ወጣ ገባ ሙሉ ፊልም Weta Geba Full Ethiopian Film 2019

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • ወጣ ገባ ሙሉ ፊልም

Комментарии • 814

  • @AddisFilms
    @AddisFilms  5 лет назад +151

    ይህ ፊልም ለሶደሬ ደንበኞች ከተለቀቀ ከ7 ወር በኃላ በዩቲዩብ ተለቋል።
    የሶደሬ ደንበኛ በመሆን ፊልሞች በነፃ ከመለቀቃቸው በፊት ተመልከቱ። የኢትዮጵያ ፊልም ሰሪዎችን ያግዙ።

    • @werkem7946
      @werkem7946 5 лет назад +8

      ሰላም ሶደሬዎች የባእል አልባሳት መግዛት እፈልጋለው ግን እንዴት ነው መግዛት ምችለው????

    • @omnaassefa3467
      @omnaassefa3467 5 лет назад +1

      Better late than never ,

    • @masholkw4161
      @masholkw4161 5 лет назад

      @Neima Tube በትክክል

    • @f1103
      @f1103 5 лет назад

      @Neima Tube ትክክል ደሞስ በኔትማየምናየው በነፃይላሉእሳ

    • @weynshetfikadu8075
      @weynshetfikadu8075 5 лет назад

      @Neima Tube ክክክክክክክ ትክክል

  • @mercyofgod9263
    @mercyofgod9263 5 лет назад +215

    ዮሐንስ ፦3፥16
    በርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ህይወት እንዲኖረው እንጂ እዳይጠፋ እግዚአብሔር አንደኛ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ አለምን እንዲሁ ወዷልና 🙏መልካም ቀን

  • @er2707
    @er2707 5 лет назад +430

    እኔ አለሁ በመዳምቤት እርሜየን የጨርሥኩ አለሜንኮ ሣላይ ማነው ቶሎ ሀገር ገብቶ አግብቶ ወልዶ ለመሣም የጎጎካለ👍ግጩኝ

    • @የመኖሬምስጢርእናትናአባቴ
      @የመኖሬምስጢርእናትናአባቴ 5 лет назад +4

      እኔ እንዳችው ነኝ ውዷ የቦረና እህቴ አይዞሽ ማማየ አንድ ቀን ለኛም ቀን ይወጣ ይሆናል

    • @mmmh7409
      @mmmh7409 5 лет назад +2

      @@የመኖሬምስጢርእናትናአባቴ እውነት ነወ አድቀን ያልፋል

    • @mohammedhabeshe8165
      @mohammedhabeshe8165 5 лет назад

      ላግባሽ?

    • @dubaidubai4630
      @dubaidubai4630 5 лет назад

      የኔ ልጆች ወስደሽ አሳድጊልኝ እኔ ፈታልበልበት

    • @bayushtekola3580
      @bayushtekola3580 5 лет назад +1

      እህቴ ያሰብሽው ይሳካልሽ እኔ አለሁ እጂ ወልጂ ልጂን እደናት ያላሳደግሁት በስደት ኖርሁ

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 лет назад +91

    ወጣ ገባ ዋውውው ምርጥ ፊልም እንምሆን አልጠራጠርም ምክንያቱም አብዛኛው አንጋፋ አርቲስቶች ናቸው አቦ ይመቻቹሁ 😘😘

  • @የሚስጥርነፀብራቅ
    @የሚስጥርነፀብራቅ 5 лет назад +11

    እያስተማረ ዘና የሚያደርግ ነው እናመሰግናለን ከወስላታ ባልና ከወስላታ ሚስት ይጠብቀን አምላክ

  • @hulagarzewudo1868
    @hulagarzewudo1868 5 лет назад +42

    ዋው ሀሪፍ ፍልም ነው ለሤቶች ጥሩ ትምህርት ነው ሤት ሆይ ዝም ብለሽ ነገር ታበላሽ እና በቅናት እርር ድብን ትያለሽ በጣም ነው የተመቸኝ ይህ ፍልም በጣም የምወዳቸው የማደንቃቸው አሪትስቶች ናቸው

    • @tsehaygeni9668
      @tsehaygeni9668 5 лет назад

      Hulagar Zewudo kanchi wuchi andim ye sewu sle filmu asteyayet alayehum hulum yerasun roro new yemibeterkut efff mamaye ayche emelesalhu thanks

