Mekoya - Joe Biden 46ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሆነው ቃለ መሀላ ስለፈፀሙት ጆ ባይደን ታሪክ - በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa - መቆያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2021
  • #Ethiopia #Mekoya #Joe_Biden
    ShegerFM Mekoya - 46th U.S. President Joe Biden 46ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሆነው ቃለ መሀላ ስለፈፀሙት ጆ ባይደን ታሪክ - በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
    ጥር 15፣2013
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 62

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 3 года назад +2

    ግሩም ትረካ እንመሰግናለን እሸቴ እንዲሁም ለባልደረቦችህ ከፍ ያለ ምስጋና ይድረሳችሁ በርቱ

  • @mudaywworku2600
    @mudaywworku2600 3 года назад +20

    ውይ አንተ የኡትዬጲያ ልጅ ስትተርክ ስሰማህ ብውል ደስ ይለኛል ደሞ የነገርከንን አረሳም ሁሉን አስታውሰዋለው እንደሚገባን አርገህ ስለምትናገር ነው ተባረክ

    • @DileTube
      @DileTube 3 года назад +1

      አንቱ በይ አንቺ።

  • @wassedesta5109
    @wassedesta5109 3 года назад +1

    ድንቅ የጥበብ ሰው ነህ::
    ጌታ ይባርክህ!

  • @amdebelongstojesusamde955
    @amdebelongstojesusamde955 3 года назад +1

    Eshete the best journalist he gives life to the history we love you sheger specially mekoya from Bahrain

  • @habil8160
    @habil8160 3 года назад +2

    እናመሰግናለን እሸቴ 👍

  • @amorawweloyew6089
    @amorawweloyew6089 3 года назад +1

    ንጉሴ አሰፋ አድናቂህ ነኝ:: አሏህ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ::

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 года назад +1

    ዌልካም ሸገር FM እንኳን ደስ አልውት ፕሬዝዳንት አሜሪካ

  • @letlivewithmercy3132
    @letlivewithmercy3132 3 года назад +2

    Thank you for sharing the beautiful story am really happy always to listen your show you are amazing person i know . One love ❤️

    • @alfredojudah6505
      @alfredojudah6505 2 года назад

      I know Im asking randomly but does anyone know a way to get back into an Instagram account??
      I somehow forgot my account password. I appreciate any assistance you can offer me!

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 3 года назад

    God is good all the time just you belive

  • @zeudugashu4433
    @zeudugashu4433 3 года назад +1

    I like too much mekoya

  • @kdpromise5066
    @kdpromise5066 3 года назад +1

    ሰላም አቶ እሸቴ አሰፋ ላንተ ና ለጣቢአቹ ሸገር FM ትልቅ ኢክብሮት እና ሞስገና አለኝ! እነዚህ በልዩነት እና በብቃ የምታቀርቧቸውን programoch ተከታታይ ነኝ ምስጋናዬን እያቀረብኩ በዚ በ RUclips channel የሚለቀቀው መቆያ በምስል ቢታገዝ ይበልጥ የተሻለ ነው ; ስለሁሉም ምስጋናችን ይድረስ

  • @getachewyilma532
    @getachewyilma532 3 года назад +1

    እንደሁሌው ድንቅ ትረካ ነው እሸቴ።

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 3 года назад

    yess

  • @abdulfetaseid
    @abdulfetaseid 3 года назад

    best mekoya for all

  • @mahletzeleke5920
    @mahletzeleke5920 3 года назад

    Thank u Eshetu

  • @Sofdertuvxf2
    @Sofdertuvxf2 3 года назад

    እናመሰግናለን

  • @seyoumhailemariam2893
    @seyoumhailemariam2893 3 года назад

    Very good narrative

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 3 года назад +1

    wow begezyanhaer tesfa aykortme esu kale hulum yhjonale

  • @Dev7217
    @Dev7217 3 года назад

    እናመሰግናለን አቶ እሸቴ አሰፋ

  • @faithmoore7486
    @faithmoore7486 3 года назад

    Eshete Asefa, Tell us anything & we listen with undivided attention.

  • @princemick4518
    @princemick4518 3 года назад +3

    That's really awesome history that teach us to be patient and hopefully plus hard worker for what we dream thanks ❤

  • @aderajewkibret1065
    @aderajewkibret1065 3 года назад +1

    አሸቴ አሰፋ በጣም አድናቂህ ነኝ, ስለ ቱርኩ አታቱርክ አቅርብልን. ከቻልክ ስለ ግሪክ አና ቱርክ ታሪካዊ ቁርሾ::

  • @nice7303
    @nice7303 3 года назад +2

    ስልጣን አላፊነት አደራ ሸክም እደሆነ ሰው ቢገባው ለስልጣን አይጋደሉም ነበር !!

  • @DileTube
    @DileTube 3 года назад

    መቆያዬ

  • @senabeka5263
    @senabeka5263 3 года назад

    እኛ እናመሠግናለን።

  • @tedymicke8956
    @tedymicke8956 3 года назад +1

    I love mekoya monologue of Sheger fm . Eshete you’re perfect storyteller. you make history alive. Much more love and respect ✊

  • @natty8481
    @natty8481 3 года назад +1

    Simply incredible!!!! Eshete ante becha tereke betammmmm andegnaaaaa!✊

  • @girmawoldemariam9158
    @girmawoldemariam9158 3 года назад +1

    Dear Eshete, God bless your hard work in bringing stories that teach especially young Ethiopians to see the good and the bad from experiences of prominent leaders in the world! Keep it up brother!

