/እንተዋወቃለን ወይ?/ “አስር አይነት መስፈርት አውጥታ ነው ለትዳር የተቀበለችኝ” //በእሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 ноя 2024

Комментарии • 331

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ረ4ኀ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ረ4ኀ Месяц назад +190

    እኔ በጣም ከፍቶኞል ማመን አቃተኝ እህት ልጅ አይ ሞት ጨካኙ ልባችን ሰበረው ሞት ክፉ ነው አይዞሽ በሉኝ በእዉነት ከፍቶኞል 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @nasraabdullah1784
    @nasraabdullah1784 Месяц назад +130

    አልሃምዱሊላህ ሙሸራ ነኝ አላህ ረጅም ግዜ አብረን እንድንቆይ አላህን ለምኑልኝ

    • @ali-tt5om
      @ali-tt5om Месяц назад +5

      ማሻአላህ
      መብሩክ
      በወንዲልጂተበከሩ
      አላህፍቅር
      ጤናእርዚቅይሥጣችሁ🎉

    • @b.6015
      @b.6015 Месяц назад +4

      masha allah allah melkam bal yarglshi mamaye

    • @Bintmohammed-m6v
      @Bintmohammed-m6v Месяц назад +5

      ማሻ አሏህ
      መብሩክ አልፍ አልፍ መብሩክ
      አላህ ያማረ የሰመረ ትዳር ያርግላችሁ ሷሊህ ሷሊህ ልጆችን ይስጣችሁ እስከጀነት አሏህ አብሮ ያዝልቃችሁ

    • @RabiaHassen-lw6ez
      @RabiaHassen-lw6ez Месяц назад +3

      መብሩክ

    • @nasraabdullah1784
      @nasraabdullah1784 Месяц назад +1

      @@ali-tt5om አሚን ያረብ አንተም የተመኘከሁን ያሰብከውን ኸይር ነገሮች ሁሉ አላህ ይስጥህ

  • @Aschelegne
    @Aschelegne Месяц назад +53

    ታድለሽ የልጅነት የክላስ ጓደኛሽን ያገባሽ

  • @Eden-ku1sh
    @Eden-ku1sh Месяц назад +14

    ወይ ሲያምሩ እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው በፍቅር ያፀናችሁ ልጆቻችሁ ይባረኩ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hshjsssj1582
    @hshjsssj1582 Месяц назад +18

    ውይይ የዛሬዎቹ ደስ ሲሉ ፈታ ያሉ❤ በፍቅር ኑሩ

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 Месяц назад +34

    ፍቅራቸውን ሲገላለፁ ማነው እንደኔ እየተሽኮረመመ እያፈረ እሚያዬው😂😂😂😂

    • @ፍቅርህንተርቤ
      @ፍቅርህንተርቤ Месяц назад

      እኔ😂😂😂😂

    • @CvgCyx
      @CvgCyx Месяц назад

      እኔ ቆይ ምን አሽኮረመመኝ 😅😅😅😅😂😂

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Месяц назад

      😏🤭🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @user-pm6pd9fr4k
      @user-pm6pd9fr4k Месяц назад +2

      እኔ ገና ሢባሉ የማሳልፈው

    • @shs6436
      @shs6436 Месяц назад

      እኔም🤣

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj Месяц назад +14

    እኔስ የክላስ ጓደኛየን እሱም አድስ ፍቅር እደያዘው እኔም ፍቅሩን ሳልቀበለው ስቅደረደር አፍሬነው እንጂ እወደውነበር ።ግን የመጨረሻ ፀፀቴን አስታቅፎኝ መቸም አይኖቹን ላላይ ጥፍጥና ቆራጩ ሞት የሚባልውን እዳ ተጋፈጠው የኔውድ አላህ ይዘንልህ ላጫር ሂወት ምንአለ እሽ እኔም እወድሀለሁ ብየ ይችን ቃል ከአፊአውጥቻትበነበር ። 😢

    • @ፃናትይቱብ
      @ፃናትይቱብ Месяц назад

      @@emuemran-zw9vj እፍፍፍ አብሺሪ

    • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
      @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር Месяц назад +2

