የልጅነት ፍቅር እና ስደት …የሞላ ቤቴን ትቼ ስደት ወጣሁ.. Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 129

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 Год назад +13

    አቤት ፈተና በጣም ካባድ ጌዜ ነበር ብቻ ሁሉም አለፈ አይዞሽ የኔ እናት አሁንም እግዚአብሔር ይርዳሽ/ ይርዳችሁ አይዟችሁ እግዚአብሔር መልካም ነዉ❤❤❤🙏🙏

  • @hiwotgebremeskel3792
    @hiwotgebremeskel3792 Год назад +8

    ችግር አልፋ ሲወራ ቀላላ ነዉ በጊዜዉ ግን እግዚአብሔር ብቻ ነዉ የሚያዉቀዉ ክብደቱን። እህቴ ችግሮችሽን ያሳለፈሽ ጌታ ይክበር ይመስገን።

  • @bettygettu9702
    @bettygettu9702 Год назад +7

    ኤርትራዊን ግን ኑሩልን እናንተ ባትኖሩ ምን ይውጠን ነበር ሰው ሀገር❤

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 Год назад +16

    እኳን ለዚ አበቃሽ ስደት አፈር ይበላ ሲወራ ቀላል ነዉ ያየ ያዉራ ❤🙏

    • @hanawagen4458
      @hanawagen4458 Год назад

      እውነትሽ ነው እድሜ ለመለስ ስደት በሱ ዘመን ነው ስደት አይኑን አውጡቶ የመጣው 😢

  • @yinama6582
    @yinama6582 Год назад +1

    እባክሽ አዘጋጇዎ? እኔም የልጅነት ፋቅረኛዬን አፋልጊኝ ብታገባም እስከ ባሏ ላስተዳድራት የምችል ኢትዪጵያ ውስጥ ካሉ አቅም ካላቸው ሰዎች አንዱ ነኝ። የውስጥ መስመር ካለሽ ላኪልኝ እና ራሴን ልንገርሽ እና አፋልጊኝ እባክሽ።

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው Год назад +16

    ግን አሁንም ተጠንቀቂ ሊያስተረጉሙት ይችላሉ

  • @eyea7297
    @eyea7297 Год назад +3

    በርቺ ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳሽ
    በስደት የወረቀት አለመስተካከል ምን እንደሆነ አውቀዋለሁ ህይወትን እድሜን ግዜን ያባክናል ፈጣሪ በያለንበት ያስበን ያሳለፍኩትን 18 የስደት አመታት ሳስበው ለምን ተፈጠርኩ እላለሁ ግን ደግሞ ከፈጣሪ ጋር ትግል የለም ብሎ መተው ነው

    • @netsanetdagne6831
      @netsanetdagne6831 Год назад +1

      እግዚአብሔር ታሪክን ቀያሪ ነው እሱ መማፀን ነው

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO Год назад +7

    የኔ እናት ነገሩ ስላልገባሽ እንጂ በፈረንሳይ የጀርመን ባቡር ተቆጣጣሪዎች ስደተኛ ከፈረንሳይ በባቡር ወደ ሀገራቸዉ እንደሚገባ ስለሚያዉቁ መዉደቂያ እንዳታጪ ነዉ ለጀርመን ፓሊሶች እዲጠብቁሽና እንዲረዱሽ የደወሉት እግዚአብሔር ይባርካቸዉና አንቺ ግን ስትናገሪ ሌላ ነገር ነዉ ያስመሰልሽዉ

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 Год назад +3

    የሊበያ ታሪካችን ተከድኖ ይብሰል ቹቺዬ

  • @gashawgetachew9854
    @gashawgetachew9854 Год назад

    በእውነት በጣም እድለኛ ነሽ የምታምኝው ገብረኤል ከብዙ ፈተና አውጥቶ ለዚህ አብቅቶሻል፡፡ምርጥ የዋህ ሴት ነሽ፡፡

  • @peace3791
    @peace3791 Год назад +8

    ፊልም ነው የሚመስለው ታሪክሽ እህቴ:: ሁላችንም ስንት አሳልፈናል, አይ ስደት::

