ኢህአፓ እና ካዛንቺስ! ነሲቡ ስብሃት ከደረጀ ኃይሌ ጋር - ክፍል 2 -Benegerachin Lay
HTML-код
- Опубликовано: 7 сен 2024
- ኢህአፓ እና ካዛንቺስ! ነሲቡ ስብሃት ከደረጀ ኃይሌ ጋር - ክፍል 2 -Benegerachin Lay
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Arts Tv World
ኑርልን ደሬ ሁሉ ነገር የሚያምርብህ ጋዜጠኛ ለመሆን የሚያስብ ሁላ አንተን ያድምጥ ስርአትህ መቼ ምን መጠየቅ እንዳለብህ የምታውቅ ነህና እድሜና ጤና ይስጥልን
አይ ደሬ እንኳን ስትተርክ ስትስቅ እንኳን ደስ የሚል ድምጽ አለህ ረጅም እድሜና ጤና እምኝልሀለሁ🙏🏾❤️
ለጋዜጠኛ አቶ ደረጀ ሀይሌ በቤተሰቦቼና በዚህ ምክናያት ልቧ በተሰበረው እናቴ ስም የልብ ምስጋናዬን አቀርባለሁ የወንድሜን የአቶ በቀለ መርኔን ልብ የሚሰብር ታሪክ ስለነገሩልን እግዚአብሄር ያክብርልን! :: ወንድሜ አቶ በቀለ መርኔ ገና የ 15/16 አመት ታዳጊ ወጣት ነበር በማያውቀው ምክንያት ወደ እስር ቤት ተወርውሮ ለሰው መስማት እንኳን የሚከብድ ድብደባ የደረሰበት ከዛም ከሌላ ወጣቶች ጋር በጅምላ ሊገደል የተወሰደው አምላክ ቀንህ አይደለም አለውና ከዛ የጅምላ ሞት አምልጦ ተረፈ:: ወድሜ በቀለ በፀባዩ በጣም ትሁት ደግ አሳቢ በፍፁ ቂም ተንኮል የማያውቅ ተጫዋች ሰውን ማስደሰት የሚወድ የሌላ ሰው ሀዘን ችግር ጭንቀት የሚያስጨንቀው በቤተሰቦቹ በጏደኞቹ ጎረቤቶቹን በሚያውቁት ሁሉ እጅግ ተውዳጅና ተናፋቂ ሰው ነበር :: በእስር ላይ በደረሰብት ከፍተኛ ድብደባ እራሱ ላይ በደረሰበት ጉዳት ለሁለተኛ ጊዜ ከእስር ከወጣ አጭር ጊዜ በሗላ አርፏል:: ወንሜ በቀለ በትምህርቱ ጎበዝ እስፖርተኛ የሙዚቃ መሳርያዎች የሚጫወት በስእል እና ሌሎች አርቶች የታደለ የወደፊት ህይወቱ ብሩህ የነበር በየትኛውም የፖለቲካ እንቅስቃሴ ያልነበረብት ብሩህ ህይወቱ በልጅነት እድሜው የተጨናገፈበት ብቸኛ የልጅነት ልጁ አድጋ ወልዳ ለማየት ሳይችል የቀረው የምወደው በጣም የምኮራበት ወድሜ ነው! :: አለምዬ አምላክ ነፍስህን በክብር ከጎኑ ያኑርልኝ🙏🏽🕊️❤️
ነበር የማያልፍ የለም ነገር ሁሉ በእለቱ ያስጨንቃል ሲያልፍ ታሪክ ይሆናል ግን ጤና ና በህይወት መኖር ብቻ እንደ ጀግንነት ይቆጠራል
ደሬ ግን አንተ በኢሃፓ ዘመን ወጣት ነበርክ? በጣም እኮ ነው የምታስደምመን! ተባረክ፣ እረጅ......ም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ! በወሬ የምናውቀውን ታሪክ እኮ ልክ በዘመኑ እንደኖርንበት እንዲሰማን ነው የምታደርገን
እናቶቻችን እስከ ዛሬ እያለቀሱ ነው ሞት ዛሬ ብስዋል አይ ሀገሬ ስንት ድንቅ ልጆችሽን እየበላሽ ትኖሪያለሽ አረ ንገሪን
እናመሰግናለን ደሬ ሁሉም ለሀገራቸው መስዋት ከፍለዋል ከልብአቸው ነበር ሀገራቸው የሚወዱት ለተሰውት ነፍሳቸውን ይማር 💚💛❤️
ውይ ጊዜ ማለፉ ህይወት መቆየቱ ደስ ይላል : ስንቱ አለፈ? እይ የኢትዮጵያ እናቶች እኮ በየጊዜው እንደተጨነቁ እኮ ነው::
ወይ ደሬ ወይ ጋዜጠኛ፡ቀደም ብዬ ስከታተልህ እንዲህ ያለ ጋዜጠኛ ከየት ተገኘ እያልኩ ሲደንቀኝ ከጋዜጠኛ አዲሱ ጋር ስታወሩ ከየት እንደጀመርክ ተገለጸልኝ፡፡ይሄ የምታቀርበው ፕሮግራም ምን ያህል ዋጋ እንዳለው ቃላት አይገልጸውም፡፡
