Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በዚ ባበደ ዘመን የተኛነውን እኛን ማስተማሪያ እና ማንቂያ ደውል ነው በእውነት እግዛብሄር ትዳራችሁን የ አብርሀም እና የሳራ ያድርገው ተባረኩ
Be Ewunt. Betame des yelale.......Aylyachehe eske zelaleme...
Bemayreba Ena Trgumu Bemaygeba Alebabesna Muzika Kemetajeb Asir Eji Yishalal Egziabher Tdaracihun Yibark
Egziabhar gabechachuin yebarkew. Emebataye abrachu tinure.
እኔም እንዲህ ነው ማግባት የምፈልገው እግዚአብሔር ካለ እግዚአብሔር ትዳራቸውን ይባርከው
መ
እውነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አይለያችሁ
ፃድቃኔ ማርያም ደጎ እናቴ iyuot
እስይ እልልልልልእ እግዛብሄር ትዳራችሁን ይባርክ ኦርቶዶክስ በመሆኔ እግዚአብሔርን ደጋግሜ አመስግናለሁ
👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾💚💚💚❤️❤️❤️❤️❤️
Yemikota abate yelem enda teklile wesy kurban weyse degmo alemawiu kyetu enmdbwe bihon bihon msala hunu kalhone gen msenakel atehun ።zemari almeyhu urgiii tamhe setden setmsegen nber zar gen mlkun btaswe bota bebzata setgegn yetayal andun merte።
So beautiful 😍
ያብርአምና የሳራ ጋብቻ ይውን♥♥♥
መልካም ጋብቻ ትደርችሁ ይባርክ እግዝያብሄር ፍቅር እነ ስላም ይሙላባትእንዳብርሃም እና ስር ጋብቻ ይባረካውእልልልልልልልልልልልልብላነል
egziyabher tedarcehune yebareke
አምላኬ፡እኔንም ከስደት፡መልስ፡ከማላቀዉ፡ባሌ፡አስተዋዉቀኛና፡እደዚ፡እዳገባ፡ፍቀድልኛመልካም፡ጋብቻ
ዋናው እግዛብሄር ትዳራቹሁን ይባርክ በቤቱ ስላከበራቹ እርሱ ያክብራቹህ!!!!!
Wawoooooo btm btm des des elal ayileyachuuuuuu
ዲኮራሩ ያምራል በጣም
እንዴት!እንደምሩ!እግዛቢሔርያፅናችሁ።
Nigist Mengistu እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርከው ለምድርም ሆነ ለሰማይ ቅልል ያለ ሰርግ ምድረ ወሬኞች ይሄን የመሰለ ሰርግ ስታጥላሉ አታፍሩም ወሬ አውታሩ ጉረኛ እናንተ አክራሪ ተብዬ ዝም በሉ ምድረ ቅናተኛ
በጣም የስየላል ሙሹሩት መስቀልሽ አንገትሼ ላዬ ነው በአሁ ጊዜ ስሞሹሩ መስቀልቸው አደረጉም
Betam dese yelale egzabhere yebarkachu
Ere yidebiral libsachihuna mezmuru abrew ayihedum be zefeni bitadergu nbr
እምለዉ በመዝሙር በቃለ እግዚአብሄር ስትተጀቡ ለምን ቃሉን አታከብሩም ቨሎ ካለበሳችሁ ያገባችሁ በቃ ያገባችሁ አይመስላችሁም ማለት ነዉ ሙሽሪት መስቀል እንኳ አላጠለቅሽም የጆሮ ጌጥ ግን አድርገሻ ሁሉ በስረአት ይሁን እንዳለ ሀዋርያዉ ስረአቱን ብጠብቁ መልካም ነዉ በአፋ ብቻ ስለጮክህን ሳይሆን ልባችንም የክርስቶስ ፋቅር መኖር አለበት
Betam tamralachiw beteley yhulum albabes kebetugar much adro wow
እመብረሀን ትዳራችሁን ትባርክላችሁ አሜን
ምን ሆነ አለባበሷ ምርጥ ነው አንዷንዶቹ ጡታቸውን እያሳዩ ይገቡ የለ
ያብርሀም የሳራ ይሁንላቹህ
Tedarchu yebark yabram yesra
Yabreham yesara gabta yhunlathu
የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ
comment seciwoch andandachu zemblachu dedachihun atastu ye diyakon dawit serg elet bekdmiya beteklil besreatu agebu be huletegna degmo alemawi serg sifetsmu sent abatoch balubet erakutwan xutwan anzelzla setzemr neber balebetu meron tebyewa so enezi degmo benesu aynet enezi yishalalu mnm bihon
yesizinela
ደሥ ይላል ርግት ያለ ሠርግ
ስታምሩእኝንምለዚያብቃን
Bexam desiyemil new yebarka ye Abraman ye sera gebich yihunilchu
