Thank you for sharing your experience you are telling excellent information very helpful you are smart keep up the good job God bless you and your family 🎉🎉🎉🎉🎉
Hi I am listening to you from Ethiopia. Your advice applies less to my situation here, the overall mesaage still resonates with so many. Highly appreciate your responsible message, at a time when so much unhelpful messages are circulating ❤
I live in USA but everything what you have said is good. I hope our brothers and sisters will be benefited from information. Your life journey in foreign country will motivated other people as well.
Es ist nicht einfach ohne genügende Sprachkenntnisse eine Erzieherin Ausbildung zu machen. D.h. sie müssen während Ausbildung pädagogische Erkenntnisse haben , Sie mussen über Recht wissen usw.... Es gibt's andere Möglichkeiten. Z.b. ein Jahr Ausbildung für Pflegehilferin, dafür braucht man A2 Niveau deutsch Kenntnisse. Aber du bist echt gut und habe ich positive Eindruck für dein Engagement. Ich bin auch die Meinung, dass unsere Leute für ihre Lebensqualität andere Vorstellungen haben müssen. LG
Du hast voll kommen recht, aber keine hat vom seine Muter Bauch gelern. Wer interesse hat, kann sicht etwas bemüchen. leider Wie du gesagst unsere leute haben andere leben vorstellung Ich hoffe dass diese video endert jemanden meinung oder inspiriert. Viellen dank für deine posetive kommentar. 🤗
It’s absolutely correct. Wherever you go you have to be hardworking and crucial to learn the language. While you live there’s time to lose your health.
ሳውቀው ጀምሮ ጀርመን የጭንቅ አገር ነው። ልክ እንደዚህ እንድንጨነቅ፣ ግራ እንድንጋባና ተስፋ እየቆረጥን እንድንኖር ነው ሲስተሙ የሚያደርገው። ስንገባም ጀምሮ ያለው ነገር ይኸው ነው። በዚህ ሁሉ ውስጥ የተረዳሁት የሚያኖር እግዚአብሄር ብቻ መሆኑን ነው። ወገኖች የምንችለውን እንሞክር በቀረ በጌታ ደስ ይበለን። ሳቃችሁን እንዲህ ተባለ፣ እንዲህ ሊመጣ ነው ብላችሁ አታስወስዱ። ምግብ ስንወስድ ኖረናል ያኔም ኖረናል። ነገም እንኖራለን
ይሄ ማንንምሊያስቀይም አይገባም የሞራል ድጋፍ እና እህታዊ ምክርሽን ነው የሰጠሽው የ ዜግነት ግዴታሽን ጭምር ከልብ እናመሰግናለን ይህንን ቪዲዮ አይቶ እችላለአ ብሎ የሚነሳሳ ብዙ ልብ እንደሚኖር እምነቴ ሙሉ ነው።
እግዛብሔር ሁላችንንም ይርዳን።
May Allah the almighty help us all.
ግዜሽን ወስደሽ በጣም ጥሩ መልእክት ነው ያስተላለፍሽው ❤❤
መስራት እና መማር ለሚችሉ በጣም ጥሩ መልእክት ነዉ Thank you❤
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ያካፈልሽን
እኔም እንዳንቺ ነው የምናገረው ፣ከዚህ በዃላ ነገሮች እንደማይሻሻሉ ይልቁን እየከበደ እንደሚሔድ ፣ ሰሚ ከተገኘ
አንቺ ግን ተባረኪ
ነገሮችን ለማስረዳት የሰጠሽው መግለጫና ጠቃም ምክር አዘል ሀሳብሽ በጣም የሚደነቅ ነው ። የአገላለጽ ችሎታሽ ለማስረዳት የሞከርሽው ሀሳብሽ የሚደነቅና ከፍተኛ ተቀባይነት አለው። በጣም እናመሰግናለን።
እውነት ነው ጀርመኖች በጣም አምርረዋል በየቤቱ Brief እየላኩ ነው እናመሰግናለን እህታችን😘😘
በጣም እውነት ነው ያልሽው ሁሉ እንደዚህ ሃስብ ሼር ማድረግሽ እንደቀላል የሚታይ አይደለም ማን ይሄን ግልፅ አርጎ ያስረዳል በኢትዮጵያዊነትሽ ለወገንሽ በማሰብ ሃላፊነትሽን ተወጥተሻል እግዚአብሄር ይባርክሽ።
ለማረጃው በጣም እናመሰግናለን እህቴ❤❤❤ ። ዳንክሾን በርቺ
በጣም ጥሩ መልእክት ነው ❤
Thanks wude I’m going to send this information for my sister she really needs very helpful information thank you 🙏
እናመሰግነዋለን ለቋንቋ ያልሸው መጣር ማወቅ አላባቹ መሰራት አለባቸው ማትሽ ጥሩ ነው ነገር ግን ጡረታ ምናምን ኢኮኖሚው ለወደፊቱ ምን እናሆናለን ለሚለው ነገር ጀርመኖች ሆነ ማንኛው አውርሮፓ አገሮች አይደለም የሚቀጥለው ኖሮዋችን አይደለም የሚወሰነት እሱንም እኛንም የሚኖሯቸው አላህ ነው ያለሰደተኛ መኖር አይችሉም
Very important advice! Thank you so much
Although, I’m not abisha. her comments is very helpful.
