የሲቲና የሊቨርፑልን ዘውድ የመገልበጡ የራትክሊፍ ውጥን። | Jim Ratcliffe | Manchester United | | Bisrat Sport |ብስራት ስፖርት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 фев 2024
  • #MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት
  • СпортСпорт

Комментарии • 88

  • @Edenkidane-gy1jz
    @Edenkidane-gy1jz 3 месяца назад +12

    መንሱሬ እኔም በማንዩናይትድ ፍቅር የወደኩት በሌጀንዱ ኤሪክ ካንቶና ምክንያት ነዉ

  • @mdjamel103
    @mdjamel103 3 месяца назад +8

    ባይሰራ እንኳ እንደዚህ ተስፋ ስለሰጣን ደስ ብሎኛል👍

  • @user-hk2bs3le7o
    @user-hk2bs3le7o 3 месяца назад +4

    We hope United will come back to where it belongs to be. GGMU

  • @habtyhabesha6337
    @habtyhabesha6337 3 месяца назад

    GGMU❤❤❤❤

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 3 месяца назад +6

    Come back Man United በratclief ተስፋ አለኝ

  • @kuccisakifle1555
    @kuccisakifle1555 3 месяца назад +1

    መንሱሬ ማንቸስተር ዩናይትድ ከስታፍ እስከ ተጫዋቾች ድረስ አዲስ ሪፎርም አዲስ ግዜዉን ያማከለ የአሰራር ስርዓት ያስፈልገዋል

  • @user-gm6pl5qv3o
    @user-gm6pl5qv3o 3 месяца назад +8

    wow mesur

  • @henokabebe1352
    @henokabebe1352 3 месяца назад

    ዩናይትድ ወደ ድሮው ክብሩ እንዲመለስ ❤️🙏

  • @Eyugraphics
    @Eyugraphics 3 месяца назад

    ብሩህ ነው

  • @habtyhabesha6337
    @habtyhabesha6337 3 месяца назад

    Big hope🎉🎉🎉

  • @user-hf8jn3yw7s
    @user-hf8jn3yw7s 3 месяца назад +4

    mensure please collaborate with alazar asegedom

  • @nesreddinkadi9127
    @nesreddinkadi9127 3 месяца назад

    King cantona ❤❤

  • @akmelahmedin5659
    @akmelahmedin5659 3 месяца назад +6

    ሊቬ እና ሲቲ ላይ አይደርስም ለምትሉት ከማቼ በልጠ ነው

  • @HafizTijani-ff3lm
    @HafizTijani-ff3lm 3 месяца назад

    Mensur i proud you

  • @BeckynanEshetu
    @BeckynanEshetu 3 месяца назад +1

    Chogra yenedal gena manchester Manchester sihon agasesss

  • @feysalahmed920
    @feysalahmed920 3 месяца назад

    መንሱሬ ያድርሰን ምንግዜም red dives

  • @bezaya5157
    @bezaya5157 3 месяца назад +2

    cantona

  • @DaneAbera-de9ns
    @DaneAbera-de9ns 3 месяца назад +2

    Ye tana abesa mache yimeka yhun mansure

  • @zerihunbalcha7274
    @zerihunbalcha7274 3 месяца назад +3

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HagereSuse-hn8wj
    @HagereSuse-hn8wj 3 месяца назад

    🔴💪😇

  • @DamikSquad
    @DamikSquad 3 месяца назад

    Mensura🎉

  • @user-ol7tl3jp3u
    @user-ol7tl3jp3u 3 месяца назад +2

    Betesfa enxbekalen

  • @user-bd8vg2hg5b
    @user-bd8vg2hg5b 3 месяца назад

    Mensure betam nw yamadenkh

  • @soloTrrex
    @soloTrrex 3 месяца назад +1

    Majority holder new SJR Glazers ከ 69 share 27 ሸጠዋል ቀሪው በሁለቱ malcolm and Joe glazer ለሁለት ተከፍሎ ነው የተያዘው mathematically... Majority is by SJR

  • @natiker5020
    @natiker5020 3 месяца назад

    ካንቶና Endet ይረሳል !!!"""""