      ኡፉፉ ይሄ ቀን ይመጣል ብለሽ አታስቢ ነፍስ ይማር ይሄን ነገር ሁላችንም ብናስበው ጥሩ ነበር ምክንያቱትም የሚወደውን ሰው ፍቅሩን ሳይገልፅለት የተቀመውን ሰው አብሶ ይቅርታ አድርግልኝ ተብለን ግን ያን ሰው ይቅርታውን አልቀበልም ብለን ወይም ሰው አስቀይመን ይቅርታ ሳንጠይቅ ያ ሰው ከሞተ የዘላለም ፀፀት ነው እናም ሁላችንም የተሰጠንን ዛሬን ቀን ብንጠቀምበት እላለሁ ምክንያቱም የነገን አናውቅም እና

  • @ClrQtr-f8f
    @ClrQtr-f8f Месяц назад +34

    በ6አመት 4ልጂ ማፍራት ይኸ ክብረት ነዉ ማሻ አላህ❤❤❤😂😂

    • @AmeerAlo-fl9sk
      @AmeerAlo-fl9sk Месяц назад +2

      ስራ ፈተው አያድሩም 😂😂😂

    • @susuwarknh3321
      @susuwarknh3321 Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂😂​@@AmeerAlo-fl9sk

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂😂​@@AmeerAlo-fl9sk

    • @AsassAsasas-t1u
      @AsassAsasas-t1u Месяц назад

      😂😂😂😂😂❤

    • @SaraMegersa-f6b
      @SaraMegersa-f6b Месяц назад

      😂😂😂😂😂

  • @ANDILENATU
    @ANDILENATU Месяц назад +5

    እንተዋወቅ ወይ
    ፕሮግራማችሁ
    እሁድን ከሰዓት
    እከታተላለሁ
    በጣም እሚገርመዉ
    አንዳደ ሰወቹ
    አይተዋወቁም ባልና ሚስቶቹ
    ግራ ሲገባቸዉ
    ሲጠፋቸዉ መላ
    የምታስተዋዉቅ
    ትመስላለች ሉላ

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra Месяц назад +15

    ሉላየ የኔ ደርባባ እንኳ ደሕናመጣሽ እንወድሻለን😘😘😘😘😘😘

  • @ssxx4872
    @ssxx4872 Месяц назад +5

    የዛሬዎቹ ኮመት የፃፉ ሰዋች አስተሳሰባቸው ትክክል አደሉም እንደዚህ ያለ ኮሜት ከሚፅፉ ዝምታ ወርቅ ነው

  • @hdherhrh6052
    @hdherhrh6052 Месяц назад +2

    ብሬ ወንድሜ ዝናሽየ እህቴ ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል

  • @woinshetbelay4664
    @woinshetbelay4664 29 дней назад +1

    በጣም የምማምሩ ባለ ትዳሮች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 Месяц назад +11

    ማሻ አላህ የዛሬዎቹ ቆንጆ ናቸዉ ጥሎብኝ ቆንጆ እወዳለሁ ክክክ

  • @ፍቅርህንተርቤ
    @ፍቅርህንተርቤ Месяц назад +3

    ወይኔ ዝናሽ ደርበብ ያለች ቆንጆ ስታምሪ ከነ ባልሽ❤

  • @AlemA-m1o
    @AlemA-m1o Месяц назад +5

    እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Месяц назад +6

    ዳሪኛው ያለው ቆንጆነው የሚለው በዛ ስወጣ እንዳትጠልፉት፡እኔ፡ግን፡ድምፁ፡ደስ፡የሚለው፡የ4 ልጆች፡አባትነው😂

  • @halmaabc9097
    @halmaabc9097 Месяц назад +4

    ወይኔ ዚናሽ የምትባለው ባል ለማየት ያሳሳል ታድለሽ ይህን የመሰለ ቆንጆ አፈሽው

  • @Mekdimekdi-jx1ii
    @Mekdimekdi-jx1ii Месяц назад +8

    ሉላየ እኳን ደና መጣሽ የነ ደርባባ❤❤❤

  • @حوهالاثيوبيه
    @حوهالاثيوبيه Месяц назад +5

    ደስ የሚሉ ጥዶች ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @habtamutibebu2947
      @habtamutibebu2947 27 дней назад