እናመሰግናለን❤
እህታችን በጣም ትክክል ነሽ::ላለማስቀየሞ ሁላ ተጠንቅቀሽ የሰጠሽያቸው ምክር በጣም ጠቃሚ ነው::በየትኛውም ዓለም በመማር እና ባለመማር መካከል ከፍተኛ ልዪነት አለው:: በትንሽ ጊዜ ኮርስ (ትምህርት) የተሻለ ሥራ ማግኘት ይቻላል!!!❤
Danke እህታችን
እናመሰግናለን እህቴ በርቺ 🙏🙏🙏🙏
Thank you for sharing your experience you are telling excellent information very helpful you are smart keep up the good job God bless you and your family 🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይስጥሽ እህቴ እውነታው ይህ ነው ። ባለንበት አገር መጦሪያችንን እናስተካክል ንቁ ።
እናመሰግናለን እህታችን
ክብር ይገባሻል ! ለወገን መድህን ወገን ነው::
ጥሩ ስራ እየሰራሽ ነው:: እግዚአብሔር ይስጥሽ::
ብዙ ሰው በቋንቋ እጥረት ምክንያት ወደ ኃላ ስለሚቀር ነው እና ይጠቅማል::
እህታችን ስለ ጥሩ ምክርሽ ተባረኪልን
የሶሻል ገንዘብ ለምደው እርካሽ አልኮል ይገዛል ከዚያ ርካሽ ዱቄት ይገዛል ገንፎ ይበላል እግሮአን ታነሳለች ከዚያ ልጅ መፈልፈል ነው ከዚያ 1800 ኤሮ አይፎን ይገዛል ይድፋችሁ።
😂😂😂😂😂 ngegershe yesekil
እናመሰግናለን ተባረኪ
I appreciate your advice
ስለ ምኽርሽ በጣም ኢናመሰግናለን
ጥሩ መልክት ነው ❤
Ewunet tenagersh geta edimena tena yistish yene konjo ❤❤❤❤❤
በጣም ጥሩ ምክር ነው የመከርሽን !!! ቀጥዪበት !!! አመሰግንሻለሁ
የኔ ቆንጆ አረ ምንም አላስቀየምሽንም ልክ ልካችንን ነው የነገርሽን
ብትለው ያምርባቲል።ቋንቋ በጣም ጉበዝነች።ጥሮባልና ይባል።ቤተስብአላት።
Err meseraten yemsele ngr yelm ❤ene awen ersu lijen amet saymolat wed work gbchalew so meflgewen ngr bentsanet aderegahlew so yelaben nw mibalaw enm meserat yaskeberal
It’s so nice how you have understanding behavior over the problematic situations that a lot of mothers might have
ay english 😂😂😂😂😂😂
Ewentsh new habsha Tsebsebo mamat nwe seraw ein ahun 4 legoch aluge gn enina bali enseraln sera meletwal tebarki 👌
Thank you lezegochachin tiru Mikr newu
Allah yistish
Melkam ye Abiy tsom
ጀርመንን ማማረር ከምር ጥሩ አይደለም ሰው ካወቀበት በሰላም ነው ሚኖረው ብዙ የማይሆን መረጃ ባይቀርብ ጥሩ ነው
Thanks be blessed good message
ጎበዝ እና ቅን ነሽ:: በርችልን
ሁሉም አውሮፖ ችግር ፈጥረውብናል ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም አርጎልን ወደ ሀገራችን ይመልሰን እንጂ በጣም እየጠበቀ መቶአል
