Memeher Girma Wondimu Video 287 ልጆችን የሚያበላሽ ክፉ መንፈስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 399

  • @janajana406
    @janajana406 2 года назад +1

    ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን
    አባዬ መላከ መንክራት መምህር ግርማ
    እመ አምላክ የመለኮት እናት የአብረሐምን የማቱሳላምን እድሜ ታድልዎት
    የማያደሉ እዉነተኛ ታላቅ አባታችን
    በስደት ያለነዉንም መንፈስዎት በመንፈስ ቅዱስ ይድረሰን እኔም በብዙ ፈተናና ስቃይ ዉስጥ ነዉ ያለሁት በስደት እህተ ገብርኤል ነኝ በጸሎትዎ ያስቡኝ➕🇪🇹

  • @ናታኔም-ዀ4ወ
    @ናታኔም-ዀ4ወ 2 года назад +45

    ኡፍፍፍፍ ጨልሞብኝ ነበር💔😭
    የኔ እናት ስታሳዝን😭😭😭
    የብርሃን አምላክ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ሁላችንም እኮ ጨልሞብናል እባክህ እኛንም ፍታን ብርሃንህ እና ጽድቅህ ይምሩን 🤲😢
    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ኑሩልን ክፉ አይንካብን🤲🕊🌾

    • @hana967
      @hana967 2 года назад +1

      በጣም በዝች እድሜ ጭንቀቷን ማንም ሳይረዳላት እፍፍፍ 😢😢

    • @ናታኔም-ዀ4ወ
      @ናታኔም-ዀ4ወ 2 года назад

      @@hana967 በጣም😭😭😭

    • @temesgenzeray467
      @temesgenzeray467 2 года назад

      @Arsema media አርሴማ ሚዲያ FHGFYTREZAPMNB4NFDHGYREZA,GUHG

  • @dgxcihhdjh2084
    @dgxcihhdjh2084 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን እድመ የስጠኘን አባታችን

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 2 года назад +108

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለልድያው ለሰማዕቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ክበረ በዓል የድል አድዋ አደረሳችሁ አደረሰን አሜንንን አባታችን እድሜ ጤና ይሰጦት እኛም እድሉ እንድደርስን እመብርሃን እኛም እርጂን

  • @alebachewgashew5720
    @alebachewgashew5720 2 года назад +1

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @sabjaj597
    @sabjaj597 2 года назад +1

    አባ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን እኔም በጆት ለመባረክ ያብቃኝ

  • @አጣዬቆሪሜዳነኝየስደተኞች

    አባ በእጃችሁ ለመፈወስ ያብቃንንን💒💒💒❤❤❤❤❤

  • @wensht1459
    @wensht1459 2 года назад +2

    አባታችን እግዚኣብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በርከታቹ ይደርብን አባታችን ብጸሎት አሱቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ

  • @mmm-wi3pe
    @mmm-wi3pe 2 года назад +2

    አባታችንን.የሰጠን.እግዚአብሔር ይመስገን
    አባታችን.እግዚአብሔር ይጠብቆት ፀጋውን
    ያብዛሎት.እኝም ለመፈውስ.ያብቃን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 года назад +3

    የኔ መልካም አባቴ እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስቡኝ

  • @selam801
    @selam801 2 года назад +46

    እንኳን በሰላም መጡ አባታችን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት
    ኪዳና ምህረት እናቴ ሆይ ነብሴ አደራ ከነ ቤተሰቦቼ😢

  • @ኤፍታሕወለተኪዳን
    @ኤፍታሕወለተኪዳን 2 года назад +1

    ወይ ጉድ አልቀናል ማን ነው ጤነኛ አባ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እኔም ለመፈወስ አብቃኝ

  • @dejuhureso7717
    @dejuhureso7717 2 года назад +12

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ጸጋውን ያብዛልን አሜን ለተፈወሳችሁ ወገኖቼ እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነቷ ረድኤቷ አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @rahhaharadsh8328
    @rahhaharadsh8328 2 года назад +2

