187
      @aynalemmesele7187  Год назад +1

      አሜን አሜን አሜን ውዴ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @darartudaratu1401
    @darartudaratu1401 10 месяцев назад

    Ayiizoshii mare Amen 🙏 🙏🙏🙏🙏

  • @mulumulu3835
    @mulumulu3835 Год назад +1

    Ayizoshiwude enqanfetari eredashi

  • @NaemaAhmad-nj4ei
    @NaemaAhmad-nj4ei 9 месяцев назад

    የኔ ማዳም በየ ቀኑ ነው የምቴድበት ሁሉ በመኪናዋ ይዛኝ የምንሄደው እና አገሪቱ አደለም ለመጥፋት ለምንም አይመችም ለመጥፋት ያሰባቹ ቢቀርባቹ ይሻላል

    • @aynalemmesele7187
      @aynalemmesele7187  9 месяцев назад

      ደግሞ ተጠፍቶ ምንም ስራ የለም

  • @Allmma-ko3pw
    @Allmma-ko3pw 4 месяца назад

    Were alebish

  • @mulumulu3835
    @mulumulu3835 Год назад +1

    Selamshiyibzalshi

  • @ZaynabMo-q5e
    @ZaynabMo-q5e Год назад

    ጆርዳኖች ብር እንዴት ነዉ የምትልኩት እባካችዉ

    • @aynalemmesele7187
      @aynalemmesele7187  Год назад

      እማ ነይ በውስጥ ቁጥር እሰጥሻለሁ ቀድሞ የሚልክ

    • @muminujum6088
      @muminujum6088 9 месяцев назад

      ነይ በኢሞ

    • @Hawa-n2y
      @Hawa-n2y 5 месяцев назад

      ዜሮ ሠባት ሰማኒያ ሀድ ሀሣ ስድስት ሰባ ሠማኒያ ሁለት ደውሉበኢሞ በቴሌ ግራም ብር መላከ የፈለጋችሁ ቀድሞ የሚያስገባ እኔም ጆርዳን ነኝ

  • @amenabb
    @amenabb Год назад

    ❤❤❤

  • @meseretchala5525
    @meseretchala5525 Год назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 2 месяца назад +1

    ዛሬ አንዲት ቫንጋል ነች ከመጣች 3 ቀኗ ጠፋች

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w 3 месяца назад +1

    እኔም መትትዋት መስለኝ

  • @tenaderjew2599
    @tenaderjew2599 10 месяцев назад +1

    😍😍😍😍😍😍😍🙏🏽🙏🏽

  • @meseretchala5525
    @meseretchala5525 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Millian-f1h
    @Millian-f1h Год назад +2

    ኳ ታር በነፃነት መምጣት ፈልጋለሁ ኢንፎርሜሽን ብትሳጪኝ እባክሽን ውዴ

    • @aynalemmesele7187
      @aynalemmesele7187  Год назад +1

      አልገባኝም ማማዬ ወደ ኳታር ነው መሄድ የምትፈልጊው አንቺ የት አገር ነው ያለሽው ከኢትዮጵያ ነው ወይንስ ጆርዳን ነው ያለሽው ወደ ካታር መሄድ የምትፈልጊው ንገሪኝ

    • @Millian-f1h
      @Millian-f1h Год назад +1

      አመሰግናለው ሰለ መለሽልኝ ከኢትዮጲያ ወደ ኳታር ነው የፈለኩት ኣ.ኣ. ኑሮውን አልቻልኩትም አረብ አገር ሠርታለው አረብኛ እችላለው ኑሮ ስለ ከበደኝ ነው ስደት የፈለኩት እና ኩንትራት ሣይሆን በነፃነት ሠርቼ መኖር ነው የፈለኩት እና ህጋዊ ሆኜ መኖር ምችልበት አገር እያሠብኩ ኣጋጣሚ አገኘሁሽ ሚሆን ከሆነ ብመጣ ሰራ አልመርጥም ያው የለመድኩት ነው እና ምክር ሽን ፈልጋለሁ