ትክክል ነሽ ውዴወንዶችን የተናገርሽው ትክክል ነሽ ሌላም ጌዜ እንደዚህ አይነት ጣል አድርጊብን ላንቀላፋነው❤
በጣም ትክክል ብለሻል ፈቲያዬ ምንም መታበይ የሌለበት መረጃ ነው የሰጠሽው እኔም እንደ አንቺ የልጆች እናት ነኝ አንቺ የጠቀስሻቸው የሄድሽባቸው መንገዶችን ሁሉ ስለሄድኩበት አውቀዋለሁ ውጣ ውረዱን እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ሰርቼ ታክሴን እና ጡረታዬን እከፍላለሁ እናመሰግናለን እህቴ
Hi I am listening to you from Ethiopia. Your advice applies less to my situation here, the overall mesaage still resonates with so many. Highly appreciate your responsible message, at a time when so much unhelpful messages are circulating ❤
እናመሰግናለን በእውነት !!! ቢቻል ይሔ ምክርሽ ለሃበሻው በክትባት መልክ ቢሰጥ አሪፍ ነበር ።
😂
እግዚአብሔር ይባርክሽ አሜሪካንም ኑሮ እየከበድ ነው
አዉሮፓ ምግብ :ቤት ና ትምህርት በነፃ እያገኛችሁ የማትማሩት ለምንድነው!? አሜሪካ ያለነው እኮ ምንም ነፃ የሚባል ነገር ይለም::ስራ እየተሰራ ቢል እየተከፈለ በድካም ና ጭንቀት መማር ነው ያውም በእዳ::በነፃ ቁጭ ብላችሁ ለምን ግዘአችሁን ታቃጥላላችሁ!?
እረ ሕክምናም ነፃ ነው
የት ተቀምጠን ነው ምንማረው? ቤት ክራይ ማን ይከፍልልናል ካልሰራን በዛ ላይ ነፃ ትምህርት በሀያ አመት ውስጥ ላሉ እንጂ ለትንቅ ሰው ከቋንቋ ውጭ ነፃ ትምህርት የለም።
ማነው ይሄንን ሁሉ የነገረሽ/ህ አሁን ላስረዳሽ ብል ግዜ አይበቃኝም በሚቀጥለው ቪዲዮ ጠብቂኝ/ ጠብቀኝ 🤗
በዕውነት አንድ ነገር ልበል። ዩሮፕ በጠቅላሌ ቤት ተሰጥቷችሁ: ምግብ መጎዣ ካርድ እያላችሁ ጭራሽ ልጆቻችሁ 18 አመት እስኪሞላቸዎ ደሞዝ ከፍለዋችሁ ነው። ጣልያን ስሙ ዩሮኘ ነው። ቤት የለ ካርድ የለ የስደተኛ ሲስተም የለ እንደው መጥተሽ ሰው ጋር ተጠግተሽ የማይሆን ስራ ሰርተሽ ነው ቤትሽን የምትከራይው። ስለዚህ ሌላውን አስቡ።
@@woinshetkassaye7174 በይክካ
በጣም ትክክል ነው፣ እንኩዋን ሳትሰሪ ሰርተሽም ኑሮው አልተቻለም፣ save ማረግ የማይታሰብ እየሆነ ነው፣ ትሰርያለሽ በዚህም በዚያም ይወስዱታል፣ ታክሱም የሚያስለቅስ ነው፣ መጪው ግዜ ደግሞ እጅግ ከባድ ነው፣ አያያዙ አያምርም፣ እግዚአብሔር ይሁነን፣ ብቻ
Hulum germen metfo adelem teru negerem yagatemen sewoch allen medhantu sera meserat new lelaw derjet lemkfet yalshew yetkefetut derjtoch eyetzegu new
የኔ አመቤት ጥሩ ቡለሻ ጀርመን ጥሩ ሀገር ነው ከነችግሩ ያወቀበት እንዳች ይኖራል ጐበዝ የትም ይኖራል እንዳች ጠንካራ ሴት ነሸ በርች
በትክክል።
TEBAREKI.