    በእዉነት ቅዱስ እግዚአብሔር አባታችን ረጅሜ እድሜ ይሰጠችሁ እግዚአብሔር ይመሰገን ሰሉ ሁሉን ነገር 😭😭😭😭😭

  • @አብለሎም
    @አብለሎም 2 года назад +1

    መምህራችን እድሜ ጤና ይስጦት አብዝቶ ያኑሮት አነቁን እኮ እኔንም አምሀ ስላሴን ከዝሙት አጋንንት እፈወስ ዘንድ ፀልዮልኝ በረከቶ ይደርብኝ!!!

  • @yemariyamhabteslase3440
    @yemariyamhabteslase3440 2 года назад +3

    አቤቱ,ስለማይነገር,ስጦታው,እግዚአብሔር,ይመስገን

  • @ቅዱስሚካኤልጠብቀኝ-ጸ8ቸ

    ስላም የሃገሬ ልጆች የመምህር ር ግርማ ስልክ ተባበሩኝ

  • @ሰናይትየድንግልማርያምልጅ

    እግዚአብሔር ይመስገን አባ ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን፡፡የኛንም የመዳን ቀን ያቅርብልን፡፡

  • @aynalemkebede2272
    @aynalemkebede2272 2 года назад +7

    አሜን እንኳን በሰላም መጡ አባታችን እዚአብሔር ይመሰገን እድሜና ፀጋውን ያብዛልን

  • @yeqidusemikayeleliji5545
    @yeqidusemikayeleliji5545 2 года назад +7

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የኔ ልጅ ኡፍፍፍፍፍፍ አስለቀሰችኝ ጨለመብኝ የኔ ማር እይ ክፉ ዳቢሎስ እግዚአብሔር ይገስፅህ የኔ ማርላንቺ የደረሰችልሽ እመብዙአን ለሁላችን ትድረስልን
    አባታችን በረከቶ ይደርብን ቃለሕይወት ያሰማልን የኔ አባት ሺህ ዓመት ኑሩልኝ

  • @እህተማርያም-ጸ1ለ
    @እህተማርያም-ጸ1ለ 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ለእርሶ አባ እናቶች ነቅተው ልጆቻቸውን አተረፉ እኛ ስንት ዱላ ጠገብን ልጅነታችንን አበላሸ

  • @masaitasfu4025
    @masaitasfu4025 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዲሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ሚጣየ እንኳን ደስ አለሽ ጨርሶ ይማርሽ የኔ ማር አመብረሀን ትጠብቅሽ አሜን አሜን አሜን

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification 2 года назад +4

    የእኛ አባት መጡልን ሰላሞት ይብዛልን ተስፋ በቆረጥንበት ግዜ ንቁ ብለው ደረስልን እኮ እርሶን የላከልን ልዑል አምላክ ፈርጣሪ እግዚአብሔር ዘወትር ስሙ የተመሰገነ ይሁን! እግዚአብሔር ይመስገን የተንበረከኩበት የፀሎት በረከት ለሁሉም ተረፈ እግዚኦ ለትንሹም ለትልቁም ለነጩም ለጥቁሩም ለአረቡም ለእስላሙም ለክርስትያኑም የፍቅር አባት ኖት በርቱልን