    • @aynalemmesele7187
      @aynalemmesele7187  Год назад +1

      @@Millian-f1h ማማዬ በነፃነት ለመስራት ፊሪ ቪዛ ያስፈልግሻል ፊሪቪዛ ለመግዛት ብዙ ደላሎች አሉ ግን ማንም አይታመንም ለዱባይ እስከሁለት መቶሺ ብር ይጠይቃሉ ቢሳካና ብትመጪ ዱባይ ስራ የለም እውነት ነው የምነግርሽ ደላሎች ለብራቸው ነው አለ የሚሉት የመጡት በጣም እየተሰቃዩ ነው እኔ የምመክርሽ ከቻልሽ በኮንትራት ነይ ኳታርም ሆነ ኮይት ቀን እስኪያልፍ ድረስ በአሁን ሰዓት ከባድ ነው ግን እንዲሁ እንደሆነ አይቀጥልም ይነጋል ጥንካሬ ይኑርሽ እሺ

    • @Millian-f1h
      @Millian-f1h Год назад +1

      እዎ ዱባይ ልሄድ ስራ የለም አሉኝ ምናልባት ኳታር ከተሻለ ብዬ ነው ኳታር ፍሪ ቪዛ ስንት ነው? ስራስ ይገኛል ? ግዜ ሽን ስለሰጠሽኝ ግን አመሰግናለው

    • @Millian-f1h
      @Millian-f1h Год назад +1

      ስለ ሁሉም ግን መድሀኒአለም ይጣብቅሽ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንሽ በርቺ

  • @mulumulu3835
    @mulumulu3835 Год назад +1

    Selamwude

  • @መዲናሠይዲአልብኮዊ
    @መዲናሠይዲአልብኮዊ 11 месяцев назад +1

    የኔ ዉዴ

  • @mekeyaadem7475
    @mekeyaadem7475 Год назад +1

    Hi

  • @samerasamera4475
    @samerasamera4475 Год назад

    እኔማየዉ ፊትሽን ብቻ ነዉ አይንሽ ጋ የመቱሽ መስሎኝ🎉 ግን ለምን ወጣሽ አናቺ

    • @aynalemmesele7187
      @aynalemmesele7187  Год назад

      ማማዬ ፊቴ የብዙዎች ጥያቄ ነዉ ፀሀዩ ነዉአአዳንዴ ይጠፋል አንዳንዴ ደምቆ ይወጣል

    • @samerasamera4475
      @samerasamera4475 Год назад

      @@aynalemmesele7187 እረ በጣም ዉበትሽን ሸገኖታል አድ በይዉ ቡና በማረ ቡና በእረጎ ሳትሰለች ተቀቢ ለ30 ደቂቃ

    • @samerasamera4475
      @samerasamera4475 Год назад

      @@aynalemmesele7187 እኔም ጆረዳን ነኘ እደዉ ብሩ ብዙ ነዉ ሲሉኘ ምንም ሳይቸግረኝ ልጠፋ ነበረ አሰፈራሽኝ

  • @KalkidanAdimas
    @KalkidanAdimas 11 месяцев назад

    ወይ ጉድ ይችም አገር ሁና ተጠፋባት

    • @aynalemmesele7187
      @aynalemmesele7187  11 месяцев назад

      😅😅😅ማማዬ ከችግር የተነሳ ነው እንጂ ማንም ወዶ አይጠፋም 😅

    • @KalkidanAdimas
      @KalkidanAdimas 11 месяцев назад

      እሱስ ኡዎ እውነት ነው እኔም ከመጣው ገና አዲስ ነኝ ዱባይን ባዬ አይኔ ጆርዳንን አዬው ምግብ ይላቸው ደሞዛቸው የሞተ እነሱ ሁሉ የሞቱ