  • @deruyefeseha996
    @deruyefeseha996 5 лет назад +134

    የደስታ ወስን መለካት ያለብህ ለራስህ በምታገኘው ደስታ ብቻ ሳይሆን አንተ ለሌሎች ሰዎች በምትፈጥረው ደስታ ጭምር መሆን አለበት!!!🌹💓

    • @sali4168
      @sali4168 5 лет назад +4

      በጣም ብዙ ቁምነገር አዘል ነገሮችን አንብቢያለሁ አባባሎችንም እንደዛ ከእስካሁኑ ግን የውስጥ ደስታ የሚገኘው አሁን አንተ ከገለፅከው አባባል ውስጥ ነው ትክክል ብለሀል ብዙ ሰዎች ሁሌ የሚደሰቱት ለራሳቸው ሁሉ ነገር ሲደረግላቸው ይመስላቸዋል ነገርግን ሰው ከሚያረግልህ በላይ አንተ ለሰው የምታደርገው መልካም ነገር ነው ከምንም በላይ የውስጥ ደስታ እና እርካታ ያለው ።!!!

    • @እናቴእወድሽለው
      @እናቴእወድሽለው 5 лет назад +1

      ይህ አባባል ስለተመቸኝ በደብተራ ፀፈዋለው ይቅርታ

    • @deruyefeseha996
      @deruyefeseha996 5 лет назад +2

      @@እናቴእወድሽለው ፃፊዉ ማር

    • @እናቴእወድሽለው
      @እናቴእወድሽለው 5 лет назад +1

      @@deruyefeseha996 በመጀመሪያ ነው የፀፍኩት

    • @HalimaHalima-v6n
      @HalimaHalima-v6n 6 месяцев назад

      @@deruyefeseha996 አይዛንእህት

  • @michealhaderaadam5417
    @michealhaderaadam5417 5 лет назад +16

    በጣም ሀሪፍ ፊልም
    ሰላም&ፍቅር ለኢትዮጵያ ህዝብ
    የኣስመራ ልጅ

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 5 лет назад +46

    ✞❤️✞❤️✞ ክብር ኃይልና ምሥጋና ለሠራዊት ጌታ ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን ፤ አሜን !!! ✞❤️✞❤️✞

    • @nesuhebekele2135
      @nesuhebekele2135 5 лет назад +2

      መናፍቅ ባልሆንክ ! በሚቀጥለው እመቤቴንም ክብር ምስጋና በልልን ! ላይክ ገጭቼሀለሁ!

    • @gshdhhdhjhd517
      @gshdhhdhjhd517 5 лет назад +1

      Amen amen amen

    • @muluberihun7130
      @muluberihun7130 5 лет назад +1

      amennnnn

    • @bona2318
      @bona2318 5 лет назад

      ግንእግዚያብሔር ሲመሰገን ለምን ትንጨረጨራላችሁ ሌላ ጉዳይ ከምትቀበጣጠር አሜን ብትሉ ወይም ዝም ብትሉ

    • @bona2318
      @bona2318 5 лет назад

      አሜን

  • @mignottsegayeabetuwannafak4559
    @mignottsegayeabetuwannafak4559 5 лет назад +1

    Woooww betam mirte filim naw dasii yemilawu angefa artistochi nachawu rajime ideme ke mulu tenaa gara yadilachawu Abatoche🙏🙏🙏

  • @ሠላምለሀገሬእናቴህይወቴኑ

    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛልኝ ፊልሙን ገና ላየው ነው ለመጀመሪያ ግዜ ላይክ ልጠይቃችሁ ነው ደስ ይበለኝ ግጩኝ

  • @ማክዳማኪ
    @ማክዳማኪ 5 лет назад +3

    ሰላም ፍቅር ላግራችን እኔ ዛሬ ነው ማይው አሪፍ ይመስላል ምልካም ምሽት ተመኝውላቹ ምርጥ የኢትዮጵያዊያን እመለሳለው አይቼ

  • @asemamewuademasu7401
    @asemamewuademasu7401 5 лет назад +8

    ዋውውውውው ምርጥ ናችው ሁሉም ማንደ ጥሎብኝ ስድክ ምርጥ አስተማረ
    ፈልም ነው ግን እባካችሁ በምሀል በምሀል ሶድሬን አቆሙልን በመሀል አታስገቡ እኛ አንከፍልም በብራችን ነው የምናየው ስተለቁ