  • @haymanotadamu3732
    @haymanotadamu3732 2 года назад +1

    አባዬ እንኳን ደና መጡልን አባዬ በረከቶት ይድረሰን ✝️⛪️✝️⛪️✝️⛪️🙏🙏💚💛❤️🙏

  • @dmulugeta
    @dmulugeta 2 года назад +3

    ውይ አበዙባት መምህር ፣ ስታሳዝን እቺ ምስኪን ህፃን በመድኃኒዓለም 🥺

  • @MesereyEshetie
    @MesereyEshetie Месяц назад

    የኔ እናት ኡፍፍፍፍፍ አመብርሀን ከጨለማ ለዘላለም ትጠብቅሽ🙏#

  • @የቅድስገብረአልልጅነኝ
    @የቅድስገብረአልልጅነኝ 2 года назад +47

    ኣባ እንኳን በሰላም መጡ🙏🙏🙏💖💖💖✝️✝️✝️እኛም ከስደት ተመልሰን ለዝ በረከት ያብቃን ሰላም ላሃገራችን🇪🇹🇪🇹😍😍

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 2 года назад +2

    አባታችን እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስልን እኛም ለመዳን ያብቃን 🙏

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 2 года назад +9

    እግዚአብሔር መልካም ነው ይሄ ሁሉ ስለመረጠን ነው ስለወደደን ነው አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @yeshemeda
    @yeshemeda 2 года назад +1

    አባታችን በረከተወ ይደረብን ሁላችንም ተይዘናል ኤፍታህ በለን ቅዱስ አማኑኤል

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ኤግዚአቢሄር ያክብርልን ረጅም እድሜ ይስጥልን በጤና በበረከት ይጠብቅልን አባቴ ይፍቱኝ በጣም ታሚመ ነዉ ያለሁት በጾሎትዎም ግዜ ያስቡኝ🙏🙏🙏 ,,

  • @አጸደማርያም-ፈ7ሰ
    @አጸደማርያም-ፈ7ሰ 2 года назад +6

    ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን ከቡር አባታችን እንኳን በሰለም ማጡልን ልኡል እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እመብርሐን ትጠብቆት ❤❤የኛ ልዩ ስጦታ 🕊

  • @mitmitmi
    @mitmitmi 2 года назад +2

    አባታችን እድሜ ጤና ይስጦት ተማለት ውጭምንም ሌላ የምለው የለኝም የእውነት እግዚአብሔር በርሶ ላይ አድሮ እደዝህ ሰዎች ሲድኑ ማየት ያስደስታል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @እርጎመንገሻ
    @እርጎመንገሻ 2 года назад +3

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን
    ወይኔ የኔ ውድ ሰላም ሽ ይብዛ ጣፍጭየ
    ላንች ያበራ አምላክ እኛንም ይጎብኘን አሜን አሜን አሜን

  • @bezawutasigodem9581
    @bezawutasigodem9581 2 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ኣሜን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 года назад +4

    አባ እንኳን ደና መጡ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛ ከስደት ተመልሰን እንድንፈወስ እግዚአብሔር ይርዳን በጸሎት አስቡን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 года назад +1

    የኔ መልካም አባቴ መታደል ነው ይህ ቤቴስብ ሁሉም በህፆንዎ የተፍወሱ እግዚአብሔር ይመስገን ለእኛም እግዚአብሔር ይደርስልን

  • @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
    @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 2 года назад +1

    አባታችን ንሩልን በአድሜና በጤና የኛ ስጦታችን
    ተክልዮ ከሁላችን ተራዳኢነት አይለየን አሜን ፈጣሪ ይመስገን🙏💒

  • @መቅዲየተዋህዶልጅ
    @መቅዲየተዋህዶልጅ 2 года назад +4

    ጨልሟብኝ ነበር አለች 💔💔💔የኔ ቆንጆ
    ሁላችንም የጨለማ ኑሮ ነው የምንኖረው
    እግዚአብሔር ሁላችንም
    ኢፍታህ ይበለን
    አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @natsanetgebrimdhin5019
    @natsanetgebrimdhin5019 2 года назад +2

    ተመስገን የኔ ቆንጆ ልጅ እንኳን እ/ር ማረሽ

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት

    እንኳን ደና መጡ አባታችን እኔስ መቸ ይሆን ይህን ክቡር ቀን እስከ ልጆቸ የሚደርሰኝ በጾሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ብላችሁ