ጋሽ ደሬ በየትኛው ዘመን ነው የኖርከው፤ በዚያ ዘመን የነበረውን ሁኔታ በጥልቀት ስታጣጥም ይገርማል፡፡
ረጅም ዕድሜ
እማይሰለች ድምጽ ምን አለበት ሁሌ ዜና አንባቢ ብትሆንና በየሰዓቱ የማልሰለቸው ከጥሩ አንደበት በሚያምር ድምጽ እንዴት ባማረ ነበር እድሜ እና ጤና እመኝልሃለሁ ወንድሜ ደረጀ ሀይሌ 🙏
በጣም ደስ የሚል ትዝታ
ደሪ በጣም ልብ የሚሰቅል ቃለ ምልልስ ነው:: ዛሪ ደሞ ቱፋን አንስተህ አንድ ሳምንት ልባችንን አንጠለጠልከው እግዚአብሔር ይይልህ ክፍል ሶስት ላይ የ ከፍተኛ 15 ገራፌውን ከፍያለኝን ታሪክ ለመስማት በጣም ጎጉቻለሁ
ፍፁም ነው እምነቴ የትግሉ ሕይወቴ
ልጋዝ በድል ጎዳንበወደኩት ጋዶች ፋና!!!
Mekkoyyey Deaggu
...iddmae tsegga,
ውይይይይይ ደሪ አባቴ እድሜ ይስጥህ
ደሬ የኔን የሕይወት ጎዳና እንደ መሰተዋት እያየሑት ነበር!ላንተም ለነሲብም ጥልቅ ምሰጋና!ደረጀ ጌታቸው ኩምሳን ማሰታወስሕ አሰደንቆኛል፤ረብሱን ይማረው፤እዚያ በነበርኩበት ግዜ ከርቸሌ ማለት ነው አሰተማሪየም ነበር፤ከነቢዩ ገር ማእከላዊ 4ቁጠር ታችኛው አብረን ነበርን፤ደረጀ አሑን የምኖረዉ ካሊፈርንያ ነው ሰመጣ አገር ቤት አፈልግሓለሑ፤ምናልባትም በግል የኢሕአባ ታሪኬን አጫዉትሓለሑ፤ነቢዮ አውቶ ባዮግራፊየን ይሠራልኝ ይሖናል፤እሰከዚያው በቸር ይግጠመን ኢሜሌ ይሐው ነው!የሚያሰፈልጉ ነገሮች ካሉ ኢሜል አርገኝ
በሚቀጥለው ቃለመጠይቅ ስለ ነጭና ቀይ ሽብር ግልፅ እንደምታደርግልን ተስፋው አለኝ:: ምክንያቱም ሁልግዜ እንዴት ተጀመረ የሚለው ግልፅ አይደለም ::
Dere yet again you did it. What a show, We are so proud of you.
I know Im asking the wrong place but does any of you know a trick to get back into an instagram account..?
I was stupid forgot my account password. I would appreciate any tips you can give me
Ato derej , if ethiopia radio don't have, i can tell you where to find the orginal records of the following songs "ማን ይፈራል፡ ሞት ፤ የታጋይ፡ ድምፅ ፡ ይጮህል ፤ ዕኔ፡ በህይወቴ፡ ለዒትዮጵያ፡ ዕናቴ"
የሚገርም ታሪክ ነው
የቀደሙት የኢትዮጵያ መንግስታት እና የኤርትራ ቅኝ ገዢዎች የሀገር ፍቅር የሌላቸው ነበሩ ጥያቄው እኛ ሁለቱ ህዝቦች መቼ ነው የምንረዳው?
ከላይ ሽሮ ከሥር ክትፎ 🤣🤣 ኡፍ..
አይ መንጌ ነፍስህ አይማርም..
Dere my favorite journalist in Ethiopia
ነሲ ምርጥ የሰፈፈሬ ልጂ ምርጥ ጎዴ
I am proud of being from kazanchiz
ያሳዝናል ይሄንን አዙሪት እስከ ዛሬም ድረስ አለቀቀንም ዛሬም ካዛ ካለፍንበት አዙሪት አልወጣንም ዛሬም ስው በላ አውሬወች አሉ የስውን ደም እንደ ዉስኪ የሚጠጡ ይገርመኛል እንደ ድሮ ስባል ቲሽ
Please once again andargachew asegid!
