A very easy and quick soupበጣም ቀላል ፈጣን ጣፋጭ የሆነ የሾርባ አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 62

  • @lucytube1379
    @lucytube1379 Год назад

    በጣም በቀላሉ ጊዜን በቆጠበ መልኩ ግን ቆንጆ ለጤና ተስማሚ የሆነ ሾርባ ነው እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽን ❤❤

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Год назад

    አዶናዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ባለሞይ እጅሽ በጣም ቆንጆ ሾርባ ነዉ የሰራሽዉ ክሙሙ ቁሌቱ ሲያምር ጥሩ ነዉ ለዚህ ብርድ እጅሽ ይባረክልኝ የኔ ዉድ በርቺልኝ ተመችቶኛል በጣም የተባረከ ይሁን 👍👌👌❤🙏

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 Год назад

    ሰላም ሽ ይብዛ አዶዬ ዋውውው በጣም ቆንጆ የሆነ ላይን የሚማርክ ቆንጆ ሾርባ ነው ሰራሽልን እናመሰግናለን 💚💛❤️🌹👌

  • @elanahermon2357
    @elanahermon2357 Год назад

    ዋው እጥር ምጥን ያለች ቆንጆ ወቅቱን የጠበቀ ተመጣጣኝ የሆኑ ግብአቶች ያሉበት ለጤና ተስማሜ ከለሩ እራሱ የሚያምር ተበልቶ የማይጠገብ ሾርባ😋😋 የኔዋ እጅሽ ይባረክ።

  • @mayunegethio
    @mayunegethio Год назад

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ አዶናየ እንኩዋን ደህና መጣሽ ዋውውው ቆንጆ የምግብ አሰራር እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ከክላሲኩ ጋር 👍ነው ለጆሮም ለአይንም😘👌

  • @yeelsa
    @yeelsa Год назад

    ሰላም ሰላም አዶን እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ የበዛ ይሁን ባለሽበት ቦታ ሁሉ ዋው በጣም ቆንጆ ፈጣን ተበልቶ የማይጠገብ ወቅቱን የጠበቀ ቆንጆ ሾርባ አሰራር ነው ሼር ያረግሽን አዶን ውዴ እጅሽን ፈጣሪ ይባርከው 👌🙏👌❤

  • @zinatube
    @zinatube Год назад

    ሰላም ሰላም አዶኒ ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት ዋው ቆንጆ የሆነ ከለሩ የሚያምር ምርጥ የሾርባ አሰራር ነው ሰርተሽ ያጋራሽን ይጅሽ ይባረክ የኔባለሙያ ❤❤❤

  • @raiytube4682
    @raiytube4682 Год назад

    ሰላምሽ ብዝት ይበል አዶና ምራቅ የሚያስውጥ የሾርባ አሰራር ነው ወቅቱን የጠበቀ ነው ብርዱን ንቅል አድርጎ ያስወጣል ከልብ እናመሰግናለን ይህንን የመሰለ ሞያሽን ስላጋራሽን

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube Год назад

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ አዶዬ የኔ መልካምብዋው በጣም ቆንጆ እና ቀላል የሾርባ አሰራር ነው ከተለታዩ ግባአቶች ሲሲታይ ከለሩ እራሱ ልዬ ነው የኔ ባለሙያ የሰሩት እጆችሽ ይባርኩው❤

  • @tube-sy8iv
    @tube-sy8iv 4 месяца назад

    አዶናዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እንኳን ደና መጣሽ ምርጥ የሾርባ አሰራር ነው የተጠቀምሽው ግብአቶሽ ለጤና ተስማሚና የሚወደዱ ናቸው እናመሰግናለን

  • @mabubaaummii2
    @mabubaaummii2 Год назад

    ሰላም እኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽልኝ በጣም አሪፍ አሰራር ነው እጅሽ ይባርክ እናመሰግናለን ❤😋👌😊

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n Год назад

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን አዶናይዬ የኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነዉ የስራሽው ምርጥ ሾርባ ንየኔ ባለሞያ❤❤❤❤. እጅሽ ይባረክ እናመስግናለን