  • @ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ
    @ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ 5 лет назад +5

    ወይ ኮመንቶች ትገርማላቹሁ ስለፊልሙ ብትካምቱ ምናለ በፊት ያምራል አያምርም ስትሉ አይውም እተወውም ነበር አሁንማ የግል የህይወት ታሪክ እየፃፋቹሁ ጉድ አረጋቹሁኝ

  • @GAMEOVER-ye5ei
    @GAMEOVER-ye5ei 5 лет назад +2

    ሽኮራት ኢትዮጵያውያን ፍቕሪ ካብ ኣስመራ ተቐበሉ
    ፍቅር ካስመራ ተቀበሉ ወገኖቼ
    lots of hugs from Asmera
    muchos abrazos desde Asmera

  • @fayselnurye9238
    @fayselnurye9238 5 лет назад +129

    ሀሪፍ ፊልም ነው እዩት እስኪ ግን ላይክ እሚባለውን ነገር ጠይቃችሁ አላውቅም ነበር እስኪ ለይው አሳዩኚ ምረጦችየ

  • @aliganeshiyegorawo1074
    @aliganeshiyegorawo1074 5 лет назад +6

    እናተ ላይክ ግጩኝ አርግዤ ምንግዤ ምትሉ ሰዋች ያባቴ አምላክህ ከግንድ ያጋጫቹና እስኪ ስለፊልሙ አውሩ ለማንኛውም ቆንጆ ነው ማንዴ ውስጤ

  • @alamalam6923
    @alamalam6923 5 лет назад +1

    ዋው በመጨርሻ ደስ አለኝ ሁሉም ተሰትካከል ዋው ተነጋግሮ መግባባትን የመሰለ ነገር የለም እኮ

  • @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ
    @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ 5 лет назад +91

    ቆይ RUclips ነፃ ነው ማነው ያለው🙄 የመዳም wifis አይታሰብም like ካረግን በቂ ነው ለኔም የምከፍለኝ እፈልጋለሁ ደፋር

    • @f1103
      @f1103 5 лет назад +2

      እ እኔምገራ ገባኝ

    • @helanayoutube6287
      @helanayoutube6287 5 лет назад +1

      ዝም አትይውም

    • @helanayoutube6287
      @helanayoutube6287 5 лет назад

      ድምፅ እያሉ ድምፅ ጬምረው ጆሮችንን እዴነቆሩት

    • @enatuenatu2476
      @enatuenatu2476 5 лет назад

      @@helanayoutube6287 ልክ ነሽ

    • @እሙየነኝ
      @እሙየነኝ 5 лет назад

      አያውቁም ብሎ ነዋ ይሄ ደፋር

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 5 лет назад +33

    ፊልሙን እያዩ ኮሜንት የሚያነብ 👍👍

  • @ekruekru5214
    @ekruekru5214 5 лет назад +6

    ኧረ ሼቦች በጣም ነው የደላችሁኝ ግን የሚገርም ፊልም ነው ተመችቶኛል

  • @ኢትዩጲያለዘላለምትኑ-ከ7ደ

    ኢትዩጲያ ሀገራችንን ከክፉ ነገር ሁሉ ይሠውራት አሚን እምየን ኢትዩጲያ የሚወድ ላይክ ይግጭ

  • @احفطامییارب
    @احفطامییارب 5 лет назад +6

    እኔስ መጀመሪያ ለናንተ ለኢትዬጵያ ህዝብ ስላምታ ልስጥ ከዛ ቡሀላ ግን ስለፊልሙ አይቼ እኮምታለሁ አብዛሀኞቻችሁ ግን ምናለበት ስለፊልሙ ኮሜንት ብጽፉ ችግር አታውሩብን ላይክ፣ስፕስክራይፕ፣እረ ምኑ.......

