ብርቱካን ዱባለ እና እያዩ ማንያዘዋል/አበባዬ/Brtukan Dubale and Eyayu Manyazewal/Abebaye/#43

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • ተወዳጁ እያዩ ማንያዘዋልና የድምፀ ስርቅርቆቹ እርጎዬዎች ቤተሰብ የሆነችው ብርቱካን ዱባለ ያዜሙት ተወዳጅ ዘፈን!

Комментарии • 5

  • @Sam-theGhion
    @Sam-theGhion Год назад +2

    ልጅነቴን በነዚህ ዘፈኖች አስታውሳለሁ : ሁሌም አዲስ አልበም ሲወጣ እሌመንተሪ ትምህርት ቤት በእረፍት ሰዓት ይከፈት ነበር ኮከበፅብሃ... ዋይ ግዜ

    • @mulugetatesemma2043
      @mulugetatesemma2043 7 месяцев назад

      እኔ ደግሞ የማስታውሰው ትምህርት ቤት በእረፍት ሰዓት ለትምህርት ስርጭት በሬዲዮ በመጣ ሬዲዮ ምርጥ ምርጥ ስራዎች እንሰማ ነበር----ገጠር ት/ቤት-----እንዴት ሰላም የሆነ ጊዜ---

  • @MehamedAdem-u7j
    @MehamedAdem-u7j 4 месяца назад

    የእዉነት የተዘፈነ

  • @hannahelias6590
    @hannahelias6590 8 месяцев назад

    Sewedachu eko lots of memories back efffffff

  • @hannahelias6590
    @hannahelias6590 8 месяцев назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