ከ 7 አመት በሆላ እናቴን አገኝሆት አለቀሰች ከሥደት መልስ 🇪🇹❤ ወንድሜ ደነገጠ ሲያየኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ከ 7 አመት በሆላ እናቴን አገኝሆት አለቀሰች ከሥደት መልስ 🇪🇹❤ ወንድሜ ደነገጠ ሲያየኝ

Комментарии • 620

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt Год назад +195

    ይሄን ቀን የምናፍቀው በየቀኑነው

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Год назад +62

    እንኳን በሰላም አገናኛችሁ ።እኔ በ13 አመቴ ለመጀመሪያ ግዜ አገር ገባሁ ።የሞቱትን ባላገኝም የቅሩትን አገኘሁ ስደት ከባድ ነው አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን ሁሉም ነገር ባገር ያምራል ሰላም ቢኖር አላህ ይርዳን🙏

    • @hadeyaaabera189
      @hadeyaaabera189 Год назад +1

      ማሻአሏህ የኔ እህትዋ እንኳን በሰላም አገኘሻቸው እኔም 13 አመቴ በስደት ዛሬ ነገ እገባለሁ እቀራለሁ የአሏህ

    • @حبيبه-م6ش
      @حبيبه-م6ش Год назад

      እኔም 12 አመቴ ቤተሰብ ከተለየው ዛሬ ነገ በማለት ያ አላህ መቼ ይሆን ጌትየ

    • @hadeyaaabera189
      @hadeyaaabera189 Год назад

      @@حبيبه-م6ش አይዞሽ እህት ጨከን ብለን መሂድ አለብን

  • @መዲነኝወሎየዋ
    @መዲነኝወሎየዋ Год назад +59

    ማሻአላህ ታዲለሽ እኔም 1ወር ነዉ የቀረኝ ዱአ አርጉልኝ ሠላም እዲገባ

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 Год назад +1

      Dehna gib mare

    • @modinaibrahim685
      @modinaibrahim685 Год назад +1

      ኢንሻ አላህ አላህ በሰላም ከቤተሰቦችሽ ይደባልቅሽ

    • @ዜድነኝየናቴናፋቂ-ጘ5አ
      @ዜድነኝየናቴናፋቂ-ጘ5አ Год назад +2

      በሰላም ግቢ እማ የኛስመቸነዉ😢😢😢

    • @ttww9470
      @ttww9470 Год назад +2

      ​@@ዜድነኝየናቴናፋቂ-ጘ5አ ኢንሻ አላህ

    • @momin8886
      @momin8886 Год назад +1

      በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ውደ

  • @zenatzenat1627
    @zenatzenat1627 Год назад +78

    ያረብ በስደት የምንገኚ ሁሉ አላህ ለሀገራቺን ያብቃን ያረብ ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን ያረብ

  • @ሀስቢአሏሁወኒመልወኪል

    እኔም 6አመቴ ኢንሻ አላህ 6 ወር ነውየቀረኝ ዱአ እንደራ ረግ

  • @sa-wx3eq
    @sa-wx3eq Год назад +22

    እህትና ወድምሸ ደሥታቸው😂 እኔም ኢንሻ አላህ ሳልናገር ምሄድ እናቴን አላደክምም የድግሰ ምአት አዴ እመጣለሁ ብዬ ተናግሬ አላለፍትም አላህ በሰላም ያድርሰኝ ተመልሸመጣሁ አሁን አልመለሥም

    • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
      @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l Год назад

      እኔም መጀመሪያ ተጣልቸ ድንገት አረቦቸ ትከኬት ቆርጠዉ አድሳባ ጣሉኝ ዘመድ ባይንረኝ ሸገር ተበላሁ ነበር ላሁኑም ድንገት ብሄድ ደስ ይለኛል

  • @mosebtube1027
    @mosebtube1027 Год назад +29

    ማሻ አላህ እንኳንም ለሀገርሽ አበቃሽ እኔም አስር አመት ሊሞላኝ ነው ቤተሰብ የሚባል ወላየሁም በናፍቆት አለሁ ለሀገርሽ ያብቃሽ በሉኝ እስኪ 😢😢😢