አይዞሽ እህቴ ። ከሬጅሽን በጣም ነው የወደድኩት። ያወቅሽውን ሸር ማድረግ የደግ ሰው ተግባር ነው። ግን ያው አብዛኛው የአለም ህዝብ ኑሮ እንዲሞት ነው አገራት ሲስተማቸውን የሚዘርጉት። ኑሮ ደግሞ ስራ ብቻ ነው። እንደው ቅንንነትሽን እ/ር እንዲያየው አልፎ አልፎ እድልሽን ሞከሪ ሎተሪ ነገር ሰው መተዋወቅ... በመደበኛ ስራ መኖር እንጅ መቀየር አይቻልም።
አመሰግናለሁ እስቲ ቀጥይ ሌላም የተሻለ ምክር ወይም ኢንፎርሜሽን ካለ ምክርሽን ምከሪን
Good job, Thank you
Yes, its been ordered accepted in Hannover. You can only eat with Card, what they want you to it, cant same it and send it to africa
ትክክል ነሽ
እንኳን በሰለላም መጣሽ
I live in USA but everything what you have said is good. I hope our brothers and sisters will be benefited from information.
Your life journey in foreign country will motivated other people as well.
ሰዉ ሊረዳዉ የማይችለዉ ወደ አዉሮፓ የሚገቡ ሰዎች አብዛኛዎቹ የትምህርት base ያላቸዉ ስላልሆኑ እንግሊዝኛ ሳይችሉ በቀጥታ የጀርመን ቋንቋ ለመልመድ ስለሚከብዳቸዉ ምርጫ አድርገዉዉ የሚወስዱት ልጅ ማሳደግ ብቻ ነዉ።ቋንቋ ብቻ ሳይሆን ሲስቸሙም ይከብዳቸዋል።
እውነት ብለሻል መብታችንን መወቅ ያስፈልጋል ግዴታችንንም ማወቅ አለብን
ተሰደን የመጣንባቸው እኛ ነን እግዚአብሔር
ይርዳን ጥሩ ትምሕርት ነው የሰጠሽ
አዳዴ ለማያቁ ሕጉን ሼር ማረግ ያስፈልጋል
ጎበዝ ሴት በቃ አንች እየረዳሽ ነው ተባረኪ
Dankeschön
Dankeschön du hast recht
እናመሰግናለን
በፍጹም እንዳትሞኚ በአውሮፓ ውስጥ ተጨማሪ ሥራ በሠራሽ ቁጥር በታክስ ወገብሽን ይሰብሩሻል። እዳ ያስገባል። በመጠን መኖር ነው የሚያዋጣው። ሌላው ልጆቻችሁን ራሳችሁ ፍቅር ሰጥታችሁ ልባም አድርጋችሁ ማሳደግ ከህጻንነታቸው በኋላ መልካም ፍሬ ይሆናሉ ደግሞ በታምሙ ቁጥር ከመሳቀቅ ይሻላል። ልፋቱ ለእነሱ እስከሆነ ድረስ።
በጣም፣ ጥሩ፣ ምክር ፣ ነው፣ ከእሜሪካ
Du bist genial!! 👍👍👍Das es die Wahrheit..... Gott Segenet dich 🙏🙏🙏
ምናይነት የጭቅ አገር ነው እደምንም ብላችሁ US ኑ የናት አገር ነው ወረቀት የሌለው እንኳ ሠርቶ ይኖራል እነሱ የሚፈልጉት ጨዋ መሆን ነው እግዚያብሄር ከናተጋር ይሁን ተባረኪ አሜሪካ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Alesemane geba belewe us yemetale yebase
😂😂አላለም
እህቴ አሻራ ካለብሽ ወደዛ መምጣት ይቻላል ሲቀጥል ደግሞ ገና ካንፕ ውስጥ ያለነውስ በናትሽ ንገሪኝ ሲስተሙን እንዴት እንደምሞክር
ወረቀት ይዘው አይደል የመንግስት ተረጅ ሁነው የሚኖሩት መማር መስራት አይፈልጉም😂
God bless America
You're right ✅️