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 Год назад

    Waoo እጅግ ቆንጆ ሾርባ እጅሽ ይባረክ like share

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 Год назад

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ አዶናዬ የኔ ባለሙያ በጣም ቆንጆ ለዚህ ብርድ ጠቃሚ የሾርባ አሰራር ነው ግባቶችሽ የጨመርሻቸው ግባቶች አሪፍ ጣዕም ይሰጠዋል ወድጄዋለው ከለሩ እራሱ ዋው ነው የሰሩ እጆች ይባረኩ❤❤

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 Год назад

    ሰላም አዶናዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ፈጣንና ጤናማ የሆነ የሾርባ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ግብዓቶቹም በቀላሉ በቤት ውስጥ የሚገኙ ሱሆን ጥቅማቸውም ለጤና ከፍተኛ ነው እናመሰግናለን የኔ መልካም ሼርርር

  • @kalkidanethiopia1948
    @kalkidanethiopia1948 Год назад

    አዶናዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ!
    በጣም ቆንጆ ለጤና ተስማሚ የሆነ ሾርባ ነው ሰርተሽ ይዘሽልን የመጣሽዉ ቲማቲም አትክልቶች አጃን በመጠቀም ምርጥ ሾርባ በዚህ ብርድ እየሰሩ መጠጣት ነው እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 Год назад

    ሰላምሽ ይብዛ አዶናዬ በጥም የሚገርም የሾርባ እስራት በጣም ጤናማና ፈጣን የጨማመርሻቸው ግብአቶች ደሞ እንዴት እንደሚያጣፍጡት ነው ልድልድ ያለ ቆንጆ ጠጋኝ ሾርባ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ይሄ በዚህ ብርድ ወሴኝ ነው ።❤👍👌

  • @hargtube216
    @hargtube216 Год назад

    ሰላምሽ ይብዛልን አዶናይዬ ዋውውው በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የስራሽው በተለይ ለዚህ ብርድ የሚሆን ነው እጅሽ ይባርክ ሸርርርር🎉

  • @Etihobeauty2
    @Etihobeauty2 Год назад

    selam selamesh bekrstos yebza adnayeya yena balmuya etn yaln yemtaft yeshorba aserare share slargshlen enamsgnalen egesh yebark😋😋😋😋👍👍👍👍👍

  • @jonimercy
    @jonimercy Год назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን አዶናዬ ዋው ምርጥ ጤናማ የሆነ ሾርባ ነው የሰራሽው ለዚ ብርድ ወሳኝ ነው ከለሩ ሲያምር ፈጣን እና ቀለል ያለ አሰራር ነው እጅሽን ይባርከው

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay Год назад

    ስላመነ ላንቺ ይሁን አዶናዬ 🙏🙏
    ዋውውው ዎቅቱን የጠበቀ ለዚህ ጊዜ የሚያስፈልግ ነው የተጠቀምሻቸው ቅመማቅመሞች የተለየ ጣም ይሰጡታል ሾርባ ብሎ ዝም ነው ተባረኪሊኝ እጅሽ ይባረክ 🙏🙏💖

  • @seblekitchen
    @seblekitchen Год назад

    ሰላም ሰላም አዶናይዬ እንኳን ደና መጣሽ አሰራርሽ አቀራረብሽ በአይን የሚያጠግብ ዋውውው👌👌የሰሩ እጆች ይባረኩ

  • @ritatube19
    @ritatube19 Год назад

    የኔ ባለሞያ አዶንዬ ዋውው ከምር ስራወችሽ በጣም አሪፍ ናቸው በርችልኝ

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube 4 месяца назад

    Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi adoye waw betam konjo shorba new yeserashiwu ejish yibarek ❤

  • @kimemethiopia2731
    @kimemethiopia2731 Год назад

    አዶናዬ እንኩዋን ሰላምመጣሽ የኔ ምርጥ ባለሙያ ዛሬ ደሞ ተጠጥቶ የማይጠገብ ጤናማ ቆንጆ የሾርባ አይነት መድሀኒት በይው የሰራ እጅ ይባረክ ብያለሁ ወድጀዋለሁ 👌👍🙏

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 Год назад

    አዶናዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ ነእኔ ዉድ!
    በጣም ቆንጆ የሆነ ሾርባ ነው የሰራሽዉ የተለያዩ አትክልቶችን እና ቲማቲም አጃ በመጨመር ልዩ አድርገሽ ሰርተሽዋል በዛላይ ለዚህ ብርድ አንደኛ ነው እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን ❤