      እኔንምደስ ያሉኝ ጥዶች ምኑን ትወጃለሽ ሥትባል "ጠረኑን" ያለቺው ያቺ ናት ሰውበልኬ፤አምላኬ አስጢን አሻፈረኝ ካለች፣ አስቴርከተፍባለች። ☑️ The prudent wife!
      virtuous3110prov

  • @ccccccbvvbvv6387
    @ccccccbvvbvv6387 Месяц назад

    አይዞሽ ውዴ አላህ ያጽናሸ❤

  • @رضون-ض2ت
    @رضون-ض2ت Месяц назад +4

    በ6 አመት 4 ልጅ ማሸ አላህ ላከ ወሬ ብቸ አይደለም የምትወደው መቆፈርም ትወዳለህ ይባርክልህ😂😂

  • @EmmaEmma-v6b
    @EmmaEmma-v6b Месяц назад +2

    ሰዉ የሚሰረዉ ፈጣሪ ብቻ ነዉ አትሳሳት እሽ

    • @kalunigusu5417
      @kalunigusu5417 Месяц назад +2

      አስተሳሰብና አመለካከት መስራት ትችላለች ያንን ለመግለፅ ብዬ ነው የኔ እህት

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Месяц назад

      @@kalunigusu5417 exactly 🥰🥰🙏

    • @miliShow-ct7bz
      @miliShow-ct7bz Месяц назад

      ከፈጣሪ በታች ይሰሩናል​@@kalunigusu5417

  • @ፃናትይቱብ
    @ፃናትይቱብ Месяц назад +8

    የመጨረሻውን ሰውየ ግን እእእእእ ሲያምር ክክክ

    • @SisaySamuel-g5d
      @SisaySamuel-g5d Месяц назад

      እኔም እያልኩኝ ነበር😂😂😂😂😂

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 Месяц назад +1

      ​@@SisaySamuel-g5d😄😄😄

    • @MeremEshetu
      @MeremEshetu Месяц назад +4

      እኔም አንደየ እሱን አንደየ እሷን እያየሁ ሰዉ ሁላ ሠዉ ይወጣለታል😂😂😂😂

    • @ፃናትይቱብ
      @ፃናትይቱብ Месяц назад

      @@MeremEshetu ክክክክ እኮ

    • @MeremEshetu
      @MeremEshetu Месяц назад

      @@ፃናትይቱብ ያስብላል🤣🤣🤣🤣

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i Месяц назад +2

    ሉላ ስወድሽ

  • @kiflomhaileab1457
    @kiflomhaileab1457 Месяц назад +2

    It is a nice program but it is good to increase the price amount

  • @ሙኒራYouTube
    @ሙኒራYouTube Месяц назад +1

    አይይይይይ ሉላ አሳቅሽኝ ምስቶች የእሼት ነው የምያደናንቁ ከአሁን አሁን ጉደን አጣች ብሎ ነው የሚያቀረቅሩ 😂😂

  • @tinbuhabte8240
    @tinbuhabte8240 Месяц назад +1

    የዛሪወች ደስ ሲሉ

  • @ClrQtr-f8f
    @ClrQtr-f8f Месяц назад +3

    የዛሬዉች👌👌👌👌ያሳለፍነዉ ሳምቶች አይነፊም ነበር።😂😂😂😂😂

  • @Tamru-b1n
    @Tamru-b1n Месяц назад +2

    wow smart program !!!!!

  • @NatnaelEshetu-wh1hc
    @NatnaelEshetu-wh1hc Месяц назад +3

    ወንደሰን እና ብርትኳን ውዶቼ

  • @rakebtilahun1399
    @rakebtilahun1399 Месяц назад +6

    እኔ ትዳር የምፈልግ ሴት ሆኝ ሳለው ሰይጣን አልፈለገም ትዳሬን አስበተነኝ ልጆቼን ያለ አባት አስቀረብኝ

    • @user-Nezhia
      @user-Nezhia Месяц назад

      😢😢😢😢😢😢አብሽሪ

    • @rakebtilahun1399
      @rakebtilahun1399 Месяц назад

      @@user-Nezhia አመሰግናለሁ እህቴ

    • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
      @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ Месяц назад