    • @عائشهعمر-خ1ع
      @عائشهعمر-خ1ع Год назад +1

      አሏህ ለሀገርሽ ያብቃሽ ያብቃን ሁላችንንም ያረብ አብሽሪ

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 Год назад

      @@عائشهعمر-خ1ع አሚንንን

    • @racmahhusan5519
      @racmahhusan5519 Год назад

      አላህ ሁላችንንም አላህ ላገራችን ያብቃን

  • @ሡሡነኝየመዳምቅመም-ለ4ቘ

    የኔ ማልቀስ የአሏህ 😭😭😭 እኳን በሰላም ከቤተሰቦችሽ ጋር ተገናኘሽ

    • @okok8293
      @okok8293 Год назад

      😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ኡሙኽዉለትያያንናፋቂ

    ማሻአላህ ታድለሽ እኔስ እናቴን በስደት አጣዋት 14 አመት ወነኝ ሀገሬ ገብቸ አላቅም እስኪ ድዋ አረጉልኝ ቢያንስ አባቴን እዳየው 😢😢😢

    • @Toyba-kg6mz
      @Toyba-kg6mz Год назад +1

      አብሽሪ ሁላችንም በተራችን ወደዛው ነን ከአባትሽ ጋር በሰላም ያገናኚሽ ያረብ

    • @lubabatube7975
      @lubabatube7975 Год назад +1

      አላህ ካለት ጋር ያገናኝሺ እናትሺን አላህ ይርሀማቸው

    • @shadahotube
      @shadahotube Год назад

      የአላህ ሁቢ ገመመተኛውን ቁስሌን ነካሺው እነዋ አላህ ይርሀምሺ አይስደት አገሬ ልግባ እልና እሷን እደማት ቀበለኝ ሳቅ ይከፋኛለ😢😢😢😢❤

    • @fatumaseid4904
      @fatumaseid4904 Год назад +1

      የኔውድ እናትሽን አላህ ይራሀማት አባትሽጋ ደሞ በሰላም ያገናኛችሁ

    • @lmasiyoumamilove5378
      @lmasiyoumamilove5378 Год назад +1

      Ayezoshi yen wed😢

  • @ALHAMDULILAH-b4p
    @ALHAMDULILAH-b4p Год назад +22

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ እኔስ መቸ ይሆን እህህህህህ😢😢

    • @Layla-lb7hk
      @Layla-lb7hk Год назад

      ኢንሻአላ አንድ ቀን

  • @nejatabdu7279
    @nejatabdu7279 Год назад +11

    ማሻ አላህ የኔስ መቼ ይሆን ያረብ እኛንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 Год назад +12

    ማሸ አላህ እንኳን ደስ አለሽ እናትን መገኝት ደስስ የሚል ትልቅ ነገር ነው አልሃምዱሊላህ ፋጡሜ

  • @meryemali4042
    @meryemali4042 Год назад +9

    እኳን በሰላም ለቤተሰቦችሽ ጋ በሰላም ገባሽ አልሀምዱሊላህ. እኔንም እስኪ ዱአ አርጎልኝ በስደት 11 አመቴ እናቴን ካየሀት

    • @hayattube3185
      @hayattube3185 Год назад +1

      😢😢አላህ በሰላም ያገናኘን ያርብ

  • @ራያራዩማ-ለ4ኈ
    @ራያራዩማ-ለ4ኈ Год назад +3

    አስለቀስሽኝ😢 ውይ ደስ ስል እናቴን ያገኛሀት ያህል ተሰማኝ እኛም ለዝህ ያብቃን❤❤

  • @ተውሂዲየነቢያትሁሉጥሪነው

    በሂጃብሽ ጥኒ ሲባቱን ይስጠን ያረብ

  • @selimtube404
    @selimtube404 Год назад +6

    እንኳን ለዚ አበቃሽ እህትየ እኛንም ለዚህ ያብቃን ይረብ አይ እናት እናት ሁሌም ትደሰት ያረብ

  • @zenushowዘይኑ
    @zenushowዘይኑ Год назад +8

    አሰለሙአላይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ማሻ አላህ መፊ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ 🥰 እንኳን ለዚህ አበቃሽ

