Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እህቴ ዛሬ ከሌለሽ ወንድም እህት የሉም ኑሮሽ ኪስሽ ሞቅ ሲል አጃቢሽ ብዙ ነው እኔም ብዙ ነገር አይቻለሁ ብቻ በሁሉም ነገር ብርታት ሰጭ አምላክ ነበረኝ! እናማ ሁሉም ጋ ነው ጠንከር በይ!
ውሸታም
Yes
ትክክል የደረሰበት ብቻ ነው የሚያውቀው ከሌለሽ ሁሉም ይርቅሻል አቺ ግን ፈጣሪሽን አመስግኝ ጥሩ ባልና ልጆች አሉሽ መጽናኛ ይሆኑሻል ስለቤተሰብ ብዙ ማውራት አያስፈልግም መልእክትሽ ለሚገባው ይማርበታል የኔ እናት
Aygermim ene menged lay hogne besedet aregezku yehe yene cheger new beweldem balweldem lemagn behon yene cheger new erdugn alalkum agatami wendeme semeto sent neger yaderekulet yastemarkut wechi lekew agebeto weldo teru nuro jemero man aregzi alat wede ethiopia temelesh 100 dollar elkeleshalhu keza silken atfeche Europe gebeche teru nuro bet mekina 2 yemiyameru lijoch adegewal ahun 20 amet kesu gar ketegenagnen Ken yemiyalef aymeselachewem
እውነት ለመናገር ሰው ሁሉ የሚጎዳው ብዙ በሆነለት ሰው ነው ግን ደግሞ መልካም ማድረግ ባደረጋችሁለት ሰው ቀጥታ ምላሹን ባታገኙ በማትጠብቁት ሰው ትካሳላችሁ ።አይዞሽ ብርሃን ❤
በየቤቱ ስንት ጉድ አለ አንቺ ስላወራሽን ነዉ ያላወሩት ብዙ አሉ አይዞሽ ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥ❤
አይዞሽ መልስ አለው 😢😢
😂😂😂
😂😂😂😂❤❤❤👍
😭😭😭😭
እውነተኛ ወዳጅ ለኛ ሲል የተቸነከረው ደሙን ያፈሰሰልሽ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ እና ብቻ ነው።በርቺ እናንተ ሸክም የከበዳችሁ........መጽሐፍ ቅዱስ አንብቢ!!!!!ከሰዎች ላይ አይንሽን አንሺ።በቃሉ ተፅናኚ!!!!!!የእግዚአብሔር አብሮነት አይለይሽ!!!!!!!!!
አልቅሰሽ አስለቀሽኝ ብሬ በርች አይዞሽ የሁላችንም ታሪክ ነዉ እፍፍፍፍ💔💔
ለምን እንደሆነ አላዉቅም ስደት ላይ ያለነው ሰደተኞች ልቦናችን እሩህሩህ ነን አንችልም ገና ደመወዝ ሰንቀበል ነው ሰጡ ሰጡ የሚለን ለምን እንደሆነ አላዉቅም ወሩ ሲደርስ ይችንን ልርዳቸውና ከዚያኚው ወር ጀምሬ በቃ ወደራሴ እዞራለሁ እንላለን ከዚያ ወር ሲመጣ ደግሞ ሳንይዝ እንሰጣለን ያኚው ወር ሲመጣ እንይዛለን እንዳልን ሳንይዝ ወር ከወር ዝም ብሎ ይሔዳል ብቻ አላዉቅም ከአንዱ አንዱ ላይ ካልተማርን ዋጋ የለነም እህቴዋ የኔ እንባ ይፍሰስ አይዞሽልኝ ሁሌም እከታተልሻለሁ ግን ኮሜት አልጽፍም አሁን ግን እንባሽን ሳይ አመመኝ ተሰማኝ የኔ እህት አይዞሽ ሰው ወድም ወገን ይርሳል የማይርሳ ግን አምላክ እግዚአብሔር ነውና ስሙ ይመስገን ባልሽንም አምላከ እስራኤል ዋገውን ይክፈለው በእውነት ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀው የእናት ልጅ ሲቀየር እርሱ ያልተቀየር መልካም ሰው ፈጣሪ ይጠብቀው ለእኛም ለስደተኞች ሴቶች ብቻ ሳንሆን ወንድሞቻችንም በጣም ሰጥተው ሰጥተው ከሀገር ሲገቡ ያለቀሱ ጠያቄ የሌላቸው ወለታ ቢስ የሆኑ መናግር ያልቻሉ ዉስጥ ገባ ብሎ ሲጠይቋቸው ግን የተበደሉና የተቸከሩ ብዙ ሰደተኛ የነበሩ ወድሞች አሉ እና በእውነት ፈጣሪ ልቦና ይሰጠን ዘንድ እንፀልይ በሰጋም በነፍስም በካና ሁነን እየቀርን ነው የወጣትነት እድሜአችን ሳንጌጥበት እየተሰቃየን ደግሞ ሔደን እንዳናርፍ አባክነን ከዚያም እንሰቃያለን ልብ ይሰጠን ፈጣሪ በነፍስ እንዳንጠቀም ደግሞ ሰጥተን ሰናበቃ እንዲህ ሲቼግርን የሚርዳን የሚጠይቀን ሰናጣ ገንዘቧን አባክና አባክና እያሉ በቁሰላችን በደካማ ጎናችን ገብተው ሲያሙን እኛም የሰጠነውን ሁሉ እያሰብን ሀጤያት መሸከም ቢልሰጥ አልቼገርም ነበር እያልን ያደርግነውን ሁሉ ሰናሰብ ሀጤያት ነው እንኳን የሰጡትን ማሰብ ቀርቶ ቀኝ እጅህ ሲሰጥ ግራ እጅህ አይወቅ ይላልና ሰለዚህ ቆም ብለን እናስብ እሰኪ ሰጥተን ከመቆጨት እንዳን ወገኖቼ
እኔም እምነደደዉ በዚህ ፀባያቺነዉ ለኛ እሚያሰብ የለ እኛግን ወሯን ጠብቀን ማከፋፋል ከዛ እነሱ ዘነብለዉ ይኖራሉ እኛ ቢከፍቱ ጠልባ ብቻ ዉሀዉ ነዉ እሚያራራዉ እዳልል አርቦቺ ጨካኝ ነቸዉ እኛ ምን ሁነን ነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@sof-bq8tk በጣም በጣም እኔ ብቻ ነኝ እል ነበር ለካ ሁላቹሁም እህቶቼ ናቹሁ ፈጣሪ ይሁነን ልብ ይሰጠን በእዉነት
በጣም😢😢
ለካስ ሁሉም ስው ነው እኔ ብቻ መስልኞ ነበር እህቶቸ በጣም የዋህነት ከልክ ሲያልፍ ይጎዳል 😢😢😢😢😢