  • @samiramatube5112
    @samiramatube5112 Год назад

    ሰላም ሰላም አዶዬ እንኳንም ሰላም መጣሽ ወዴ ማሻ አላህ በጣም ቆንጆ ሾርባ አሰራረ ነው የጨመርሻቼው ግባአቶች የበለጠ ቆንጂ እንዲሆን አርጓትል ዋዉ ነው የኔ ባልሙያ

  • @HiyabAbraham
    @HiyabAbraham Год назад

    አዶናዬ ውዴ በጣም ምርጥ የሆነ ቆንጆ ለብርድ የሚሆን ቆንጆ ሾርፓ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ

  • @betidaniel2595
    @betidaniel2595 Год назад

    Adonaye Enkuan dehna metash selam lanchi yehun yewenet le bird yemihon konjo shorba aseraresh andegna endetelemedew ejish yebarek ❤

  • @Ubnhhjuui
    @Ubnhhjuui Год назад

    ሰላምሽ ይብዛ ውዷ በርችልኝ💞💞💞💞💞💞👍

  • @Rose.ehtshet.12
    @Rose.ehtshet.12 Год назад

    Enkuan selam metash Adona 💕gunfanu aschegrol brdum altechale shorba tru new des yemil aserar tru shorba new enamesegnalen 🙏👌

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 Год назад

    አዶናዬ የኔ ባለሙያ እጅሽን ይባርከው ለዚህ ብርድ ምርጥ ሾርባ👍

  • @sarontube1237
    @sarontube1237 Год назад

    Wow adonay betam konjo tenama yhone mert shorba new yeserashlen lezkh berd gede new wegbet tegn yadergal wedejualu yeseru ejuche yebarekhu

  • @AbiMediaአቢሚዲያ
    @AbiMediaአቢሚዲያ Год назад

    አዱ ዋዉ ብያለው አሪፍ ሾርባ ነው

  • @elanahermontube
    @elanahermontube Год назад

    እንኳን ደህና መጣሽ የኔዋ ዋው ይሄማ በተለይ ለዚህ ሀገር ብርድ ይህን በዚህ አይነቱ ሾርባ ነበር ድራሽ አባቱን ማጥፍት ቆንጆ የሆነ ወቅቱን የጠበቀ ሾርባ ሲያምር ደሞ

  • @KidstGebregeyorges
    @KidstGebregeyorges Год назад

    Selameshe yebeza Adonaye Enkuwane Dehena metashe wow merete shorreba new gebeatochu Hulu le Tena yemisemama new Betame Enamesegenalen ❤❤❤❤

  • @Azzistyle
    @Azzistyle Год назад

    አድዩ እዚህ ክረምት ነዉ እና ግድ ነዉ እንሞክረዋለን ፈጣን እናመሰግናለኖ

  • @MeronSemere
    @MeronSemere Год назад

    Betam meret yehon aserare new yasayeshen ejeshe yebarek 👌 wow wow

  • @Grmawittube
    @Grmawittube 11 месяцев назад

    ዋው እጅሽ ይባርክ እህቴ በርቺ👍🎊

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 Год назад

    Adonaye konjo betam yemitafi kelal yehone lebird yemihon konjo shorba new yeserashiw egish ybarek wudee ❤

  • @emamah4239
    @emamah4239 Год назад

    እውነት በጣም ጥሩ አሠሬር ነው በጣም ያምሬል የኔ በለሚያ ሥላሣየሽን እናመሠግናለን 👌።

  • @i1987.
    @i1987. 11 месяцев назад +1

    BON APPETITE MY SISTER***** 🥰🥰🥰*********GOOD LUCK 😊 SUPER VIDEO 📸
    THANK MY SISTER 💚🙏❤😊******* 0:45

  • @ellahamshow
    @ellahamshow Год назад

    Yen konjo enkiwan selam metash woqo liyu new aserarish selakish yebzaa yummy aseraru liyu new labird yehonal

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 Год назад

    Selam Adonaye Enkuan dehna metash Selamish bizit yebel bezih be kizkaze gize asefelagi yehon soup new yetemetaten be kimem yetafet Betam konjo soup new yeserashiw ejish yebarek❤