  • @alemitusisay5177
    @alemitusisay5177 Год назад +7

    እስይይ የእናት ደስታ እንዴት ያስደስታል ❤❤❤❤❤ እንኳን በሰላም ገባሽ የስደት እህት ❤❤❤❤

  • @ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ

    ፋሚዬዬዬዬዬ እህቴዋ እንድኳን ደስ አለሽ ማሻ አላህ። ጦይቤ የኔ እብድ ጓደኛ ስለላየሁሽ ደስ ብሎኛል 💕💕🥰🥰

  • @mitiktube7214
    @mitiktube7214 Год назад +3

    እፍፍፍፍፍ እናት እኮ 😢እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ሰላም አገናኛቸው እህት በጣም ደሰ ይላል እኛም ይህን ቀን የምናፍቀው በእውነት 😢እህቶች ሰወደች ቤተሰብ አደረገኝ እ🙏

  • @አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ

    💙💙💙💙 አልሀምድሊላህ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን ሲቀጥል እዝህ ስደትላይ በሙቀት ተቃጠልን ስንል እንኖር እና ሀገር ስንገባ ብርዱ ጭቃው እያልን የአላህን ነኢማ ማማረር የለብንም ምክንያቱም ይሄንን ማገኘት እየፈለጉ ግን ያላገኙ ሀገራት አሉ እና እህቶች ሀገር ስትገቡ አታማሩ አመስግኑ እንጅ💙 አልሀምድሊላህ💙

  • @ktube8920
    @ktube8920 Год назад +5

    የኔ እንባ ምን ይሉታል😢 እንኳን ደስ ያለሽ

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل Год назад +14

    ያአላህ ይቺን ቀን አላህ ይወፍቀን

  • @BintSeidTube-ts6lh
    @BintSeidTube-ts6lh Год назад

    ደስ ሲል አልሀምዱሊላህ እኔም ከእናቴ ጋ አላህየ በሰላም አገናኘኝ አላሁመለከል ሀምድ

  • @እኔስማርያምንእወዳታ-ቘ6ሰ

    እንኳን ደስ አለሽ እህት እንኳን ሰላም ገባሽ
    እኛንም እግዚአብሔር ይርዳን 😢

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ Год назад +2

    አልሃሙዱሊላህ. እንካን በሰላም ገባሽ. እህቴ. እኛንም አላህ. ይሄን ቀን ቅርብ ያድርግልን ሀገራችን ሰላም አድርግልን ያረብ.

  • @jkljkl4970
    @jkljkl4970 Год назад +4

    አልሀምዱሊላህ እኳን በሰላም ተገናኞችሁ የእኔ እናት እኔም እኔቴጋ አላህ በሰላም ያገናኘኝ አድ ወር ቀረኝ ልሄድ

  • @ኡሙማሂር-ፀ5ቈ
    @ኡሙማሂር-ፀ5ቈ Год назад +1

    እኳን በሰላም ገባሽ እማ ማሻአላህ❤አይ እናት ሺ አመት ይኑሩልን እኛንም በሰላም ያገናኘን

  • @Hነኝየማሜአፍቃሪሀላሌሳይ

    😭😭😭እኔ አችለተገናሽ የኔማልቀስ ወላሂ እናትናልይ ቤተሰብ ተራርቆ ሲገናኝ ማልቀስነውስራየ😭😭😭ያረብ አላህዋ በሰላም ላገሬ አብቃኝ