@MizanTube-cw1df እረረ ሁላችን ነን እህታለም ደግሞ በሰጋ እንዳንፀድቅ ከሰጠን በኃላ ሲቼግርን የሚርዳን ሰናጣ ገንዘቤን በትኚ በትኚ እያልን እናነሳለን ይህ ደግሞ የባሰ ሀጤያት ነው
አይዞሽ እህቴ ይሄ በብዙ ስደትኞችላይ የደረሰነው ብዙ ዋጋ ከፍለን ግን እንኳን ሀገር ገብተን እዚሁ ብር መላክ ስናቆም ያለውልዩት አይቶ ሀገር ስገባ ምን እደሚገጥመን ማሰብ ከባድ ነው ብቻ አላህ ይርዳ ድካም ብቻ😢
እየሸረታችሁ ያጄማአ መቼም እኛ እዴነዝህ አይነት እህቶችን ማበረታታት አኖድም ልቦና ዬስጠን
እረየአሏህ እባሽ የኔ እህት አይ ዞን ማማየ ያልፋል አብሽሪ ባልሽን ረጅም እድሜና ጤና ማማየአዬዞሽ እኔ ስደት እያለሽ ነበር የማዉቅሽም ግን ለረጅም ጊዜ ጠፋሽብኝ
አይዞሽ ሁሉቤት አለ ዘመድሽ ወገንሽ ባልሽ ነው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው
እውነትሽን ነው የደረሰበት ያውቀዋል እኔም ለራሴ ኖሬ አላውቅም አስተምሬ አልብሼ ይዤ የሄድኩትን ልብስ ሳይቀር አስቀምጬ መጥቼ ስመለስ ልብስ አለኝ ብዬ ለራሴ ምንም ሳሊዝ ለነሱ ተሸክሜ ሄድና እዛ ስደርስ ምንም አላገኝም ጭራሽ እየተሳቀኩ ከነሱ እየለመንኩ መልበስ ጀመርኩ ያስተማርኳቸውም አሁን እኔ ሰው ሀገር ሆኜ የሚያወራኝ እንኳ ሲናፍቀኝ ቀኑን ሙሉ ኦን ላይን እያየዋቸው እንዴት ነሽ እንኳ አይሉኝም እኔነኝ ሲናፍቁኝ ሰላም ምላቸው አሁን ግን ትምርት ሆነኝ አወሩኝ አላወሩኝ ምንም አይመስለኝም ለራሴና ለልጆቼ ብቻ ማሰብ ጀመርኩ እና ባጠቃላይ ሁላችውም ምለራሳቹ ብቻ አስቡ
የምትገፊዉ የሚያሳርፍሽ ባልሽ ሆኖ ያሳየሽን አላህ ይጠብቅልሽ ለሌሎቹም ልቦና ይስጣቸዉ አንች የማትፀፀችበትን ነዉ ያደረግሽዉ አንድ እህት ማድርግ ያለባትን ነገር አድረገሻል እኳንም አደረግሽ
አይዞሽ እህቴ እረዳሻለዉ ሁላችንም እየገጠመን ያለ ችግር ነዉ ❤❤
እኛ ስደተኞች መቸ ታደልን ራሳችንን ጥለን የምንኖረው ለቤተሠብ😢😢
😢😢😢😢😢
እኔም ገና ሳልሄድ እዚሁ ሆኜ ጉዳቸውን አይቼ ተማርኩኝ
gobez
Awo genzeb 😢almatfat newu
የኔ ውድ አብሽሩ ሁሉም ናቸው አላህ እኛን ጥሎ አይጥለንም አብሽሪሪ ማማ አላህ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ለቁምነገር ያብቃልሽ አታልቅሽ ውዴ ቤተሰብ አይርዱም አላህ ቀልብ ይስጣቸው ብቻ
በየ ቤታችን ብዙ ሚዲያ ላይ ያልወጡ ጉድ አለ እኅቴ አይዞሽ እግዚአብሔር የሰው ፍቅር ይስጠን ሲኖርሽ ሁሉም ያጅብሻል ስታጪ ግን ብቻሽ ትሆኛለሽ መቼም የማይጥል እግዚአብሔር ብቻ ነው በርቺ❤
Setagegnim yetefalu aifelgumKaderegshe lensu bechaAleza gin tenegagerw yetelushal
ለካ እኔ ብቻነኝ የምለው ሁሉም ቤት አኳኩቶዋል እኔ ርቦኝ ከቤቴ ተነስቼ ቤተሰቦቼጋ እስከ ምደርስ ጨቆኝ ስደርስ ለቅሶ ልሄድነው ብለው ቤትም ሳልገባ በር ተቆልፎብኝ ከነ ራቤ ተመለስኩኝ
Wefe❤❤❤❤❤
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ለበኅ ነው ብለሽ እለፊው ለማን ደስ የበለው ብለሽ ነው የምታለቅሽው ለልጆችሽ ታስፈልጊያቸዋለሽ
የኔእናት አይዞሽ እኔም እንዳችውነኝ እግዚአብሔር ለተጎዱ ይክሳል አታልቅሽ❤❤❤❤
የኔን ብነግርሽ ከባድ ነው ብቻ አልሀምዱሊላህ አላህ ይፍረደኝ 😭
የኔ ማር የኔን ባወራው ምን ልትይ ነው ብዙ ነገር አለ አንቺ ጠካራ ነሽ በርቺ እራስሽን ጠብቂ ፈጣሪ ከዚም በላይ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ ልጆችሽ እግዚአብሄር ያሳድግልሽ
አይዞሽ እህቴ በየቤቱ ስት ችግርአለ ሆድ ይፍጀው
😢😢😢😢😢የኔን ታሪክ የምትነግሪኘ መሰለኘ በቃ እኔም ደክሞኘል
አይዞሸ ሁሉ ለበጎ ነው ኸዮሴፍ ታሪኽ ተማሪ ወደ ጌታሸ ተጠጊ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
አይዞሽ አታልቅሽ እህቴ ፈጣሪ አይተውሽ እንጅ ሰውማኮ ከሀዲ ነው ዛሬ ግዜ
የኔ እምባ ይፍሰስ ኡፍፍ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል
አይዞሽ እኅቴ የሁሉም ቤት ይሄውነው አትጥፊ ከዩቱብ በርትተሽ ስሪ❤❤❤❤
አይዞሽ አብሸረ ለበጎነው ሀቢብቲ
አይዞሽ
አብሽር ሁለችንም በዚህ ናገር ታጎጂ ናንእኔ እረሱ ልክ እንደንቺ ናው የሆኩት ለወድሞቼ ብዙ ወጋ ከፍየለው አሁን ለይ ግን ከና ጭራሹም ራስታውኛል በሰብኩት ቁጥር የማኛል
አይዞሽ እባሽ ያቃጥላቸው ያቃጠሉሽ ይህ እባሽ አምላክ ያብሰው አታልቅሺ የባለቤትሽን እድሜ ያርዝመው ክፉ አይካብሽ ልጆችሽ ይደጉልሽ
የኔ እህት አታልቅሽ ከሰውም ከምንም በላይ እግዚአብሔር ካንች ጋር ነው
yene Konjo Yanch Milkamnet Geta Aytoshal Betam Turu Timrt Newu Tebark❤❤❤❤❤
አይዘሽ ጥሩ ትምህሪት ነው ባክሽ እኔም እደአቻ እዲው ስረዳ ዛሬ ዞሪ ብለው አያዩኚም እደአቻ ስደት ሆኚ አለቅሳለው
