ቅዱሱ አባት ተአምር አደረጉ ተረክ ሚዛን Salon Terek

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ቅዱሱ አባት ተአምር አደረጉ በአብዱልሰመድ ሙሃመድ ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
    አዘጋጅ በትረ ሙሳ
    በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ / ፍሩት መስፍን
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 60

  • @SalonTube
    @SalonTube  5 месяцев назад +46

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ!

    • @medimedi-ik8oj
      @medimedi-ik8oj 5 месяцев назад +1

      Enkon abero aderasen 🙏🏻🙏🏻🥰

    • @ermiyasgenene5108
      @ermiyasgenene5108 5 месяцев назад

      ❤❤❤🎉🎉🎉😂

    • @WediYayo
      @WediYayo 5 месяцев назад

      ❤❤❤አሜን

    • @sarahawler1292
      @sarahawler1292 5 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን

  • @derejetaye6398
    @derejetaye6398 5 месяцев назад +53

    አብዱልሠድ መሐመድ ከሃይማኖት ልዩነት ነፃ የሆንክ ንጹህ ኢትዮጵያዊ ፣ድምፅህም ግርማሞገስ ያለው ተወዳጅ ጋዜጠኛ ነህ ።ፈጣሪ ይባርክህ !!!!

    • @seyoum917
      @seyoum917 5 месяцев назад

      እውነት ነው
      ልዑል እግዚአብሔር አሁንም አሁንም ይባርከው ከፍ ያድርገው

  • @mulukenasfaw491
    @mulukenasfaw491 5 месяцев назад +2

    Thank you Abdul semed !!! i am very delighted when you narrate stories.your voice has special grace

  • @almazwoldemariam7181
    @almazwoldemariam7181 5 месяцев назад +7

    እብዱ ሰመድ እውነተኛ ጋዜጠኛ ለሁሉም አክብሮት ያለህ ድምፅህ ግርማ ሞገስ ያለው የምታቀርበው ሁሉ የማይጠገብ እግዚአብሔር ይባርክህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @birukgirma1198
    @birukgirma1198 5 месяцев назад +15

    አብዱልሰመድ መሀመድ በጣም አከብርሀለው እወድሀለው እድሜን ከጤና ፈጣሪ ያድልህ ❤ ❤ ❤

  • @betelhemwammi2480
    @betelhemwammi2480 5 месяцев назад +16

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥክ እናመሰግናለን

  • @tsehayshiferaw3395
    @tsehayshiferaw3395 5 месяцев назад +12

    አብዱልሰመድ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 5 месяцев назад +14

    ሣሎኖች እናመሠግናለን❤❤❤❤

  • @solomonguish7775
    @solomonguish7775 5 месяцев назад +3

    የመጀመርያ ጳጳስ የኢትዮጵያ አብነ ሰላማ ሶራዊ ነበሩ ሶርያ የቁዱሳን ሀገር ነች በርቱ !!!👍👍👍

  • @moanisab1260
    @moanisab1260 5 месяцев назад +3

    Salon tube enameseginal Egziabeher yistln🙏🙏🙏

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 5 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደ ቅዱስ ዬሃንስ አፍወርቅ ያለውን ለሀገችን ኢትዮጵያ ያብዛልን ሰላሙን አንድነትን ያምጣልን አሜን

  • @TibebwaChanyalew
    @TibebwaChanyalew 5 месяцев назад

    አንተ መልካም ሰው ተባረክ ውብ ነው አቀራረብህ😊 እግዚአብሔር ይመስገን❤ የቅዱስ ዮሐንስ ረድኤት በረከት ይደርብን❤

  • @BalL-y2p
    @BalL-y2p 5 месяцев назад

    አብዱልሰመድ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ እንዲ አይነቶች ኢትዮጲያኖችን አተን ነው ህዝባችንን በቋንቋ በቤሄር በጎሳ ወረድ ስንል በጎጥ ከፈፍለን እናባለዋለን እንጂ ሁሉ አንዱ ለንዱ ቢተሳሰብ እግዚአብሔር የፈጠረዉን እሱ ሊያኖረን እኛ እንጠፋፋለን ላንተ ቃለ ሂዋት ያሠማልን ለኛምየአመት ሰው ይበለን ቻው የፍቅር ሰው ነህ?