  • @afrolink1
    @afrolink1 5 лет назад +1

    እውነት ነው አንዳንዴ ወደንም ሳንወድ ተገደን ማድረግ ያለብንን ሳይሆን የማይጠቅመንን ነገር እናደርጋለን ከዚህ ይጠብቀን ወዳዶቼ … እኔም ምለቃቸው የተለያዩ ግጥሞች እና ትረካዎች እንዲሁም የቴክኖሎጂ መረጃ እንለዋውጥ ዘንድ ቤተ-ዘምድ እንሁን ገባ ገባ በሉ

  • @elfuamenamenamenethio4534
    @elfuamenamenamenethio4534 5 лет назад +25

    ወይ መፈንዳት በዚህ እድሜያቸው ታድለው እኔ ልጅነት ሳልጨርስ በሰው ሀገር ስንከራተት ብቻ ዘመኔ በስቃይ አለቀ እረ አምላኬ አስበኝ ለራሤም አትስጠኝ እንደ ፈቃድህ

    • @tube-br4di
      @tube-br4di 5 лет назад +1

      Ayizoshe mamaye yalifal

    • @genatemebire8648
      @genatemebire8648 5 лет назад +2

      እውነት ብለሻል እኔስ እምስቅበት ቀን ነው የናፈቀኝ ስደት ጭቀት ብቻ ለማንኘውም አይዞሽ እህቴ

    • @elfuamenamenamenethio4534
      @elfuamenamenamenethio4534 5 лет назад

      እሽ እህቶቼ አመሠግናለሁ አይዞን

    • @אבבהאלמאייהו-פ7ה
      @אבבהאלמאייהו-פ7ה 5 лет назад

      ብታውቂበት ንሮ አንችም ባገረሽ ላይ እንደእነሱ መሆን ትችይ ነበረ

  • @የስደትጉዞሚካኤልንይዞእመ

    እስቲ ዝም በሉና ለፊልሙ ብቻ አስተያየት ስጡ ምድረ በጥራቃ ሁላ😨

  • @Tube-du7rj
    @Tube-du7rj 5 лет назад +7

    አቤቱ ጌታ ገዘብ የገዛውን ሳይሆን ፍቅር የሚገዛውን ይስጠን።ከመዳም ስራ ስንወጣ ሀገራችን ስንገባ።

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 лет назад +48

    አይቼ ለአስተያየት እመለሳለሁ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሰው ልጆችን በሙሉ መልካም ቅዳሜ ተመኘሁ

    • @woinshetshibru5263
      @woinshetshibru5263 5 лет назад +1

      የኔ መልካም ሴት በጣምነው ምወድሽ ብዙ ኮመት አይሻለው

    • @sarakokobe2977
      @sarakokobe2977 5 лет назад +1

      Amen 😍😍😍😍

    • @elsanogsa9280
      @elsanogsa9280 5 лет назад +2

      ልክነሽ አህቴ

  • @danielmenberu3431
    @danielmenberu3431 4 года назад

    (የማቴዎስ ወንጌል 22:37)
    " ኢየሱስም እንዲህ አለው። ጌታ አምላክህን በፍጹም ልብህ በፍጹም ነፍስህም በፍጹም አሳብህም ውደድ።"
    " ታላቂቱና ፊተኛይቱ ትእዛዝ ይህች ናት።"
    የጌታ መምጫ ቀርባለችና ንስሃ እንግባ፡ ከዘላለም ሞት ማምለጫችን ነውና፡ ያቺም ቀን ትመጣለች በእግዚአብሄር ፊት ለፍርድ ምንቆምበት እንከ ዛሬስ ለሱ ምን አርገንለት እናቃለን፡ እርሱ መሀሪ ነው ዛሬም እድል ሰቶናል።

  • @agezw6993
    @agezw6993 5 лет назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን ከርማችሁ ያገሬ ልጆች እመወዳችሁ እማከብራችሁ ህልሜን ፊልም መስራት ህልሜነው እርዱን ጋይስ ማለቴ ህልሜ ህልሜችሁ ከሆና አግዙኝ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች አግዙኝ ወዳጆቼ ማንዴላ እርዳኝ ምርጥ ሰው እንደምትርዳኝ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ በርግጥ ከናተጋር መስራቴ እድለኝ ያስብለኝል እውዳችሆለሁ

    • @agezw6993
      @agezw6993 5 лет назад

      ተመልካችም ያካትታል ማለቴ የናተም ተስፋ ያስፈልጋል እናተም እርዱኝ ላይክ ሼር ኮሜንተም እፈልጋለሁ እስኪ የምታከብሩኝ ከሆና አግዙኝ እርዱኝ በምታመልኩት አምላክ በምታምኑት እህቴቼ ወንድሜቼ