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Год назад +10

    የስው ልጅ ህይውቱ ፈተና ነው
    ግን ሁሉ ያልፋል በእግዚአብሔር ሀይል ሁሉ አልፎ ዛሬ እንደ ታሪክ ይወራል

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 Год назад +2

    ይህ ሁሉ ስደት የብዙዎች ስደተኞች ታሪክ ነው እውነት ነውየተናገርሽው ሁሉ ፈጣሪ አተረፈሽ ተመስገን ስንቱ በረሃላይ ውሃ ያአሳ ራት ሆነው ቀርተዋል የስደት አስከፊነት ቢያወሩት አያልቅም ያልፍልኛል ብሎ ወቶ መቅረት ብቻ እንኳን ለዚህ በቃሽ እህቴ እናመሰግናለን

  • @kaldanademse5902
    @kaldanademse5902 Год назад

    በጣም ያሳዝናል እምባዬን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ ድረስ ነው ያዳመጥኩሽ ... የሰው ልጅ ፈተና ምን ያክል ከባድ እንደሆነ ያሳያል .... ምናልባት አገር ቤት ያሉ ስደትን እንደ እማራጭ ለሚያስቡ እህት ወንድሞቼ ትምርት ቢሆን ብዬም ተመኘሁ እህህህ .. እግዚያብሄር መልካሙን ሁሉ ያጋጥምሽ የኔ እህት::

  • @ווסיהברון
    @ווסיהברון Год назад +5

    ሰላም መሰረት በዙ እንኳን በሰላም መጣሸ ይች ሴት ባለፈው ቀርባ ነበረ የድሮ ፍቅረኛዋን አገኘች እንዴ እኔ በጉጉት እየጠበቅሁ ነው ለመሰማት

    • @hafizabedru9591
      @hafizabedru9591 Год назад +1

      አው ኮሚንት ፃፈ ያለሁት አሚሪካን ነኝ ነው የሁለት ልጆች አባት ነኝ በትዳሬ ደስተኛነኝ ብሎ ፃፈ

    • @genetbiru9313
      @genetbiru9313 Год назад

      @@hafizabedru9591 awen weshet new alagebam betam happy new esu

  • @woyeneneguse1274
    @woyeneneguse1274 Год назад +1

    የልጅነት ፍቅረኛዋን መፈለጉ ጥሩሆኖ ሳለ ሰውየው የራሱን ህይወት እየኖረ ከሆነ ልጆች ካሉት በራሱ ውጪለመውጣት ብሎ ኮፊውስድ እዳይሆን ጀርመን ገባለው ብሎ ሁሉን እዳያጣ ተጠቀቂለት ካላገባ እሱም በህይወት ካለ ጥሩ አጋጣሚ ነው

  • @mantegboshmybob1578
    @mantegboshmybob1578 Год назад +9

    ሰላም ለወገኔ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሚን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sabahailemikael2425
    @sabahailemikael2425 Год назад

    የኔ እናት በዉነት እጅግ በጣም ልብ ይነካል !
    መስዬ እዉነትዋን ነዉ ይህን ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊረዳዉ እና ሊያቀዉ ይገባል በጣም ነዉ የሚያሳዝነው በደንብ ይታሰብበት ስደት ከባድ ነዉ እኔም ቀምሻታለሁኝ :: እግዚአብሔር ይመስገን . የፈለገ ቢሆን የማንነት ማስረጃ አለመቅደደ በጣም ይጠቅማል እባካችሁ በሆነ ሰዉ ኮፒ አስቀምጡ ! ዉጡ ሲባል ለኤምባሲ ማስረጃ ይጠቅማልና . አይዞሽ እቴ! መለአኩ ቅዱስገብሬል ያንሁሉ አሳልፎ እንዳወጣሽ አሁንም ከጭንቀት ይገላግልሽ. አይዞሽ ይሰጡሻል. እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @yosephkassahun3117
    @yosephkassahun3117 Год назад +12