የኔ እህት ባልሽ አይተዉሽጅ ለሌላዉ አትጨነቂ ገደል ይግቡ ጠካራ ሁኝ በሽተኛ እዳኮኝ😢
አይዞሽ ዉደ ፈጣሪ ይክፈልሽ እጅ ሰዉ ከባድ ነዉ በእዉነት
አይዞሽ እህት የለለኝ ብየ ሳለቅስ እህት ያለዉም ብቻ ፈጣር አለ በርች
Birye/አይዞሽ አታልቅሽ ሁላችንም ስንት ቁስል አለበን በየ ቤቱ አይዞሽ ዉዴ ልጆችእና /የምረደሽ ባል ካለሽ ሌላዉን ተይው የኔ ዉሃ አታልቅሽ 🥰🥰🥰
የኔ ውድ ሰላም ላንቺ ይሁን አይዞሽ ጌታ እንኳሽ በተናገርሽው በምክርሽ ደሞ ብዙዎቹ ከአንቺ ታምረዋል እኔ ተምሬያለሁ birt ❤❤
አይዞሽ እህት የዉሥጥሽን ሥለነገርሽን እናመሠግናለን
ፈጣሪ ባልሽን ይባርከዉ ፍቅራችሑን አላሕ ያብዛላችሑ ያረብ ሐገር ሤት ማን እደረገመን አላዉቅም
አይ ሁሉም ቦታነው ብቻ አላህ ብርታቱ ይስጥሽ ይስጠን ከማለት ውጪ ምን ይባልል ፈጣሪ አምላክ ያስብን ስደት ሆነን ሌይሁሉ መከራ እያሳለፍን ለቤተሰው እድሜያችን ጨርስን ሲጎድልባቸው የረብ ሀገር እብድ እየተባልን ብቻ ሆድ ይፍጀው❤❤❤❤
አይዞሽ ሁሉምጋ ነዉ አታልቅሽ በቃ😢😢
ብሬ እራስሽን ጠብቂ መብሰልሰሉን ተይው እንዳትጎጂ እንኳን በትዳርና በልጅ ባረከሽ ነገም ለነሱ የሰራሽው በጎ ስራ እግዚአብሔር ይከፍልሻል ባሉበት ሰላም ይሁኑ አንቺም ቀሪ ዘመንሽን ከልጆችሽና ከባልሽ ጋ ደስተኛ ሆነሽ ኑሪ
እህቴ አይዞሽ ይጎዳል ግን ለእግዚብሄር አሳልፈሽ ስጭው በርከክ ብለሽ ፀልይ እራስሽን ጠብቂ ለልጆችሽና ለባልሽ ኑሪላቸው ሰለ ሀሳብሽ እናመስግናለንጤና ይስጥሽ ይማርሽ
አይዞሽ ማልቀስሽ ጥሩነው ይወጣልሻል ትክክልነሽ ያየይፍረደው አብሽሪ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ይህ እኮ የሁላችንም ታሪክ ነው 😢😢😢
የኔ ውድ አይዞሽ አትልቅሽ 🥹🥹
አይዞሽ ብሬ ሁሉም ለበጎ ነው 😢
በባለፈው የማህፀን መውረድ አሞኛል ስትይ ነበር ብርሽ እንዴት ነሽ አሁን አታልቅሽ ውዴ ልጆችሽን እይ ማሬ
ሰላም ብርሻ እንዴት ነሺ ስላየሁሺ ደስ ብሎኛል ግን በጣም ያሳዝናል ከባድ ነዉ አይዞሺ ጠካራ ሁኚ ዉዴ 😢😢😢😢
አይዞሸ ብርሀን የማያልፍነገር የለም የሚመካ በእግዚአብሄር ይመካ እመቤቴካንቺጋር ትሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪👍👍
አይዞሽእህቴ ❤❤❤❤❤❤❤
ፈጣሪ እንኳ ማረሽ ከሰው ምንም አይጠቅምም ከቻልሽ ጠበል ግቢበምታምኚውሀይማኖት ፈጣሪ ን ለምኚ እሱ ያሳካልሻል
አታልቅሽ የኔ እህት ሁሉም የዘራዉን ያጭዳል ግን ሁሌም ለነሱ ጥሩ ሰዉ ሁኝ አይክፋሽ ፈጣሪ ብቻ የልብሽን ጠይቂዉ ቢወራ ሆድ ባዶ ይቀራል ...❤😢
አይዞሽ እህቴ እመቤታችን ልብሽ ትጠግንልሽ ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይማረሽ ጨረሶ ፆሎትአድርጊእህቴ የፆሎት ቤት አዘጋጅ እባክሽ አይዞሽ❤
አይዞሽ ብርሽ በመጀመሪያ እንኳን እግዚአብሔር ማርሽ እኛ በአኑ ጌዜ ና ሰአት ነገ ብድር ይመለስልንል ብለን አይደለም እኮ ሀቅቶሽ እኮን እንድ ቀን እጅሺ ከአንሰን ይዘጉባሸል እናቀሌ ከሁኑም የያያን ነው እሽ😢😢 በርችልን ፊጣሪ ልጆች ሰላም ጤና ይሁንልሽ
እህቴ ፈጣሪ ማለት ትተሽ እግዚአብሔር ቀይ ይህ ስሙ ነው ስሙ ከሁሉ ያድናል
ለሌላው ሰው እንዲመች ብለው እግዚአብሔር ማለት ብዙ ሰው እየተወ ነው አድነን
የአረብ ክርሰቲያኖች ፈጣሪያቸዉን አላህ ነዉ ሚሉት አታቁም የራሺያ የሮማንያ የሰርቢያ ክርሰታኖች እግዛቤር አይሉም ታድያ ከየት ነዉ ያመጣችሁት ሰሙን😂😂😂😂😂😂😂ጠይቁ እሰቲ አሰተንትኑ ዝም ብሎ እንደዉሀ አትፍሰሱ😂😂😂😂😂
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ለበጎ ነው ስው ቢጥልሽ እግዚአብሔር አይጥልሽም ስለዚህ አታልቅሽ እህትም ወንድምም ሲኖርሽ እና ስትስጫቸው ነው የሚወዱሽ ከዚበኋላ ስደት አትመኝ ውድ በርቺልኝ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሱ ይማርሽ አይ የእኛ ነገር 😢😢😢
የኔ እናት ሁሉ ቤተሰብ ላይ ነው የኔ እድል ነው ያጋጠመሽ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው አይዞሽ በርቺ ባላለሽ ልጆች አሉሽ እግዚአብሔርን ማመስገን ነው ቤተሰብ እንታይ እህቶ እንደምን
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ነገር ያልፋል አታልቅሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ❤❤❤❤
የኔውድ አይዞሽ ይሄኮ በሁላችንም ያለነው እኛበስደትያለነው ነን እምናዝነው እምንናፍቀው አብሽሪ ልጆችሽና ባለቤትሽ ይኑሩልሽ አላህ ጤናሽንይስጥሽ ያችስሜት ከኛምአለ አይዞን ጠካራሁኝ ተያቸው ክፉአይካቸው የራሳቸውጉዳይ
ወደስደት ለምን ትመለሻለሽ እህቴ እግዛብሄር ይማርሽ.
አይዞሽ አታልቅሺ 😢😢😢ለሌሎቹ መምርያ ይሆናል፣
እውነት ነው ፈጣሪ አለን አይዞሽ የኔ እህቴ ሉሙል ቤት ነው......