  • @FG-jh7tr
    @FG-jh7tr 5 лет назад +1

    አሁንስ ናፈቀኝ አገር ቤት ገብቸ የእናት ያአባቴን ምርቃን ጠጥቸ ቪሎ ለብሸ ከባሌ ቤት ሂጅ የምባልበት ቀን እስኪ ዱዓ አድርጉልኝ 😍😍

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 5 лет назад +4

    ገና አልጨረስኩትም ሀሪፍ ት/ት ነው በተለይ ለሴቶች ባሌ ሌላጋ ሄደ ምናምን እያልሽ ከምትነፋረቂ ቅድሚያ ከኔ ምን ጎድሎበት ነው ብሎ ራስን መፈተሽ... በእርግጥ ወንድሙ ላይ ችግር ሊኖር ይችላል ሙስሊሙ ስውየ ግን እያረጀህ ነውወደ ጌታህ ተመልሰህ አርፈህ አትቀመጥም

  • @leyuyeshiadane9360
    @leyuyeshiadane9360 5 лет назад +2

    እረ መፈንዳት ለማንኛውም አስተማሪ ፊልም ነው እድሜና ጤና ይስጣችሁ የጥበብ አባቶች ።

  • @bezabezi3888
    @bezabezi3888 5 лет назад +1

    ደዘ የማንም መፈንጫ ነው ያላችሁ ማነው እነ ዳዲዬ የኔ አለም ደዘዬ ናፍቀሽኛል ስለ ፊልሙ አይቼ እኮምታለሁ

  • @እመጣልሻለሁጠብቂኝእናቴ

    ውድ የሀገሬ ልጆች
    ወደ እናት ሀገሬ አርብ እሆዳለሁ
    እስቲ መልካም ነገር ተመኚልኝ

  • @ወንድምለእህቱመከታነው

    በጣም ደስስስ ይላል አስተማሪና አዝናኝ ፊልም ነው ክክክክክ ተንቀሳቃሽ ቁምሳጥን

  • @ethiohabeshawe1365
    @ethiohabeshawe1365 5 лет назад +9

    ያገሬ ልጆች ሠላማቹ ብዝት ይበልልኝ

  • @zahrahansar6351
    @zahrahansar6351 5 лет назад +11

    የአርቲስቶች ሰብስብ ብቻ ምንም ደስ የሚል ነገር የለሁም የሐገራች ፊልም እና ሙዚቃ ወደ ታች ነው እንዴ እደገቱ😂😂😂😂

  • @mamitube2081
    @mamitube2081 5 лет назад +6

    እኔ ከዚህ በኋላ እንኳ ፊልም የማየዉ ምናልባት ሳላስብ ከገባሁ ብቻ ነው ፣እናማ 90,sልጆች የሚል ፔጂ ፌስቡክ ገብታችሁ ግሩፕን ተቀላቀሉና የልጂነት ትዝታ ኮምኩሙ

  • @unityhossana9998
    @unityhossana9998 5 лет назад +11

    እኔምለው መቼ ነው ላይክ ሚበቃቹ እና ስለ ፊልሙ ምታወሩት ? እንደዚ ሆንኩኝ ላይክ ግጩኝ አምሮኝ ነው ላይክ ግጩኝ !! እጭ ጭጭጭ

    • @afrolink1
      @afrolink1 5 лет назад

      እውነት ነው አንዳንዴ ወደንም ሳንወድ ተገደን ማድረግ ያለብንን ሳይሆን የማይጠቅመንን ነገር እናደርጋለን ከዚህ ይጠብቀን

    • @bona2318
      @bona2318 5 лет назад

      ፎንቃ ይዞኛል ላይክ ግጩኝ😜

    • @ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ
      @ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ 4 года назад

      ልመናቸውየሚቆምበትቀንናፈቀኝ

  • @emebetbirole2166
    @emebetbirole2166 5 лет назад +28

    ዛሬ 13 አግዛበሄራብ ነው ሁንቃኝ አደረሳችሁ ዛሬ ማበር አለበኝ ሁላችሁም ኑ ፃባል ክማሱ ዋገኞች dassssss ብሎኛል ዛሬ 👏👏👏

    • @አሴ-ኘ3ጀ
      @አሴ-ኘ3ጀ 5 лет назад +1

      የነፍስ ዋጋ ያርግልን ውድ እህታችን የአመት ሰው ይበለን

    • @ወንድምለእህቱመከታነው
      @ወንድምለእህቱመከታነው 5 лет назад +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረስን የነፍስ ዋጋ ያድርግልሽ ውድ እህታችን ካለ ሃጥያት በቀር እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ

    • @ethiopiaethiopia1450
      @ethiopiaethiopia1450 5 лет назад +1

      Yenafse wag yadergelin

    • @kalcherlove6126
      @kalcherlove6126 5 лет назад +1

      Amen
      Amen
      Amen

    • @MY-fi5qp
      @MY-fi5qp 5 лет назад

      berkto lenme yedrsne

  • @asterm3916
    @asterm3916 5 лет назад +6

    ውድ የሀገሬ ልጅች። ወደ እነት አገሬ ሊገባ ነው። መልከም ነገር ተመኙልኝ!!!!!የኢትዮጵይ ሀገርችን ለዘላለም። ትኑር! !!!

  • @adamu-k8b
    @adamu-k8b 4 месяца назад

    bezi filim lay abizenaw adimachi ferinijochi neberu gini filmu amharina bezabet

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 лет назад +1

    ክክክክክክክክክክክ ወይኔ ሸባዋቹ ደስስስ ሲሉ ቁሊታሞች ይመቻችሁ የኢትዮ እንቁዋች ኑሩልን

  • @woynishetdigafiyoutub3700
    @woynishetdigafiyoutub3700 5 лет назад +2

    Betami das yemili Film new... madelaa siwodikii 😘😘❤❤

  • @tsitatsi9909
    @tsitatsi9909 5 лет назад +51

    ከትልቅ ይቅርታ ጋር እዚ እየመጣችሁ ማዳም ምናምን አትበሉብን አስተያይተ ስሰጡ ስልፊልሙ ብቻ ይሁን እስኪ ሰልጥኑ 😏

  • @አበርታኝልጅህንጌታሆይ

    እድለኛ ፊልም ነው ማዳም ስትሳፍር ተለቀቀ ከሶፍላይ ቁጭብየ እንዳየው

  • @ethiopiaethiopia1450
    @ethiopiaethiopia1450 5 лет назад

    Betam aref film new enamesaginalen ye tewahido lijjoch melcam ye som ye selot wer yehunlein amen

  • @ታደሰሰይድላይኛዉአጣዬ

    ሁሉም የፊልም አጋፉዎች ናቸዉ ለመግለጽ ቃላት ያሰኛል የፀዳ ፊልም ነዉ

  • @burukewakoya5935
    @burukewakoya5935 5 лет назад +21

    ሸቃሎች ሰላማቹ ይብዛ 😘

  • @ኤፍታበለኝጌታአቤቱምህረት

    በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን

  • @aznamariamyenatualije6801
    @aznamariamyenatualije6801 5 лет назад +23

    ምነው እንደኔ እሮጦ ኮሜንት እሚያየው😂😂😂

  • @destahalayu5692
    @destahalayu5692 5 лет назад +2

    እስኪ Likeእና መዳም እያላችሁ እብደታችሁን አታሳዩን ፊልሙን እንይበት 🙂🙂

  • @mamismylife3205
    @mamismylife3205 5 лет назад +1

    Betam betam des yilal 💖💖💖💖💖😉😉😉😉😉

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 5 лет назад +17

    እርጉዝ ነኝ ላይክ አማረኝ

  • @bluecity4322
    @bluecity4322 5 лет назад +1

    It's look like a game changer, those old actors way better than the so called young actors.the old men's not only a theater stage but also in the movie..

  • @ምህረትየተዋህዶልጅ
    @ምህረትየተዋህዶልጅ 5 лет назад +1

    ትልቅ ሰው እንደ ትልቅነት ሲሆን ነው ደስ የሚለው _ፈታ በሉ ልጅነት አይደለም እና እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ባል ሰከን ያለ ነው ስትል የኔም የፈላበት ነው

  • @sahra4091
    @sahra4091 5 лет назад +1

    Mandela, I enjoy watching his movies.