    ምስኪን ነሽ በአደባባይ ዜግነትሽን ቀይረሽ እንደመጣሽ ለምን ትናገሪያለሽ ወንጀል መሆኑን አታዉቂም እንዴ

    • @inanu_youtube5148
      @inanu_youtube5148 Год назад +4

      የምን ወጀል ነው እደምንዋሽ በደንብ ነው የሚያቁት

    • @marmwitdesaley6815
      @marmwitdesaley6815 Год назад +1

      እኔም ፈራሁላት

    • @inanu_youtube5148
      @inanu_youtube5148 Год назад

      @@marmwitdesaley6815 መች ወረቅ ት አገኘችና የሚያሰፈራት

  • @solomonaddaasolomonaddaa1714
    @solomonaddaasolomonaddaa1714 Год назад +1

    ግልፅነትሽ ተመችቶኛል ጥሩ ትምህርትነው እህቴ

  • @leiladavid.2632
    @leiladavid.2632 Год назад +2

    ፍጣሪ ብቻ 😢አምላክ ብቻ ሰደትን ያቁምልን ለሰዉ የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል 👈🏼🙏🏻

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አብቃሽ እህታችን አሁን እግዚአብሔር ያግዝሽ ❤️🙏

  • @dontlkbk6097
    @dontlkbk6097 Год назад

    Well said, Truth can save you from every thing . God Bless you🙏

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ Год назад +9

    ከፖለቲካ ነጻ ሁነሽ ኢትዮጵያማክበርሽ ትልቅ ነገር ነው 🙏

  • @slamsisay
    @slamsisay Год назад +1

    መከራ በስማም ይሰውረን አስተማሪ ነው ለተበላሸባቸው ፈጣሪ ይርዳቸው

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Год назад

      ህጉን ጠንቅቀዉ ስለማያዉቁ በራሳቸዉ ላይ ስለሚያከብዱት እኮ ነዉ

  • @girmachow3826
    @girmachow3826 Год назад

    ሁላችን በተመሳሳይ ህይወት ንው የገባን አውሮባ ክብሩ ይስፋ አሁን ጀርመን ላይ 8 አመት

  • @meskeremable
    @meskeremable Год назад

    She is so beautiful and honest

  • @senaitabay5152
    @senaitabay5152 Год назад +3

    Wey ehete ayzosh bezu Ethiopawiyan bei Eritrea sem seteche mebalesh teru new kenenetesh des yilal einem ezi new minorew Eritrawi nen bezu Ethiopawiyan beritrea werecket yeagenu awekalew ayzosh yisetushal🇪🇷🙏🇲🇱

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Год назад +1

      የማይሆን ነገር እኮ ነዉ የምትናገረዉ ምን ማለትዋ ነዉ ግን?? በጣም የተምታታባት ነገር ያለ ይመስላል!!መሲዬንም ባታደናግራት ጥሩ ነዉ

    • @senaitabay5152
      @senaitabay5152 Год назад +1

      @@Bt-Y2XLO einem germonal mistirewa beadebabay zeregefechew

  • @hanaeshetye4294
    @hanaeshetye4294 Год назад

    ይህ ታሪክ የኔም ታሪክ ነው, የስደቱ ፓርት

  • @wollodesie2116
    @wollodesie2116 Год назад +15

    ነብዩ የሚባል ወንድም በባለፈው ቪድዮ ላይ መልስ ሰጥቷል አግብቶ ሁለት ልጅ ወልዶ አሜሪካን ነው የሚኖረው ። በኑሮውም በጣም ደስተኛ እንደሆነና መልካሙንም ላንች ተመኝቶልሻል።

  • @aynalemh9590
    @aynalemh9590 Год назад +3

    ዋው እግዚአብሔር መልካም ነገርን ያደርጋል👏👏👏👏

  • @tsegi9563
    @tsegi9563 Год назад

    ሀያሉ ጌታ ቅድስ ገብርኤል ያመነ ሁሉ ይድናል

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Год назад +5

    ህይወት ከባድነው አይዛሽ እናቴ❤ ጨረቅ ባልሽበት ባለማወቅ እኔ እም ጎደኛዬ ሆስብታን ገብታ አላስገባሽ ሲሉኝ ፊቴ ተሸፍኚ ሆስቢታንገባለሁ❤😂😂የሚገረም ገጠመኝነው