  • @ሩትየወሎዋቀበጥ
    @ሩትየወሎዋቀበጥ Год назад +5

    ያረቢ ናፈቀኝ ይህቀን እናቴን እማገኝበትቀን ናፈቀኝ🎉❤❤❤❤

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 Год назад +1

    ያርቢ እኔሰ መቸነዉ ይህንን ቀን እማገኘው ያአላህ እዴት መታደል ነዉ ማሻ አላህ ❤❤❤❤

  • @ሀያትአወል.የወረባብዋነኝ

    😢ማሻአላ የኔውድ እኮን ለሐገርሽ አበቃሽ

  • @zinetahmed
    @zinetahmed Год назад

    ማሻአላህ እኳን ሰላም ገባሺ ውዴ ደስ ይላል

  • @rihanatube515
    @rihanatube515 Год назад

    ዋለኩም ሰላም ወራህማቱላይ ወበርካቱ አለህን እንኳ አላህ ለሀገርሽ በሰላም በደስታ አበቃሽ

  • @neimaahmed4524
    @neimaahmed4524 Год назад

    ወይኔ የኔማልቀስ እናቴ ትዝ አልችኝ እኳን በሰላም ላገርሽ አበቃሽ

  • @rabiitube4231
    @rabiitube4231 Год назад +1

    እንኳን በሠላም ተቀላቀልሺ እኛንም ለዚህ ቀን ያብቃን እኔም 8 አመቴ ቤተሠብ ጋ ከተለያየሁ

  • @sadamuhammed9524
    @sadamuhammed9524 Год назад

    የኔውድ እህት ማሻአላህ እንኳን ለዚህ አበቃሺ መታደልነው እናት ኑራ በተለይ ከስደት መልስ ስትቀበል እፍፍፍ ❤❤❤ጃግናነሺ አንችም በእንባነው አይቸ የጨረስኩት

  • @binthuseengabrittiirabbii4026
    @binthuseengabrittiirabbii4026 Год назад

    Maashallah unkan besalam gabash yene wub ❤❤
    Hijabachin wubatachinw kebrachinw

  • @እሙአዩብያዩቢእናትነኝስደ

    ማሻ አላህ እኮንም ከቤተሰቦችሽ ተገናኘሽ ውደ እኔስ መቸ ነው የምገናኘው ተሳክቶሉኝ 😭

  • @ZeHaRabithusenhabeshi
    @ZeHaRabithusenhabeshi Год назад +1

    ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አልሀምዱሊላሂ እንኳን በሠላም አገኘሻቼው እንኳን ዴስ አለሽ

  • @الحمدلله-ه5ل6ح
    @الحمدلله-ه5ل6ح Год назад

    ማሻአላህ ግን
    አረ እንተብሒ
    አለባበስ ሸሪአሺን ጠብቂ
    ወይስ እድሀውነሺ
    እኔ አይቸሺ አላቅም እንድኩነሺ
    ወይ ጉድ እዚሁነው ለካ የሚቀረው

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Год назад +4

    እንኳን ለሀገርሽ አበቃች ፋሚ

  • @taebasaed4418
    @taebasaed4418 Год назад

    አረብያመጅልሱን የትነዉያሠራሽዉ ስለካርጎዉም ንገሪን እኔም ልመጣ አስቤለሁ እንሻአላ አልሀምዱሊላ እንኳን በሰላም ገባሽ

  • @mdmona3157
    @mdmona3157 Год назад

    ማሻ አላህ እኳን በሰላም ለሀገር አበቃሽ ም ቤተሠቦችሽኝም በሰላም አገናኚሽ እኳን ደስ ያለሽ የኔ ውዲ ❤❤❤❤

  • @fftt3985
    @fftt3985 Год назад

    የኔ ውድ ታድለሽ መሸአላህ እኳን በሰላም እናትሽ ጋር ተገናኝሽ እኔ 11 አመቴ በስደት

  • @ዘይብየአላህባሪያየረሱልወ

    እህታችን እንካን በሰላም ከቤተሰብጋ አደደረሰሽ ውዴ❤❤

  • @neima8641
    @neima8641 Год назад +1

    ማሻ አላህ እንኳን በሠላም ገባሽ እኛንም አላህ የዚ ቀን ቅርብ ያርግልን እንሻ አላህ

  • @እራህመትየሀይቋዩቱብ

    መሻአላ ፋሚየ እናመሠግናል እኛንም ለዚህ ያብቃል

  • @zeneb929
    @zeneb929 Год назад

    ማሻአላህ ደስ ይላል እንካንም በስላምከቤትሶችሽ ደበለቅሽ እኛንም ለዝህያብቃሽእኔም ቤሩት ከመጣሁ ስባት አመቴሆነኝ እናቴ እራብናው ያለችኝ ወላሂ ይህቀንናፍኝሀገርሙግባቱ