      ❤❤❤😢

    • @RahwaFiseha
      @RahwaFiseha Месяц назад

      ክርስቲያን ከ ሆንሽ በደንብ ሰገጂ ፀልይ እና የመምህር ተስፋዬ አበራ ትምርት አዳምጪ በ you tube

    • @selinatube2879
      @selinatube2879 29 дней назад

      ፀልይ እህቴ ሀይል የእግዚአብሔር ነው ሰይጣን ሀይል የለውም ይስተካከላል ፈጣይ ሰላማችውን ይመልስ

  • @فافيبنتمحمد
    @فافيبنتمحمد Месяц назад +1

    ኮሜንታተሮች ግን አፍሺው ታድለሺ ምናምን የምትሉት ነገር ጉድ እኮ ነው

  • @fguctb4638
    @fguctb4638 Месяц назад +4

    ለሁላችሁም ኮንግራ ግን በ6አመት 4ት ልጅ ማሽ አሏህ መታደል ነው የትምህርት ቤት ጓደኛሽን ስላገባሽ ታድለሻን ሉላየ የኔ ሞደል እኔም ባሌ ይወለድና እዘልቃለሁ 😂ባሉ ሲገኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ኑርድን
      @ኑርድን Месяц назад

      እኔ ወልጀልሻለሁ

    • @fguctb4638
      @fguctb4638 Месяц назад

      @@ኑርድን ማሽ አሏህ ታድለህ /ለሽ ደስ ይላል በውነት

  • @GoAsd-u9p
    @GoAsd-u9p 10 дней назад

    ትዳር ተቋም ሳይሆን ትዳር ለእግዚኣብሔር ስጦታ ነው.

  • @salamomg9210
    @salamomg9210 Месяц назад +2

    ሉላዬ የኔ ቆንጆጆጆጆ

  • @34ba445
    @34ba445 Месяц назад +4

    I got my wife on Facebook our communication continues for 3years by phone 📱 called and by messanger not only that between us there was more than 7000 mile
    now we are together
    and God bless us by baby
    Tanks to God

    • @milli12354
      @milli12354 10 дней назад

      Wow God bless ur marriage❤❤

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 Месяц назад +2

    ሉልዬ 😍🥰

  • @bertukanfekerberhan8907
    @bertukanfekerberhan8907 15 дней назад

    አቦ ከማፍታት አይተናነስም ከፊታቸው ያስታውቃል ለመፍታት ነው ወይ የምትሄዱት😮😮😮😮

  • @እናቴማርያም-ገ3ለ
    @እናቴማርያም-ገ3ለ Месяц назад +1

    ሉላዬ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meseretseleshi1877
    @meseretseleshi1877 Месяц назад +2

    Melkamenet yemiteserut Betam Liben Yenkagnal Hulem Yaselekesegnal yesew Deginet kelelachew lay Yemiyakafelut yasazenugnal Ethiopiawi yehe new yetetyekewen bich yemimeles Enantem yehen Hasab ymetaw Aymero Ybarek

  • @milu-tube18
    @milu-tube18 Месяц назад +7

    እኔ በ4 ሰአት ከተኛሁ ያመመኝ ነው የሚመስለኝ 😂😂😂😂

  • @ዙዙቲነኝየገጠሯ
    @ዙዙቲነኝየገጠሯ Месяц назад +1

    የዛሬዉቹ በደብ ይተዋቃሉ

  • @enatmesob6472
    @enatmesob6472 7 дней назад

    Betam betam yemasetela program new ke bahel gar yemayehede new please yekum Endet endemetelwe eshe demo anech batesry teru neber

  • @fikruman1069
    @fikruman1069 Месяц назад +9

    እች ጓድነት ምትባል ግን ህገወጥ ነች ከጋብቻ በፊት በህገወጥ ህግህ መስደድ ክልክል ነው ኃጥያትም ነው ጓደኝነት እያላቹህ ወጣቶች አታጃጅሉ

    • @CygcYffyxg
      @CygcYffyxg Месяц назад +2

      ትክክል

    • @Jayda-tp9sz
      @Jayda-tp9sz Месяц назад

      Tkkl

    • @MeremEshetu
      @MeremEshetu Месяц назад

      አሁን ላይ ጭራሽ አይሠራም100%✅️✅️

    • @user-Nezhia
      @user-Nezhia Месяц назад

      😂😂😂😂

  • @sikosilo610
    @sikosilo610 Месяц назад +3

    ትዳራችሁያማረይሁን

  • @Hiwet-h9c
    @Hiwet-h9c Месяц назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EthioGech
    @EthioGech Месяц назад +3

