Anchor Media 'ፋኖን አስተንፍሰን እንደራደረዋለን' ብልጽግና፥ ፕሬዝዳንቷ በፓርላማ፥ የኢሬቻ በዓልና ፖለቲካዊ እንደምታው፥ የፊ/ማ ብርሃኑ ጁላ ሀሜት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 окт 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Комментарии • 252

  • @Ethiopia2024-w9i
    @Ethiopia2024-w9i 4 часа назад +23

    አርበኛ መሳይ መኮንን ክብር ይገባሀል ብልፅናን አፈራረስከው ❤

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 часа назад +1

      ትክክል ! ጀግናው መሳይ መኮንን ይህንን የገማ ስርአት ከአንድ ሻለቃ ጦር የበለጠ እየተፋለመው ነው።

  • @Asrathabtemariem
    @Asrathabtemariem 6 часов назад +20

    ሕልም አይከለከልም ገመቹየ አማራን ማስተንፈስ አይቻልም ድርድር የለም ድል ለአማራው ፋኖ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @LiseyasSanchase-kq8xd
      @LiseyasSanchase-kq8xd 5 часов назад

      ፋኖን ሑሉ ለመግደል ዕንዴት ይታሠባል ምን ታሣሥዋል ዕንኳን ቢባል (ብዛታቸውን ዕዩ)? ዕብደት ካልሖነ በሥተቀር። በየክልሉ የክልል ባለቤት አደሉም የተባሉት ዕንዴት ባየተዋር ተደርገው ተገልለው በረባ ባልረባ የክልል ባለቤት ነኝ በዮቹ ዕንደሚያጉላሉዋቸው አትርሡ።
      ሥለዚሕም ነው የብልግና አመራር ሠጪዎች በፍፁም የቦታው ሠዎቸ አደሉም የምንለው። ያውም አሥገራሚውም ዕራሣቸው የኢሕደግ ሗላም ብልግና ዕራሣቸው ታጠቁ ብለው ሢባንኑ ደግሞ ፍቱ ያውም ዙሪያቸውን ጠላት በውሸት ትረካ ፈጥረውባቸው ለአደጋ የተጋለጡትን ሕብረተሠብ ክፍል። አብይም ሖነ አብረውት ሕዝባችንን ዕየገደሉ ያሉትን የአመራር ሠጪዎች በሙሉ ሕዝብ ፊት ተገረፈው ቅጣታቸውን መቀበል አለባቸው።
      ከወንጀለኞች ጋር በምን መሠረት ነው ድርድር የሚታሠበው?
      አብይና የግሉ ፓርቲ ሖን ብለው አውቀው ነው የሽብር ዕርምጃ የሚወሥዱት ሕዝብ የሚያጉላሉት። የብልግና አባላት መሪያቸው የአዕምሮ ሑከት ዕንዳለበት ዕያወቁ ዓሥቀጥለውታል። ብልፅግና አመራሩን ቀይሮ ለፍርድ ዕንዲቀርቡ አድርጎ ከሖነ ድርድር ይታሠብ ነበር።
      አሑን ካሉ ሸክሞችና ገዳዮች ጋር በፍፁም ድርድር አይታሠብም።
      ሠራዊቱንም የሚመሩት በጎጥ የተሠባሠቡ ገገሞች ናቸው ።
      የሚወጣቸው ቃል ዕንኳን ከሐገር ጦር አመራር ከቀበሌ ዘበኛ የማይጠበቅ ነውርና ፀብ ጫሪነት የተሞላበት፣ ሕብረተሠብ በማሥቆጣትና ሑከት ለማሥነሣት መጣር በሚል ዕንኳን ወደማረሚያ ቤት ሊወርዱ የሚገባቸው ናቸው። ወንጀለኞቹ አመራር ሠጪዎቹ ለሐገር ለሕዝብ ለሠራዊቱም ሖነ ለአፍሪካ አደጋ ዕየሖኑ ዕየመጡ ዕየታወቀ የምርጫ ሠአት ጠብቃችሑ በምረጫ ጣሏቸው ማለት አሥቂኝ ሣይሖን ደም የሚያፈላ ነው።
      በየትኛው ዕውነተኛ አሠራር ምርጫና ሥርአት?
      ሌላው የት ሐገር ያለ መንግሥታዊ አሠራር ነው ዕየተሣሣቱ ዕየገደሉ ይቀጥሉ የምርጫ ሠአት ድረሥ ጠብቁ ለማሥወገድ የሚል ሕግ ያላቸው? ሥጋት ከሖኑ ወዲያው በሌላ ይተካሉ ዕንቢ ካሉ በፓርላማው በሕግና በፖሊሥ ይገደዳሉ፣ ሕግም ፊት ይቀርባሉ። ምርጫ ድረሥ አይጠበቅም፤ ጉዳቱ በጣም ዕሥኪጨምር አይጠበቅም።
      ምድረ ደደብ ዕንከፍ ምክንያትና ማሣመኛ ነጥብ ማቅረብ ያቃታችሑ።
      አንድ ሑወላቀር ጎጠኛ ዕብድ ገጠሬ ዕንዲሕ ሢያዞርባችሑ ማየት ያማል።
      ምንድነው የነካችሑ?
      ዕነኚሕ፤ ሕጋዊ ካልሖኑ መንደርተኞች ጋር በአንባሣደር ደረጃ የሚለዋወጡት፤
      ሐገር ሢያፈርሡ ዕነሡ የሚያውጁላቸውም መንደራት ዕንደ ሦማሌ ላንድ (የሚገርም የገገማ ሥም አወጣጥ) ለመደጋገፍ፤ መላ አፍሪካውያንን ለማወክ ወደ ሥርአተ አልበኝነት ሕዝብ ዕንዲገቡ ለማድረግ መሞከር ትክክል አደለም፤ ማንም ያውቃል። አረ ልቦና ግዙ፤ ተዉ የሚከተለውን አደጋ ሕዝባችን ዕናንተም ግትሮቹ አትችሉትም ። ሕዝባችን ላይ ያደረሣችሑት አበሣ ዕንዲሕ በፌዝ የሚታለፍ አደለም። የሚላሥ የሚቀመሥ የሌለው ሠላሙን ነሥታችሑ ልጆቻቸውን ዕያሠራችሑ ዕያሣገታችሑ ዕየገደላችሑ ነው ያላችሑት። ለውጥ ሣይሖን ነውጥ ይዘው የቀረባችሑ የምታደርጉት ዕንኳን ፋኖን ዕኛን በውጪ ያለነውን ሑሉ ሠላም ነሥቷል አሥቆጥታችሑናል።በሕግ አምላክ ተዉን በሠላም ዕንኑኑርበት። ሕግ የማታከብሩ ዕናንተ ዕራሣችሑ ናችሑ። አፈር ያሥበላችሑ። ምድረ ሑዋላቀር ዕብድ ግትር ሸቃቦች በሕዝብ ሐዘን የምትደሠቱ በሽተኞች።