ይገርማል ለካ እኔ ብቻ አደለዉም 😢
ኤረ አንዳንድ ወንድም እና እህት የጭካኔ ጥግ😭
አታልቅሽ እህቴ ብቻሽን አይደለሽም በመጀመሪያ ፈጣሪ አለሽሲቀጥል ልጆችሽና ባለቤትሽ አሉልሽየኔ ወድም ሲማር ትንሽ እረድቼው ነበር እሱ ስራ ሲይዝ እጥፍ አድርጎ መለሰልኝ
ከሰንት አንድ እንዳንቺ ወንድም አሉ ያበርክትልን ነው የሚባለው
የኔ እናት ብርሽዬ ጥሩ ምክር ነው የነገርሽን አይዞሽ አንቺ ጀግና እናት ነሽ❤❤
ትክክል ነሽ ብሩ አይዞሽ ቤተሰብ እንድህ ነዉ ከሆነ ሰአት ቦሀለ ሰተዉቅ ይቀየረል አይዞሽ እህቶቼ ደሚሩኝ
.አይዞኝ.እህቴ.ሁሉምሰው.የራሱየሆነብሶት.አለን.እዳቺ.የቤተሰብ.ፍቅር.አጥቸየተሰደድኩት
እውነት. ብለሻል. ከባድ. ነው. ደምሽን. ከመጠጡ ብዋላ. ይጥሉሻል. ከባድ. ነው. እይዞሽ. እታልቅሽ. እግዚያብሄር. ታላቅ. ነው.
የኔናት አይዞሽ እማ 😢እፍፍፍ እኔሢጀመር ምንምአልጠብቅም ከሠው
አይዞሽ እህቴ አታልቅሽ ቤተሰብሽን የሚያካክስ ከነሱ ያጣሽዉን የሚሰጥ ጥሩ ባል ፈጣሪ ሰቶሻል ልጆችሽን ያሳድግልሽ የማይጥልሽ ፈጣሪ አለሽ 😢😢😢😢
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር በዚህ ውስጥ ሊያስተምርሽ ነው
አታልቅሽ አይዞኝ ሁሉም ለበጉ ነው
ያርቢ አብሽር አታልቅሽ ዋና ነገ እኳ ባልሽ አልትውሽ ልጅች አላህ ያስድገልሽ አታልቅሺ ጀግና ሁንሽ ልጅ አስድጊ አብሬሽ ነው ያለቀስኩት አች በህት በወድሞችሽ ብትክጂ አላህ ደሞ በባልሽ ክሱሽል ከሁሉ የክስሩ እህቶ ስት አሉ አይዛሽ ❤
ብርሽ አይዞሽ የኔ እናት በማርያም አታልቅሽ
እንኳን ደህና መጣሽ ቢርዬ አይዞሽ የኔ እናት😢
በእኔም የደርሰነው እግዚአብሔር አምላክ ጥካሪ ይስጠን❤
አይዞኝ እማየ እግዚአብሔር አለልሽ ሰው ውለታ ብስ ነው😢
ትክክል ነሽ ባች የደርሰዉ በኔም ደርሶል የኔ አናት እኔ ለህት ለወንድሞቸ ዋጋ ክፍያለሁ ዛሬ ሰላም እኳን አይሉኚም ለራሴ ቤት ሳልገዛ የነሱን ልጂ አስተሚሬ ትልቅ ደርጃ ደርሰዋል እኔ ግን ባዶየን ቀርቻለሁ ግን ፈጣሪ ፍርዱን ይሰጣል
ሁላችሁም ለራሳቹ ኑሩ አበቃሁሉም ሚኖረው ለራሱ ነው እራስ ወዳድ ነው ቤተሰብ
እህቶች ዛሬ ተጎዳሁ ያላችሁት እግዚአብሔር ለጥቅማችን እዳደረገው የሚገባን ከአለፈ በኋላ ነው ባለታሪኳ ያለፈችበትም ለበጎ መሆኑን ያስተዋልኩት ልጆቼ ደርሰው ሳወራቸው ሲያስረዱኝ ባትለዬ ኖሮ ይሄ ሕይወት አይኖርሽም ነበር ሲሉኝ 30 ዕድሜ የሆነ የሆነ በምሬት የማወራው ለምን ስል ስል የነበረው ዛሬ በስልሳ ዓመቴ ግን እንኳን አስጨከንካቸው ብዬ አመስጋኝ ሆኛለሁ
አዪዞሺ ሁሉም ነገር ያልፋን 😢😢አታልቅሽ አዪዞሽ በርች አድቀን ይስተካከላሉ አይዞሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አይዞሽ ወይይይይይይይ እንባሽ እግዚአብሄርን አምስግኒ ልጆች አሉሽቤተሰብ አይርሳም ባል ስላለሽ ያስተዳድራት ብለው ይሆናል
ተይ ሆደን አታባቢው በቅረብ እኔ እመጣለሁ እባየ ተናነቀኘ ነገ የኔ ፈታ ምን ይሆን እኔማ ሆደ ባሻ ነኘ ጠካራ አይደለሁም እውነት
ሰውን ቤተሰብን አምነሽ እንዳገቢ
@MdMeeqa-tr1zo መጥቸ ቁረጤን ማወቅ አለብኘ አንድ ወር ነው የቀረኘ
@@selamlove7d እሽ ግን በእጅሽ ይኑርሽ እዛ ምን እንደሚፈጠር አናቅም ቡትቲ አትያዠ ለማንም ለራስሽ ብቻ እቃም ምንም አትግዠ ብሩን ያዥ
@@MdMeeqa-tr1zo እሽ ውደ
አይዞሽ እሀት ዘንድሮ እግዚአብሔር ብቻ ነው የማይተወን ❤
አታልቅሺ😢 አላህዋዬ መጨረሻዬን አሳምረዉ
ብሽሪ ወደ ጌታሽ ተቃረቢ 😢እሱ ነው የማይጥልሽ😢የሰው ልጂና ገለባ ወደ ነፈሠበት ነው
አይዞሽ ጠከር በይና ሁሉንም ነገር እርሽው ፈጣር ይርዳሽ
የኔ እናት የልቤን ነዉ የተናገርሽዉ ❤❤❤❤❤
እውነት ሽን ነው የኔ መልካም ተባረኪ አይዞሽ በጣም ያማል በቤተ ሰብ መከዳት ኡፍፍፍ😢😢😢
የሁሉም ሥደተኛ ታሪክተመሣሣይ ነዉ እኳን መልካም ባል ሠጠሺ ቤተሠብም ባልም የከዷቸዉ ቤቱ ይቁጠረዉ አታልቅሺ ዉደ የሥደተኞች ብሦት የሚረዳን አላህብቻ አይጣለን ዉዶችዬ
ብርሽዬ የእኔ ቅን በጣም ጐበዝ ጀግና ሴትነሽ አንቺ ልጆችሽን እግዚያብሄር አምላክ በሞገስ ፣በጥበብ ፣በማስተዋል ያሳድግልሽ ባለቤትሽን አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ አንቺ ከእህት ከወንድም ከእናት ከአባት የበለጠው አምላክሽ ላይ ተደገፊ እርሱ አይረሳም አይተውምና አይዞሽ❤❤❤ ሌሎች ተማሩ የምትማሩ ከሆናቹ!!