  • @abedekamale2862
    @abedekamale2862 3 месяца назад

    ራሽፎርድ ይበራር ማንሱሬ ቴክስቴ ን አብብልኝ

  • @robsan..o
    @robsan..o 3 месяца назад

    በ Ratcliffe ተስፋ አለኝ..ስለ Greenwood ግን ወደ United ቢመለስ ጥሩ ነገር ነው ።

  • @MuhammedMuhammed-jc3zg
    @MuhammedMuhammed-jc3zg 3 месяца назад +1

    እየመጣን ነው

  • @AG-bu4cd
    @AG-bu4cd 3 месяца назад +2

    በእርግጠኝነት ማን ዩናይትድ ወደቀደመው ደረጃው ይመለሳል። እስካሁንም ተጨዋች የመግዛት ችግር የለበትም፣ የአስተዳደር እና የአሸናፊነት መንፈስ እንጅ። የሰር ራድ ክሊፍ ሀሳብ ደጋፊ ነኝ። ላለፉት 26 ዓመታት ዩናይትድን ደግፌያለሁ፣ ወደፊትም እቀጥላለሁ።

    • @YasinNur-yq6xo
      @YasinNur-yq6xo 3 месяца назад

      ተባረክ ረጂም እድሜ ያኑርልን ማንቻችን በዋንጫ ታጂቦ ያሳየን❤🥰😍😍🤩🤩🤩

  • @ahmedseid374
    @ahmedseid374 3 месяца назад

    15:06 😂

  • @absayas7528
    @absayas7528 3 месяца назад +2

    የማን ዩናይትድ አይበገሬነት ይመለሳል ጠላቶቻችን ያቀረቅራሉ የማን ዩናይትድ ትንሳኤ በቅርቡ ነዉ ካሁና አርሴናል ሊቨርፑል ሲቲ የተንቀጠቀጡ ነዉ የተኛዉ አንበሳ ይነሳል ሲባሉ አይዞአቹህ አትፍር ከተንበረከካችሁ ጫማዉን የማንቼ ከሳማቹህ ምንም አያደርጋቹሁም

  • @shemsumahmud7905
    @shemsumahmud7905 3 месяца назад +2

    You wishe bro😅

    • @ethio-hood5282
      @ethio-hood5282 3 месяца назад

      Eski mejemerya wish milewn be serat tsaf

  • @Belachewchaka-gw1jq
    @Belachewchaka-gw1jq 3 месяца назад

    እንዴት ሰውዬው የማንቸስተር ደጋፊ ሆነው ቸልሲን ሊገዙ ፈለጉ?

  • @addisubeshah
    @addisubeshah 3 месяца назад

    drom lij birot abatun aykedmm

  • @EstfanosLegese
    @EstfanosLegese 3 месяца назад +17

    አረ ፈርሲን እረሳካት 😂 ድሮም እንደማደርሱብ እኛም እናተም እናውቃለን

  • @Qiimochannel
    @Qiimochannel 3 месяца назад

    Endless dream of losing everything we are not a wake , Manchester United as long as glazers are the pig Dog, the crying kids will be there 😢
    Old trafford dropped water wil wash your legs 😢

  • @A.w610
    @A.w610 3 месяца назад +2

    እየመጣንነው

    • @dagneshedo8068
      @dagneshedo8068 3 месяца назад +1

      ፈሳም ዩናየትድ ቻምፔንስሊግ አረሱ አይገባም

    • @A.w610
      @A.w610 3 месяца назад

      @@dagneshedo8068 ፈሳም ትንሽ ግዜ ብቻ ጠብቅ ወያለ መሰልንህ እንዲ አንድ ጊዜ ብቻ ነው የወደቅነው

    • @menamamo1146
      @menamamo1146 3 месяца назад

      Kkkkkkk

  • @user-ef9gu9fy3w
    @user-ef9gu9fy3w 3 месяца назад +1

    አባቢ መልሰል የኔ ዬናይት መልሰልን❤❤

  • @user-xo1hs99
    @user-xo1hs99 3 месяца назад +1

    በርግጠኝነት ዩናይትድ ወደገናናነቱ እደሚመለስ አልጠራጠርም

  • @yimer2543
    @yimer2543 3 месяца назад +1

    እኔ በሽማግሌው ላይ ያለኝ እምነት 9ቁጥር ለብሶ ሜዳ ላይ ጎል የሚያስቆጥር ሁሉ እየመሰለኝ ነው የሆነ ትልቅ ጉልበትና ተስፋ ፈጥሮልናል

