የ30ዓመት እብደት //እኔን ካወቁ በኋላ እብድ ነው የሚፈልጉት // ሠው የረሳቸውን የዓይምሮ ህመምተኞችን አስታዋሽ እህት.../እናቴ አብዳለች/ /ትውስታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 окт 2024
  • የኤደን ኤልሮኢ ቤተሰቦች ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ face book ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
    www.facebook.c....
    ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ሁል ጊዜ አስተያየታችሁን ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እያመሰገንን ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ - ተባረኩ!

Комментарии • 36

  • @rahelmengistu9665
    @rahelmengistu9665 2 года назад +1

    የዘላለም አምላክ ይባረክ ሃሎሉያ እ/ሔር ሁሌ ድንቅ ነው

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 2 года назад +3

    እውነትም ይሄ እግዚአብሔርን መተማመን ምን ማለት እንደሆነ በ ግልፅ እያሳያችሁ ነው ይህን ተራራ ከዚህ ተነስተህ ወድያ ሂድ ብትለው ያለው ጌታ እየሱስ እንድህ አይነቱ ነው ከ አእምሮ በላይ የሆነ እምነት ነው በሥጋ ከባድ ነው እህቴ ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር አንቺና ልጆችሽን ባለበትሽን በምህረቱ ለሃገር ያትርፋች ሁ ቃላት የለኝም እግዚአብሔርን መታመን መታዘዝ የሚለውን በ አዲስ እይታ ነው ያየሁት የ ክርስትናን ሃይል ውበት ነው ያየሁት

  • @harirotolex646
    @harirotolex646 2 года назад

    ጌታ እየሱስ ክብሩን ይዉሰድ! ፓስተር ኪያ ጌታ ይባርክሽ!

  • @kelakidaneyasu4589
    @kelakidaneyasu4589 2 года назад

    ኤዱዬ አካውንት ቁጥርሺን ለክልኝ ፕሊስ ❤❤

  • @edidiyamodese1122
    @edidiyamodese1122 2 года назад

    ፖስተር ኪያ ጌታ እየሱስ ብርክ ያርግሽ ዘመነሽ ቤተሰብሽ የአንቺ የሆነ ነገር ሁሉ ።

  • @fretaasme5794
    @fretaasme5794 2 года назад

    My god this is blessed family thanks lord for this blessed family

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 2 года назад +1

    እህቴ ፓስተር ኪያ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ ቤትሽን ትዳርሽን ልጆችሽን
    ትውልድሽን ሁሉ ልዑል እግዚአብሔር ይባርክልሽ ጌታ አምላካችን እንዴት ድንቅ ነህ ስምህን እጅግ አብዝተን እናመሰግንሃለን እናከብርሃለን::

  • @Proquality69
    @Proquality69 2 года назад +1

    ከሁሉም የሚበልጥ አገልግሎት።የኢየሰስ ስራ እንዲ ነበር

  • @zahamika8279
    @zahamika8279 2 года назад

    WowoweI will call thanks Gbu

  • @tiruworkdamena9524
    @tiruworkdamena9524 2 года назад

    geta simu biruk yihun amlake eko dink amlak nehh hallelujah!!!

  • @sabawoldu5831
    @sabawoldu5831 2 года назад +2

    አቤት አምላኪ ባለብዙ ምህረትኮ ነህ ክብሩ ላንተ ይሁን ማንም ክብርህን አይንካው ውይ እንኩዊን አባቴ ሆንክልኝ

  • @liyanaprince2388
    @liyanaprince2388 2 года назад

    what is the name of the church and location?

  • @biriktihabte7581
    @biriktihabte7581 2 года назад +1

    Wow ጌታ ዘመንን ይባርክ

  • @ramayouns9321
    @ramayouns9321 2 года назад

    Glory to God Amazing

  • @hibrechengere9595
    @hibrechengere9595 2 года назад

    እግዚአብሔር ዘመንአችሁን

  • @bountuhailu2071
    @bountuhailu2071 2 года назад

    እግዚኣብሔር ይባርክሽ እህት ኤዱ እነፖስተር ኪያም አገልግሎታቹ ዘመናቹ ይባረክ

  • @godisgreat3507
    @godisgreat3507 2 года назад

    ፓስተር ኪያ ዘመንሽ ይባረክ እግዚአብሔር ልጆችሽንና ትዳርሽን ይባርክልሽ!!! የታመንሽው እግዚአብሔር የማያሳፍር አምላክ ስለሆነ ሌላው ቀርቶ በብዙ ህክምና እርዳታ እንኳን ረጂም አመታትን የሚፈጀውን የአእምሮ ህክምና በአጭር ጊዜ እየፈወሰልሽ ተአምራቱን እያሳየሽ እና እየረዳሽ ስለሆነ በርቺ፡፡ አሁንም አምላኬ እንደባለፀግነቱ መጠን በክብሩ አብዝቶ ይጎብኝሽ ይባርክሽም፡፡

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 2 года назад

    Tebareku gate yebarkh 🙏🏻💕🙏🏻💕🇪🇹

  • @senaitberhanu9234
    @senaitberhanu9234 2 года назад

    ተባረኩ ፖስተር ኪያ ሠላምሽ ይብዛ አንድ ቀን መጥቼ ሁሉንም አይቼላሁ እህት አበባ ነበረች የጋበዘቺኝ ቃላት የለኝም ተባረኩ በብዙ

  • @astawesegnayimo2861
    @astawesegnayimo2861 2 года назад

    ይችላል ብለሽ ያመንሽው አምላክ ከአንች ጋር ነው ዘመንሽ ይለምልም በምድሩም በሰማዩም ተባረክ እወድሻለሁ።

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel 2 года назад

    Geta eyesus ybarikachu xegawin yabizalchu.
    Eduye tebareki.

  • @lelookej7097
    @lelookej7097 2 года назад

    It is amazing all Ethiopian people is Paster yet killing is
    The day to day life.

  • @tutubevan932
    @tutubevan932 2 года назад

    Edue pls tell her kasanches tewodrose teklemariam yembale ale ebackesh yerdute ena yemyasfelgewen ye genzeb wochi echelalwe pls don't ignore this message pls edu tebarkebetalesh thank you

  • @martasila4172
    @martasila4172 2 года назад

    What a wonderful testimony! Praise God! You are blessed nation.

  • @meseretaduna929
    @meseretaduna929 2 года назад

    Paster kiya Geta zeminishin yibark bidiratish kesemay berchii!!!!!!!

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 2 года назад

    እፈይ ጌታ ይባረክ እወዳቹዋለሁ

  • @bogemamo8165
    @bogemamo8165 2 года назад

    ተባረኩ ድንቅ አገልገግሎት

  • @mekdeswakene4158
    @mekdeswakene4158 2 года назад

    Eduye zemenesh yelemelem you are blessed 🙌 😇 🙏

  • @gezahegnhailemariam1518
    @gezahegnhailemariam1518 2 года назад

    ጌታ የተባረከ ይሁን

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 2 года назад

    Geta eyesus yibareki ehit keya zemenechunhun yibareki eduye anchi tebareki geta eyesus kirisitos kezelalem moti yadinali tebareku 🙏🙏🙏❤❤

  • @lilyyegeta2422
    @lilyyegeta2422 2 года назад

    wow Geta yebarek tebarekow

  • @tutubevan932
    @tutubevan932 2 года назад

    Edue comment ka nebebshe pls yezchen ehit telephone number lakelge pls thanks