  • @zitanakhle398
    @zitanakhle398 5 лет назад +4

    ውይይይይ ምንድነው ግን ላይክ ላይክ ግጩኝ ምናምን የምትሉት ስለ ፊልሙ አስተያየት ብትሰጡ

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 лет назад +6

    እንኩዋን ደና መጣችሁ 😘
    እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤️🙏

    • @asda7273
      @asda7273 5 лет назад

      ምናለበት ሁሉም እዳችቢያስብ

  • @selamselamasefa4294
    @selamselamasefa4294 3 года назад

    በጣምደስየሚልዲራማናዉ በርቱ ይመቻችሁ

  • @allphones905
    @allphones905 5 лет назад +1

    ዋው ምርጥ ነው እናመሰግናለን

  • @አበበችአየለ-ነ8መ
    @አበበችአየለ-ነ8መ 5 лет назад +4

    ዋውውውው በጣም አስተማሪ ነው ወላሂ እዩት ባለትዳሮች በብዛት ይገልጻል

  • @anshamohamed2964
    @anshamohamed2964 5 лет назад

    ገና ስጀምረው ያዝናናይ ከምር አሪፍ ይመስላል ግቡና ዘና በሉበት

  • @KebatuWabi
    @KebatuWabi 5 месяцев назад

    ፊልም ይስራ ማንዴላ❤❤❤❤

  • @Nigi4lif
    @Nigi4lif 5 лет назад +4

    It's so cool tho and ma fav actor mandela 😅🔥🔥

  • @abitube3078
    @abitube3078 5 лет назад +7

    ስላማቹህ እንደምድር አሽዋ ብት ይበልልኝ። ፈጣሪባላቹህበት የልባቹህን ይሙላላቹህ አዲስ ፊልም ተለቆል ኑእንየው ፈንድሻውን አፍንድሽ እየተብኩቹህ ነው። ዳሞ ብዙአጋፋ አሪቲስቶች አሉ። በተረፈ ፎቶየንበመጫንቻናሌን ጎብኙልኝ ደስካላቹህ መልካምነት ለራስነው

  • @እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ

    _የኢትዮፒያ ህዞቦች ሆይ አገራችን ላይ የመጣውን' እርስበርስ ጦርነት እጭሁህ ወደፈጣሪ
    _ፈጣሪ የሰራነውን ሀጥያት ይቅርይበለን።

  • @salhadinsalhadin4557
    @salhadinsalhadin4557 5 лет назад +11

    ሀገራችን ሰላም ያደረግልን አሜን በሎ

  • @zzzabate7275
    @zzzabate7275 5 лет назад +5

    ላይክ ምን ምን ይላል እስኪ አቅምሱኝ

  • @mahlettadesse3364
    @mahlettadesse3364 5 лет назад +4

    ከፍቶኛል እስኪ አፅናኑኝ😢😭

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 лет назад +1

    በርግጠኝነት አዲስ ፊልም ነው ጣልብኝ ከድል በኋላ ማውራት ደስ ይለኛል😜አትሳቁ ኮሜንተሮች አይቼ ስጨርስ እኮሜንታለሁ

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    መልካም ቅዳሜ ሰንበት ይሁንላችሁ😍 ሰላም ለአገራችን እና ለምስኪኑ ህዝባችን😢😢