  • @BirukBiruk-be9el
    @BirukBiruk-be9el 3 месяца назад +1

    መ ን ሱ የ. ከ ሁ ለ ቱ ለ መ ድ ረ ስ. ግ ዜ ይ ወ ስ ድ ባ ታ. ብ የ አ ስ ባ ለ ሁ. ም ክ ና ቱ ም. ይ ሁ የ ተ መ ቃ ቀ ው. ማ ስ ተ ካ ከ ል ቀ ላ ል አይ ደ ለ ም.

  • @weldesenbetabrham
    @weldesenbetabrham 3 месяца назад +2

    ከዚህ በፊት ኮሜንት የጻፍከዉ ሥጋት ያለብህ ትመስላለህ ዩናይትድ መቼም ኃያል ነዉ ሊበርፑል ከ40 ዓመት በኋላ መሆኑን አትርሣ 10 ዓቱን ተወዉና ቀጣይ ዓመት ጠብቅ።

  • @wendywerku2911
    @wendywerku2911 3 месяца назад

    እደው መንሱሬ ግርም ነው እምትለኝ የምር ከባለሀብቶቹ በላይ አንት ትጨነቃለህ ለሻሼ ግን እመነኝ ይሄ ባለሀብትም አውት ራክሊፍ ካልተባሉ😂

  • @bereketasmare3362
    @bereketasmare3362 3 месяца назад +1

    የሲቲና የሊቨርፑል ዘውድ የመገልበጥ ምን አይነት እርዕስ ነው ካንተ የማይጠበቅ አገላለፅ ነው የእንግሊዝ ታላቅ ክለብ ማን ሆኖ ነውና ሲቲ የማንቸን ግማሽ ያክል ወንጫ የለውም ሊቨርፑል በ30 አመት 1የሊግ ዋንጫ ነው ያነሱት እንዴት ነው ዘውዱ እነሱጋ የሆነው ከእዉነታው እርቀሀል ይቅርታ እንደምትጠይቅ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @onelove-1994
    @onelove-1994 3 месяца назад +1

    ምንም ሳይፈጠር ስታካብዳቸው ይገርማል። ዩናይትድ የሚዲያ ዘመቻ አጡፎታል። ይህ ስብስብ የትም አይደርስም። ቴንሃግም "የሊቨርፑልና ሲቲ ዘመን ያከትማል!" ብለው ጎርረው ነበር። እውነታው ግን እነዚህ ቡድኖች ላይ ለመድረስ ብዙ ይቀራቸዋል። መንሱር ስለ ማንቼ ሰበብ ፈልገህ ማውራት ያስደስትሃል። ይህ ሰውዬ ስዊዘርላንድ ሎዛንን ይዞ ወርዷል። ፈረንሳይ ኒስን ይዘው ምንም አላመጡም። ትንሽ ተረጋጋ!