Azosh yene wed kehulu.belyi.geta ale😢😢
ተመስገን ለካ እኔብቻ አደለሁም
አይዞሽ በየ ቤቱ ያለ ጉድ ነው አድ ልጅ 25,አመት ሰርታ እዳልሺውም ወድምና እህት እየጦረት ብታምኝም ባታምኝም አድ ዶሮ የላትም እኔ አውን ደክሞሻል የት ነው የምትገቢው ስላት ገዳም እገባለው ትለኛለች ብዙ ጉድ አለ አይዞሽ እግዚአብሔር እኳን ምረቱን ላከልሽ እህቴ
የኔም ታሪክ ነው ከሁሉም ባዶ ሆነን ቀረን
አይ እድሌ እኔም እንደዛው ነኝ ለቤተሰብ ለቤተሰብ ወይ እነሱ ምስጋና የላቼው ወይ እኔ መላኬን አልተው 😢😢😢😢😢😢
እህቴ ዛሬ ከሌለሽ ወንድም እህት የሉም ኑሮሽ ኪስሽ ሞቅ ሲል አጃቢሽ ብዙ ነው እኔም ብዙ ነገር አይቻለሁ ብቻ በሁሉም ነገር ብርታት ሰጭ አምላክ ነበረኝ! እናማ ሁሉም ጋ ነው ጠንከር በይ!
ውሸታም
Yes
ትክክል የደረሰበት ብቻ ነው የሚያውቀው ከሌለሽ ሁሉም ይርቅሻል አቺ ግን ፈጣሪሽን አመስግኝ ጥሩ ባልና ልጆች አሉሽ መጽናኛ ይሆኑሻል ስለቤተሰብ ብዙ ማውራት አያስፈልግም መልእክትሽ ለሚገባው ይማርበታል የኔ እናት
Aygermim ene menged lay hogne besedet aregezku yehe yene cheger new beweldem balweldem lemagn behon yene cheger new erdugn alalkum agatami wendeme semeto sent neger yaderekulet yastemarkut wechi lekew agebeto weldo teru nuro jemero man aregzi alat wede ethiopia temelesh 100 dollar elkeleshalhu keza silken atfeche Europe gebeche teru nuro bet mekina 2 yemiyameru lijoch adegewal ahun 20 amet kesu gar ketegenagnen Ken yemiyalef aymeselachewem
እውነት ለመናገር ሰው ሁሉ የሚጎዳው ብዙ በሆነለት ሰው ነው ግን ደግሞ መልካም ማድረግ ባደረጋችሁለት ሰው ቀጥታ ምላሹን ባታገኙ በማትጠብቁት ሰው ትካሳላችሁ ።አይዞሽ ብርሃን ❤
በየቤቱ ስንት ጉድ አለ አንቺ ስላወራሽን ነዉ ያላወሩት ብዙ አሉ አይዞሽ ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥ❤
አይዞሽ መልስ አለው 😢😢
😂😂😂
😂😂😂😂❤❤❤
👍
😭😭😭😭
እውነተኛ ወዳጅ ለኛ ሲል የተቸነከረው ደሙን ያፈሰሰልሽ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ እና ብቻ ነው።በርቺ እናንተ ሸክም የከበዳችሁ........መጽሐፍ ቅዱስ አንብቢ!!!!!ከሰዎች ላይ አይንሽን አንሺ።በቃሉ ተፅናኚ!!!!!!የእግዚአብሔር አብሮነት አይለይሽ!!!!!!!!!
አልቅሰሽ አስለቀሽኝ ብሬ በርች አይዞሽ የሁላችንም ታሪክ ነዉ እፍፍፍፍ💔💔
ለምን እንደሆነ አላዉቅም ስደት ላይ ያለነው ሰደተኞች ልቦናችን እሩህሩህ ነን አንችልም ገና ደመወዝ ሰንቀበል ነው ሰጡ ሰጡ የሚለን ለምን እንደሆነ አላዉቅም ወሩ ሲደርስ ይችንን ልርዳቸውና ከዚያኚው ወር ጀምሬ በቃ ወደራሴ እዞራለሁ እንላለን ከዚያ ወር ሲመጣ ደግሞ ሳንይዝ እንሰጣለን ያኚው ወር ሲመጣ እንይዛለን እንዳልን ሳንይዝ ወር ከወር ዝም ብሎ ይሔዳል ብቻ አላዉቅም ከአንዱ አንዱ ላይ ካልተማርን ዋጋ የለነም እህቴዋ የኔ እንባ ይፍሰስ አይዞሽልኝ ሁሌም እከታተልሻለሁ ግን ኮሜት አልጽፍም አሁን ግን እንባሽን ሳይ አመመኝ ተሰማኝ የኔ እህት አይዞሽ ሰው ወድም ወገን ይርሳል የማይርሳ ግን አምላክ እግዚአብሔር ነውና ስሙ ይመስገን ባልሽንም አምላከ እስራኤል ዋገውን ይክፈለው በእውነት ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀው የእናት ልጅ ሲቀየር እርሱ ያልተቀየር መልካም ሰው ፈጣሪ ይጠብቀው
ለእኛም ለስደተኞች ሴቶች ብቻ ሳንሆን ወንድሞቻችንም በጣም ሰጥተው ሰጥተው ከሀገር ሲገቡ ያለቀሱ ጠያቄ የሌላቸው ወለታ ቢስ የሆኑ መናግር ያልቻሉ ዉስጥ ገባ ብሎ ሲጠይቋቸው ግን የተበደሉና የተቸከሩ ብዙ ሰደተኛ የነበሩ ወድሞች አሉ እና በእውነት ፈጣሪ ልቦና ይሰጠን ዘንድ እንፀልይ በሰጋም በነፍስም በካና ሁነን እየቀርን ነው የወጣትነት እድሜአችን ሳንጌጥበት እየተሰቃየን ደግሞ ሔደን እንዳናርፍ አባክነን ከዚያም እንሰቃያለን ልብ ይሰጠን ፈጣሪ
በነፍስ እንዳንጠቀም ደግሞ ሰጥተን ሰናበቃ እንዲህ ሲቼግርን የሚርዳን የሚጠይቀን ሰናጣ ገንዘቧን አባክና አባክና እያሉ በቁሰላችን በደካማ ጎናችን ገብተው ሲያሙን እኛም የሰጠነውን ሁሉ እያሰብን ሀጤያት መሸከም ቢልሰጥ አልቼገርም ነበር እያልን ያደርግነውን ሁሉ ሰናሰብ ሀጤያት ነው እንኳን የሰጡትን ማሰብ ቀርቶ ቀኝ እጅህ ሲሰጥ ግራ እጅህ አይወቅ ይላልና ሰለዚህ ቆም ብለን እናስብ እሰኪ ሰጥተን ከመቆጨት እንዳን ወገኖቼ
እኔም እምነደደዉ በዚህ ፀባያቺነዉ ለኛ እሚያሰብ የለ እኛግን ወሯን ጠብቀን ማከፋፋል ከዛ እነሱ ዘነብለዉ ይኖራሉ እኛ ቢከፍቱ ጠልባ ብቻ ዉሀዉ ነዉ እሚያራራዉ እዳልል አርቦቺ ጨካኝ ነቸዉ እኛ ምን ሁነን ነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@sof-bq8tk በጣም በጣም እኔ ብቻ ነኝ እል ነበር ለካ ሁላቹሁም እህቶቼ ናቹሁ ፈጣሪ ይሁነን ልብ ይሰጠን በእዉነት