    • @LiseyasSanchase-kq8xd
      @LiseyasSanchase-kq8xd 5 часов назад +1

      አመታዊ ውጤት ሊያቀረቡ የተዘጋጁተ፣ገደልን ገደለን፣ ሠገተን ገንዘብ ተቀበለን፤ ግብር ክፈል ብለን ሕዘቡን ዕርቃናቸወን አሥቀረን ፣ ረሐብ ገባ በድርቅ ተመታ ሕወሐት ዕንዲያገግሙ አደረግን አማሮችን ዕንዲገሉ አሠናድተናቸዋል። ትምሕረት ቤቶችን አዘግተናል። ክልሎቸ ኢትዮጵያዊ ነን ዕንዳይሉ ተደርጓል። ክልሎችን ለማሥገንጠል በደንብ አዘጋጅተናቸዋል። በሐዝብ መሐል ጥላቻ ዕንዲሠፍን ተደርጓል። ለአረብና አውሮፓውያን ጥሩ አሽከሮች አዘጋጅተናል። የጥቁር ሕዝብ መጥፋት ዕንዳለበት ሥለምናምን ጦርነት አሥነሥተን የሕዝብ ቁጥር ቅነሠ ዕያደረግን ነው። ከዚሕ የተለየ ሊያቀርቡት የሚቸሉት የለም።

  • @yedgebregziabher6835
    @yedgebregziabher6835 5 часов назад +18

    ፋኖ የህዝብ የህልውና ትግል ነው ፋኖ ማሽነፍ የግድ ነው ! ❤! ድል ለአማራ ፋኖ

  • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
    @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt 6 часов назад +21

    ዲአስቦራው እንደ ለንደን ፋኖ ለሕዝብ ለሕፃናት ድምጥ ሁኑ 🙏

  • @abdallahaltamimi928
    @abdallahaltamimi928 7 часов назад +16

    አሁንም ፋኖያሸንፋል ድልለአማራ ህዝብ 🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @lubabasaid2421
    @lubabasaid2421 6 часов назад +16

    ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 5 часов назад +11

    ድል ለአማራህዝብ ፋኖ ይሁን

  • @ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ
    @ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ 6 часов назад +16

    ድል ለአማራ ፋኖ❤

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 7 часов назад +15

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 7 часов назад +17

    መሳያችን ጀግናው ወንድሜ የኛ እንቁ እንወድሃለን እንኮራብሃለን እድሜ ጤና ሰላም ይሰጥልን የትግልህ ፍሬ በቅርብ ይጎመራል ተባረክ እየሱሰ በደሙ ይሸፍንህ

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 5 часов назад +13

    መሳይ መኮንን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 ድል ለፋኖ 💚💛❤️

  • @DehinakentebejeDehinakentebeje
    @DehinakentebejeDehinakentebeje 6 часов назад +13