    • @YasinNur-yq6xo
      @YasinNur-yq6xo 3 месяца назад

      ነቀዝ ምቀኛ ነህ 😂 ምን አለበት ተስፋችን ላይ ውሃ በቸልስበት😮😮

    • @onelove-1994
      @onelove-1994 3 месяца назад

      ​@@YasinNur-yq6xoምንም በሌለበት አጉል ተስፋ መጨረሻ ላይ ይበልጥ ይሰብራል።😊

  • @dagneshedo8068
    @dagneshedo8068 3 месяца назад +2

    ፈሳም ዩናየትድ ቻምፔንስሊግ አረሱ አይገባም

    • @NasiruHuseen
      @NasiruHuseen 3 месяца назад

      ሰላም በላዉ

    • @YasinNur-yq6xo
      @YasinNur-yq6xo 3 месяца назад

      ደነዝ ባለፈው አመት ከኋላ ተነስቶ ነው 3ኛ ይዞ ያጠናቀቀው

  • @yeshakbekelelegesse5120
    @yeshakbekelelegesse5120 3 месяца назад +4

    ሲቆጭ ውሎ ሲቆጭ ቢያድር መቼም ሊቬ እና ሲቲ ላይ አይደርስም አትጨነቅ እሱ ሲገነባ ሌላው ተኝቶ አይጠብቀውም ይብስ ይሆን እንጂ ማንችስተር ሶስት አራት አስርት አመታትን የመጠበቅ ግዴታ አለበት አትልፋ መንሱሬ

    • @ermytube2550
      @ermytube2550 3 месяца назад +2

      😂😂😂😂 አረ አነትንበጫበጭ

    • @TemesgenHabtamu-lv4hq
      @TemesgenHabtamu-lv4hq 3 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @Wondejr77
      @Wondejr77 3 месяца назад +1

      We will see😜

    • @dagimgezahegn633
      @dagimgezahegn633 3 месяца назад

      Setel mecha mechaaa 😂😂😂😂

    • @Wondejr77
      @Wondejr77 3 месяца назад +1

      @@dagimgezahegn633 bro be amarigna tsafi😂

  • @userme2059
    @userme2059 3 месяца назад +1

    ወሬ ወሬ ብቻ ነው የሚችል ሰው አያወራውም ሲቲን እና ሊቬን አይደለም ጫፉቸው ላይ የታኬታ ማሰሪያ ላይ አይደርስም😅😅😅😂

    • @YasinNur-yq6xo
      @YasinNur-yq6xo 3 месяца назад

      ለምን ትዋሻለህ አንተ እራሱ ፈርተሃል ባለ ታሪክ ነው ዩናይትድ ታላቅ መሆንን ያውቀዋል በቅርቡ ታያለህ አናብስቶቹ የጎለበቱ ሲመጡ በነማይኖ ጋርናቾ እና ሆይሉድ እንድሁም ግሪኒውድ ያኔ ሜዳው ይጠባል ገባህ አንተ ነፈዝ 😕😕🤫🤫🤫🤫🤫

  • @dagneshedo8068
    @dagneshedo8068 3 месяца назад +1

    ብድያተም ሽማግሌ ምንም አያመጣም

    • @YasinNur-yq6xo
      @YasinNur-yq6xo 3 месяца назад

      ላባ ነህ ስራአት የጎደለህ ስድ አደግ ሰው ማክበር መማር አለብህ አንተ ዱዝ😮😮

  • @yohanesmerkeb8418
    @yohanesmerkeb8418 3 месяца назад +2

    የ ዩናይትድ ነገር ያረጀ፣ያፈጀ የ፣ተቀበረ ነገር ነው

    • @liyaliya5195
      @liyaliya5195 3 месяца назад

      ማለት

    • @tubegoodnewstube9421
      @tubegoodnewstube9421 3 месяца назад

      So what????

    • @newtestamenttubeephrem9305
      @newtestamenttubeephrem9305 3 месяца назад +2

      ማነው ያለው ? እግር ኳስን ከማያውቅ ደንቆሮ ጭንቅላት የፈለቀ የደደበ ሓሳብ ብዬዋለው

    • @abdiman7785
      @abdiman7785 3 месяца назад +1

      አይ አንቺ ጨቅላ 😂😂

    • @henimk3583
      @henimk3583 3 месяца назад +1

      እውቀት አልባ አስተያየት 😏

  • @Moral-please
    @Moral-please 3 месяца назад +1

    😂😂😂😂የመንሱር ዘገባ የእግር ኳስ ዘረኛ ነህ ስንል በምክንያት ነው ። እዬዬዬዬዬዬዬዬዬ😂😂😂😂