    • @racheal8545
      @racheal8545 Год назад

      ?ተ😮???😮😮?ቶ?ቾ😮ተቸ😮??ቸቷ?ቷተ😮😮😮?ጀ😮😮😮?ጀ😮ቷጀተጀ😮?ጀ😮ጇ?ጇጀጀ?😅ጀተጇ😮ጀጇ😮ቸጀ😮😮😮😮ጀጀ😅 22:53 ጇጇጀ😅ጀቸጀጀጇ😅ጇጇጀጀጀጀ😅ጀ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😮😅😅😅

  • @dadcool1199
    @dadcool1199 Год назад

    inem ewnet inde anch Behar lay asalifeyalw Egzhaber yimesgen ya hulu alefe.be hewot alew 🙏🙏🙏
    Ine mimegnew 1 ken Ethiopia selamwan agignta sidetegna mitkebelbet ken nafikalew.

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 Год назад

    ወይ ጉድ 👀👀👀

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Год назад +13

    መሲዬ የዛሬውስ ሊፒስቲክ በቀረብሽ

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ Год назад +1

      😂😂😂😂🤪🤪🤪

    • @shemimamusa6709
      @shemimamusa6709 Год назад

      Awo mesye alastekakelechwm

    • @Spurgeo
      @Spurgeo Год назад

      😁🤣😂😄

    • @belalilula6909
      @belalilula6909 Год назад

      yelaynaw kenferwa alteqebachiwm mknyatu fashin new. betam yegeremen endet ayeshiw ene emasqedmew qumneger lay slehone alastewalkum neber 🤫🤫🤫

  • @viber907
    @viber907 Год назад +2

    Be discreet

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Год назад +5

    ሰው ክፉ ነው አስተርጉመው ገደል እዳይከቱሽ

    • @Spurgeo
      @Spurgeo Год назад +1

      Habesha new betam kifu, Lela Hager tire sewoch nachew

  • @Dasuutiye-ud2qk
    @Dasuutiye-ud2qk Год назад

    Kebizuu fetenaa behwaalaa inkuwaan lezii abeqaash ihitee andi qen.demoo lehaagersh tibeqyaalesh ❤❤❤❤

  • @almaz-rudy8793
    @almaz-rudy8793 Год назад

    She is good historian

  • @ethiopia948
    @ethiopia948 Год назад +14

    እቺ ሴትዮ ኢንስትግራም ላይ እከተላት ነበር። የዛሬ ሁለት አመት ገደማ ከአስቴር አወቀ ልጅ፣ ቴሪ ተረፈ ጋር ስትሰዳደብ አይቻት ነበር ላይቭ ኢንስትግራም ላይ። እጅግ በጣም ባለጌ ሴትዮ ናት። የልጅ ልጆቿ ከሚሆኑ ልጆች ጋር ነበር ወርዳ ስትሰዳደብ የነበረው። ፀረ ኢትዮጵያ ናት። ለወያኔ ደግፋ ብዙ ለኢትዮጵያ የሚጮሁ ሰዎችን ስትሳደብ ነበረ።

    • @yonasyonas3249
      @yonasyonas3249 Год назад +4

      የፈለገችውን መደገፍም
      ሆነ መቃወም መብቷ ነው🙄እና አንችን ትደግፍ? ኮተት

    • @ethiopia948
      @ethiopia948 Год назад +4

      @@yonasyonas3249 በመጀመሪያ ደረጃ ወንድ ነኝ። ሲቀጥል አንተ ሆዳም ባንዳ። ከእንደ አንተ አይነት ውዳቂ ጋር ወርጄ አልሰዳደብም። ጥንብ ወያኔ። የተናገርኩትን ነገር እውነት መሆኑን ለማረጋገጥ ከፈለክ ቴሪን ጠይቃት ኢንስትግራም ላይ። TerryTeref ብለህ ልታገኛት ትችላለህ ኢንስትግራም ላይ።

    • @hewangudina7425
      @hewangudina7425 Год назад +3

      ​@@ethiopia948 ወያኔ ኢትዮጵያው አይደላም አንዴ አንተ ደደብ 😅😅😅

    • @ياسرالشحي-ذ7ط
      @ياسرالشحي-ذ7ط Год назад +3

      ​@@hewangudina7425 ወያኔ እስካሁንም ኢትዮጽያ አይደለሁም እያለ ነው ምን ይጠብስ

    • @ياسرالشحي-ذ7ط
      @ياسرالشحي-ذ7ط Год назад +2

      ​@@yonasyonas3249 የደቡብ ልጅ ናት ለምን ለወያኔ ትደግፍ ወያኔ ምን አደርገለት😮

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 Год назад +2

    መገን ! የዚች እታችን የስደት ታሪክ ፊልም ነው የሚመስለው አጃኢብ ያስብላል ::