U so smart! Keep it up 👍
ወይ ጉድ ደሞ የሰራንበትን ገንዘብ ሊቆጣጠሩ ጀመሩ? ያው አሜሪካንም ሊጀምሩ ይችላሉ እነሱ እየተናበቡ. ነው የሚሰሩት
Thanks
ጨዋ
Dankeschön ❤
ፈቲዬ በአሁን ሰአት ጎግል ላይ በደንብ መረጃ ይሰጣል ጎግል ላይ መፈለግ ያልቻለ የሚችል ሰው ቢጠይቅ መልካም ነው
Tekekl❤❤
Ewneteshen new wondochu lijochun telew new mihedut
Andande egna setoch bechachen mensadeg new mimeselen kemer
😂😂😂 ፈቲዬ ጥላችሁ ነው እየሄዳችሁ ነው ያላችሁት ልጆቻችሁን እያሳዳጋችሁ አይደለም ነው ያልሽው ትክክል ነሽ እኮ 😅 ካልሽ ቧሃል ተሳቀቅሽ እኮ ትክክል ነሽ ❤
ምን ልበል 🙄😂😂 ደሞ ሳስበው ስንት ምስኪን ወንዶች አሉ ለሚስቶቻቸውናለልጆቻቸው ምንም የሚሆኑ 🤗
Welcome 🤗🤗🤗 we miss you 💓💓💓
በትክክል ጠይቄ ያገኘሁት አገር ቤት የተማርሽውን በጠቅላላ መጨረሻ ላይ ለጡረታ ስትደርሲ ይይዙልሻል። በአጠቃላይ ግን ቋንቋቸው ተምረን ራሳችን ካልቻልን እየከበደ ይመጣል ።
የተማርሽው ነው የሰራሽው አልገባኝም እስኪ አስረጂኝ 🤗
@@DenkneshEthiopia ማለት አገር ቤት የተማርሽውን በጠቅላላ ጡረታሽ ላይ እንደ አገልግሎት ይይዙታል ማለቴ ነው።
Tureta ykefelschwen nwe yemsetusch ye ethiop ayasbume
@@eleniabay6970አረ ማን ነው የነገረሽ የሰራሽው እንጂ በትምህርት ያሳለፍሽው አይቆጠርም
Bravo thanks 🙏
የት ጠፍተሽ ነዉ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ዛሬ አገየሁሽ❤❤❤❤
Es ist nicht einfach ohne genügende Sprachkenntnisse eine Erzieherin Ausbildung zu machen. D.h. sie müssen während Ausbildung pädagogische Erkenntnisse haben , Sie mussen über Recht wissen usw....
Es gibt's andere Möglichkeiten. Z.b. ein Jahr Ausbildung für Pflegehilferin, dafür braucht man A2 Niveau deutsch Kenntnisse.
Aber du bist echt gut und habe ich positive Eindruck für dein Engagement. Ich bin auch die Meinung, dass unsere Leute für ihre Lebensqualität andere Vorstellungen haben müssen.
LG
Du hast voll kommen recht, aber keine hat vom seine Muter Bauch gelern. Wer interesse hat, kann sicht etwas bemüchen. leider Wie du gesagst unsere leute haben andere leben vorstellung
Ich hoffe dass diese video endert jemanden meinung oder inspiriert.
