ኢግኒሽን ታይሚንግ (የቀድሞ C.O.C ምዘና) | Ignition (አስታቲክ/Static) ክፍል - 6

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 10

  • @Dave_Top.G
    @Dave_Top.G 3 месяца назад +5

    የምር አስተማሪዬ እራሱ እንዳንተ አላስተማረኝም ነበር ፤ አገላለጽህ ግልፅ እና አሪፍ ነው፤ በርታ bro።

  • @orionmengistu452
    @orionmengistu452 3 месяца назад +2

    አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @AnutiKedir-kp3kb
    @AnutiKedir-kp3kb 2 месяца назад +2

    Wowo No1

  • @tesfahungetahunargachew4328
    @tesfahungetahunargachew4328 3 месяца назад +4

    እሥካሁን ብዙ የውጪም የሀገር ዉሥጥ አውቶሚካኒክ ዩቱዪብ ቻናሎችን ለማየት ሞክሬአለሁ በተለይ አንዳንዶች የሃገር ውሥጥ ቻናሎች ገንዘብ ላይ የቆሙና ምን ማሥተላለፍ እንዳለባቸው የማያቁ ቁም ነገር ሣያሥጨብጡ የሚያልቁ ናቸው አንተ ግን እንዴት እንደሚሠራ ታሥረዳለህ ከዛ ወደ ትረብል ሹቱንግ ትገባለህ ይሄ ለሁም በተለያየ እውቀት ደረጃ ላይ ላለ ይጠቅማል በርታ

  • @AzebAfew
    @AzebAfew 3 месяца назад +1

    እናመሰግናለን

  • @Marleymercu
    @Marleymercu 2 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @zionaf7952
    @zionaf7952 2 месяца назад +1

    አመሰግናለው

  • @Mesfine-g1c
    @Mesfine-g1c 2 месяца назад +1

    Best ?

  • @lijesmayel2450
    @lijesmayel2450 Месяц назад

    እናመሰግናለን ግን መኪና ላይ ብታሳየን ልዩ ነበር