    ድል ለአማራ ህዝብና ፋኖ

    • @marde684
      @marde684 5 часов назад

      ለአጋንንት ከደብተራ እና ከኢሬቻ 🎉ማን ይቀርባል 😂😂😂😂አጋንንት በአደባባይ ሲመለክ ውጤቱ ይሔ ነው

  • @solomonleopard
    @solomonleopard 6 часов назад +62

    2017 ዓ፣ም ከዚህ የተረገመ ከወያኔም የባሰ የጠንቋይ እና የዛር መንፈስ ያለበት መንግስት የምንገላገልበት ዘመን ያድርግልን።

  • @selamAragie
    @selamAragie 6 часов назад +14

    ድልለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 4 часа назад +6

    የተከበራችሁ ውድ የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች መሳይ ዘውዱ እናመሰግናለን ❤️

  • @BeleTUAmare-i7h
    @BeleTUAmare-i7h 7 часов назад +15

    ወንድሚን አጣሁ ፍኖ ደሙን እንደሚመልስልጥ አልጠራጠራም ጀግናው ፍኖ ወንድሚ ነፍስህን ይማርልኝ💔💔💔💔💔💔💔💔

    • @mimitz9388
      @mimitz9388 7 часов назад +3

      አዞህ ወንደሜ መፅናናቱን ለአንተ ለቤተሰብህ ይስጥልን 😭😭😭😭

    • @YoniSol-s5b
      @YoniSol-s5b 5 часов назад +2

      አይዞህ እግዛብሔርያፅናህ ወድሜ እመብርሐንአለች

    • @Peak.570
      @Peak.570 Час назад

      ኡኡኡኡፍ እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ አይዞሽ 😭😭 የአማራን ድል ያሳይሽ!!

  • @HinokHeylemeskel
    @HinokHeylemeskel 5 часов назад +8

    ድል ለፋኖ

  • @yedgebregziabher6835
    @yedgebregziabher6835 6 часов назад +14

    የኢሬቻው እምላክ ሲመለክ !ገና ሌላ ይሆናል

  • @Mesirat
    @Mesirat 6 часов назад +8

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @MkyahSaada
    @MkyahSaada 6 часов назад +9

    ዘውድ ምርጥ ጀግና ስስታነገር እራሱ በጣም ደስ የሚል አነጋገር ነው

  • @mamushmamush9355
    @mamushmamush9355 7 часов назад +9

    መሳይ የዚ የበስበሰ አተላ ሰርዓት ህራስ ምታት በርታለን

  • @getachewyegonderliji5072
    @getachewyegonderliji5072 5 часов назад +16

    አይ የንፁሀን ደም ግፍ ምናለ የዚህ መሬት መንቀጥቀጥ ቤተ መንግስቱ ተደርምሶ አብይ ከነ ቤተሰቡ ተከፍቶ ቢወጠው☝️

  • @userasnakech
    @userasnakech 7 часов назад +11

    ጌታ እኮ ነዉ ከአማራ ህዝብ ጋር ያለዉ እንደትሽ ያሸንፋል ጨፍጫፍዉ!ድል ለተገፋዉ ለጀግና አማራ ህዝብ💚💛❤😍

  • @brunolotenzetti3335
    @brunolotenzetti3335 5 часов назад +9

    Viva Fano popolo del Amhara Ethiopian 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇮🇹🇮🇹🇮🇹🇮🇹

  • @אשנאפי
    @אשנאפי 4 часа назад +2

    ከአሁን በኃላ የአማራ ህዝብ ሰማይ ዝቅ መሬት ከፈ ቢል መብትና ጥቅም ደህንነቱ ሳይከበር መቼም ቢሆን የፋኖ ትግል በፈፁም አይቆምም 🔥🔥🔥💪🏻

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi 2 часа назад +1

    ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖነት

  • @veracity8968
    @veracity8968 7 часов назад +5

    ፋኖ ይገባል በቅርብ !!!

  • @NuruJabreli
    @NuruJabreli 4 часа назад +2

    ድል ለአማራ ፋኖ ለተገፋው ወገኔ አሏህ

  • @EshetuEnchal
    @EshetuEnchal 2 часа назад +1

    መሣይ መኮነን እናመሠግናለን ኑሩልን የአማራ እንባ ግና እንኳን አዲሥአበባን ቀርቶ አለምን ያናዉጣታለ የአማራ አምላክ አያንቀላፍም መሢ እዉነት ነዉ እምልህ ይሄ መፃፍ ቅዱስ ላይ ያለ ቃልነዉ የማቴዎስ ወንጌል ምራፍ 24 እስከ መጨረሻዉ ያለ ቃልነዉ እመኑኚ እንጠፍለን አማራን መጨፍጨፍ ካላቆመ ይሄ ብሄልዜቡል የሆነ መንግሥት።።