ደሬ በደንብ አሰታውሰኝ አዲሳባ ሰመጣ እፈልግሓለሑ፤የሚያሰፈልጉሕን ነገሮች ኢሜል አርገኝ
Dere le part 3 guaguchalew
ስለ ሻምበል ሞገስ እና አለማየሁ የኢህአፓ አባልነት ከብዙ የኢህአፓ አመራር እና አባላት ሰምተናል ስለ ጄነራል ተፈሪ እና ሌሎች 4 ሰዎች አባልነት ወይም ተሳትፎ ግን በግልፅ አይነገርም እባካችሁ ይህን ጠይቁልን እስኪ
እንኩዋን ዋናዎቹ እኛም Democracy #1-16 አነበብሽ ተብዬ 5 ጊዜ ለግርፋት ready እንድሆን ሌሎች ሲገረፉ እመለከት ነበር ከፍትኛ 2 ቀበሌ 14 ካቴድራል ትምህርት ቤት አጠገብ ያለው የፀሀፊ ትዕዛዝ ተፈራወርቅ ግቢ ውስጥ ለ2 ወር ያህል ከ 4 ወንድሞቼ ጋር ታስሬ ነበር Dere this interview is so interesting you both take me all the way ቀይ ሽብር tim
Red terror time so Amazing I know all this EPRDF songs and all story’s brother Nesibu told us. Awesome GOD is great you are alive to tell this Amazing story very bad time
Fikadu’ CC he was football player for Kebele 30. Very tall guy
ለምን CC እንደተባለ ታውቃለህ?
አይ ደርግና መንግስቱ ነፍሳችሁን ገሀነም ይጨምራችሁ ሰይጣኖች
ደረጀ በምን ስልክ ላግኝህ ?
i wish Menge get interviewed by this guy before its too late
Min mels alew bileh new lezih hulu sikay?
Shame on you
ደሬ በጣም ነው የሚገርመው የነሱን ምግብ እየበሉ እነሱን ይገርፋሉ የምገርም ጌዜ በነገራችን ላይ የሚናፈቅ ፖሮግራም ደሬ ንርልን !!
አለዛ ለመደብደብ የተምጣጠነ ምግብ ከየት ያገኛሉ...? :-)
ልጅነቴን አስታወሳቹኝ።
• ደሬ በወቅቱ ከነበረና በታሪኩ ወሰጥ ያለፈ ሰው ጋር ያደረከው ቃለ ምልልስ ይደነቃል ! በጊዜው ወጣቱ ለአላማው ምን ያህል የጸና አቋም ያለውና ለውጥ ፈላጊ እንደነበረ ለማየት ችያለሁ ሌላው ደግሞ ፈተናውን ለመቀበል ያለው ዝግጁነት ግርም የሚል ነው፡፡
ደረጄ ሀይሌ በጣም ነው የማከብርህ ትዊተር ላይ በስምህ ያለው አካውንት ያንተ ከሆነ ግን አክብሮቴ ሚቀንስ ይመስለኛል
ዘመናዊ መኖሪያ ቤት ወይም ኮንዶሚኒየም አፓርታማዎች መግዛት ካሰቡ ቻናላችንን
Oh God you’re someone account
By
ይገርፋሉ እንዴ? 🤣🤣🤣 በሳቅ
Yohamnes Girmachewen aekewalehu nebsun yemarew!!!
ምን አይነት ትውልድ ነበር?
D
Fekadu CC yesefere lij Kebele 30 !
where in German he live now
Nesibuye I strongly give you an advice because they didn't go your way...!
Do NOT down your senior EPRP officials
*You must respect them,you know who they are
They should respect him too!
ያሳዝናል ዛሬም ቀጥሏል። አንድ ቀን ደግሞ አብይ ባለፉት ሶስት አመታት የጨፈጨፋቸው መነገሩ አይቀርም። ከኢንጅነር ሲመኝ እስከ ሀጫሉ ከዚያም አልፎ አሁን ድረስ እየተገደሉ ለጅብ የሚሰጡ በርካታ ወጣቶች አሉ።
አትምቱኝ አትግረፍኝ ማለት ያስቃል ወይ ረዳት በሌለበት ሁኔታ ተው አተ የሚል በሌለበት አኹሃን እስቲ ራሳቹሁን ቡቦታቸው ተኩና እዩት ያሳዝናል እንጂ ከቶ አያስቅም አይ ሰው ።
Bebotaw neberu eko... yaw yesewyew firhat new yasakachew
የደርግ የኢህአዴግ የብልፅግናም ተመሳሳይ ነገራቸው እጅግ ደደብ ካድሬ ማምረታቸው ነው
Thank you!