  • @helenmichael5895
    @helenmichael5895 Год назад +1

    Welcome mesi konjo

  • @tsigewynitesfay7855
    @tsigewynitesfay7855 Год назад

    ❤❤❤good lesson

  • @Girlskie
    @Girlskie Год назад +22

    እህቴ የኢንፎርሜሽን ማጣት ሳይሆን ኤርትራዊ ነኝ ብለሽ እጅሽ ባትሰጪ አሁን የመኖሪያ ፍቃድ አታገኝም ነበሪ ለምን ይዎሻል አለማወቅ አይደለም በዛን ግዜ ኢትዮጵያ ሰላም ሰለነበረ ኬዝ የለሽም ምን ብለሽ ነው ኬዝ ይሚሆንሽ መቼም የመኖሪያ ፍቃድ አይኖሪሽም አንወሻሽ ትክክል ኢንፎርሜሽን አስተላልፊ

    • @bekojiimedia2018
      @bekojiimedia2018 Год назад +1

      አትፍረጂ

    • @Girlskie
      @Girlskie Год назад +2

      @@bekojiimedia2018 የመፍረድ እና ያለመፍረድ አይደለም ፍሪድ ምን አመጣው እንዴት ነው የመኖሪያ ፍቃድ የሚገኘው በማለት ነው የሰው ሃገሪ በውሸት ነኝ እያለ ነው ወረቀድ የሚጉኙ በስዎ አልተጀመረም ሁሉም ሰው የሚጠቀመው ነው የመፍረድ ጉዳይ ሳይሆን የኢንፎርሜሽን ጉዳይ ነው

    • @kalkal1691
      @kalkal1691 Год назад +5

      ​@@Girlskie ድሮ ኤርትራውያንም በኢትዮጵያ ኬዝ እደሚጠይቁ አሳይልት ነበር ትልቅ ነገር ሆኖ መወራቱ ለምን አስፈለገ

    • @inanu_youtube5148
      @inanu_youtube5148 Год назад +4

      ሀላችንም ኢፎርሜሽን በማጣት ነው ሀሉም ሰው በኤርትራ ሰጡ እያሉ ነው ገደል የከተ ቱን

    • @temesgenalemtsehay5354
      @temesgenalemtsehay5354 Год назад

      ​@@inanu_youtube5148ትክክል!

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 Год назад +2

    ምን አለ ዝም ብትይስ 😏

  • @girlgirl-nl6el
    @girlgirl-nl6el Год назад +1

    Sedet😢

  • @luwamtewelde3698
    @luwamtewelde3698 Год назад +4

    ሁሉ አቶጵያ በኤርትራዊ ስም ይገባል

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Год назад +6

      በጣም እያከበደችዉ ነዉ የሌላዉን ተስፋ ላለማጨለም ጉዳይዋን እስክትጨርስ ሚዲያ ባትወጣ ጥሩ ነበር

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 Год назад +5

      በብዛት ከትግራይ ነው ኤርትራ ነን የሚሉት

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም Год назад +1

    ስደት ኢትዮጵያ ውስጥ የሚያቆመው ኢትዮጵያ ደህና መሪ ስታገኝ ነው. አሁን ጭራሽ መንግስት ሴቱን ለቤት ሰራተኝነት እየፈረመ ለአረብ እየሸጠ አይደል !!😢ይልቅ ህዝቤ ተነስቶ ለውጥ ያምጣ. የሰው እሮሮ መስማቱ ይቀጥላ. 😮

  • @Spurgeo
    @Spurgeo Год назад +1

    Title lela wore lela,,,.. menden new? Konjo ye'fiker Tarik new yenegershin.... Aye yelejinet fiker..😁

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 Год назад +1

    Paper saticherishe media lay wetesh batinagere Melkam neber depression yanzebazibal mechem