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke 7 часов назад +5

    ሰላም እንዴት ነህ መሳይ አብጦ እየገባ እየተነፈሱ ያሉት እራሳቸው

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 7 часов назад +4

    Fano 💚💛❤️💪💪💪💪

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 7 часов назад +3

    መሣይ ብራቮ!!!🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SamiMulugeta-pe9dn
    @SamiMulugeta-pe9dn 7 часов назад +3

    በዛሬው ቀን በሀገራችን የመሬት ንዝረት በሀገራችነ ለሚፈፀመው ፀያፍ ግፍ ማሳያ መሆኑ አያጠያይቅም

  • @ykt4447
    @ykt4447 5 часов назад +10

    የኢሬቻ ጣጣ ያመጣው ነው

  • @hannagebremichel8906
    @hannagebremichel8906 40 минут назад +2

    አዲስ አበባ ተጎትቶ እየገባ ያለው የሰይጣን መንፈስ ጌታ ገላግለን መሬት መንቀጥቀጥ ይዞብን መጣ።

  • @amanuelgeremew5594
    @amanuelgeremew5594 3 часа назад +1

    ብሮ ለሦስተኛ ጊዜ በአማራ ፋኖ ይማረካል ። የጭንቀት መንፈሱን ሊደብቅነው አያመልጥ። ዋገውንያገኛል

  • @Jet1972p
    @Jet1972p 5 часов назад +3

    እግዚአብሔር ያቃል መሬት መንቀጥቀጡን ሊያቆመውም ሊያመጣውም የሚችል እሱ ነው

    • @margirma6
      @margirma6 4 часа назад

      በቂ ጴንጤዎች አሉን በጸሎት ምድሪቱን ማዘዝ የሚችሉ።

  • @Peak.570
    @Peak.570 Час назад +1

    አስተንፋሹ ማን ተንፋሹ ማን እንደሆነ እግዚአብሔር ያሳየናል!!!

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 2 часа назад +1

    God Is With Amhara People🙏🏻❤️🙏🏻Viva Fano💪❤️💪💪🇪🇷

  • @SameraSamera-c3y
    @SameraSamera-c3y 6 минут назад

    ለማንኝዉም ፍኖ ያሸንፋል ድል ለፍኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Senait-Senait
    @Senait-Senait 5 часов назад +4

    Egzehabere yebarkachu Bertulen

  • @waves101
    @waves101 7 часов назад +5

    ህዝብ ሲጨፈጨፍ ዝም ብሎ የ ደም እንጀራ የሚበላውየአዲስ አበባ ህዝብ መሬት ተንቀጠቀጠብኝ ብሎ ሽንት በሽንት ሆነ ነው ምትሉኝ??😅😅

  • @hannabelachew101
    @hannabelachew101 6 часов назад +1

    Thank you Jornalist Zewidu , great explanation.

  • @calebmakaa2655
    @calebmakaa2655 11 минут назад +1

    thank you brother,Fanooooo will win

  • @DM-xn5dt
    @DM-xn5dt 7 часов назад +3

    የከተሞችን መያዝ ጥሩ ቢሆንም ድሮውንና አውሮፕላን ድብደባ ሊኖር እንደሚችል ግንዛቤ ወስዶ ትልቅ ጥንቃቄ ያስፈልጋል

  • @EllenySisay-xn1xs
    @EllenySisay-xn1xs 7 часов назад +2

    የአዲስ አበባ ህዝብ በመሬት መንቀጥቀጥ ከመሸበር መሬት መንቀጥቀጡን ፈርቶ ከወጣ እግረ መንገዱን የመሬት መንቀጥቀጡን በመቃወም ቢተም ምንአለበት መቸም መኖር የሰለቸው ሰው ፆምና ለፀሎት መመላለስን ያዘወትራል

  • @tedrosberhe1850
    @tedrosberhe1850 7 часов назад +2

    Dr aby ለህዝብ አማራ እንደ ቃዛ ..ለማድረግ ነዉ ተነሳ ..እብድ የሆነ መሪ😢

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 6 часов назад +2

    Mesay blessed ❤❤

  • @SosoMalko
    @SosoMalko 7 часов назад +1

    ትክክል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ahmed-em8nt
    @ahmed-em8nt 2 часа назад

    ከይቅርታ ጋር አላህ ደሀውን ከሁሉ ስው ጋር የሚኖረውን አማራን አድነው !!! መከራው ይብቃ አማራ መሀይምም ቢሆን አስተዋይ ማንንም የማይንቅ የጉረቤቱ ህመም ህመሜ የሚል ግልጽ ተናጋሪ አውሬን እንኳን አላማጅ ነው የምር አማራን በጣም የምወደው ሕዝብ ነው የሚደንቀው አማራ አይደለሁም ግን አማራን በፍቅር እወደዋለሁ ❤❤

  • @yoannessimegne9292
    @yoannessimegne9292 7 часов назад +1

    Selam mesiy ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yonasmolla565
    @yonasmolla565 7 часов назад +1

