ቢኒያም ሽታዬ ኤርሚያስን ልሞግት መጣ ! ተናገር እውነቱን | Elshaddai tube | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | ቢኒያም ሽታዬ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 17

  • @MebratuMacho
    @MebratuMacho 21 час назад +2

    snake /እባብ የሚጠበቀው ገዳም
    #ንብ የሚጠቀው፡#የማር እምነት ወዘተ ።።።።።።።።።።።።።

  • @AdaneAlemu-m9g
    @AdaneAlemu-m9g 16 минут назад

    ይህ ፈረስ የሽታየ ፈረስ መሆን አለበት እርሱን እየጋበ ነው ይዞት የጠፉው::

  • @DemisJemaneh
    @DemisJemaneh 4 минуты назад

    ተረታቸው የሚያቆመው ወደ እየሱስ ሲመጡ ብቻ ብቻ ምክናያቱም የእኛም ነገር አንደዚህ ነበር ጌታ ሲበራላቸው ሁሉን ትተው ጌታን ብቻ ይከተላሉ

  • @yonatangebremariam8434
    @yonatangebremariam8434 14 часов назад +1

    አርብ እና ሮብን እንኳን ሰው ፈረስ ያስቀድሳል ለማለት ነውኮ አዝማሚያው!!!! ተረቱ ማለቅያ የለውም!!!!!

  • @Ethioጥያቄ-g8p
    @Ethioጥያቄ-g8p Час назад

    በፍቅርሲዝም ሀይማኖት መሰረት❤ ይህ ፈረስ ፈረስ ከመሆኑ በፊት ሰው ነበር😊 እሱም አለቃ ገብረሀና ነበር 😊እንደገና ፈረሱ ከሞተ በኃላ አሁን ሰው ሆኖ ተፈጥሮአል እሱም አሁን ከእናንተ ጋር ለኦርቶዶክስ ሽንጡን ገትሮ እየተከራከረ ያለው ሰው (ግዛቸው) ነው😊

  • @senasafikre
    @senasafikre 12 часов назад +1

    እዛ ቤት በነበርኩ ጊዜ ጠሮ ጊቢ ውስጥ እግሩ ጠማማ ነጭ ፈረስ አይቻለው እሱ ነው እንደ

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 20 часов назад +3

    እመኑኝ ፈረሱ ሲሞት ቅዱሳን ነው ብለው ታቦት ሰርተው ይሰግዱለታል አማልደንም ማለታቸው አይቀርም ቅዱስ ስለሆነ

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 3 часа назад

      @@Emanu1532 45 tgaw tebelo box yeseraltal

    • @Ethioጥያቄ-g8p
      @Ethioጥያቄ-g8p 49 минут назад

      ወንድም ፈረሱ ሞታል ገድሉን ነው እየሰማህ ያለከው 😢 ቀብረውታል የቆየ ታሪክ ነው😊

  • @JamboJambo-sw5fr
    @JamboJambo-sw5fr 14 часов назад +1

    ይህቺ ሴት ምንድነው የሚያበሰጫጫት ተናገሩ ከዛ እኔ በምፈልገው መንገድ ካልተናገርክ ወረድ ማለት ምን ማለት ነው እሱ የሚያውቀውን ተናገረ ከዚህ ውጭ ስለማያውቅ ስድቡንም ቢሆን ተቀብለሽ የራስሽን ለማስረዳት መሞከር ነው ያለዛ አምነህ ካልመጣህ ከእኔ ጋር ተነጋግረን አንግባባብ ማለት ትክክል አይደለም አስተካክይ በአጭሩ በሰዎች ደካማ አስተሳሰብ ላይ አትፍረጂ ለማለት ነው ተባረኪልኝ

  • @Daniel-j7l2u
    @Daniel-j7l2u 2 часа назад

    Y Binyam Shetaye Dekmzmur

  • @Daniel-j7l2u
    @Daniel-j7l2u 2 часа назад

    The Fers Amlake Rasu feres chnklat

  • @Gibrankelly
    @Gibrankelly 7 часов назад

    እኔ የወንጌል አማኝ ነኝ ግን የእናንተ ወንጌል አሰባበክ በጣም አሳፋሪ ነው አፋችሁን በቃሉ እና በመንፈሱ ግሩት የክርስትና እምነት አሰዳቢዎች

  • @BirukAbera-o7n
    @BirukAbera-o7n 2 часа назад

    ሰለ እናንተ እኔ በአፍረት ሞትኩኝ እኮ ጎበዝ…..!! ከመጥቆራ ወደ ፈረስ ነገ ደግሞ ምን እንጠብቅ…..??

    • @Ethioጥያቄ-g8p
      @Ethioጥያቄ-g8p 41 минуту назад

      ቤተ መንግስቱ በር ላይ ያለችው ፒኮክ ስላሴ ቤተክርስቲያን እየፆመች እያስቀደሰች ነው😊