አረብሃገር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • #ethiopia #duet #دويتو #loveallahﷻ #abelbirhanu #ebs #funny

Комментарии • 38

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Месяц назад

    ሰላም የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ነው በትክክል ሁሉን ነገር በአግባቡ ሲሆን ደስ ይላል ቤተሰብን ምንም ለራሳችን እያሰብን አወዳደቃችን አያምርም በተለይ ከኔ የተማሩ ሁላችሁም ማለት ነው❤❤😢😢😢

  • @MedinaAli-f1f
    @MedinaAli-f1f Месяц назад +1

    ዋው ምርጥ ምክር ነው እናመስግናለን እራሳችንን እድናውቅ

  • @بدرالميزاني-ظ1ط
    @بدرالميزاني-ظ1ط Месяц назад

    የእውነትምክርሽአሪፍነው👍👍👍👍👍👍👍

  • @WeletYeshetlia-q6q
    @WeletYeshetlia-q6q Месяц назад +1

    ዋዉ የዛሬዉ ይለያል በጣም እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @JameelaMuhammad-p6c
    @JameelaMuhammad-p6c Месяц назад

    ማሻ አላህ

  • @AaAa-v8m6v
    @AaAa-v8m6v Месяц назад

    ወአለይኩም ሰላም እህቴ እናመሰግናለን

  • @Seyida-x7g
    @Seyida-x7g Месяц назад +4

    ውዴ አንድ ነገር ላማክርሽ እኔ ዱባይ ነኝ ከመጣሁ3 ወሬ ነው ደሞዝ ከሁለት ወር በኋላ እንጨምራለን ብለው በሀገር የሌለ መጣሁ 800 ብር ወጪ በራሴ ነው ልብስም ሁሉም ነገር እና አላዋጣኝም የምሰራው ምንም እየሰራልኝ አይደለም እና ጨምሩ ስል 1 አመት በኋላ አሉኝ እና ለመውጣት አስቢያለሁ ፓስፖርቴን ይዤ ስራ ተገኝቶልኛል እስኪ ምክር ስጪኝ እህቴ ጨነቀኝ እኮ

    • @Seyida-x7g
      @Seyida-x7g Месяц назад

      ከቻልሽ ቶሎ ብትመልሽልኝ

    • @cocoCocoo-p5l
      @cocoCocoo-p5l Месяц назад +2

      እህት እኔም 800 መቶ ነው የምሠራው ድባይነኝ ግን ምንም አያሞሉ ከራሴ ነው የምገዛው የምፈልገውን ነገር ድካም ብቻ የኔ ውድ 😢😢😢😢😢😢

    • @Seyida-x7g
      @Seyida-x7g Месяц назад +1

      የኔውም እንደዛው ድካም ብቻ ወላሂ በዛላይ ማረፊያ ቦታ እራሱ የለኝም ኡፍፍፍ ገና ካሁኑ አስጠላኝ

    • @cocoCocoo-p5l
      @cocoCocoo-p5l Месяц назад +1

      @Seyida-x7g አይዞሽ እህቴ ያልፋል የማያልፍየለም ውድ

    • @yarebgivemesebr
      @yarebgivemesebr Месяц назад +2

      እኔም​ ወጭ በራሴ ነው ሳሙናኳ ግዥ ብላት እምቢያለች ኡፍ

  • @FhfgGjc-o3b
    @FhfgGjc-o3b Месяц назад +1

    አረ ሸቁ ላቨ ከገባሽ ቆየሽ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Waqqayooabdiikotii
    @Waqqayooabdiikotii Месяц назад

    Selaam wud itee❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Elham_tmarr
    @Elham_tmarr Месяц назад +1

    Asetasasabeshe leke edana naw berr laye yalashe asetayayate ade berr yaleagebadu sewata yamenile

  • @RawdhA-o3m
    @RawdhA-o3m Месяц назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ቅመም

  • @zehraissa5162
    @zehraissa5162 Месяц назад

    በርች ምክር ዳስ ለል ወለ ልክ ነሽ መንም ለ ስዳታኛ መካሪ የለም ጣፋሽ ብሎ ምቆጣት አጅ ነፋቅሽኝ ነይ ምል የለም ረስን ለይ መቶክር አስፋለጊነዉ አመስግነለዉ❤

  • @TrngoBelachew
    @TrngoBelachew Месяц назад

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @WweWwe-sv6bv
    @WweWwe-sv6bv Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @Bekelu-u6l
    @Bekelu-u6l Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @مدينةواسو
    @مدينةواسو Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @masaretmas2402
    @masaretmas2402 Месяц назад

    wd melshilny ene yee setywan wi fi tee debqe newu mee teqemewu ena eswa gare yase tawekale ende???