    Wendema mesaye ❤

  • @TadesseWelde-h1h
    @TadesseWelde-h1h 7 часов назад +4

    ሰላም መሳያችን ይክ ጥባታም አብይ እና ጀሊዎቹ ይወገዳሉ ግዜው እሩቅ አይደለም

  • @agegnenega
    @agegnenega 5 часов назад +1

    አማራ ክልልኮ መንቀጥቀጥ ከጀመረ አንድ ዓመት አለፈው

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 2 часа назад

    Messaye Mekonen gazetegna sileka ante neh💪❤️💪🇪🇷

  • @YishakAbebe11A
    @YishakAbebe11A 7 часов назад +1

    ያሳዝናሉ አይስማሙም ልፋት ብቻ

  • @abeladugna-q2z
    @abeladugna-q2z 25 минут назад

    president Sahle is the most ever hero of us .We thank u for humanity U R a people heart.

  • @ዳባቴዋፍኖ
    @ዳባቴዋፍኖ 7 часов назад +2

    ያበጠ ምርኮኛው ጁላ ነው😢😢😢😢😢

  • @EmanMohammed-l1t
    @EmanMohammed-l1t 7 часов назад +1

    በርታ

  • @asmara3973
    @asmara3973 6 часов назад +3

    እድ መሳይ እኔ ሥቴ በኩሜንት ፃፍኩላቹ እነ አበበ ቱላ ሌሉቹም በሙሉ ኩድሚንዩም ተስጥታቸው ነው እል ላቃቸው እሥኪበጠሥ እሚጩሁት😂😂😂 ሥለዚ ብርሀኑ ጫቴን እደስው አትቁጠረው