  • @Makii631
    @Makii631 2 года назад +1

    እንኳን በሰላም መጡልን አባ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጦት የኔ አባት በጾሎት አስቡኝ

  • @tigistmoges6922
    @tigistmoges6922 2 года назад +2

    አባቴ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @sintayehugeremew8433
    @sintayehugeremew8433 2 года назад +3

    እግዚአብሔር፡በረከቱን
    ፀጋው፡አብዝቶ፡ይባርኮት።

  • @E_Y_O_R_S_A_L_E_M
    @E_Y_O_R_S_A_L_E_M 2 года назад

    እንኳን ደና መጡ አባቴ ረጅም ዕድመና ጤና ይስጥልኝ።🙏

  • @Alemi8526
    @Alemi8526 2 года назад +8

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡልን ፣በእድሜ ፀጋ ያቆይልን
    በፀሎቶት አስቡ ወለተ ማርያም👐

  • @ሰላምወለተፃድቅ
    @ሰላምወለተፃድቅ 2 года назад +2

    ገብርሰላሴ ገብር እየሱስ ገብር ፃድቅ ወለተፃድቅ ወለተማሪያም በፀሎታችሁአሰብን

    • @selama-l7m
      @selama-l7m 2 года назад +1

      እመብርሃን ታሰባችሁ

  • @martabrhanu798
    @martabrhanu798 2 года назад +1

    እንካን በሰላም መጡ መምህራችን ውይ እማምላክ ተይዘናል እሳ ትፈውሰን

  • @ድንግልማርያምእናቴ
    @ድንግልማርያምእናቴ 2 года назад +2

    እባቴ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🏽🙏🏽❤️❤️

  • @fantafanta4611
    @fantafanta4611 2 года назад +1

    ይገርማል እግዚአብሔር ይመሰገን ኑሩልን

  • @saracrma9054
    @saracrma9054 2 года назад +2

    እግዚአቤሔር አምላክ ጠብቀን ውይይይይ በህፃኗ ልጅም ይመሚገረም ነው ተሰአለነ ምሀረነ እዚኦ

  • @wayenshtwubwayeniwube1994
    @wayenshtwubwayeniwube1994 2 года назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችንን እድሜና ጤና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አብዬ በሰደት ያለነውን በፀሎቶት አስብን

  • @maryamaadogoytaykyoneyfre2452
    @maryamaadogoytaykyoneyfre2452 2 года назад +3

    እንኻን በሰላም መጡ ኣባታችን እግዚኣብሔር ኣብዝቶ ኣብዝቶ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት 🤲🤲🤲🙏🙏🙏✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️

  • @seninegiyetewahdolji6259
    @seninegiyetewahdolji6259 2 года назад +2

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጦዎት

  • @AaAa-lr9dv
    @AaAa-lr9dv 2 года назад +3

    እንኳንም በሠላም መጡልን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን👏👏👏

    • @AaAa-lr9dv
      @AaAa-lr9dv 2 года назад

      @@shewayetube-445 እሽ እሕት

  • @ezgabheryemasegen6009
    @ezgabheryemasegen6009 2 года назад +2

    አባታችን ኑርልን ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    አባዬ እንኳን ሰላም መጡልን እግዚአብሔር ሁላችንንም ከዚህ እርጉም መንፈስ ይፈውሰን💒✝️

  • @selemawimebrahtom376
    @selemawimebrahtom376 2 года назад +4

    ዉድ ኣባታችን እንኳን በደህና በሰላም መጡልን፡እግዚኣብሄር ረጅም እድሜና ጤናዎትን ኣብዝቶ ጨምሮ ይስጥዎት

  • @አየሱስክርስቶስአምላኬ

    እግዚኣብሄር ይመስገን 👏 ኣባ ኑርልን 🙏. እግዚኣብሄርየ አንተ ባትደርስልን ማን ይደርስልን ነበር? የኔ ጌታ ስላልተውከን እናመስገንሃለን 👏. ዉይ ህጻንዋ እንዴት እንዳሳዘነችኝ. እግዚኣብሄር ክበርልን 👏