    First viewer and commenter🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AwelM.dbrhan
    @AwelM.dbrhan Месяц назад +1

    የዛሬዎች ይለያሉ ሓቅ ሓቋን ነዉ የተናገሩት ትዳር ጥሩ ነገርም ኣለዉ መጣላትም ኣለ መፋቀርም ኣለ መቻቸል ነዉ ትዳር

  • @enatmesob6472
    @enatmesob6472 7 дней назад

    Menem yemayastmer program new

  • @LamlaMohammad
    @LamlaMohammad Месяц назад +4

    የትምርት የተገናኙት ሴትዋ አፈሰች ወንዱ ታፈሰ ብያቹ አለሁ😂😂😂😂😂

  • @SaifMuhammad-o3b
    @SaifMuhammad-o3b Месяц назад

    ያለ ምንም እፍረት ዝሙትን በገሃድ መናገር

  • @wabbydumga9790
    @wabbydumga9790 Месяц назад +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @ህልሟንናፋቂዋ
    @ህልሟንናፋቂዋ Месяц назад +2

    ሉላ አንጋጠሽ አትሳቂ ደስ አይልም

  • @MartaMarta-y4x
    @MartaMarta-y4x Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍

  • @fkrlove9873
    @fkrlove9873 Месяц назад

    እናንተ መች አወቃቹና እንተዋወቃለን ወይ? ትላላችሁ መጀመሪያ እራሳችሁ እወቁ የምታወሩትን ወሬ ጭምር ። ሁል ጊዜ ሆን ብላችሁ የራሳችሁን ስሜት እየገለፃችሁ የህዝብን ክብር እየነካችሁ ይቅርታ ትላላችሁ። ከብዙ ስህተታችው ውስጥ በአንዱ እንኳን አትማሩም? እስከ መቼ ከስህተታችሁ የምታረሙት አሁንም ይቅር

  • @ZahraAli-u6h
    @ZahraAli-u6h Месяц назад +1

    ናሂሌት እንጂ ናህሌት ኣይደለም Naahileet በኦሮሚኛ ለኔብሎትነው ማለትነው

  • @abrasedeme3153
    @abrasedeme3153 Месяц назад +3

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♀️🙋‍♀️

  • @Saada-z3z
    @Saada-z3z Месяц назад +4

    ወይኔ፣,10መስፈርትየተጠየቀውልጅሲያምርምራቄንነውያስዋጠኝታድለሽመንትያካለህበናትህአትለፈኝ

    • @Eden-ku1sh
      @Eden-ku1sh Месяц назад

      😂😂😂😂😂

  • @liduadane1456
    @liduadane1456 Месяц назад +1

    birhanu and zinash des tilalachu

  • @hiwothiwot-u9d
    @hiwothiwot-u9d Месяц назад +1

    🥰🥰🥰

  • @MartaMarta-y4x
    @MartaMarta-y4x Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BbHbh-h8f
    @BbHbh-h8f Месяц назад +2

    ኧረአይታቹህ ፍረዱ

  • @SSMentyochu
    @SSMentyochu Месяц назад +1

    Ere ene birhanu sewdachu🎉🎉🎉❤❤❤

  • @saras3348
    @saras3348 Месяц назад +1

    wayine gude inate malet qeregni ale iko😂😂😂be gidi new nageru kkkkkk be 6 amet 4❤desi yilal inem ifeligalew uuyyi fatari wayi❤🤲

  • @NebiatTesfamariam-mz4xz
    @NebiatTesfamariam-mz4xz Месяц назад +2

    ❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷🌷

  • @yodwako9291
    @yodwako9291 Месяц назад

    How come this two guys ke sra buhala seatachwn ke family and kids gar ayasalfum

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og Месяц назад +4

    ዋው ዳረኛው ልጂ ብረሀን ሲያምር ቆጆወዲ ውስጤነው❤😜😜

    • @Raburabu-n1j
      @Raburabu-n1j Месяц назад +4

      yemn yesew bal lay fit malet new😂😂😂😂😂

    • @nefisasemane
      @nefisasemane Месяц назад

      Kkkk

    • @b.6015
      @b.6015 Месяц назад

      😅😅😅😅😅😅😅

    • @AsQw-fu4uq
      @AsQw-fu4uq Месяц назад

      ምንአስፈጠጠሽክክክ

    • @MohamedAlsaeridi
      @MohamedAlsaeridi Месяц назад +2

      በጣም😂

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Месяц назад +2

    PROGRAMA FETAGNNA KEBAD BIHONM ZEDA YASFELGEWAL MASTELALEF YEMIGEBAWN MELKT KE AQRABIWA BEDENB EYASTELALEFECHW NEAW!!!!!!