የገብረኤል ሠፈር ልጅ የሆነ የከፍተኛ 14 ቀበሌ 18 ተበጀ መርሻ ወደ ገጠር ሄዶ ገበሬ እንደነበር ሰምቻለሁ። አሁን ዉጭ ሀገር ያለ ይመስለኛል።
anchim ye 18 kebl lej nesh :-)
የ23 ልጅ ነኘ
@@aynalemyilma4926 23..?? yet akababi..Agache ...chincha ..feres bet..?
ፈረስ ቤት ወረድ ብሎ
Hi, I'm one of Tufa's
victim. I would like to know if you know about Belai and Ketem, they were partners in crime of Tufa. FYI I'm good friend of Kiflu
Ketema, if you contact me, I may share you untold story about Tufa, Belai and Ketem's story. Basazinow Baisa was chair man of keftenga 15 and assistant dean of science faculty and I couldn't say anything about him.
ከፈለኝ አለሙ በውነት ለእናቱም ልጅ የማይመለስ አረመኔ ነው :: ቂመኛ ሲስክር አድብቶ ጥቃት የሚስንዝርብህ ቁሻሻ ስው ነው::
ስልክ 703 300 4302
በመደወል የመፅሐፉን ደራሲ ማግኘት ትችላላችሁ
ነሲቡ ነብሰ በላው? የቀበሌ 29 ሊቀመንበርን እንዴት እንደገደላችሁት አንተና ጓደኞችን መቼም አይረሳህም? ከህግ አታመልጥም ቀንህ ደርሷል
ገራፊው ገብረየስ
Dere you are one of few professional journalist I have a huge respect for you BUT please fact check this guy 20% accurate 80%?????
ሽሮ ብቻ!
እነዚን አራጆች የታሪክ አተሎችን ። በየግዜው ከ 101% ውሸታቸው ጋር ማቅረብ አይሰለችህም?
አቶ ደረጄ አንተም እንደነሱ የሰው ደም አለብህ መሰለኝ
,ማን ስማ አለክ......እበት
በጣም የሚገርመው ጥያቄ ጠይቀህ እራስህ መልስ ሰጪ ሆነህ ሰዉየዉን አላናግር ብለህ እየተሻማህ ስትናገር ማየት በጣም የሚያስቅ ነዉ።
ድምፅህ የታደሰ ሙሉነህን ይምሰል እንጂ በሙያህ አሳፋሪ ዜሮ ነህ ።
አንተዉ ጠያቂ አንተዉ መላሽ ከሆንክ ሰዉ ለምን ታደክማለህ ?
መፅሃፉን ብታነብልን ይመረጣል ።
ተጨቁዋኘ መደብ አሸናፊ ነው ሀይልና ስልጣን የስፊው ሕዝብ ነው
ኢሕአፓ ራሱን ንፁህ አድርጎ የሚያቀርበው የሚሞግተው ስለሌለ ይመስለኛል።
Ye jegenent mesale mahonu enji mistake alseram malet aydelem
ንፁህ ነኝ አላለም።
ሞጋች ካለ ለምን ብቅ አይልም። ያልተደረገ እንዳይመስልህ፣በጊዜው የነበረው ወጣት እንደዛሬው ወጣት ልፍስፍስ አልነበረም።
ሀገሩንም ወዳድ ነበር።
@@abanav57 በተመሳሳይ ርዕዮት መዋደቃቸው ይገርማል፨ ማለቴ ኢህአፓ እና መኢሶን ማለቴ ነው፨
EPRP didn't torcher young boys and girls. EPRP was killing Derg friends and servants but didn't organize multiple detention centers. Young girls were raped, mothers were raped by people who were daily labourers and little guys. Derg were using little guys to mass murder a generation who was bright and smart. Mengistu Hailemariam was a soldier with grade 8 education. He doesn't have the qualification to be a leader of a country. The only skillset that Mengistu Hailemariam has is killing and torchering.
አሉላ አንተ እንክዋን SRC ለመሆን ቀርቶ ከቤዝ ውስጥ መሆንህንም እጠራጠራለሁኝ።
እድሜህም ሆነ የፖለቲካል ንቃትህ ከምትናገረው ጋር አይጣጣምም:: መታሰርህን ግን አልጠራጠርም::
እነዚ የታሪክ አተላዎች የኢህአፓ ጀሌዎች እኔ ነኝ የኢህአፓን ታሪክ አቃለሁ እያሉ ይፅፋሉ መነገጃ ያረጉ ደደቦች
ደረጄ ሀይሌ በጣም ነው የማከብርህ ትዊተር ላይ በስምህ ያለው አካውንት ያንተ ከሆነ ግን አክብሮቴ ሚቀንስ ይመስለኛል