  • @meseretabraham8687
    @meseretabraham8687 5 месяцев назад +9

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @alehgnibrehun-sj8le
    @alehgnibrehun-sj8le 5 месяцев назад +2

    አብዱሰመድ እውነት ትለያለክ ላይክ ላይክ

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 5 месяцев назад +1

    አሜን❤🎉 እናመሰግናለን

  • @melkamusonko
    @melkamusonko 5 месяцев назад +10

    ጥሩ አባት ቅዱስ አፈወርቂ

  • @MendaShawel-lc6lr
    @MendaShawel-lc6lr 5 месяцев назад +1

    ከምወዳቸው ጋዜጠኞች የ መጀመሪያው አንተ ነህ አብዱሰመድ መሀመድ እድሜ ይስጥህ

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 5 месяцев назад

    አብዱልስመድ አንተን አለማድነቅ አለመቻል ማለት እውነትን ለመመስከር መዳከር በስይጣን የፍጢኝ የመታስርን ያህል ነው ዘመናችን እንደ አንተ ቅን ልቡና አስተዋይ አእምሮ ስው ሁሉ የእግዚአብሄር ልጅነቱን መቀበል የተስናቸው ህዝቦች ምድራችን ስለጎደላትም ነው አለም የደስታ የፍቅር የመተባበር የአንድነት ምልክት አድርጎ እግዚአብሄር የፈጠረልንን በስላም እንዳንኖርባት የተገደድነው ይህን የጎደልንን በአንተ እያሳየህን እያስተማርከንም የምትገኝ ወንድማችን በእጅጉ ተባረክ ! ስውን በአምላክ ልጅነቱ አይተን ፍቅርን ባልስጠንበት የእግዚአብሄር አማኝ ነኝ ማለት ከንቱነት ነው ሀይማኖት የግል ነውና

  • @EastsideRecords.E.T
    @EastsideRecords.E.T 5 месяцев назад +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን ❤

  • @Ellsa-qu6dx
    @Ellsa-qu6dx 5 месяцев назад +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን🙏❤❤❤❤❤

  • @Zematube0827
    @Zematube0827 5 месяцев назад

    Betam enamesegnalen wendmachin

  • @Sisay-ho3jh
    @Sisay-ho3jh 5 месяцев назад

    አሜን

  • @Dagmawitwbe6992
    @Dagmawitwbe6992 5 месяцев назад +3

    እናመሰግናለን ውዱ ወንድማችን ።

  • @LovelyCaterpillar-qt5es
    @LovelyCaterpillar-qt5es 5 месяцев назад

    ጐበዝ ነህ አስተዋይ ልጅ ነህ የዚህ ዓለም ጥበብ ገብቶሃል ለማንም አትወግንም እውነቱኛውን ታሪክ ግን ትናገራለህ የምትገርም ጋዜጠኛ ነህ

  • @lucy-lf3ko
    @lucy-lf3ko 5 месяцев назад

    Real journalist

  • @biftuhundesa6078
    @biftuhundesa6078 5 месяцев назад +1

    Abduya Egezabhere ye barkhe thanks 🙏

  • @KonjitBerhanu-pm4ll
    @KonjitBerhanu-pm4ll 5 месяцев назад

    Abdul Semed Mehammed - May God Bless you!

  • @GetnetMolla-s2s
    @GetnetMolla-s2s 5 месяцев назад +2

    Golden voice ❤

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 5 месяцев назад

    አሜን❤

  • @geromeabebe9463
    @geromeabebe9463 5 месяцев назад +1

    Abdo enmesegenlan Ethiopia lezelalam tenure Amen❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 melkam tensaye certiyan orthodox ❤❤❤

  • @millionmekonnen3445
    @millionmekonnen3445 5 месяцев назад +2

    Abdul samid i love bro

  • @ZerihunWeldemikael
    @ZerihunWeldemikael 5 месяцев назад

    የጋዜጥኝነት ሞያ ልክ ቀጥተኛ ሲሆን ገለልተኛ ሲሆን ከዘር ከሀይማናት የመሳሰሉ ነገሮች ገለል ብሎ እውነትን ብቻ ማቅረብ መዘገብ ነው ጎበዚ በርቱ 👍👍

  • @redatesisay5877
    @redatesisay5877 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @sisayasefa424
    @sisayasefa424 5 месяцев назад