    • @EbSShort
      @EbSShort  Месяц назад

      Ayastawkm slkshin gn paswerd adrgi bet

    • @masaretmas2402
      @masaretmas2402 Месяц назад

      @EbSShort eshi wd yaa stawekale bey ferche nebr🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @JameelaMuhammad-p6c
    @JameelaMuhammad-p6c Месяц назад

    ደምሩኝ አዲሰ ጀማሪ ነኝ የመዳም ቅመሞች😢😢

  • @الحمدلله-غ4ذ4ك
    @الحمدلله-غ4ذ4ك Месяц назад +5

    እህቴ አንድ ነገር ልጠይቅሽ በሳኡዲ ነው ያለሁት ግን ግን ያለሁበት ቤት ሴትየዋ ለልጄ ብላ ጠይቃኝ ነበር ለትዳር ግን እኔ አልፈልግም ብያት አለው
    ግን እነሱ ዝም ብለው ይጠይቁኛል ይሀው ከመጣሁ 10ወር ሆኖኛል ግን ከመጣሁ ቢያስ ሁለት ወር እደቆየሁ ነው የጀመሩኝ
    እኔ ሁሌም አልፈልግም ነው ምላቸው ግን እነሱ ሁሌም ይጠይቁኛል ወላሂ እህቴ በቃ ሼኽ እያሉ ደውለው ያወራሉ ስለኔ አንድ ነገር ከሰራሁ ይነግሩታል አሁላይ እኔ ከምለው በላይ ሰውነቴን ያቃጥለኛል በጣም ግራ ገብቶኛል ምን ትመክሪኛለሽ ልጥፍ ወይስ ሀገሬን ልግባ ጭቅላቴ ሊፈነዳ ነው ኡፍፍፍ ያረቢ

    • @EbSShort
      @EbSShort  Месяц назад

      እኔ ላና ግርልሽ ካልተግባባችሁ ያስፈራል

    • @الحمدلله-غ4ذ4ك
      @الحمدلله-غ4ذ4ك Месяц назад +1

      @@EbSShort አረ እህቴ ወላሂ ግራ ገባኝኝ ካወራሻት ትማ ባህሪዋ ቀይራ ታሰቃየኛለች እነሱ እኔን ትተው በቃ ሌላ ነገር እየፈፀሙ ነው የመሰለኝ ወላሂ ተቃጠልኩ አፍፍፍፍ ወይ ዱንያ ሰውነቴ ግሎ ብታዩ ያረብ አተው አውጣኝ

    • @EbSShort
      @EbSShort  Месяц назад +1

      @@الحمدلله-غ4ذ4ك ቢድዮ እሰራልሻለሁ

    • @الحمدلله-غ4ذ4ك
      @الحمدلله-غ4ذ4ك Месяц назад

      @@EbSShort ፣እሺ እዳትቆዪ

    • @EbSShort
      @EbSShort  Месяц назад +2

      ነገ

  • @ቢኢዝኒላህ-ከ7ደ
    @ቢኢዝኒላህ-ከ7ደ Месяц назад

    አመት ከ3 ወሬ ወፍ የለም አልሀምዱሊላህ

  • @RadiaMohamed-gd6sr
    @RadiaMohamed-gd6sr Месяц назад

    ባንክ ቤት እኮ ዶላር አያዋጣም ከፍ ዝቅ ይላል

    • @EbSShort
      @EbSShort  Месяц назад

      እርያሉን ቀይረሽ ያዥይ መላ አይጠፍም

  • @wudearage6643
    @wudearage6643 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlgG-i5z
    @AlgG-i5z Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @ሰላማዊትመንበሩመንበሩ

    ❤❤❤❤❤