bermel Georgis ቅዱስ ሚካኤል ገነትን አዙሮ አሳየኝ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር ክፍል 29

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 214

  • @HimiHimi-sc3ou
    @HimiHimi-sc3ou Год назад +2

    ቅዱስ ጊወርጊስ እኛንም ለደጂህ አብቃን❤❤❤

  • @SenaitMukria
    @SenaitMukria Год назад +1

    የኔ የክርስትና ስሜ ዉለተሰንበት የባለቤቴ ወልደጀወርጊስ የእህቴ ወለተጀወርግስ አታላቅ ወንድሜ ወልደጀወርግስ በሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስም በፆሎታቹሁ አስቡን

  • @selamawitgetaneh4068
    @selamawitgetaneh4068 Год назад +25

    ቅዱስ ጊዩርጊሰ ለደጅክ ያብቃን አሜን

    • @queenofsaba2861
      @queenofsaba2861 Год назад

      Amen amen amen yabkan 🙏🙏🙏

    • @meryeshetu3412
      @meryeshetu3412 Год назад

      amen amen amen

    • @Eyou653
      @Eyou653 Год назад

      አሜን እኔማ በጉጉት ልሞት ነው አባቴ እሱ ይርዳን
      ለንስሃ ሞት ያብቀን

    • @fevenmasresha3491
      @fevenmasresha3491 Год назад

      አሜን

  • @frehiwotabebe5637
    @frehiwotabebe5637 Год назад +12

    በስምአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ለስም አጠራሩ ክብር ይግባውና የጌታችንመዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፍቃድ ሆኖ በቀነ ስላሴ (ስኔ 2015) በበርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ቅዱስ ሚካኤል ያደረገልኝ ታአምር ይህ ነው መፀበል በጀመርኩ በሶስተኛ ቀን ተስውሬ በፍጥነት ሰፈሬ ካለው አስፓልት መስቀለኛ መንገድ ላይ ወሰደኝና ሰፊ በሆነ ክብ ወደጥልቅ ወረደ ጨለማ አሳይቶኝ ነገር ግን ወዲያውኑ በተመስጦ አይኖቼ ወደሰማይ ማተኮር ጀመሩ ክንፍቹ ትልልቅ የሆነ መላክ በእጅው ቻው ሲለኝ ማንእንደሆነ ግራ ሲገባኝ ክንፍቹን ዘርግቶ ቅዱስ ሚካኤል መሆኑን አሳወቀኝ ወዲያውኑ አውቄው ስሙን ስጠሪው እያየሁት ከአምሮ በላይ በሆነፍጥነት ወደ ሰማይ አርግ እሱ ካረገ በኋላ በስተ ቅኝ ደግሞ ቅዱስ ኡራኤልን ጽዋውን ይዞ አየሁ ይህ ሁሉ ሲሆን በተመስጦ ውድ ሰማይ ልመልከት እንጅ አገልጋዮች ይታዬኝ ነበር እኔን ከጨለማ ያወጣኝ ቅዱስ ሚካኤል ታዓምራቱን በናንተም ይግልጥ።

    • @Li-pk2ng
      @Li-pk2ng Год назад

      Tadleshi egziabhar yimesgen
      Enam ke ethiopia tsebel sew setogni betam dess bilognal. Gin feraw stebelun lemetekem mikniyatum lena kidus tsebel aygebagnim atategna negni 😢😢😢 gin bechwrnetu kidus georgis endemiyadnege betam amnalew kebeshitaye 😢😢 egziabhar yimesgen amen amen amen.

    • @ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር
      @ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር Год назад

      አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሚካኤል ለኔም ልዩ ነው

    • @aletashabebe1284
      @aletashabebe1284 Год назад

      አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን 🙏✝️⛪️

  • @kesetegeresus3121
    @kesetegeresus3121 10 месяцев назад +2

    I'm from Eritrea.I love your Chanal 💚.I'll come one day I hope☺️. kudus georgis God is great.🙏🏼 I love you all💙 who will see us one day but I can't speak Amharic. Until then I'll learn a few words 😁

  • @asratsefu9536
    @asratsefu9536 Год назад +45

    ያለሁት በሰው ሀገር ነው እኔንም እንደ ክርስቲያን ወገኖቼ ለፀበሉ እንዲያበቃኝ በፀሎት አስቡኝ ክርስቲያን ወገኖቼ

  • @roosvandermee6678
    @roosvandermee6678 Год назад +14

    ስለ ሁልም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል ስራው ግርም ድንቅ ነው ዝማሬ መላእክት ያስማልን ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ❤❤❤