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu2447 2 года назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
    ለ. አባታችን ጤና ይስጥልን እድሜ ያድልልን
    አባቴ ኑሩልን

  • @ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር

    አባታቾን እንኻን ደህና መጡ ጸጋዉን ያብዛለወት የኔም እናት ስት አመቷ በዳቢሎስ እስራት ታስራ😭😭😭 ከቤት አወጣም ሰአት እየቀያየረ አፏን ይይዛታል ወንድሞቸም ጸበል ይዘዉ አልሄድ አሉ ሰበብ እየሰበሰቡ😭😭እግዚአብሔር የእናቴን ነገር አደራ በስደት ሆኛ እንዳለጣት

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ

    አባቴ በረከቶት ይደርብን አስለቀሰችኝ ህፃኗ😓

  • @ኤፍታህወለተሕይወት-ዘ6በ

    ሰላመዎት ይብዛልኝ አባየ እኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ ለነሱ የደረሰ አምላከ ቅዱሳን እመቤቴ ማርያም ክዳነ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረሱልን አሜን፫🤲😥😥😥😪😭

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 2 года назад +2

    አባታችኝ ቡራኬዎ ይድርስኝ አይ እኛ ተይዘናል😰😰😰💒📖💒📖🙏

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 2 года назад +2

    እሪሶን ለኢትዮጵያ የሰጠ አምላክ የተመሰገነ ይሁን

  • @meseretteshome9638
    @meseretteshome9638 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ በ እድሜ ላይ ይጨምርሎ

  • @amiraomar8754
    @amiraomar8754 2 года назад +1

    አባ ምን እንደምል አላቅም እረጅም እድሜ ከጤናጋ

  • @tubemelat
    @tubemelat 2 года назад

    እንኳን በስም መጡ አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ጤና ይስጥወዎት አባየ

  • @hanasador3723
    @hanasador3723 3 месяца назад +1

    ኡፍፍፍፍፍ የእኔ ቆንጆ እመብርሀን ትጠብቅሽ

  • @tamagnbemnet3305
    @tamagnbemnet3305 2 года назад +9

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጸጋውን ያብዛልን

  • @ፍቅርተስላሴናታኔም
    @ፍቅርተስላሴናታኔም 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እርጂም እድሜ ይስጥልን በጣም ገራሚነው

  • @amiraomar8754
    @amiraomar8754 2 года назад +2

    እስርሷን የስጠን ቸሩ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ለእሱ ዥሁን

  • @ፅጌማርያም-የ6ቨ
    @ፅጌማርያም-የ6ቨ 2 года назад +5

    እንኮአን ደህና መጡልን ውድ አባታችን እድሜ ጤና ይስጥወት ፀጋውን ያብዛለወት

  • @eskedarberihun1053
    @eskedarberihun1053 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመሠገን እንኳን በሠላም መጡ ዉድ መምህራችን እግዚአብሔር አምልካችን ሆይ ለአባታችን ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 💛❤💜 አቤት ይቅር በለነ ማረን ክርስቶስ😭😭😭

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 года назад +3

    💚💛❤እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደሕና መጡልን አባት አለማቼን

  • @samerhatyoby4856
    @samerhatyoby4856 2 года назад +2

    ኣቤቱ ግታ ህይ ማረን ይቅር በለልን ኣባታችን እድመና ጤና ይስጣቹ

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 2 года назад +2

    አባታችን ለጨለመብን ሁሉ ብርሀነወት ይድረሰን !!!
    የስንቱን ህይወት ቀየሩት
    እድሜወትን ረዠዠዠዠዠዠዠም ያድርግልኝ ❤❤❤🦜🦜🦜🌷🌷🌷🍇🍇🍇🦚🦚🦚