  • @-tgstube8626
    @-tgstube8626 5 лет назад

    Benatachu achy zem Belen filmun enyaw

  • @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ

    እውነት ለመናገር ምንም የሚያስተምረው ቁምነገር የለም።ሁሉም የባሰ ህዝቡን መጥፎ ነገር ነው የሚያስተምሩት እፍፍ

    • @mehirtebranue4799
      @mehirtebranue4799 3 года назад

      Ale enji yemyasitemrwe bali ena misete menejajere endalebacwe bejlese

  • @ገነትአያሌው-ኈ9ለ
    @ገነትአያሌው-ኈ9ለ 5 лет назад +7

    ዛሬ ገና ስለራሴ ላወራ ነው መሮኛል ስራ ጠፋ ዱባይ ያላችሁ ወገኖች ስራ ፈልጉ መልካምነት ለራስ ነው

  • @nanige544
    @nanige544 5 лет назад

    Betame des yelale asetemarime new😍😍😍👍👍

  • @amranhusein7858
    @amranhusein7858 5 лет назад

    Tenkesakashu kum saxin bonda iyefeta yale yimeslal iko 😀😀😀😀😀😀😀👍

  • @adisutsegaye7914
    @adisutsegaye7914 3 года назад

    ከፊልሙ በፊት ኮሜንት ሚያነብ እደኔ ጌታን

  • @waanofiioromo9927
    @waanofiioromo9927 5 лет назад +4

    ዋው ያምራል 3 የድሮ አራዳ ታምራላቹ ኑሩልን

  • @hddi491
    @hddi491 11 месяцев назад +1

    ተመቻችውን እነ አባባ❤❤❤❤

  • @ኡሙአብደለህቱዩብ
    @ኡሙአብደለህቱዩብ 4 года назад +1

    ሽመግሌ ዎች በሳቅ ገደሉኝ🤣🤣

  • @አላህበቂዬነው-ኸ3ቸ
    @አላህበቂዬነው-ኸ3ቸ 5 лет назад +6

    Wow ene temechetognal eyut feta yaregal melekam welo

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 5 лет назад +1

    ሃሪፍ አስተማሪ ፊልም ነው።

  • @አስቴረአበባው
    @አስቴረአበባው 5 лет назад +3

    ቆይ ኮሜቶች ግን ላይክ ላይክ የምትሉ ምን ምን ይላል ላይክ

  • @bilisumaamulugetaa3948
    @bilisumaamulugetaa3948 5 лет назад

    Arif new fata yaregl teru timertem alew tnxs 🙏🙏🙏

  • @efremtesfay1790
    @efremtesfay1790 5 лет назад

    It is nice movie

  • @mulumeresa7542
    @mulumeresa7542 5 лет назад +1

    እነ፡ ጋሽ፡ ቹረታው፡ ከልካይ፡ እምናከብራችሁ፡ ስታምሩ፡

  • @tarrafcell3224
    @tarrafcell3224 5 лет назад +4

    እግዜር ይስጥኝ ለትንሽ ሠዓትም ቢሆን እንባዬን እንዳቆም አድርጎኛል በሠው ሀገር የወገብ በሽታ እረፍት ከልክሎኛል ይማርሽ በሉኝ ጠያቂም ይናፍቃል ከምርር

    • @አባይነሺጎንደሬዋ
      @አባይነሺጎንደሬዋ 5 лет назад

      Fetar yemarshe eheta ayezoshe

    • @zerfieyalew9638
      @zerfieyalew9638 5 лет назад

      እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ አይዞሽ
      ፆለት አድርግ አምላክሽን ለምኝ

    • @salam6773
      @salam6773 5 лет назад

      እማ እኔን እግዚአብሔር ይማርሽ የእኔ እህት

    • @asterkiros3236
      @asterkiros3236 5 лет назад

      Tegonbsesh biet atwelwy enie yewegeb hmemtegna negn tegonbshe bzu seat slemwelewl new ena kom blesh welwy mefthie signal e.r ymarsh

    • @werkiwerki4634
      @werkiwerki4634 5 лет назад

      እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @eskdarteshoma906
    @eskdarteshoma906 5 лет назад

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው

  • @ggg-ed7mr
    @ggg-ed7mr 5 лет назад

    Wowwww i love your 💚💚💚💚

  • @መሀመድጀማል-ዠ4ሰ
    @መሀመድጀማል-ዠ4ሰ 4 года назад

    ደስ የሚል ፊልም ነው

  • @የራያው.የራያው
    @የራያው.የራያው Год назад

    ማደ ኑርልን

  • @zainatalemaw1410
    @zainatalemaw1410 4 года назад

    ዋውያምራል

  • @ወሎየዋየሰልማንእናት

    እውነት ባለትዳሮችበሙሉ ይሄንንፊልምእዩት በራሳችን ቸልተኝነት ትዳራችንንባናበላሽመልካምነው

  • @AmanuelMarkos-y4i
    @AmanuelMarkos-y4i 5 месяцев назад

    ኢየሱስ ያድናል ✅

  • @meethiopian4425
    @meethiopian4425 5 лет назад +8

    ማንደ ያለበት ፊልም ይመቸኛል

  • @shibremuhye456
    @shibremuhye456 5 лет назад

    Tezera leman digame filim lay balemayete azignalehu

  • @dghrrg7966
    @dghrrg7966 5 лет назад +1

    ከፍቅረኛየጋተጣልቻለሁ እሥኪአይዞሽበሉኝ ኡፍ

    • @sendukahsay1966
      @sendukahsay1966 4 года назад

      አይዞሽ ለአንቺ ካለው ተመልሶ ይመጣል

  • @እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ

    አጎቴ
    _አቶ\ አብራር አብዶ_ሙሉጤናና ፍቅርን ይስጥክ
    _እረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጥክ፡