  • @b.6015
    @b.6015 Месяц назад +1

    😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀 yemhekelgnawu feta aregegn

  • @GsHhe-u8y
    @GsHhe-u8y Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @Weed-s3e
    @Weed-s3e Месяц назад +1

    3 ወንዶች ጆል ጋሎቾ

  • @Uusheberavtvb
    @Uusheberavtvb Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉

  • @MartaMarta-y4x
    @MartaMarta-y4x Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @MohamedAlmansoori-l9t
    @MohamedAlmansoori-l9t Месяц назад

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @MaberthMabeeth
    @MaberthMabeeth Месяц назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @BekeTufa
    @BekeTufa Месяц назад

    😂😂😂😂😂😂

  • @Samrawit-x7c
    @Samrawit-x7c Месяц назад

    አቤት ብርሀኑ ዉሸት

  • @HabitamuaDikireshetu
    @HabitamuaDikireshetu Месяц назад

    🤪🤪🤪🤪🤪

  • @naimaahmed3300
    @naimaahmed3300 Месяц назад

    አችሉሉቀሥበይ ቋጣነገርሺ

  • @soniajonathan7618
    @soniajonathan7618 Месяц назад +1

    አዳማ የምትሉ ሴጣን ያድማችሁ 😆

    • @YetYet-yt3gx
      @YetYet-yt3gx Месяц назад

      ያምሻል ሆሆሆሆሆይ

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 16 дней назад

      Adama adama Admas minbase tihoni😂😂😂😂😂

  • @አእ
    @አእ Месяц назад +2

    ወንዶች ሴትን ልጅ አትመኑ ሴትን ልጅ ባገኛችሁት አጋጣሚ መቀጥቀጥ ነው

    • @عدممحمد
      @عدممحمد Месяц назад +3

      ጂል

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 Месяц назад +4

      መሀይም 😮😮😮

    • @AmeerAlo-fl9sk
      @AmeerAlo-fl9sk Месяц назад +3

      አናትህ ይቀጥቀጥ ሰገጤ

    • @hawaa00-wd8gh
      @hawaa00-wd8gh Месяц назад +5

      ምን ብየ እንደምነግርህ አላቅም ልቦና ይሥጥህ ጀዝባ ነገር ነህ

    • @ፃናትይቱብ
      @ፃናትይቱብ Месяц назад +3

      መሀይም በግ ይድፋህ ከብት

  • @አእ
    @አእ Месяц назад +2

    የሉላ እምስ የሚበደው በጎማ ነው አሉ

    • @alemdeborah2226
      @alemdeborah2226 Месяц назад +1

      Sed ☹️

    • @NigstAdmase
      @NigstAdmase Месяц назад +7

      ኤጭ ዥልጥ ቱ ምነው እንደሰው ብናስብ ከብት የሆንክ

    • @Amena-r1l
      @Amena-r1l Месяц назад +2

      ባለጌምነውሰውአይደለህ

    • @SemiraSemiramohamed
      @SemiraSemiramohamed Месяц назад +3

      እንዳንተ ካለ መሃይም ሰው ምንም አይጠበቅም ታስታዉቃለህ ጋርቤጅ ቱ

    • @KamalKalal-yd4qm
      @KamalKalal-yd4qm Месяц назад +2

      አላህ ይህን ኮሜት እምጥፍበትን እጅህንበካሰር በሽታ ይቆረጥ

  • @saratube19
    @saratube19 Месяц назад +1

    ደስ የሚሉ ጥንዶች ❤❤❤❤

  • @sabontu
    @sabontu Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Ruta-e3r
    @Ruta-e3r Месяц назад +1

    ❤❤

  • @AhmedAhivf
    @AhmedAhivf Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @MamaMama-y6w7f
    @MamaMama-y6w7f 23 дня назад

    ❤️❤️❤️❤️