  • @negussiebekele4138
    @negussiebekele4138 3 года назад

    Dase yameil Akrarab

  • @mohammednasir9256
    @mohammednasir9256 3 года назад

    እሼቴ ቀጥልበት ምን የመሰለ ፕሮግራም ከምርጥ አቀራረብ ጋር የእውነት አድናቂህ ነኝ

  • @salmanabdo1079
    @salmanabdo1079 3 года назад

    ብዙዎቹ ኢንፎርሜሽኖችህ የተሣሣቱ ናቸዉ

    • @zewgeassefa5213
      @zewgeassefa5213 3 года назад

      Mention one except for naming him wrong ocassionally

  • @okhoajake5942
    @okhoajake5942 3 года назад

    Congratulations president Joe Biden

  • @tarikucoffee1157
    @tarikucoffee1157 3 года назад

    በጣም አመሰግናለሁ ከሀገር ቤት ብርቅም በዩቱብ ስለምከታተልክ በጣም እድለኛ ነኝ

  • @bereket19
    @bereket19 3 года назад +2

    እኛስ መች ነው እንዲ በሰላማዊ መንገድ ስልጣን ምንረካከበው???

    • @tsegayeayele5352
      @tsegayeayele5352 3 года назад +2

      ኃይለማሪየም ደሰለኝ አሰይቶነል የለኔ ጥሩ ጅማሮ ብዬ ነው ምውስደው ::

  • @michaelmelaku3749
    @michaelmelaku3749 3 года назад

    ውድ ድንቅ ጋዜጠኛ እድሜዬ ተቀንሶ በተጨመረ እውነት የማሉበት መፅሀፋ ቅዱስ ግን የግል የቤተሰባቸው 111አመት ያስቆጠረ መፅሀፋ ቅዱስ ነው

  • @eliaseshete6034
    @eliaseshete6034 3 года назад

    Eshete mn Libelih

  • @tadelkumsa6801
    @tadelkumsa6801 3 года назад

    Ethopoeia diaspora help USA President jo bidon can be wine

  • @dagialax
    @dagialax 3 года назад +1

    እሼ አንተ ብቻ ተርክ 👌

  • @stouttaaddis989
    @stouttaaddis989 3 года назад

    የሸገር በተለይ ደግሞ የእሸቴ አሰፋ ፕሮግራም የሆነው ሸገር መቆያ አድናቂ ነኝ። ፕሮግራሞቹን ለእኛ ለአድናቂዎቹ ለማዘጋጀት ምን ያህል እንደሚደክም እናውቃለን። ለዙሁም ሲባል እውነተኛውን የሸገር ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ በሚታየው ልክ ገቢ እንድታገኙ የበኩላችንን ድጋፍ እናረጋለን። ነገር ግን አንዳንድ ነውረኛ ባለጌዎች የሸገርን ቪድዮዎችን ዳውንሎድ በማድረግና በራሳቸው ቻናል ላይ በመጫን ህገ ወጥ ስራ ሲሰሩ ይታያል። ከእነሱም ዋነኛው Salon tube የሚባለው ነው።ይህንን ቻናል በኮፒራይት ሪፓርት በማድረግና ከዩትዩብ በማስጠፋት ሁላችሁም የበኩላችሁን አስተዋፅኦ አበርክቱ።

  • @colorado2218
    @colorado2218 3 года назад +2

    ቀጣይ እኔ ነኝ America አንቀጥቅጬ የምገዛት።

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 3 года назад

    yes that the true

  • @salmanabdo1079
    @salmanabdo1079 3 года назад

    ጆዜፍ ራቢኔት ባይደን ሥማቸው አንተ ገገማ

  • @kingking-lr1rx
    @kingking-lr1rx 3 года назад

    ጭገራም አሽቃባጭ

  • @OneMediaTV
    @OneMediaTV 3 года назад +1

    አርቲስት ዳዊት አብርሃም እባላለሁ ከኤርትራ ነኝ ለኢ/ያ ህዝብ ልዩ ክብር አለኝ እድግ በጣም የዋህ ህዝብ ነው ያላት ፈጣሪ ኢ/ያን ኤርትራን ይባርክ ቻናሌ #ሰብስክራይብ በማድረግ አበራታቱኝ ደሞ ርግጠኛ ነኝ አታሳፍሩኝም በናንተም አፍሬ አላቅም♥🇪🇹🇪🇷🇪🇷❤❤❤💖💖

    • @eastafrica5078
      @eastafrica5078 3 года назад +2

      በፈጣሪ አሰለቸሀን እኮ እንዴ🙄🙄 አይደብርህም እንዴ ??? በየቻናሉ እየዞሩ ልመና ???

    • @etanimhaile6475
      @etanimhaile6475 3 года назад +1

      @@eastafrica5078 😄😄😄😄👍

    • @eastafrica5078
      @eastafrica5078 3 года назад +1

      @@etanimhaile6475 በየሄድኩበት ሲለምን ነው የማገኘው 😂

    • @etanimhaile6475
      @etanimhaile6475 3 года назад +1

      @@eastafrica5078 እንዴት እንደሳኩ ብታይ ትዝብትህን አድንቄ ነው 😀😀😀

    • @eastafrica5078
      @eastafrica5078 3 года назад +1

      @@etanimhaile6475 😂ሳቂልኝ ኤልዱየ 🥰😍