  • @seadi_tube6747
    @seadi_tube6747 Год назад

    ማሻአላህ እንኳን ከምወጃቸው ቤተሰቦችሽ በሰላም አገናኘሽ ላአንቺ የረዳ አላህ እኛንም ይርዳን😊😊😊

  • @hayatmohammedHT
    @hayatmohammedHT 3 месяца назад

    ገናከመጣሁ 4ተኛ ወሬ ውደ እህህ አልቅሸ ለሞት ነው አልቻልኩም እኳን በሰለም ተገናቸሽ

  • @tube3507
    @tube3507 Год назад

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ እኳን በሰላም ገባሽ ምርጥ ቤተሠብ አለሽ በጣም ደሥ ብሎኛል ስላንች የድካምሽ ውጤትም የልፋትሽ ውጤትም እዲህ አምሮ ሲጠብቅ በጣም ነው ደስ የሚል

  • @محيبشيخرعدالكرديداعيمحمود

    ካርጎ መላኪያ እና ማውጣት እደት እደሆነ እድትነግሪኝ ሌላው አረቢያ መጅልስሽን እድታሰይኝ ካሬ በስንት እዳሰራሽም ጭምር

  • @mehanaym8
    @mehanaym8 Год назад

    እኮንበሠላም ከቤተሰቦችሽጋርተገናኘሽ እህት

  • @rabiyoutube8168
    @rabiyoutube8168 Год назад +1

    እፍፍፍፍፍ😢😢😢እንኳንበሰላም ለሀገርሽ አበቃሽ ኢንሻአላህ እኛንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @hsg5999
    @hsg5999 Год назад

    ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ እንኳንበሰላምሀገርሽ ገባሽ
    እኔ ደግሞ ኢንሻአላህ ከ1 ወር ቡሀላ እገባለሁ አላህ ያሳካልኝ
    ስንት ስልክ ይዞ መግባት ይቻላል ሻንጣስ ስንት ኪሎነው የሚፈቀደው ከቻልሸ መልሽልኝ በትራንዚት እንዳይቆርጥብኝ እንዴት ማድረግ እችላለሁ

  • @azainab2799
    @azainab2799 Год назад

    እንኳን ሰላም ገባሽ ዉዴ እህ እኔም 5 አመት እየሆነኝ ነዉ ስመጣ ግን ይሄን ያህል የምቆይ አልመሰለኝም ነበር እረ አሁንም በቃ ብሎ ወደ ሀገሬ ያስገባኝ

  • @mariammohammad8781
    @mariammohammad8781 Год назад

    ውነት ለመናገር በጣም ጂግና ነሽ የወጣሽበትን አረሳሽም ቤቱ ይመሰክራል ሁለት ሁነው እንኳን ቤት ሳይሰሩ እተመለሱ

  • @badrbuzeidan4743
    @badrbuzeidan4743 Год назад

    ማሻ አላህ በጣም ደስ አለኝ ላንች ከእናትሽ ጋር በሰላም ስለተገናኘሽ ለእኔም ወደ አገሬ ገብቼ እናቴን ባገኛት ምኞቴ ነው ሀያ አመት አለፈኝ

  • @ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ

    እሄ ቀን እየናፈቀኝነዉ ወላሂ ታድለሽ እህቴ👍🥰

  • @hdbnokjul
    @hdbnokjul Год назад +1

    በጣም ደስ ይላል እንኳን በሰላም ለሀገርሽ አበቃሽ እኛንም አላህ ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤

  • @ሀዩቲሁሴን
    @ሀዩቲሁሴን Год назад

    ማሻ አላህ የኔ ውድ እህት ኢንሻ አላህ እኔም ምኞቴ ነው በሰላምያገናኘን

  • @fethamama7067
    @fethamama7067 Год назад

    😢😢ማሻአላህ እኛንም አላህ በሰላም ለአገራችን ያብቃን ወላሂ አስለቀሽኝ አይይይይይ

  • @hadrahadra6610
    @hadrahadra6610 Год назад

    እሄ ቀን ናፈቀኝ አልሀም ዱሊላህ እንኳን ከቤተሰብሽ አላህ አገናኘሽ መብሩክ

  • @Hነኚስደተኛዋ
    @Hነኚስደተኛዋ Год назад +1

    ማሻአላህእኳንደስአለሽእህት ለኛምይችንቀንያቅርብልን

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 Год назад

    ማሻአላህህህ እንካንምበሰላም ተገናኛችሁ ደስ ስትሉ ማሚዬ

  • @umumahirእሙሙአዝ
    @umumahirእሙሙአዝ Год назад

    ማሻአላህ ታድለሽ እንኳንም በሰላም ገባሽ ይችን ቀን ለኛም አቅርብልን ያረብ

  • @Eወሎለጋምቦ
    @Eወሎለጋምቦ Год назад

    ማሽአላት እንኳን በሰላም ተገናኘሽ የኔዉድ እንኳን ደስ ያለሽ❤እኛንም ለዚች ቀን ያብቃን ያረብይች ቀን እንደት እንደናፈቀችኝ ወላሂ

  • @اللهمارحمني-ص6ض
    @اللهمارحمني-ص6ض Год назад +1

    ይህን ቀን እኔም እናፍቃለሁ😢
    እኳን ሰላም ገባሺ እህቴ❤

  • @rabi_wollotube
    @rabi_wollotube Год назад

    ፋሚይ እንኮን በስላም ገባሽ ይህን ቀን እናፍቅዋለሁ😢

  • @rahmabitbaba
    @rahmabitbaba Год назад

    ኡፍፍፍፍታድለሽእህቴዋእኳንምአላህአገናኚሽ
    እኔ6አመቴ አልሞላአለኚ ነይ የሚለውብዛቱ እኔመችምወድጀአደለም 😢😢

  • @SemiraYesuf-ej8qr
    @SemiraYesuf-ej8qr Год назад +1

    ማሻአላህ፣እህቴእንካን፣ላገረሸ፣አበቃሸ፣አቸንያየ፣እኛንምይየን

  • @aminaa4058
    @aminaa4058 Год назад

    እንካን ደስ አለሽ እኔም በቅርቡ እያሰብኩነው አላህ ያሳካልሽ በሉኝ ያጀመአ 11 አመቴ ነው ተሀገር ተወጣሁ

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    ፋፊዬ ማሻአላህ እንካን ደስያለሽ ማማዬ ሁሉም ደስይላል

  • @hbebahb9603
    @hbebahb9603 Год назад

    ኡኳን ለገርሽ አባቀሽ እህት እህ እኔስ እናቴ ዬለች 😭😭😭💔ምን አይቼ ነው ምደሰተው ኡፍፍፍ

  • @aliabdoullkader7426
    @aliabdoullkader7426 Год назад

    Maasha Allaah baga gammadde obboleettii koo jaalatamtuu

  • @meymunahusen4193
    @meymunahusen4193 Год назад

    እንኳን በሰላም ለገረሽ አበቃሺ እህት
    እሰቲ እኔም በቀረብ አገረ እገባለሁ ከ46 ኪሎ በላይብይዝ በኪሎ ሰንተ ያሰክፍሉኛል

  • @kamilajamal6499
    @kamilajamal6499 Год назад

    ፋጡሜ እካን ዴሥ እ አለሽ ጦይብ እና እራቢ እካን ዴሥ አላችሁ እናትሽም ዴሥ አላት ማሻ አላህ

  • @zd2105
    @zd2105 Год назад +1

    ማሻእላህ. ፍሚየእኳንበሠላምለውድቤተሠቦችሺሠላምተገናኛችሁ፣እህቴ፣በጣምደሥይላልፍሚየ❤❤

  • @lubabayyimer
    @lubabayyimer Год назад

    ማሻአላህ ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ እኛንንም ያሳካልኘና ለዝህቀን ያብቃን

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 Год назад

    ከባድ ነው ከዱባይ ከኬንያ ከአምስት ሰአእት በላይ ነው ከኬንያ ኢትዮ ሁለሰአት ተኩልሽይሆናል ያደክምሻል መገዱ እንካንም በሰላም ገባሽልን ስትጠፊ ምን ሆና ይሆን ብዬ ነበር