በጣም😢😢
ለካስ ሁሉም ስው ነው እኔ ብቻ መስልኞ ነበር እህቶቸ በጣም የዋህነት ከልክ ሲያልፍ ይጎዳል 😢😢😢😢😢
@MizanTube-cw1df እረረ ሁላችን ነን እህታለም ደግሞ በሰጋ እንዳንፀድቅ ከሰጠን በኃላ ሲቼግርን የሚርዳን ሰናጣ ገንዘቤን በትኚ በትኚ እያልን እናነሳለን ይህ ደግሞ የባሰ ሀጤያት ነው
አይዞሽ እህቴ ይሄ በብዙ ስደትኞችላይ የደረሰነው ብዙ ዋጋ ከፍለን ግን እንኳን ሀገር ገብተን እዚሁ ብር መላክ ስናቆም ያለውልዩት አይቶ ሀገር ስገባ ምን እደሚገጥመን ማሰብ ከባድ ነው ብቻ አላህ ይርዳ ድካም ብቻ😢
እየሸረታችሁ ያጄማአ መቼም እኛ እዴነዝህ አይነት እህቶችን ማበረታታት አኖድም ልቦና ዬስጠን
እረየአሏህ እባሽ የኔ እህት አይ ዞን ማማየ ያልፋል አብሽሪ ባልሽን ረጅም እድሜና ጤና ማማየአዬዞሽ እኔ ስደት እያለሽ ነበር የማዉቅሽም ግን ለረጅም ጊዜ ጠፋሽብኝ
አይዞሽ ሁሉቤት አለ ዘመድሽ ወገንሽ ባልሽ ነው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው
እውነትሽን ነው የደረሰበት ያውቀዋል እኔም ለራሴ ኖሬ አላውቅም አስተምሬ አልብሼ ይዤ የሄድኩትን ልብስ ሳይቀር አስቀምጬ መጥቼ ስመለስ ልብስ አለኝ ብዬ ለራሴ ምንም ሳሊዝ ለነሱ ተሸክሜ ሄድና እዛ ስደርስ ምንም አላገኝም ጭራሽ እየተሳቀኩ ከነሱ እየለመንኩ መልበስ ጀመርኩ ያስተማርኳቸውም አሁን እኔ ሰው ሀገር ሆኜ የሚያወራኝ እንኳ ሲናፍቀኝ ቀኑን ሙሉ ኦን ላይን እያየዋቸው እንዴት ነሽ እንኳ አይሉኝም እኔነኝ ሲናፍቁኝ ሰላም ምላቸው አሁን ግን ትምርት ሆነኝ አወሩኝ አላወሩኝ ምንም አይመስለኝም ለራሴና ለልጆቼ ብቻ ማሰብ ጀመርኩ እና ባጠቃላይ ሁላችውም ምለራሳቹ ብቻ አስቡ
የምትገፊዉ የሚያሳርፍሽ ባልሽ ሆኖ
ያሳየሽን አላህ ይጠብቅልሽ
ለሌሎቹም ልቦና ይስጣቸዉ አንች
የማትፀፀችበትን ነዉ ያደረግሽዉ አንድ
እህት ማድርግ ያለባትን ነገር
አድረገሻል እኳንም አደረግሽ
አይዞሽ እህቴ እረዳሻለዉ ሁላችንም እየገጠመን ያለ ችግር ነዉ ❤❤
እኛ ስደተኞች መቸ ታደልን ራሳችንን ጥለን የምንኖረው ለቤተሠብ😢😢
😢😢😢😢😢
እኔም ገና ሳልሄድ እዚሁ ሆኜ ጉዳቸውን አይቼ ተማርኩኝ
gobez
Awo genzeb 😢almatfat newu
የኔ ውድ አብሽሩ ሁሉም ናቸው አላህ እኛን ጥሎ አይጥለንም አብሽሪሪ ማማ አላህ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ለቁምነገር ያብቃልሽ አታልቅሽ ውዴ ቤተሰብ አይርዱም አላህ ቀልብ ይስጣቸው ብቻ
በየ ቤታችን ብዙ ሚዲያ ላይ ያልወጡ ጉድ አለ እኅቴ አይዞሽ እግዚአብሔር የሰው ፍቅር ይስጠን ሲኖርሽ ሁሉም ያጅብሻል ስታጪ ግን ብቻሽ ትሆኛለሽ መቼም የማይጥል እግዚአብሔር ብቻ ነው በርቺ❤
Setagegnim yetefalu aifelgum
Kaderegshe lensu becha
Aleza gin tenegagerw yetelushal
ለካ እኔ ብቻነኝ የምለው ሁሉም ቤት አኳኩቶዋል
እኔ ርቦኝ ከቤቴ ተነስቼ ቤተሰቦቼጋ እስከ ምደርስ ጨቆኝ ስደርስ ለቅሶ ልሄድነው ብለው ቤትም ሳልገባ በር ተቆልፎብኝ ከነ ራቤ ተመለስኩኝ
Wefe❤❤❤❤❤
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ለበኅ ነው ብለሽ እለፊው ለማን ደስ የበለው ብለሽ ነው የምታለቅሽው ለልጆችሽ ታስፈልጊያቸዋለሽ
የኔእናት አይዞሽ እኔም እንዳችውነኝ እግዚአብሔር ለተጎዱ ይክሳል አታልቅሽ❤❤❤❤
የኔን ብነግርሽ ከባድ ነው ብቻ አልሀምዱሊላህ አላህ ይፍረደኝ 😭
የኔ ማር የኔን ባወራው ምን ልትይ ነው ብዙ ነገር አለ አንቺ ጠካራ ነሽ በርቺ እራስሽን ጠብቂ ፈጣሪ ከዚም በላይ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ ልጆችሽ እግዚአብሄር ያሳድግልሽ
አይዞሽ እህቴ በየቤቱ ስት ችግርአለ ሆድ ይፍጀው
😢😢😢😢😢የኔን ታሪክ የምትነግሪኘ መሰለኘ በቃ እኔም ደክሞኘል
አይዞሸ ሁሉ ለበጎ ነው ኸዮሴፍ ታሪኽ ተማሪ ወደ ጌታሸ ተጠጊ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
አይዞሽ አታልቅሽ እህቴ ፈጣሪ አይተውሽ እንጅ ሰውማኮ ከሀዲ ነው ዛሬ ግዜ
የኔ እምባ ይፍሰስ ኡፍፍ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል
አይዞሽ እኅቴ የሁሉም ቤት ይሄውነው አትጥፊ ከዩቱብ በርትተሽ ስሪ❤❤❤❤
አይዞሽ አብሸረ ለበጎነው ሀቢብቲ
አይዞሽ
አብሽር ሁለችንም በዚህ ናገር ታጎጂ ናን
እኔ እረሱ ልክ እንደንቺ ናው የሆኩት ለወድሞቼ ብዙ ወጋ ከፍየለው አሁን ለይ ግን ከና ጭራሹም ራስታውኛል በሰብኩት ቁጥር የማኛል
አይዞሽ እባሽ ያቃጥላቸው ያቃጠሉሽ ይህ እባሽ አምላክ ያብሰው አታልቅሺ የባለቤትሽን እድሜ ያርዝመው ክፉ አይካብሽ ልጆችሽ ይደጉልሽ
የኔ እህት አታልቅሽ ከሰውም ከምንም በላይ እግዚአብሔር ካንች ጋር ነው