Viellen dank für deine posetive kommentar. 🤗
Woy fetye European yeha tornt ecnmiachewn azabtotal 😅 sedtgna teltwal ayltsewm supermarket setgzi hulu yeglmtushal hulum sew terji yemysra nw yemimslcew betam nw yemyadedugn egzarber yemsegn betdar nw yemiawit ke mengist minm alginm 2 lijoch gar eytarku nw bemtam be weekend it's not easy 😮 lelaw degmo ersacew nacew sedtgnaw endaysra cotrat aysetum sera bota selzy anda ke erdata seastm kewotu yemiblut enkwan yatalu selzy aye alsram yelalu bizu nw bicha Etiopia degmo aygbcewm 😅
thank you 🙏 ❤
Danke True my sister God bless you more
Aye egame eko Europ tekemetene werketeme eyalene kege wedafe newe nurowe.gene egthabher yemesgne 🙏🏽❤ selhulume egthabher yemesgne 🙏🏽🤲
እንደኔ ያልሽውም መልዕክቱም ለራሱ የሆነለት እስከማይኖር ነው የተረዳውሽ በተለይ ዜጋ አግብተን ስንመጣ ሁሉን ስለእኛ አካሄድ የሚያውቁ መስሎን ግራ ሲገባቸው በሕይወቴ አይቻለሁ የምኖረው uk ነው ይህ ነገር ሁሉም ጋር የሚመጣ ይመስለኛል በጣም ተቸግሬ ኖሪያለሁ ከትንሽ ሰዓት እስከሙሉ ሰዓት እንደሚሉት በነጭ ብቻ ነው የሚሰራው የምፈልገውም ያንን ነው በጣም ቀሽምነታቸው መላው የአውሮፓ ሀገራት ሌብነትን ውሸትን ለትዳር ዋጋ ማሳጣትን ነው ያስተማሩት ከሀገሬ በባሰ ድህነት እኖራለሁ ይከፋኛል ያስገቡኝ ሲስተም ውስጥ መቼም አይገባኝም ግን እየጨረስኩ ነው ብዙ ልል ነበር ይቅር የእውነት ግን ሁሉም ባይሆኑ ክፋት የማይመስል እስጥልቁ ክፋታቸው በእውቀትና በቅንነት በሕጋዊ ለመስራት መረጃ ለመስጠት እኔጃ መልሳቸው ያሳርረኛል በዚህስ አበሻ በሀገሬ ማለት ነው ጫፍ ወይም ስህትት እንኳን መርቶሽ አፈላልገሽ ትደርሽበታለሽ
በጣም ጥሩ መረጃ ነው ቅንንነትሽ አይወሰድብሽ ተባረኪ ሰላም ይብዛልሽ አትጥፊ ደግሞ ❤❤❤
Vielen Dank!
There are so many other options to secure your retirement. Turota is not the only option.
You are apsolutlly right but, not every one can make it.
ምንድነው የምትቀባጥረው ሀገርሽ ግቢ
Good job My sister ❤❤
Plzz German yalachu I need help
እውነት ነው ኢትዮጵያውያን ሰነፍና ቁጭ ብለው መብላት የሚወዱ ናቸው:: ኖርዌይም ሊመልሱ ነው::ህንፃ እየተደገፉ ፎቶ መነሳትና ስልክ ላይ ተጥዶ መዋል ነው:: አገርቤቱን እዛ ቁጭ ብላችሁ ኢትዮጵያ መርጦም ሆነ ተገዶ የሚኖረው ህዝብ ላይ ብር እየላካችሁ ጦርነት እየደገፋችሁ በሀገራችሁ ላይ ጦር እየሰበቃችሁ ሲኦል አደረጋችሁት:: እግዚአብሔር እኮ ያያል በእውነት ያያል! ፍርዱ ሩቅ አይደለም::
It’s absolutely correct. Wherever you go you have to be hardworking and crucial to learn the language. While you live there’s time to lose your health.
ay english 😂😂😂😂😂 ekkkkkk
ስራ መፈለጊያ Website ጠቁሚን እናመሰግናለን።
Inded, step stone... Or just search your Job title in your area you will see many websites. 🤗
ኢትዮጵያ ውስጥ ጎጆ አለመጣሌ አሁን ገና ቆጨኝ። ሽሮ በልቼ ፀሃይ እየሞኩ ማርጀት አያቅተኝም ነበር ።
እንዴት ነሽልኝ ውዷ❤
አማርኛና ጀርመንኛ አትቁላቅይ ማስተር ስትይ ጀርመን ለማይኖር መስትሬት ይምስላል::
በየትኛውም መልኩ ሀሳቧ ግልፅ ነው። የመንግስ ነገር ከዚህ በኋላ አያስተማምንም፤ አትስነፉ ተማሩ ሥራም ውጡና ሥሩ ነው። ይሄ ያልገባው የለት። ግን በቃ ተጎልቶ እንዳንቺ ትችት አመሉ የሆነ ሰው ነቅሶ ያወጣል።
Mirt sew
Jegnit Ethiopiawit❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Endet lagignish Feti ?
❤👌👍👍
እኔ ስራቦታዪ 69 አመት ትሰራለች