NON MERCI JE PRÉFÈRE FAIRE MES COURSES EN FRANCE, C'EST NETTEMENT MOINS CHER......BRAVO TU CONVERTIS PARFAITEMENT LE FRANC SUISSE/BIRR ,intéressant mer i à toi Sisay
ውድ ኢትዬጵያውያን እና ኤርትራውያን እስኪ ሀሳብ ስጡኝ አሁን በትምህርት ጣሊያን ነው እና ኣሳይለም ለመጠየቅ እያሰብኩ ነው ሲዊዘርላድ እንዴት ነው ምን ትላላችሁ እስኪ 😢 ጨንቆኝ ነው እባካችሁ እዛ ይሻላል ጀርመን ? My beloved ethiopians and eritreians i am currently in italy for masters degree which country do you recommend mw to seek asylum Switzerland or German ? 😢 after completing my masters
ምርጥ ጋዜጠኛ ምርጥ ቪደዮግራፈር ምርጥ ፎቶግራፈር ሁሉን ኣሙዋልቶ የሰጠህ መካሪ ወንድማችን ሲሳይ በርታልን👍👍👍👍👍👍👍👍
አመሰግናለው ሰላሜ
Wonderful bro you speech great 👍
አመሰግናለው
Thank
በጣም ጥሩ አቀራረብ ጥሩ ቀረጻ 😊
አመሰግናለው
አመሰግናለው
ዋውውውው በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው በርታ ወንድሜ❤❤
አመሰግናለው
Switzerland 🇨🇭 my dream land 😍
Yes 👍
100 የስዊዘርላንድ ፍራንክ ለማግኘት ምን ያክል ያደክማል የሚለውን አሳየን እንጂ በምንዛሪው አታስቀናን
አመሰግናለው
Gobez berta 👌🙏👍
ወደ ኢትዮጵያ ገንዘብ እየለወጥክ መሰቃየት የለብህም 100 የ S. frank ይዘህ ገብተህ ይሄንን ሁሉ ከገዛህ በጣም ጥሩ ነው አምላክህ ን አመስግን!!!😅😅😅
Betam arefe nw bro 👍
አመሰግናለው
በኢትዮጵያ መደመሩ ለምን አስፈለገ በዛ ካባዛነው በያለንበት አገር ምግብም አንበላም እግዚአብሔር ይመስገን ሰርተን ለመግዛት ያበቃን
አመሰግናለው
ሲስ ጥሩ ስራ ነው በርታ
አመሰግናለው
ይመችህ ወንድም ከበርሊን ነው 🥰👍
ቲክ ቶክ ላይ ተገናኝተን ነበር ::👍
አመሰግናለው
ሲውስን ስወዳት እንዴት ነው መጎብኘት የምችለው በጣም ማየት የምፈልገው አገር ነው🎉🎉❤❤
እንግዳ ተቀባዮች ነን
አመሰግናለው
አመሰግናለው
አመሰግናለው
ትክክል ነው
Dasi yilal hule mimagnat agar 🇨🇭🇨🇭❤❤
ሲስዬ በርታልኝ ወደፊት
አመሰግናለው
ቀረጳውና ትንተናው አሬፍ ነው በርታ
አመሰግናለው
gobez bereta ...... gen luxembourg free transport newe ke europe yeteshale facilities yaw luxembourg newe astekake
አመሰግናለው
Tebarek wendme Asfelagi new ❤❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለው
vous avez tout à fait raison bravo berta
ሲዊዝ እየኖርክ በኢትዮጵያ አአዕምሮ መኖር አይከብድህም ?
😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂👍
I wish to visit Switzerland 🇨🇭
Germany 🇩🇪 Holland 🇳🇱
France 🇫🇷
Belgium 🇧🇪 Russia 🇷🇺
Poland 🇵🇱
Thailand 🇹🇭
You are wel come
ስዊዝ በመኖርህ ተመስገን በል
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
አመሰግናለው
አመሰግናለው
ዝርዙሩን በጥቁር ወይስ በባንክ ሂሳብ የምታስበው አትሳሳት ሃገራቱ ኑራቸው የተለያየ ስለሆነ ኢትዮጵያ ውስጥ ሱበርማርኬት ሄዶ የሚገዛው ያለው እንጂ ኢትዮጵያ ውስጥ ግን ጉልቲ መርካቶ አካባቢህ ያሉ ስቆች ስለሆነ አታወዳድር።
❤❤❤🙏🙏🙏
አመሰግናለው
የሠራህበትን ገንዘብ መልሠው ይወስዱታል
በጣም ውድ ነው ትኬቱ
ላጥ እኮ ነው የሚለው ገንዘቡ😅
አመሰግናለው
ህብረተሰቡ ሊገነዘበው የሚገባው ነገር ነው እናመሰግናለን
አመሰግናለው
ለምን በብር ታባዛዋለህ የገዛኽውን ባጠቃላይ ሂሳቡ ትሰራና አገር ቤት ቢሆን ምን ይገዛልኝ ነበር ነው ጥያቄው ለምሳሌ አንተ ባጠቃላይ እንበል 500 ዩሮ ብትጨርስ በአምስት መቶ ብር ምን ትገዛበታለህ
🌎👈Yetim alam kamanor egzaber bifaqd 👉🏻🇨🇭❤❤
good job🎉
ለአፍህ እኮ ለከት አታበጅለትም መልአከት ስታነሳ የሙሴ ታሪከ አላነበብከም ልበል
ቀጠልበት
አመሰግናለው
Minm anemarm kefat enji
Le swis hiwet enkan bnkefl mnm aysemanm echi dnk ager ❤❤❤🇨🇭🇨🇭🇨🇭🇨🇭🇨🇭🇨🇭
ምንነት
ርእሱ አልገባኝም ምን እንደገጠማቸው
ለቪድዮ ቀራጩም ዩትዩብ ከሚከፍልህ ክፈለው።
Tekikilengawen kilo tenager. Bizatun eykenesk wagawen tabezalh
Yega gegna❤❤❤
ወንድም ሲሳይ የቡርቱካኑ ጅስ ከ ዋናው ቡርቱካን ባጣም ውድ ነው በሰላም ነው? Aldi እና Lidl የለም እናንተ ሀገር?
ለምን በኢትዮጵያ እየመታህ ትነግረናለህ
ሲዊዝ ሆነህ በኢትዮጵያ መደብደብ ይደብራል
Suisse yamenoru hulu chegaramoche nachawe weyyyy basemame
NON MERCI JE PRÉFÈRE FAIRE MES COURSES EN FRANCE, C'EST NETTEMENT MOINS CHER......BRAVO TU CONVERTIS PARFAITEMENT LE FRANC SUISSE/BIRR ,intéressant mer i à toi Sisay
በል አትቀባጅር ቀስ ብለህ ብስነስርኣት በሕጉ መስረት የተሰጠውን ፍጥነት ተከትለህ ንዳ አትቀጣም ተቀጣው ብለህ በኢትዮጵያ የተቀጣሀው ዘርዝረህ ታስባሃለህ ያለው ሲዊስ እንጂ ኢትዮጵያ እይደለም ያለሃው ከቻልክ በዛው ኑሮ ህግ ስለሆነ ውንድማችን ።
The USA groceries are much cheaper, brother
Rorth Europe ሀፋታም ግን ወጣ ያለ ከተማ በየ 2 ሰአቱ ባስ የሚሄድበት ቧታ ሞልቶ ተርፎል!
Wendme swizerland keserah bedemb kealem mulu yemtikeflow hager swiss nat , wereket magnet now kebad engiy securitym betam tiru now bzu positives alowu Systemu kawekew beer alow sirah kaleh temesgen, 😂😂😂😂😂😂😂
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
Tenfa
አረ ዙሪክ በሁለት ፍራንክ ለአንድ ሠኣት
In gegenteil dort verdient aber viel mehr wie in die andere Länder
ምን አይነት ገገማ ነገር ነክ!!!! ሲጀመር ሲውዝ እንጂ ኢትዮጵያ አይደለም ያለሀኸው!!! ብሽቅ
አመሰግናለው
አንተ ለብቻህ ይበቃህ ይሆናል ልጆች ያለው እንዴት እንደሚኖር
Non sense Topic
ውድ ኢትዬጵያውያን እና ኤርትራውያን እስኪ ሀሳብ ስጡኝ አሁን በትምህርት ጣሊያን ነው እና ኣሳይለም ለመጠየቅ እያሰብኩ ነው ሲዊዘርላድ እንዴት ነው ምን ትላላችሁ እስኪ 😢 ጨንቆኝ ነው እባካችሁ እዛ ይሻላል ጀርመን ? My beloved ethiopians and eritreians i am currently in italy for masters degree which country do you recommend mw to seek asylum Switzerland or German ? 😢 after completing my masters
ይህ የ እኔ ምክር ነው ውሳኔ ግን የ አንች/የ አንተ ነው ሲውሲ ውረቀት ለማግኝት በጣም ካባድ ነው ውረቀት ደግሞ የሌለው ስው ምንም ማድርግ አይችልም ምንም እና ይህ በጣም ትልቅ ጭንቀት ይፍጥራል ደግሞ ምንም በቂ ምክንያት ከሌላችሁ እዚህ ውድ መጣችሁበት ተመለሱ ይባላል ግን ስለ ጀርመን አልውቅም ግን ከ ሲውሲ ይሻላል ይባላል።
Switzerland betam kebad new lewarekat coming inglith 🇬🇧
@@MukeMuha eshi amsgnalw astyayet ekblalew
Ato nahom
ወድሜ አሁን አተ የተቀጣሀው ዱባይ 600D New Be Ethi 23Shi
ምንነት
ምንነት