yene Konjo Yanch Milkamnet Geta Aytoshal Betam Turu Timrt Newu Tebark❤❤❤❤❤
አይዘሽ ጥሩ ትምህሪት ነው ባክሽ እኔም እደአቻ እዲው ስረዳ ዛሬ ዞሪ ብለው አያዩኚም እደአቻ ስደት ሆኚ አለቅሳለው
የኔ እህት ባልሽ አይተዉሽጅ ለሌላዉ አትጨነቂ ገደል ይግቡ ጠካራ ሁኝ በሽተኛ እዳኮኝ😢
አይዞሽ ዉደ ፈጣሪ ይክፈልሽ እጅ ሰዉ ከባድ ነዉ በእዉነት
አይዞሽ እህት የለለኝ ብየ ሳለቅስ እህት ያለዉም ብቻ ፈጣር አለ በርች
Birye/አይዞሽ አታልቅሽ ሁላችንም ስንት ቁስል አለበን በየ ቤቱ አይዞሽ ዉዴ ልጆችእና /የምረደሽ ባል ካለሽ ሌላዉን ተይው የኔ ዉሃ አታልቅሽ 🥰🥰🥰
የኔ ውድ ሰላም ላንቺ ይሁን አይዞሽ ጌታ እንኳሽ በተናገርሽው በምክርሽ ደሞ ብዙዎቹ ከአንቺ ታምረዋል እኔ ተምሬያለሁ birt ❤❤
አይዞሽ እህት የዉሥጥሽን ሥለነገርሽን እናመሠግናለን
ፈጣሪ ባልሽን ይባርከዉ ፍቅራችሑን አላሕ ያብዛላችሑ ያረብ ሐገር ሤት ማን እደረገመን አላዉቅም
አይ ሁሉም ቦታነው ብቻ አላህ ብርታቱ ይስጥሽ ይስጠን ከማለት ውጪ ምን ይባልል ፈጣሪ አምላክ ያስብን ስደት ሆነን ሌይሁሉ መከራ እያሳለፍን ለቤተሰው እድሜያችን ጨርስን ሲጎድልባቸው የረብ ሀገር እብድ እየተባልን ብቻ ሆድ ይፍጀው❤❤❤❤
አይዞሽ ሁሉምጋ ነዉ አታልቅሽ በቃ😢😢
ብሬ እራስሽን ጠብቂ መብሰልሰሉን ተይው እንዳትጎጂ እንኳን በትዳርና በልጅ ባረከሽ ነገም ለነሱ የሰራሽው በጎ ስራ እግዚአብሔር ይከፍልሻል ባሉበት ሰላም ይሁኑ አንቺም ቀሪ ዘመንሽን ከልጆችሽና ከባልሽ ጋ ደስተኛ ሆነሽ ኑሪ
እህቴ አይዞሽ ይጎዳል ግን ለእግዚብሄር አሳልፈሽ ስጭው በርከክ ብለሽ ፀልይ እራስሽን ጠብቂ ለልጆችሽና ለባልሽ ኑሪላቸው ሰለ ሀሳብሽ እናመስግናለን
ጤና ይስጥሽ ይማርሽ
አይዞሽ ማልቀስሽ ጥሩነው ይወጣልሻል ትክክልነሽ ያየይፍረደው አብሽሪ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ይህ እኮ የሁላችንም ታሪክ ነው 😢😢😢
የኔ ውድ አይዞሽ አትልቅሽ 🥹🥹
አይዞሽ ብሬ ሁሉም ለበጎ ነው 😢
በባለፈው የማህፀን መውረድ አሞኛል ስትይ ነበር ብርሽ እንዴት ነሽ አሁን አታልቅሽ ውዴ ልጆችሽን እይ ማሬ
ሰላም ብርሻ እንዴት ነሺ ስላየሁሺ ደስ ብሎኛል ግን በጣም ያሳዝናል ከባድ ነዉ አይዞሺ ጠካራ ሁኚ ዉዴ 😢😢😢😢
አይዞሸ ብርሀን የማያልፍነገር የለም የሚመካ በእግዚአብሄር ይመካ እመቤቴካንቺጋር ትሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪👍👍
አይዞሽእህቴ ❤❤❤❤❤❤❤
ፈጣሪ እንኳ ማረሽ
ከሰው ምንም አይጠቅምም ከቻልሽ ጠበል ግቢ
በምታምኚው
ሀይማኖት ፈጣሪ ን ለምኚ እሱ ያሳካልሻል
አታልቅሽ የኔ እህት ሁሉም የዘራዉን ያጭዳል ግን ሁሌም ለነሱ ጥሩ ሰዉ ሁኝ አይክፋሽ ፈጣሪ ብቻ የልብሽን ጠይቂዉ ቢወራ ሆድ ባዶ ይቀራል ...❤😢
አይዞሽ እህቴ እመቤታችን ልብሽ ትጠግንልሽ ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይማረሽ ጨረሶ ፆሎትአድርጊእህቴ የፆሎት ቤት አዘጋጅ እባክሽ አይዞሽ❤
አይዞሽ ብርሽ በመጀመሪያ እንኳን እግዚአብሔር ማርሽ እኛ በአኑ ጌዜ ና ሰአት ነገ ብድር ይመለስልንል ብለን አይደለም እኮ ሀቅቶሽ እኮን እንድ ቀን እጅሺ ከአንሰን ይዘጉባሸል እናቀሌ ከሁኑም የያያን ነው እሽ😢😢 በርችልን ፊጣሪ ልጆች ሰላም ጤና ይሁንልሽ
እህቴ ፈጣሪ ማለት ትተሽ እግዚአብሔር ቀይ ይህ ስሙ ነው ስሙ ከሁሉ ያድናል
ለሌላው ሰው እንዲመች ብለው እግዚአብሔር ማለት ብዙ ሰው እየተወ ነው አድነን
የአረብ ክርሰቲያኖች ፈጣሪያቸዉን አላህ ነዉ ሚሉት አታቁም የራሺያ የሮማንያ የሰርቢያ ክርሰታኖች እግዛቤር አይሉም ታድያ ከየት ነዉ ያመጣችሁት ሰሙን😂😂😂😂😂😂😂ጠይቁ እሰቲ አሰተንትኑ ዝም ብሎ እንደዉሀ አትፍሰሱ😂😂😂😂😂
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ለበጎ ነው ስው ቢጥልሽ እግዚአብሔር አይጥልሽም ስለዚህ አታልቅሽ እህትም ወንድምም ሲኖርሽ እና ስትስጫቸው ነው የሚወዱሽ ከዚበኋላ ስደት አትመኝ ውድ በርቺልኝ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሱ ይማርሽ አይ የእኛ ነገር 😢😢😢
የኔ እናት ሁሉ ቤተሰብ ላይ ነው የኔ እድል ነው ያጋጠመሽ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው አይዞሽ በርቺ ባላለሽ ልጆች አሉሽ እግዚአብሔርን ማመስገን ነው ቤተሰብ እንታይ እህቶ እንደምን
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ነገር ያልፋል አታልቅሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ❤❤❤❤
የኔውድ አይዞሽ ይሄኮ በሁላችንም ያለነው እኛበስደትያለነው ነን እምናዝነው እምንናፍቀው አብሽሪ ልጆችሽና ባለቤትሽ ይኑሩልሽ አላህ ጤናሽንይስጥሽ ያችስሜት ከኛምአለ አይዞን ጠካራሁኝ ተያቸው ክፉአይካቸው የራሳቸውጉዳይ
ወደስደት ለምን ትመለሻለሽ እህቴ እግዛብሄር ይማርሽ.
