የእሁድ መዝናኛ አቅራቢዎች ለሰራዊቱ የስንቅ ዝግጅት እናቶችን አግዘዋል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 18

  • @meskeremhabtegebreal6362
    @meskeremhabtegebreal6362 3 года назад +3

    ኢትዮጵያ ጀግኖችሽ መብዛታቸው በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ፍቅራችንን ይጠብቅልንን።

  • @eleniberhanudenboba879
    @eleniberhanudenboba879 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ የሁላችንንም ፀሎት እግዚአብሔር ይርዳን

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط 3 года назад +2

    በርቱ አንድ ከሆንን ከተጋገዝን እናሸንፋለን ያለ ጥርጥር እግዛብሄር ሆይ ከኢትዮጽያ ወዳጆች ጋር ሁን

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 3 года назад +1

    #ኢቢኤስ ዝም ብሎ ብር መሰብሰብ ነው ስራቸው እንደናተ ቢሆኑው ጥሩ ነው ኢቢሲ በርቱ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ።

  • @mulomulo1211
    @mulomulo1211 3 года назад +1

    💚💛❤👍👏

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 3 года назад +2

    ለማይረዱህ አዝኛለሁ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ሚስጥር ነህ። ክፍት መጽሐፍ ነዎት ሊረዳህ ለሚፈልገው 🇪🇹ብሊንከን የንተ ስራ በትግራይና በአማራ፣ በአፋር መደራደር ነው ያለው አንተ የኢትዮጵያ መሪ መሆንህን ስለረሳው ነው🇪🇹 በዚህ ጦርነት ላይ እየተደራደርክ ሳይሆን የኢትዮጵያ መሪ እንደሆንክ በመንገድህ ላይ ጠንክረህ ተናግረሃቸዋል🇪🇹 አከብራለሁ ስወድህ የኔ ጀግና መንገድህን እከተላለሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ለሁሉም ሰላም ናችሁ ግን ኢትዮጵያን በባርነት ለመያዝ ለሚፈልጉ አይደለም👈 እግዚአብሔር አንተንና ጓዶችህን ሁሉ ይባርክ🙏🙏🙏 ኢትዮጵያ በእግዚአብሄር እርዳታ ታሸንፋለች🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹

  • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት

    የድንግል ማርያም ልጅ የወጡትን በድል ይመልስልን

  • @tegazeabe9821
    @tegazeabe9821 3 года назад

    👌👌👌

  • @ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ
    @ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ 3 года назад +3

    እማማ ኢትዮጵያ ክፉሽህ አልስማ

  • @lehimhos8395
    @lehimhos8395 3 года назад

    ☝😭😭😭

  • @lehimhos8395
    @lehimhos8395 3 года назад

    👍👍👍👍✅✅✅

  • @mabetmabet6511
    @mabetmabet6511 3 года назад

    😍💪💪💪💪

  • @emanbintamena4829
    @emanbintamena4829 3 года назад

    የኔ እናት

  • @suzanbubu9978
    @suzanbubu9978 3 года назад

    Ahuneme yweketale

  • @AD-kl2by
    @AD-kl2by 3 года назад

    በየመሽታ ቤት እየዞራችሁ ከምታደነቁሩን ይህ ነው የግዜያዊ መልእክት የሰሞኑ ዝግጅታችሁ ጦርነትና ችግር ያለበት ሃገር ውስጥ ያላችሁ አይመስልም ነበር