  • @helenhayilemarem-ez5rm
    @helenhayilemarem-ez5rm Год назад +1

    yigermal ehe yene hiyot new

  • @ethiopiatikidem9326
    @ethiopiatikidem9326 Год назад

    Wayne wondime chigirun banchi teredahut esu bayinegiregnim

  • @kamalali9029
    @kamalali9029 Год назад

    Unat Naw lik nash yanem Tarikem endazi naw Sisama qusulenim Qasaqash Embaye naw yamatew 😢

  • @samuelabiye2583
    @samuelabiye2583 Год назад

    መሲ ምንድነው ለንቦጭሸን ጥለሽዋል ከሰው ተጣልተሽ ነዉ እንዴ የመጣሽው😅😅

  • @alain-vw8us
    @alain-vw8us Год назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @eyersalemabraha2682
    @eyersalemabraha2682 Год назад

    Ertirwean

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 Год назад

    ምንም መጥፎ ነገርኣልተናገረችም እውነት ነው ውሸት የትም ኣያደርስ

  • @viber907
    @viber907 Год назад +4

    ወሬ ስታበዙ ኢትያጲናችን ውሸታም እያረጋችሁ ብቻ ሳይሆን ።የሌላውቹንም እድል እየዘጋቹህ ነው

    • @ሶሊያናመኩ
      @ሶሊያናመኩ Год назад +4

      ይህ እኮ የአደባባይ ሚስጢር ነው

    • @netsanetdagne6831
      @netsanetdagne6831 Год назад +1

      ሴትየዋ እኮ በኢትዮጵያዊም ብትሰጥ በቂ ኬዝ አላት ግን የInformation እጥረት ነው እንጂ

  • @kerojiwolde3431
    @kerojiwolde3431 Год назад +3

    የብዙ ኢትዮጵያዊያን ውሸት በስደት ላይ የበዛ ነው

  • @kedirmohamed6187
    @kedirmohamed6187 Год назад

    አንድትም ውሸሸት የለበትም

  • @viber907
    @viber907 Год назад

    Don't talk to much

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Год назад +1

      I don't think she has no idea what she is talking about.you can tell she has no concept of the Law and making too much pressure on herself and others.

  • @firehiwotbirhanu85
    @firehiwotbirhanu85 Год назад

    እንዴ ምን ነካሽ ሴትዮ ከዚ ጊዜ በኋላ ለማግኘት ማሰብ የለብሽም የራሱ ህይወት እየመራ ነው ምንም መፈለግ አይጠበቅብሽም ኑሮውን ይኑርበት የተሰደድሽው ፈልገሽ ነው ስለዚህ የትም ኖረሽ መተሽ እፈልገዋለሁ አይባልም ታሪክሽ አያሳዝንም እንዴ አግብተሽ ሞተብሽ እሽ ከዛ ስደት ሄድሽ አሁን መጠሽ የዛሬ ስንት አመት ጥለሽው የሄድሽዉን ሰው ልታገኝ ትፈልጊያለሽ እቃ አይደለም ቁጭ ብሎ አይጠብቅሽ አትረብሽው ሴትዮ ልጆች እና ሚስት አለው ገባሽ

    • @bettygettu9702
      @bettygettu9702 Год назад +2

      ሚስቱ አንቺ ነሽ መሰለኝ😢😮 ፍቅር እኮ ውዴ

    • @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
      @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ Год назад

      ​@@bettygettu9702 እኮ ፍቅር ከባድ ነዉ😂😂😂😂ግን ሰዉየዉ ተጠኝቷልደ🤔

    • @tsigaradayemareyamlij463
      @tsigaradayemareyamlij463 Год назад +1

      አንቺ ነሽ እንዴ ሚስቱ ለምን በግልፅ አትናገሪም 😂

    • @eldanaeldana7719
      @eldanaeldana7719 Год назад

      በወንድምነት መቀጠል አይቻልም የተለያየሰው በጠላትነት መተያየት አለበት?

  • @messeretassefa-buechler9476
    @messeretassefa-buechler9476 Год назад

    Wushetam. Wereket kelelat mesratm mekerayetm atchilm. Camp wust kutch bla 200 euro eyetestat gizewan tgelalech.