  • @seidtubee
    @seidtubee Год назад

    ማሻአላህ እኮንም በሠላምተገናኘሽ🙏😍

  • @hadrabaduruso7709
    @hadrabaduruso7709 Год назад

    ማአሻ አሏህ እኳን ሰላም ገባሽ እኔም አሏህ ካለ ሁለት ሳምንት ቀረኝ

  • @susuyoutube2398
    @susuyoutube2398 Год назад

    አሠላማሊኩም ወራህመቱሏሒ ወበረከቱ ፋፊየ ማሻአላህ ብያለሁ እንኳን በሠላም ደረሽ ማማየ እምናፍቀዉ ቀን ቢኖር ይኸንን ነበር ያረብ በስደት ያላችሁ አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ያረብ🎉❤

  • @የዱባይቅመምዩቱብ

    ማሻ አላህ እኛንም በሰላም ከቢውተሰቦቻችን ያገናኘን

  • @asiyatube9376
    @asiyatube9376 Год назад

    የኔ ውድእንኳን በሰላም አላህ ከቤተሰቦች ጋር አገናሽኘ ማሻአላህ እኔ ከሀገሬወደ ስደት ስመጣ አልቅሶ ነበርእናቴ የሸኘችኝ አሁንግን ወደ አኼራ ሂዳለች ላላገኛት ብቻ አልሀምዱሊላ አለኩሊሀል

  • @زهره-ع1ج
    @زهره-ع1ج Год назад

    እህቴ አለባበስሽ ጥሩ ነው ልበል ?ብዙ ከለር አለው ከለበስን አይቀር ሙሉ ጥቁር ቢሆን

  • @sነኝየአላህባሪያ-s1h
    @sነኝየአላህባሪያ-s1h Год назад +5

    ፍፊ እንኮን በሰላም ገባሽ እኔም በቅርብ እመጣለሁ ዱአ አረጉልኝ ውዶቸ

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn Год назад

    ማሻ አሏህ ፋፊ እንኩዋን ለዚህ አበቃሽ እህቴ

  • @አረቡቱዩብ-ኸ2ደ
    @አረቡቱዩብ-ኸ2ደ Год назад

    ማሻአሏህ እኳን በሰላም ተገናኛቹሁ

  • @የበረሀዋ-ኰ5ጐ
    @የበረሀዋ-ኰ5ጐ Год назад

    ማሻአላህ እኳንም ለእናት አገርሽ አበቃሽ

  • @sameera123
    @sameera123 Год назад

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ማሽአላህ ማሽአላህ ማሽአላህ ማሽአላህ በጣም አሪፍነው የኔዋ

  • @MohammedRTube77
    @MohammedRTube77 Год назад

    ማሻአለህ ኡንካን በሰላም አለህ አገነኘሽ

  • @Judy-up1gj
    @Judy-up1gj Год назад

    እህህህህህ እማ እናም መቸነው እማገኛሽ እንኳን ደስአለሽ❤❤❤

  • @kabetube
    @kabetube Год назад +2

    እኳንደስአለሺእህቴ እኔምይሄቀንናፈቀኝ እስኪዱአአድርጉልኝ ልጀምእናቴምናፈቁኝ አላህየበሰላምአገናኘኝያረብሀገሬንምሰላምአድርግልኝ

  • @rahmaadem4905
    @rahmaadem4905 Год назад +1

    እንኳን ደስ አለሽ❤ የኔስ እህ ከአሰሪወቸ ጋ እየተጣላሁ ነው ዱአ አድርጉልኝ

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 Год назад

    ማሻአላህ. ተባረከላህ. እንኳን በሰላም. ለቤተሶችሽ አበቃሽ

  • @tube-jp4ts
    @tube-jp4ts Год назад

    አልሀምዱሊላህ እንኳን በሰላም ከቤተሠቦችሽ ጋ ተገናኘሽ እንኳን ላገርሽ አበቃሽ የኔ ቆንጆ

  • @AsdAsd-h3b
    @AsdAsd-h3b Год назад

    መሸአላህ ታድለሺ ወላሂ እዳች እናቴ የማገኝበትቀንየናፈቀኝ

  • @ربيعهربيعه-ر7د
    @ربيعهربيعه-ر7د Год назад

    ማሻ አላህ እኳን በሠላም ለሀገርቀ
    ሽ ያበቃሽ