አይዞሽ አታልቅሺ 😢😢😢ለሌሎቹ መምርያ ይሆናል፣
እውነት ነው ፈጣሪ አለን አይዞሽ የኔ እህቴ ሉሙል ቤት ነው......
ይገርማል ለካ እኔ ብቻ አደለዉም 😢
ኤረ አንዳንድ ወንድም እና እህት የጭካኔ ጥግ😭
አታልቅሽ እህቴ ብቻሽን አይደለሽም
በመጀመሪያ ፈጣሪ አለሽ
ሲቀጥል ልጆችሽና ባለቤትሽ አሉልሽ
የኔ ወድም ሲማር ትንሽ እረድቼው ነበር እሱ ስራ ሲይዝ እጥፍ አድርጎ መለሰልኝ
ከሰንት አንድ እንዳንቺ ወንድም አሉ ያበርክትልን ነው የሚባለው
የኔ እናት ብርሽዬ ጥሩ ምክር ነው የነገርሽን አይዞሽ አንቺ ጀግና እናት ነሽ❤❤
ትክክል ነሽ ብሩ አይዞሽ ቤተሰብ እንድህ ነዉ ከሆነ ሰአት ቦሀለ ሰተዉቅ ይቀየረል አይዞሽ እህቶቼ ደሚሩኝ
.አይዞኝ.እህቴ.ሁሉምሰው.የራሱየሆነብሶት.አለን.እዳቺ.የቤተሰብ.ፍቅር.አጥቸየተሰደድኩት
እውነት. ብለሻል. ከባድ. ነው. ደምሽን. ከመጠጡ ብዋላ. ይጥሉሻል. ከባድ. ነው. እይዞሽ. እታልቅሽ. እግዚያብሄር. ታላቅ. ነው.
የኔናት አይዞሽ እማ 😢እፍፍፍ እኔሢጀመር ምንምአልጠብቅም ከሠው
አይዞሽ እህቴ አታልቅሽ ቤተሰብሽን የሚያካክስ ከነሱ ያጣሽዉን የሚሰጥ ጥሩ ባል ፈጣሪ ሰቶሻል ልጆችሽን ያሳድግልሽ የማይጥልሽ ፈጣሪ አለሽ 😢😢😢😢
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር በዚህ ውስጥ ሊያስተምርሽ ነው
አታልቅሽ አይዞኝ ሁሉም ለበጉ ነው
ያርቢ አብሽር አታልቅሽ ዋና ነገ እኳ ባልሽ አልትውሽ ልጅች አላህ ያስድገልሽ አታልቅሺ ጀግና ሁንሽ ልጅ አስድጊ አብሬሽ ነው ያለቀስኩት አች በህት በወድሞችሽ ብትክጂ አላህ ደሞ በባልሽ ክሱሽል ከሁሉ የክስሩ እህቶ ስት አሉ አይዛሽ ❤
ብርሽ አይዞሽ የኔ እናት በማርያም አታልቅሽ
እንኳን ደህና መጣሽ ቢርዬ አይዞሽ የኔ እናት😢
በእኔም የደርሰነው እግዚአብሔር አምላክ ጥካሪ ይስጠን❤
አይዞኝ እማየ እግዚአብሔር አለልሽ ሰው ውለታ ብስ ነው😢
ትክክል ነሽ ባች የደርሰዉ በኔም ደርሶል የኔ አናት እኔ ለህት ለወንድሞቸ ዋጋ ክፍያለሁ ዛሬ ሰላም እኳን አይሉኚም ለራሴ ቤት ሳልገዛ የነሱን ልጂ አስተሚሬ ትልቅ ደርጃ ደርሰዋል እኔ ግን ባዶየን ቀርቻለሁ ግን ፈጣሪ ፍርዱን ይሰጣል
ሁላችሁም ለራሳቹ ኑሩ አበቃሁሉም ሚኖረው ለራሱ ነው እራስ ወዳድ ነው ቤተሰብ
እህቶች ዛሬ ተጎዳሁ ያላችሁት እግዚአብሔር ለጥቅማችን እዳደረገው የሚገባን ከአለፈ በኋላ ነው ባለታሪኳ ያለፈችበትም ለበጎ መሆኑን ያስተዋልኩት ልጆቼ ደርሰው ሳወራቸው ሲያስረዱኝ ባትለዬ ኖሮ ይሄ ሕይወት አይኖርሽም ነበር ሲሉኝ 30 ዕድሜ የሆነ የሆነ በምሬት የማወራው ለምን ስል ስል የነበረው ዛሬ በስልሳ ዓመቴ ግን እንኳን አስጨከንካቸው ብዬ አመስጋኝ ሆኛለሁ
አዪዞሺ ሁሉም ነገር ያልፋን 😢😢አታልቅሽ አዪዞሽ በርች አድቀን ይስተካከላሉ አይዞሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አይዞሽ ወይይይይይይይ እንባሽ እግዚአብሄርን አምስግኒ ልጆች አሉሽ
ቤተሰብ አይርሳም ባል ስላለሽ ያስተዳድራት ብለው ይሆናል
ተይ ሆደን አታባቢው በቅረብ እኔ እመጣለሁ እባየ ተናነቀኘ ነገ የኔ ፈታ ምን ይሆን እኔማ ሆደ ባሻ ነኘ ጠካራ አይደለሁም እውነት
ሰውን ቤተሰብን አምነሽ እንዳገቢ
@MdMeeqa-tr1zo መጥቸ ቁረጤን ማወቅ አለብኘ አንድ ወር ነው የቀረኘ
@@selamlove7d እሽ ግን በእጅሽ ይኑርሽ እዛ ምን እንደሚፈጠር አናቅም ቡትቲ አትያዠ ለማንም ለራስሽ ብቻ እቃም ምንም አትግዠ ብሩን ያዥ
@@MdMeeqa-tr1zo እሽ ውደ
አይዞሽ እሀት ዘንድሮ እግዚአብሔር ብቻ ነው የማይተወን ❤
አታልቅሺ😢 አላህዋዬ መጨረሻዬን አሳምረዉ
ብሽሪ ወደ ጌታሽ ተቃረቢ 😢እሱ ነው የማይጥልሽ😢የሰው ልጂና ገለባ ወደ ነፈሠበት ነው
አይዞሽ ጠከር በይና ሁሉንም ነገር እርሽው ፈጣር ይርዳሽ
የኔ እናት የልቤን ነዉ የተናገርሽዉ ❤❤❤❤❤
እውነት ሽን ነው የኔ መልካም ተባረኪ አይዞሽ በጣም ያማል በቤተ ሰብ መከዳት ኡፍፍፍ😢😢😢
የሁሉም ሥደተኛ ታሪክተመሣሣይ ነዉ እኳን መልካም ባል ሠጠሺ
ቤተሠብም ባልም የከዷቸዉ ቤቱ ይቁጠረዉ አታልቅሺ ዉደ
የሥደተኞች ብሦት የሚረዳን አላህብቻ አይጣለን ዉዶችዬ