    Thanks bro

  • @zekariyasalemayehu8921
    @zekariyasalemayehu8921 5 месяцев назад

    ንፁህ ጋዜጠኛ ❤❤❤❤

  • @zelalemyared6556
    @zelalemyared6556 5 месяцев назад

    Abdu❤

  • @Seble7
    @Seble7 5 месяцев назад

    ሌላ እሸቴ አሰፋ አለ ለካ ጋዜጠኛ እሸቴ ነው ምንም የማይገድበው አንተም እንደ እሱ ነህ እናመሰግናለን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ፈ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ፈ 5 месяцев назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yimesgenketema3113
    @yimesgenketema3113 5 месяцев назад +1

    Terakiw yekirstos fikir seteterk yegebahal 100 b 100

  • @tesfayeadmasu3420
    @tesfayeadmasu3420 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SemirMuhammed-hz2fo
    @SemirMuhammed-hz2fo 5 месяцев назад +5

    እራሱ የፈጠረው ማህበል ያስቸግረዋል በመፃፍ ቅዱስ ሁሉም ነገር የፈጠረው እየተባለ ኣረ ሰው ንቃ

  • @AaAa-lm1ui
    @AaAa-lm1ui 5 месяцев назад

    አልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @temugeologist8290
    @temugeologist8290 5 месяцев назад

    አብዱሰመድ ትለያለህ

  • @ሰውነትይበልጣል-ቸ9ጰ
    @ሰውነትይበልጣል-ቸ9ጰ 5 месяцев назад

    ሙሉው ሰውን አብዱሰመድ አንተ ትለያህ

  • @sadamkebedeSk
    @sadamkebedeSk 5 месяцев назад

    And gora yaz

    • @yonatansimplyboy812
      @yonatansimplyboy812 5 месяцев назад

      እንደ አንተ ሽብርተኛ መሆን አለበት እንዴ?😂😂😂

  • @LovelyCaterpillar-qt5es
    @LovelyCaterpillar-qt5es 5 месяцев назад

    አንተም ታላቅ ሰው ነህ

  • @kedusweet5937
    @kedusweet5937 5 месяцев назад

    አብዱል ሰመድ በሁሉም አቀራረብህ አደንቅሀለሁ ስለ ዮሀንስ አፈወርቂ ምንም ያጠናሁት ነገር ስለሌለ ምንም አስተያየት አልሰጥም salon tube እንደገለልተኛ ሚዲያ የኦርቶዶክሱን ዮሀንስ አግንና አሪዮስን መናፍቅ በሚል ፍረጃ መቅረቡን እቃወማለሁ አሪዮስ የራሱ እውነታ ይኖረዋል በርሱ ጫማ ስር ሆኖ መመልከት ተገቢ ነው ሚዲያው እንደሚዲያነቱ ግለሰቦችን ሚነካ መሆን የለበትም ገለልተኛ መሆን ተገቢ ነው አሪዮስ ያለማንነቱ አውሬ ተደርጎ ተስሎዋል ባይ ነኝ ከተቻለ የአሪዮስን ታሪክ በሌላ ክፍል አዘጋጁለት ተቃዋሚዎቹ ባቀረቡት ማንነቱ ሳይሆን እውነተኛ ማንነቱን ከተቻለ አቅርቡልን

  • @yonatansimplyboy812
    @yonatansimplyboy812 5 месяцев назад

    ክርስቶስን በሽቶ ያጠበችው ማሪያም መቅደላዊት አይደለችም ! አንዲት ሀጢያተኛ ሴት ነች ሀጢያቷም ተሰሪዮላታል በእየሱስ !

    • @Bini_eye
      @Bini_eye 5 месяцев назад

      Man nat tadiam?
      Mekdelawit Maryam man nech tady

    • @yonatansimplyboy812
      @yonatansimplyboy812 5 месяцев назад

      @@Bini_eye Mary Magdalene traveled with Jesus as one of his followers and was a witness to his crucifixion and resurrection.[1] She is mentioned by name twelve times in the canonical gospels, more than most of the apostles and more than any other woman in the gospels, other than Jesus's family. Mary's epithet Magdalene may be a toponymic surname, meaning that she came from the town of Magdala, a fishing town on the western shore of the Sea of Galilee

    • @Seble7
      @Seble7 5 месяцев назад

      ሁሉት ናቸው አንተው ሳታውቅ ለማሳወቅ አትሞክር

  • @REDUZELALEMzelalem-mn1zy
    @REDUZELALEMzelalem-mn1zy 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