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 4 часа назад +1

    10/12/2016 - 27/01/2017
    ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
    አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
    . . . . . . . . .
    የአሜርካ ዶላር ወይም ሌሎች የውጭ ምንዛሪዎችን በጨረታ እንዲሸጥ መደረጉ እጅግ የባሰና የከፋ አደጋ የሚያስከትል መሆኑን ከላይ ያሉ መሪዎች ለምን መገንዘብ ተሳናቸው???
    በመሠረቱ አንድ ድርጅት ወይም አካል የሆነ ነገርን ለጨረታ የሚያቀርበው የተሸለ ዋጋ ለማግኝት በማሰብ ነው፡፡ በተለይም የአቅርቦት እጥረት ያለበትን ነገርን ለጨረታ ማቅረብ ዋናው ዓላማ የተሸለ ዋጋ ለማግኘት መሆኑን ለማንም ግልጽ ነው፡፡
    ከዚህ ቀደም በወያኔ አገዛዝ ዘመን በቂ አቅርቦት ባለመኖሩ ምክንያት ከፍተኛ እጥረት ይስተዋልበት ከነበረው የፍጆታ ምርት አንዱ ስኳር ነበር፡፡ ይህ ፍላጎት ከፍተኛ የሆነ እና አቅርቦት ደግሞ በጣም አነስተኛ የሆነው ስኳር በአንድ ወቅት በየተወሰነ ጊዜ ለጨረታ ይቀርብ ነበር፡፡ ምንአልባት ይህ ይደረግ የነበረው ዋጋን ለማረጋጋት ምርቱን ለተጠቃሚው በፍትሐዊነት እንዲቀርብ ተብሎም ሊሆን ይችላል፡፡ ሆኖም ያስከተለው ግን በጣም የተገላቢጦሽ ውጤት የነበረ መሆኑን ለብዙዎቻችን አይዘነጋም፡፡ ለዚህም ማሳያ ቀደም ሲል አንድ ኪሎ ግራም ስኳር ከ20.00 (ሃያ) ብር በታች ነበረው ዋጋ በአጭር ጊዜ ውስጥ አርባ፣ ሃምሳ፣ … እያለ የአንድ ኪሎ ግራም ዋጋ ከአንድ መቶ ብር በላይ እንዲሆን አድርጎታል፡፡
    ነገሩ እንዴት መሰላችሁ፤ የሚጫረቱት ትላልቅ አከፋፋይ ነጋዴዎች ናቸው፡፡ እነዚህ ነጋዴዎች ደግሞ በዚሁ ሸቀጥ የማከፋፈል ንግድ ላይ እየሰሩ እንደመገኘታቸው ቀደም ሲል የገዙት ስኳር ክምችት እንደሚኖራቸወ አይጠረጠርም፡፡ በየጊዜው ሲጫረቱም ቀደም ሲል ከነበረው ዋጋ እየጨመሩ ይገዛሉ፡፡ ምክንቱም የገዙትን ሲሸጡ ትርፋቸውን ጨምረው የሚሸጡ መሆኑ እና ቀደም ብለው ገዝተው ያከማቹትን ስኳር በከፍተኛ የትርፍ ዋጋ እንዲሸጡ ስለሚያስችላቸው፡፡
    በቅርቡ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው የዶላር ጨረታ አንድ ባንክ አንድ የአሜርካ ዶላርን ወደ አንድ መቶ ሰባት ብር በመግዛት አሸናፊ ስለመሆኑ በሚዲዎች ሰማሁኝ መሰለኝ፡፡ ነገር ግን ጨረታ ከመካሄዱ በፊት አንድ የአሜርካ ዶላር ወደ ዘጠና አራት ብር አካባቢ ነበር የሚገዛው፡፡ . . . አካሄዱ በጣም የሚያስደነግጥ እና የነዋሪዎችን ተስፋ በጣም የሚያጨልም መሆኑን ልብ ማለት ያስፈልጋል፡፡
    በአብዛኛው ጊዜ በአገራችን የሚታየው ነጻ ገብያ፣ ነጻ ህጋዊ የንግድ ስራ እንቅስቃሴ ሳይሆን … በነጻነት የንግድ እንቅስቃሴን በአድማ፣ በአሻጥር በመሳሰሉት ማካሄድ ልብ ልንልም ይገባል፡፡ . . .
     በክፉኛ ለታመመው የአገራችን ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በተለይም የቱሪዝም ኢንዱስትሪን ለማከም ከሚያስፈልጉ መድሃኒቶች ውስጥ ዋነኛው ከልብ የመነጨ እወነተኛ ሠላምን ማስፈን ነው፡፡ በአገሪቱ ሠላም ማስፈን ለኢኮኖሚ ብቻ ሣይሆን ለሕብረተሰቡ ጤና ክፍተኛ አስተዋጽዖ እንዳለው ልብ ልንል ይገባል፡፡ ሌላው ማለትም ፕሮፖጋንዳ፣ … ሁለተኛ እና ሶስተኛ ናቸው፡፡ . . .
     አገራችን ኢትዮጵያ በተፈጥሮ የታደለች ብትሆንም በተለያዩ ምክንያቶች በኢኮኖሚ በጣም ጥሩ ባማይባል ሁኔታ ውስጥ እንድምትገኝ ይታወቀል፡፡ እግዚአብሔር የሰጠንን ጸጋ በአግባቡ በማልማት (ስራ ላይ በማዋል) የኢኮኖሚ ችግሮቻችን ለመፍታት ደግሞ በዙ ቢቻል 24 ሰዓት መስራት እንዳለብን ግልጽ ነው፡፡ ይሁን እንጂ በአመራሩ በኩል በተለይም አዲስ አበባ እና በዙሪያዋ የሚወጡ ደንቦችና መመሪያዎች ይህን ግንዛቤ ውስጥ ያስገባ አይመስለኝም፡፡ ለማሳያነት ለምርታማነት አነስተኛ ፋይዳ ያላቸውን ተሸከርካሪዎችን የትራፊክ ፍስተን ለማሳለጥ ሲባል በይበልጥ ምርታማ የሆኑትን የጭነት ተሸከርካሪዎችን በጊዜ በመገድብ በምርታነት ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ሲያደርስ ይታያል፡፡ . . .
     በእርግጥ ከሚያወራ እና ለታይታ ጊዜን ከሚያባክን ይልቅ የተግባር ሰው ነው በጎ ለውጥ የሚያመጣው፡፡ ስብሰባ ዲሞክራሳዊ እና ልኩን በጠበቀ ሁኔታ እስከሆነ ድረስ ሊሰራ ለተወጠነ ነገር የተሸለ ሃሳብ ለማሰባሰብ ለመምረጥ እና የሰራ አቅጣጫ ለማሳለፍ አስፈላጊ መሆኑን አይካድም፡፡ የተዋበ ልብስ ለብሶ ለታይታ እና ለፕሮፖጋንዳ ፍጆታ ከሚለፋ ይልቅ እጁን በተግባራዊ ስራ ላይ የሚያሳልፍ ነው ትክክለኛ ልማት የሚያረጋግጠው፡፡ በተመሳሳይ መንገድም እውነተኛ ሠላምን ለማረጋገጥ ከምናምን ጥልፍልፍ ነገር እርቀን ክልብ በማመን በተጨባጭ መንገድ ተግተን ስንሰራ ብቻ ነው ሠላምን ማስፈን የምንችለው፡፡ . . .