  • @AwetTube
    @AwetTube Год назад

    ሰላም ሰላም ሰላምሸ የሰብዛለሸ እንኳን ደህና መጣሸ እግዚአብሔር አምላክ ይይመሰግን ሀገረችን ሰላም እንድንት ፍቅር መተሳሰብ ያደራግልንንንን❤👍👈💞💞

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 Год назад

    እጅሽ ይባረክ ፅድት ያለ አሰራር እናመሰግናለን አዶ

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 Год назад

    ሰላም አዱዬ ! ቀለል ያለ የሚጣፍጥ የአትክልት ሾርባ ነው የሰራሽው። ለብርድ ወቅት ሞቅ የሚያደርግ ነገር ያስፈልጋል። ፈጠን ብሎ የሚደርስ እና እንደዚህ ተቀምሞ ጣፍጦ የተሰራ ሾርባ ክረምት ላይ የግድ ነው። ስላጋራሽን እናመሰግናለን።

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a Год назад

    ሰላም አዶናዬ ሰላምሽ ይብዛ
    ምነው ቪድወሽ ረዘመ የኔ ፀባዬ ሰናይ 😅
    ምርጥ ሾርባ ነው ቪድወሽ ባላነስኩ አለ እንጂ የሹፋን ሾርባ ለብርድና ለጤንነትም ጠቃሚ ነው ❤❤👌👌እናመሰግናለን በአጭሩ ሙያሽን ስላጋራሽን

  • @culturetube21
    @culturetube21 Год назад

    selam selam adony eqon dehrna metashe wow yami

  • @shewafikreሸዋፍቅሬ
    @shewafikreሸዋፍቅሬ Год назад

    እንኳን ደህና መጣሽ አዶናዬ ለዚህ ብርድ ወሳኝ የሆነ ሾርባ ነው የሰራሽው እቺን ጠጣ እያደረጉ ነበር መቀመጥ እውነት ነው ለጤናም ተመራጭ ነው በሽታን በመከላከል በተላይ ጉንፋንን ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን

  • @etfamily7829
    @etfamily7829 Год назад

    Wawawa btikeke seate new yamtshe ado beze berde yemtamoke supe tebarke 👍👍👍👍👍👍 metenale metenal

  • @Terascinta
    @Terascinta 11 месяцев назад

    It looks very delicious

  • @medihntube
    @medihntube Год назад

    Waooo bravissima grazie mille like share

  • @ewnetvlogs5348
    @ewnetvlogs5348 Год назад

    ሰላም ሰላም አዱዬ ! በሽንኩርት , ካሮት ድንች እና ቲማቲም በተለያዩ ልዩ ጣዕም ባላቸው ቅመሞች በደንብ ጠብሰሽ ነው ያዘጋጀሽው ። በ5ኣም የሚጣፍጥ ጣዕም እንደሚኖረው እርግጠኛ ነኝ። ባለሙያ ነሽ። ውስጥን ሞቅ የሚያደርግ ሾርባ ነው።

  • @habtechaklie2110
    @habtechaklie2110 Год назад

    ሠላም ሠላም ቤቴ ብቅ ይበሉ ... ✍️

  • @kiddycakee
    @kiddycakee Год назад

    Selame Selame Adonaye Enkuwane Dehena metashe konjo Shoreba Ahune yasefekegale berede eyemeta new wow Siyamer gebeatochu Hulu le Tena yemisemama ejeshe yebareke Betame Enamesegenalen ❤❤❤❤

  • @Henoka369
    @Henoka369 Год назад

    selamsh ybzalgn adoye betam yamral enamesegnalen

  • @Dbora1
    @Dbora1 Год назад

    salam ekon basalm maxash faxar agarchn salm yabizaln waw baxam das yamil arf aseral enamsginaln

  • @እስታቭሮ
    @እስታቭሮ Год назад

    Hallo, hallo, Adon. Friede sei mit dir. Möge Friede überall sein, wo du bist. Wow, das ist ein sehr schönes, schnelles und unersättliches Suppenrezept. Teile es, Adon. Möge der Schöpfer deiner Hände dich segnen. ❤❤❤