Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ልክነህ።ይህውነትነው
መመራመሩም አይከፋም ወንድሜ ስለምክርህ አመሰግናለሁ 😍👍
ቪድዮችህ በጣም ጠቃሚ ናቸው vitamin በምን ያህል ግዜ ትሰጣቸዋለህ ለቄብና ለአንቁላል ጣይ ።
ቫይታሚን እንዳስፈላጊነቱ ሲያስፈልጋቸው ነው የምሰጣቸው
እሺ ሰሞኑን ስከታተልክ ነበር እኔ ዠም ብዬ ሰርች ሳረግ ነው ያገኝወክ እና ጥሩ ገለፀአ ነው የምታረገው አድናቂክነኝ የሚመገቡበትን እቃ ከየት ማግኝት እችላለው ብታሳውቀኝ አመሰግናለው
አዲስ አበባ ላይ ጎጃም በረንዳ አከባቢ ይገኛልበተረፈ በአቅራቦያ የሚገኙ የመኖ መሸጫዎች መጠየቅ ይቻላል
@@antuta አመሰግናለው እኔ ሐረር ነኝ እሺ እጠይቃለዉ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
እኔምሰልቺቶኛን።ዶሮብስራ።ይሻለኛን።
ትችያለሽ ስራውን የምትወጂው ከሆነ
ሰላም እንዴት ነህ እንቁላል ጣይ ዶሮዎች በቤት ውስጥ የሚተራርፍ እንጀራ ቢበሉ ችግር አለወ ወይ ? አመሠግናለሁ
አዎ የበሉት ንጥረ ነገር መጠን ስለማይታወቅ ውጤታማ አይሆንም
Wow
Ahun begeza yehonal waye
amesegnalehu betam balefewm melseklgnal ahun yemteykh yedoro meno ebet mazegajet banchil hulunm nitre neger yamuala meno megzat ychalal malete yshetal tratun yetebeke meno endet new maggnet yemichalew btmelslgne des ylegnal
መኖ የሚሸጡ የተለያዩ ማከፋፈያዎች አሉ ሁሉም መኖዎች የየራሳቸው ጠቃሚም ጎጂም ጎን ሊኖረው ይችላል እሱን የምንወስነው በመሞከር እና በአከባቢያችን ካሉ ባለሞያዎች ምክር መጠየቅ የተሻለ ይሆናል
@@antuta eshi tnx betam
ሰላምወድማችን
ጠፈህ እውነት እኔም መስራት እፈልጋለሁ እትጥፈ ከልምድህ እማክረን
ይኬጅ ላይ እርባታ ላይ ምን አስተያያየት አለህ?
ለእኔ የኬጅ ላይ እርባታ አልመርጠውም በሰፊው ደሞ ሁለቱን አነፃፅሬ ቪዴዎ ለመስራት እሞክራለው
@@antuta እሺ ወንድሜ እናመሰግናለን ሰፋ ያለ video ብትሰራ የበለጠ ተመልካችም ይኖረዋል
አሁን ዶሮ ሚያዋጣ ስራ ነው
አዎ
እኔ እምልህ ወንድ ዶሮ ያስፈልጋቸዋል ወይስ ሴት ዶሮወች ብቻ ማርባት ይቻላል ማለት ያለወንድ ዶሮ እቁላል ይሰጣሉ ወይ ?
ያለ ወንድ ዶሮ እንቁላል ይሰጣሉ ወንድ ዶሮ አያስፈልግም
ልክነህ።ይህውነትነው
መመራመሩም አይከፋም ወንድሜ ስለምክርህ አመሰግናለሁ 😍👍
ቪድዮችህ በጣም ጠቃሚ ናቸው vitamin በምን ያህል ግዜ ትሰጣቸዋለህ ለቄብና ለአንቁላል ጣይ ።
ቫይታሚን እንዳስፈላጊነቱ ሲያስፈልጋቸው ነው የምሰጣቸው
እሺ ሰሞኑን ስከታተልክ ነበር እኔ ዠም ብዬ ሰርች ሳረግ ነው ያገኝወክ እና ጥሩ ገለፀአ ነው የምታረገው አድናቂክነኝ የሚመገቡበትን እቃ ከየት ማግኝት እችላለው ብታሳውቀኝ አመሰግናለው
አዲስ አበባ ላይ ጎጃም በረንዳ አከባቢ ይገኛል
በተረፈ በአቅራቦያ የሚገኙ የመኖ መሸጫዎች መጠየቅ ይቻላል