weyyy des sil melkame gabicha yiunlachu
Bagzaber fiqad indazii magbat iflgaluh yarglsh baluliny
Betam des telalachehu egizabehar tedarachun yebark
elll🤗🙏
አየ ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ አሁንሰ አባት አጣሸ እረ እግዚአብሔር ሆይ ምነዉ ዝምታ
ውይ አንዶ ሚዚ ምንድን ናት ጎተሬ ሰርጉን አበላሸች
Fatheema Fatheema kkkkkkkkkkkkk ጎተሬ
ዓለማዊ ኣብባል ሃይማኖታዊ ኣይባል ምን ዓይነት ገራ የገባው ሰርግ ነው ዝብርቅርቅ
سلموt مليسu menm agera agebashe be egna hayemanote serege lay atfanu atzameru alalem
Tadiso Nachuu Machemi nitsu Ortodiki Adelachumi
Abeeet tadilewu
Yamrale yabrham yeshara serg yehunlchu gene ሙስሊሞቹ limen krstian ሰያግባ tiesdblchu kenatmoch nachu esh
taberaku
በጣም ያሳዝናል ማሰታዋል ያድለን በአጨረ ቀሚሰ ዝሚሬ ያሳዝናል
ኧረ. ማትቧን. ያሰረች ሙሽራ. አየሁ. እስይ. እግዚአብሄር. ይስጥሽ ዘመንሽን ይባርክልሽ
YeManwo mezmure legtwo yemtzemrwo
ዋውውውው ስታምሪ
ማራኪ የማርያም ልጅ wwwww
gn koy lemndnew netelawn yematilebsuti
የኦርቶዶክስ ሰርግ አይመስልም በጣም ያሳዝናል ማሰታዋል ያድለን
እግዝብሂር ማስተዋልን ይስጣችሁ
አይመስጥም ምን ሼ ነው
P
የኦርቶዶክስ ሰርግ አይመስልም የተሃድሶ ሰርግ ነው
ቀናህ ሰይጣን
ምን አለ አበባውን ብትቀበሎት
እና ይህ የኦርቶዶክስ ነው
ባያምርም አያስጠላም
samira samira kenatam egziyabher edridashe seleye kefu athugne
የተሃድሳ ስርግ ነው ልብ ይስጣችሀ
Hana yemariyam lij Hana yemariyam lij yeker yebelshe aydelum lematakiw atfrje yefrdbshal
ምንጣፉ ቀይ ቢሆን ጥሩነበር
ምንድነ አለባበሳቹ እና ፊታቹ በቀለም ተዥጎርጉሮ. መዘመር አይደብራችሁም??? ምድረ. ተሃድሶ ሁላ
Lulu Lebanon ere meret ortox nachew
Netela kaliteshenu mezemure ayezemre enad
መጥፎ ኮሜት የምትሰጡ ቅናትይመስላል ሰው በፈለገው ያግባ ልክ ነው ኦርቶዶክስ ሰርግ አይደለም ከዛ ስለዉጡ ደስ ብሎኛል
ይሄ እኮ ቤተክርስትያን አይደለም ሆቴል ነው ግን ሰው ባለባበሱ አይደለም እግዚአብሔር ልብን ነው የሚያየው ከጭፍራ ይሻላል ያብርሀም የሳራ ያርግላቹ ሙሽሮች
Senayt Legese ሆቴል አይደለም የቤተክርስቲይን አዳራሽ ነው ልጆም መዘምራን ናቸው
ዝንጉርጉር የቀለም ፋብሪካ ነው እንዴ እንዲህ ተዝጎርጉሮ መዝሙር ይደብራል አለባበስ ሙሽሪት ኦርቶዶክስን አይወክልም እንዲሁም ሚዚወቸ የሙሪት ወይንም በዝንጉርጉሩ ዳንኪራ አድርጉት
ከዝሙት ከሀሜት ከስርቆት ከአቦርሽን ከፉቺ ተቆጥበዋል ሰርግ ነው ያውቃል ፈጣሪን ካከበሩ 10ቱን ትዛዝ ያክብሩ
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ግን ይህ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጋብቻ አይደለም እንደ አለባበሳችው እንዳለ ሆኖ ሙስራዋ መሀተብ። የለትም በጣም ያሳፍርል
christian msgana አላት እህቴ በደንብ እያት
christian msgana አላት
አላህካገሩከነድራሻቹ•ይንቀላቹ
M AA.ሱብነላ.ማአሻአላህ egzeyabehir libona yestheshi
አንቺን ከምድር ይንቀልሽ አንቺ እራስ ወዳድ አንቺ እኔ ብቻ ልኑር ባይ አገራችን ከስንት አይነት እምነት ካለው ሰው ተግባብቶ የሚኖረው ግን እንዳንቺ አይነት የሰይጣን ቁራጮችን ከምድር ይንቀለው
M AA.ሱብነላ.ማአሻአላህ እናተን ይቀላችሁ አንች ጀዝባ
M AA.ሱብነላ.ማአሻአላህ እንዲህ ስደብን፡ምን አመጣው አገራችንን እረሳሽሁ የሥራሽን ይስጥሽ አንችን፡ንቅ ያደረገሽ
እህቴ ምነው ?የምልሽ ቃላት አጣሁልሽ ልቡና ይጥሽ
ክክክክክ.።አስታፍርላህ
እኔኮ ግርሚትሉኝ ኮሜንተሮች ናችሁ ለማንኛውም ሀሪፍነው
በዚ ባበደ ዘመን የተኛነውን እኛን ማስተማሪያ እና ማንቂያ ደውል ነው በእውነት እግዛብሄር ትዳራችሁን የ አብርሀም እና የሳራ ያድርገው ተባረኩ
Be Ewunt. Betame des yelale.......Aylyachehe eske zelaleme...