  • @Daniel-c3j9e
    @Daniel-c3j9e 5 часов назад +1

    ተነስ ሁልህንም ጅግናም ወንድዉም ታጋይም አማራም ህዝብንም ሁልህም ሰልጥን በያለህበትም ተደራጅ አናራም ሁልህም በያዉራጃዉም በየወረዳዉም ሁልህም ሰልጥን ተደራጅ አማራም ልጅንም ሁልህም እጅንም ለእጅም ተያይዘህንም ታገል ተደራጅ ዝመት ትመም አማራም ወንድዉም አማራም ለሚወርህም ቢሄርንም ታጥቀህም ነዉም ምትፋለመዉም አማራም መፍትሄዉም ትግልነዉም አማራም ተሰራጅ አማራም ሁልህንም ሰልጥን በክንድህንም ነዉም ሰላንህንም ሚታመጣዉም አማራም ጅግናም ህዝብህንም አቅፈህም ታገል አማራም ታገል አማራም ወንድዉም ሲትዉም ሁልዉም ይሰልጥንዉም ይታጠቅዉ ይዝመትዉ ፋኖም ሁኑዉም ።

  • @fikreg2353
    @fikreg2353 Час назад

    ዘውዱ ገለፃህ አመርቂ ነው ሁሉንም ተንኮል ሞከሩ አልተሳካላቸውም ትክክል :: ፋኖ መሆን ምንኛ መታደል ነው::

  • @almazyilma8956
    @almazyilma8956 4 часа назад +2

    እረቻ አሁን ከባህላዊነት አልፎ ፖለቲክና የብልፅግና ሃይማኖት ሆኗል ለዚያውም በግብፅ ባንዲራ ተከቦ እግዚአብሔር ተቆጥቶ መሬት ተንቀጠቀጠች መቅሰፍቱም ይቀጥላል

  • @kidistamalaje7805
    @kidistamalaje7805 3 часа назад

    መሳያችን እና ዘውዱ እንኳን ደህና መጣችሁ ታየ አስቀስላሴ የብልጽግና ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ

  • @asterminwyelet9199
    @asterminwyelet9199 2 часа назад

    ዲያስፖራው ትግሉን በሚገባው ልክ መደገፍ አለበት፡፡

  • @RahmaDubai-um9ed
    @RahmaDubai-um9ed 7 часов назад +5

    አራት ኪሎን አብይን ከነዝር ማንዝሮቹ ይዞልን ይሂድ

  • @YoniSol-s5b
    @YoniSol-s5b 5 часов назад +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hule-adis
    @Hule-adis 3 часа назад

    ኢታማዦር ሹም ፋኖ መሳይ መኮንን💪💪💪💪💪

  • @GetentAssfa
    @GetentAssfa 6 часов назад +5

    መሳይሌላነገር ለማለትቃልየለኝም በእውነተኛውአለም ድንግልማእርያም መንግስተሰማያት ታውርስልን አሜን።

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 4 часа назад

    መሳያችን ሰላም ላንተ ይሁን መሬት መንቀጥቀጥ ጠፈጥሮ ነዉ ተፈጥሮን የሚያዝ ደግሞ ሀያሉ እግዚአብሔር ነዉ ባንድም በሌላም እግዚአብሔር ይቀጣል ምክንያቱም የሰዉ ልጅ ጭካኔ ጥግ ደርሷል የንፁሀንደም ደም ደም ደም ፈሷል የደቂቃ ጭንቅ ምን እደሆነ ማወቅ አለብን የአማራ ህዝብ ለአማራ ብቻ አይደለም ዋጋ የሚከፍለዉ ለኢትዮጲያ ነፃነት ነዉ ግን ሁሉም በእኔ ካልደረሰ ብሎ ጭጭ ብሏል ያስተዛዝባል እግዚአብሔር መቸዉም አይተዋቸዉም !!

  • @hhaaadd1212
    @hhaaadd1212 7 часов назад +3

    Victory to Amhara-Fano ‼️
    We are all Amhara-Fano ‼️
    Please, Journalist and Amhara-Fano Heroe, Messay Mekonnen, try to bring all Amhara Diasporas together and let them contribute to Amhara-Fano in Ethiopia.
    THANK YOU‼️💚💛❤️‼️

  • @Rest-k7b
    @Rest-k7b 6 часов назад +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 5 часов назад +8

    አማራ አገር ያቀና እንኳን ወያኔና የኦሮሞ ብልጽግና ያደራጀው መከላከያ ቀርቶ ሰላቶው ጣልያን አልተቻለውም
    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ 💚 💛 ❤️

    • @AlemSeboka-m9o
      @AlemSeboka-m9o 3 часа назад

      Ka Amara Lekan yeoromo faras laethiopia wagering kaflwal

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 часа назад

      ኦሮሞ ምን ፈረስ አለው! ላሞችና አህያ እየነዳ መጥቶ ነው ኢትዮጵያን የወረረው።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 4 часа назад

    Welcome Jegnachin Messay

  • @medimt1285
    @medimt1285 37 минут назад

    መሬት መንቀጥ ሳይሆን እሳት አለመዝነቡ የእግዚአብሔር ቸርነት ነው የንፁሐን ደም ገና ምን አይተን

  • @yitunegnhasu4039
    @yitunegnhasu4039 4 часа назад

    ሸፈራው ሶማ አባ ኮስትር ❤💪💪💪

  • @Rahawa91
    @Rahawa91 2 часа назад +1

    FANO my blood 🩸👑

  • @mesereteshete9342
    @mesereteshete9342 2 часа назад

    እነሱ እኮ ንግድ ላይ ናቸው ንብረት መሰብሰብ ላይ ናቸው የክብር ዋጋ የደረጃ የቦታ ክብርን አያውቁም ። ያቺ ቀን መቼ ትመጣ ይሆን ? ? ?