  • @asineeyutubi907
    @asineeyutubi907 2 года назад +1

    Abbaa kenyaa waqayoo urimii kesanii haa ebisuu❤⛪⛪⛪🥰🥰🥰🤲🤲🤲😭

  • @ጓልተዋህዶእየ
    @ጓልተዋህዶእየ 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @asefumesele7875
    @asefumesele7875 2 года назад +1

    Amen Amen Amen

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 2 года назад

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አትርሱን

  • @almaaztamire4890
    @almaaztamire4890 2 года назад

    Abbatachin kale hiyoten kale barketin yasamalen yagalgilot zamanotin yarzimlin ⛪ ✝️ ❤

  • @አለምየተዋህዶልጅ
    @አለምየተዋህዶልጅ 2 года назад

    አባታችን በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን በረከቶ ይደርብን በፀሎታችሁ አሰብኝ ወለተ ክዳን ነኝ ከአን ከቤተሰቦቼ

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 2 года назад

    Amen Amen Amen Abatachen egezaber Rajim Hedeme Ena xena yee sexachu Abate 🙏🙏💕❣💞

  • @habunicefashionmodel5493
    @habunicefashionmodel5493 2 года назад

    Telatsh ychenaneq mearey😢😢😢🙏 fetari bemhretu yasadgsh🙏❤

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +4

    አባታችን እንኩዋን በደህና መጡልን 😘
    ረዥም እድሜ ለርስወ አባቴ 🤲🏿🤲🏿🤲🏿

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 года назад

      ወይኔ ልጂቷ ስታሳዝን ሰላም ነሽ ቦሲየ

  • @እመብዙሃንመንገዴንአቅኝል

    አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥልን መምህር

  • @tigistzeleke8964
    @tigistzeleke8964 2 года назад

    እግዚኦ አቤቱ ማረን ይቅር በለን በቤተሰብ ችግር ምንም የማያቁት ህፃናት ተሰቃዩ

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 Год назад +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH 2 года назад

    ዉይ ሚጣየይ ጨልሞብኝ ነበር አለች ።ልኡል አምላክ እንኳን ደረሰልሽ

  • @birutawtteshometeshome3234
    @birutawtteshometeshome3234 2 года назад

    የኔ ልዩ አባት እግዚአብሔር አምላክ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @hddhshhddusuus2000
    @hddhshhddusuus2000 2 года назад +1

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን እደሜ ጤና ይሰጥልን ኑሩልን እኛም ለዚህ ቀን ያብቃን

    • @emuyedz8248
      @emuyedz8248 2 года назад

      አድራሻቸው የት ነው

  • @helyadaabraham1996
    @helyadaabraham1996 2 года назад

    አባዬ እድሜና ጤና ይስጦት እግዚአብሔር ለኛም የምንፈወስበት ግዜ ያምጣልን

  • @bizumahery1015
    @bizumahery1015 2 года назад

    Yene Mesekin Gena beze Edemesh Betam Yegeremil Egzeyibeher Yeredan🙏🏻 Abatichen Edema Ketena Gare Yesewote🙏🏻

  • @kenenia1894
    @kenenia1894 2 года назад

    Abba kenyaa waaqayyoo bara jirenyaa kesaan yaa dheresu

  • @genet-b5s
    @genet-b5s 4 месяца назад +1

    እሁ
    እኛንም
    ከስራት
    ፍታን
    የማምላክ
    ልጅ

  • @mimibelay1783
    @mimibelay1783 2 года назад

    አባ እድሜዎን ያርዝምልን መድሀኒአለም ክርስቶስ በእውነት አሜን አሜን አሜ

  • @wesenyebelay6809
    @wesenyebelay6809 2 года назад

    ወይ እግዚአብሔር በ8 አመት ስትናገር የእግዚያብሔር ከሰገድን እንደሚምረን እያሳየን ነው ።

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 2 года назад

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln abatachiin