Bemayreba Ena Trgumu Bemaygeba Alebabesna Muzika Kemetajeb Asir Eji Yishalal Egziabher Tdaracihun Yibark
Egziabhar gabechachuin yebarkew. Emebataye abrachu tinure.
እኔም እንዲህ ነው ማግባት የምፈልገው እግዚአብሔር ካለ
እግዚአብሔር ትዳራቸውን ይባርከው
መ
እውነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አይለያችሁ
ፃድቃኔ ማርያም ደጎ እናቴ iyuot
እስይ እልልልልልእ እግዛብሄር ትዳራችሁን ይባርክ ኦርቶዶክስ በመሆኔ እግዚአብሔርን ደጋግሜ አመስግናለሁ
👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾💚💚💚❤️❤️❤️❤️❤️
Yemikota abate yelem enda teklile wesy kurban weyse degmo alemawiu kyetu enmdbwe bihon bihon msala hunu kalhone gen msenakel atehun ።zemari almeyhu urgiii tamhe setden setmsegen nber zar gen mlkun btaswe bota bebzata setgegn yetayal andun merte።
So beautiful 😍
ያብርአምና የሳራ ጋብቻ ይውን♥♥♥
መልካም ጋብቻ ትደርችሁ ይባርክ እግዝያብሄር ፍቅር እነ ስላም ይሙላባት
እንዳብርሃም እና ስር ጋብቻ ይባረካው
እልልልልልልልልልልልል
ብላነል
egziyabher tedarcehune yebareke
አምላኬ፡እኔንም ከስደት፡መልስ፡ከማላቀዉ፡ባሌ፡አስተዋዉቀኛና፡እደዚ፡እዳገባ፡ፍቀድልኛ
መልካም፡ጋብቻ
ዋናው እግዛብሄር ትዳራቹሁን ይባርክ በቤቱ ስላከበራቹ እርሱ ያክብራቹህ!!!!!
Wawoooooo btm btm des des elal ayileyachuuuuuu
ዲኮራሩ ያምራል በጣም
እንዴት!እንደምሩ!እግዛቢሔርያፅናችሁ።
Nigist Mengistu እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርከው ለምድርም ሆነ ለሰማይ ቅልል ያለ ሰርግ ምድረ ወሬኞች ይሄን የመሰለ ሰርግ ስታጥላሉ አታፍሩም ወሬ አውታሩ ጉረኛ እናንተ አክራሪ ተብዬ ዝም በሉ ምድረ ቅናተኛ
በጣም የስየላል ሙሹሩት መስቀልሽ አንገትሼ ላዬ ነው በአሁ ጊዜ ስሞሹሩ መስቀልቸው አደረጉም
Betam dese yelale egzabhere yebarkachu
Ere yidebiral libsachihuna mezmuru abrew ayihedum be zefeni bitadergu nbr
እምለዉ በመዝሙር በቃለ እግዚአብሄር ስትተጀቡ
ለምን ቃሉን አታከብሩም ቨሎ ካለበሳችሁ ያገባችሁ በቃ ያገባችሁ አይመስላችሁም ማለት ነዉ ሙሽሪት መስቀል እንኳ አላጠለቅሽም የጆሮ ጌጥ ግን አድርገሻ ሁሉ በስረአት ይሁን እንዳለ ሀዋርያዉ ስረአቱን ብጠብቁ መልካም ነዉ በአፋ ብቻ ስለጮክህን ሳይሆን ልባችንም የክርስቶስ ፋቅር መኖር አለበት
Betam tamralachiw beteley yhulum albabes kebetugar much adro wow
እመብረሀን ትዳራችሁን ትባርክላችሁ አሜን
ምን ሆነ አለባበሷ ምርጥ ነው አንዷንዶቹ ጡታቸውን እያሳዩ ይገቡ የለ
ያብርሀም የሳራ ይሁንላቹህ
Tedarchu yebark yabram yesra
Yabreham yesara gabta yhunlathu
የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ
comment seciwoch andandachu zemblachu dedachihun atastu ye diyakon dawit serg elet bekdmiya beteklil besreatu agebu be huletegna degmo alemawi serg sifetsmu sent abatoch balubet erakutwan xutwan anzelzla setzemr neber balebetu meron tebyewa so enezi degmo benesu aynet enezi yishalalu mnm bihon
yesizinela
ደሥ ይላል ርግት ያለ ሠርግ
ስታምሩእኝንምለዚያብቃን
Bexam desiyemil new yebarka ye Abraman ye sera gebich yihunilchu
weyyy des sil melkame gabicha yiunlachu
Bagzaber fiqad indazii magbat iflgaluh yarglsh baluliny
Betam des telalachehu egizabehar tedarachun yebark
elll🤗🙏
አየ ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ አሁንሰ አባት አጣሸ እረ እግዚአብሔር ሆይ ምነዉ ዝምታ
ውይ አንዶ ሚዚ ምንድን ናት ጎተሬ ሰርጉን አበላሸች
Fatheema Fatheema kkkkkkkkkkkkk ጎተሬ
ዓለማዊ ኣብባል ሃይማኖታዊ ኣይባል ምን ዓይነት ገራ የገባው ሰርግ ነው ዝብርቅርቅ
سلموt مليسu menm agera agebashe be egna hayemanote serege lay atfanu atzameru alalem
Tadiso Nachuu Machemi nitsu Ortodiki Adelachumi
Abeeet tadilewu
Yamrale yabrham yeshara serg yehunlchu gene ሙስሊሞቹ limen krstian ሰያግባ tiesdblchu kenatmoch nachu esh
taberaku
በጣም ያሳዝናል ማሰታዋል ያድለን በአጨረ ቀሚሰ ዝሚሬ ያሳዝናል
ኧረ. ማትቧን. ያሰረች ሙሽራ. አየሁ. እስይ. እግዚአብሄር. ይስጥሽ ዘመንሽን ይባርክልሽ
YeManwo mezmure legtwo yemtzemrwo
ዋውውውው ስታምሪ
ማራኪ የማርያም ልጅ wwwww
gn koy lemndnew netelawn yematilebsuti
የኦርቶዶክስ ሰርግ አይመስልም በጣም ያሳዝናል ማሰታዋል ያድለን
እግዝብሂር ማስተዋልን ይስጣችሁ
አይመስጥም ምን ሼ ነው
P
የኦርቶዶክስ ሰርግ አይመስልም የተሃድሶ ሰርግ ነው
ቀናህ ሰይጣን
ምን አለ አበባውን ብትቀበሎት
እና ይህ የኦርቶዶክስ ነው
ባያምርም አያስጠላም
samira samira kenatam egziyabher edridashe seleye kefu athugne
የተሃድሳ ስርግ ነው ልብ ይስጣችሀ
Hana yemariyam lij Hana yemariyam lij yeker yebelshe aydelum lematakiw atfrje yefrdbshal
ምንጣፉ ቀይ ቢሆን ጥሩነበር
ምንድነ አለባበሳቹ እና ፊታቹ በቀለም ተዥጎርጉሮ. መዘመር አይደብራችሁም??? ምድረ. ተሃድሶ ሁላ
Lulu Lebanon ere meret ortox nachew
Netela kaliteshenu mezemure ayezemre enad
መጥፎ ኮሜት የምትሰጡ ቅናትይመስላል ሰው በፈለገው ያግባ ልክ ነው ኦርቶዶክስ ሰርግ አይደለም ከዛ ስለዉጡ ደስ ብሎኛል
ይሄ እኮ ቤተክርስትያን አይደለም ሆቴል ነው ግን ሰው ባለባበሱ አይደለም እግዚአብሔር ልብን ነው የሚያየው ከጭፍራ ይሻላል ያብርሀም የሳራ ያርግላቹ ሙሽሮች
Senayt Legese ሆቴል አይደለም የቤተክርስቲይን አዳራሽ ነው ልጆም መዘምራን ናቸው
ዝንጉርጉር የቀለም ፋብሪካ ነው እንዴ እንዲህ ተዝጎርጉሮ መዝሙር ይደብራል አለባበስ ሙሽሪት ኦርቶዶክስን አይወክልም እንዲሁም ሚዚወቸ የሙሪት ወይንም በዝንጉርጉሩ ዳንኪራ አድርጉት
ከዝሙት ከሀሜት ከስርቆት ከአቦርሽን ከፉቺ ተቆጥበዋል ሰርግ
ነው ያውቃል ፈጣሪን ካከበሩ 10ቱን ትዛዝ ያክብሩ