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 4 часа назад

    Welcome Jegnachin Ato Zewdu

  • @muluafessa
    @muluafessa 6 часов назад +2

    መሳይሰለ ኤታማጆሩየተናገርከው በጣም በሳል አሰተያየት ነው አገራችን በከፋተኛ ችግርውሰጥናት ፈጣሪ ይርዳን።

  • @tesmola8241
    @tesmola8241 6 часов назад +1

    ❤❤❤

  • @eyobmehari4038
    @eyobmehari4038 46 минут назад

    ጠያቂው መሬት እና ገንዘብ ሰለተስጠው ማለት ነው እነሱ ጋር የተለጠፈው እና የሁለት ምርኮኞች ወግ ያካሄዱት

  • @melakufetene1236
    @melakufetene1236 7 часов назад +2

    ሰላም መሳይ እንዴት ነህ

  • @MarkonBini
    @MarkonBini 7 часов назад +2

    4 ኪሎን አንቀጥቅጦ ቢውጠው ከነ ሰይጣኑ ጥሩ ነበር።

    • @sebletube7525
      @sebletube7525 6 часов назад +2

      እግዚኦ ለንስሐ ሞት ያብቄቼው ግን የስራቼውን የግፋቼውን በምድር ያሣያቼው ማልቀስን ማጣትን ብቼኝነትን ሐዘንን ይቅመሱ ምድር

  • @KKke-r3q
    @KKke-r3q 3 часа назад

    ዘርግፉለት እርጎ ደርቡለት ሽማ ደርቡለት ጋቢ ቁረጡለት ጮማ የአማራው መሪ የፋኖው አሌንታ ዘመነዋ ካሴ አስረስየ ማር ደረጀዋ በላይ ምሬዋ ወዳጆ ጉብል ሽጋው ጀግናው ከመጣማ ብልም አይ ዘራፍ አካኪ ዘራፍ ብልልኝ ድል ለአማራ ህዝብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WerqeneshDerartu
    @WerqeneshDerartu 7 часов назад

    በአገራችን የሚፈሰው ደም የሰው ልጅ እንደከብት እየታረደ መሬት መንቀጥቀጥ ሲያንስ ነው

  • @makemehappy5229
    @makemehappy5229 28 минут назад

    ካስተነፈሱት ድርድር ለምን አስፈለገ
    መሸነፋቸው ሲያረጋግጡ ነው እንጂ

  • @therelaxedguys1557
    @therelaxedguys1557 53 минуты назад +1

    Wow

  • @ያሬድጥላሁን
    @ያሬድጥላሁን 7 часов назад

    ዘውዱ ያልከው ነገር በትክክል አውቀኸዋል ጀኔራሎቹን አምኗቸው ሳይሆን በአማራነታቸው እየተጠቀመባቸው ነው ::

  • @amen7004
    @amen7004 5 часов назад

    ብረቷ እመቤት ብየቸዋለሁ

  • @fathifathi9214
    @fathifathi9214 7 часов назад +1

    😮😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 4 часа назад +1

    አማራን ለመፍጀት አማራ ክልል ገብቶ የተረመረመውን ጠላት በዩቲዩብ ማሳየት ካልተቻለ ለተለያዩ አለምአቀፍ ሚዲያዎች በመላክ አለምም የኢትዮጵያ ሕዝብም እንዲመለከተውና የዚህን የአፓርታይድ ስርአት ማጋለጥ ያስፈልጋል።

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 Час назад +1

    BEAMARA HIZB LAYY yeABIY AHMED ”#HULUMNEGER #WEDETORR #GINBAR” ZEMECHA “#YEAMARA MEDER #yeBILTSEGENA #MEQEBERYA TEHONALECH ❗️

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 3 часа назад +1

    The poll. The ethiopian people deserve respect and justice!!! The Oromos have no representation!!! The Oromos are silenced. The None Oromo ethiopians understand very well the so called government is in Wrong Direction and they are Fanos in their feelings !!! Unity the source of Strengths !!! Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow !!!

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 2 часа назад

    10 aleka brihanu Julaa chattam new yemiyaworawun enkon ayakeme len 10 Aleka yebezabetal😁😁😁🫵

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w 32 минуты назад

    Del lafano 💪💪💪💪

  • @Rest-k7b
    @Rest-k7b 5 часов назад +1

    😢😢😢

  • @abonehAtoaboneh
    @abonehAtoaboneh 3 часа назад

    Sorry messay ! she is resigned.

  • @KKke-r3q
    @KKke-r3q 3 часа назад

    በየሆደበት አያሳፍርም ለሰፈር ሴት ውሻ አይበረከክም አረጀግናው ፍኖ ለሽንታሙ አብይ አይሽነፍም❤