  • @AyehuDamtew-zu3fe
    @AyehuDamtew-zu3fe Год назад +4

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ከሰድት መልሰህ ደጅህን አሰርግጠኝ አባቴ

  • @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ

    አለቅሳለው ቁሜ ከፊትህ ተማምኘ በቃል ኪዳንህ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ😢

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo Год назад +7

    ለደጁያብቃን ቅዱስ እጊወርጊስ አሜን አሜን አሜን

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Год назад +1

    Efffffff semato kiduse giyeworigesi ebakie ledgihie abkagni😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @jawadzein9470
    @jawadzein9470 Год назад +5

    የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እኔ በደለኛ እና ሀጥያተኛ ልጅህን ለደጅህ አብቃኝ

  • @GoodDay-kx1ov
    @GoodDay-kx1ov 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤ለአገሬእስከገባእስከልጆች
    እህተማርያምአይለሚካሔል
    ለደአይለገብርሔልወለተእየሱስወልደመድንያላችሁአስቡኝብቻቸዉንነውትቻቸውየወጣሁትደብሬቅዱስባለወልድነውእናለደጅየብቃሽብላችሁበፀሎትአስቡኝበህይወቴብዙእንቆቅልሽአለብኝበምሰማዉምስክርነትእንድመሰክርያብቃሽበሉኝ
    ጁእንድበቃወንድሞቼ

  • @kebabush2119
    @kebabush2119 Год назад +2

    በእውነት እዚህ የተቀደሰ ቦታ ደርሳችሁ ምህረትን ተምራትን ያያችሁ ድህነትን ያገኛችሁ ለእናንተ የደረሰ የረዳ እኔ በደለኛ ደካማ በሃጥያት የጎዶፍኩ እህታችሁን አስካለ ማርያም ከስደት በሰላም ለሃገሬ በቂቼ ለደጁ ያድርሰኝ ዘንድ በፀሎት አስቡኝ 😭 በእውነት ምኞቴ ተሰክቶ ለደጁ እደርስ ይሁን 🤦‍♀️አምላኬ አንተው ተውቃለህ እመብዙሃን እናቴ እመ ፍቅር ወላዲተ አምላክ በስደትሽ ስደተን ባርከሽ በሰላም ለቅድስት ሃገር ኢትዮጵያ አግብኝ 👏

  • @emebet.emumaremuyewa438
    @emebet.emumaremuyewa438 Год назад +3

    በጣም ነው ተስፋ ያለኝ ሰማእቱ እንደሚድነኝ 😢 በሙሉ ተስፋ

  • @saraal8955
    @saraal8955 11 месяцев назад +1

    በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረሰልን እኔም በስደት ሀገር ነዉ ያለሁት በሰላም ሀገር ገብች ለደጁ እዲያበቃኝ ወለተ እየሱስ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህት ወንድሞቻችን

  • @naqawanawaea
    @naqawanawaea Год назад

    ወድም እህቶቻችን እኳን ሰማዕቱ ደረሰላችሁ ለኛም ሰማዕቱ ለደጁ ያብቃን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን፫ 👏👏

  • @haimont9075
    @haimont9075 Год назад

    ለደጅህ አብቃኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የናንተን የሰማ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ይስማ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Sameera-zt2rk
    @Sameera-zt2rk Год назад +2

    እሱ፣ለደጁ፣ያብቃ፣በፀሎታችሁ፣አስቡን፣

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Год назад +2

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 Год назад

    አሜን፫ ለአንቺ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ሰማዕቱ ለደጁ ያብቃን

  • @AhmedHassan-lu4yt
    @AhmedHassan-lu4yt Год назад +1

    በእዉነትእፁብድቅነዉስለማይነገርስጦታዉእግዚያቤርይመስገንለተፈወሳችሁወገኖቻችንጨርሶይማርልን ለናየደረአምላከቅዱስጀወርጊስለሁላችንምይድረስልንአሜን

  • @Sameera-zt2rk
    @Sameera-zt2rk Год назад +2

    ሰማቱ፣ቅዱስ፣ጊወርጌስ፣እኛንም፣ለመመስከር፣ያብቃን፣በጣምነው፣የምናፍቀው

  • @sintesinte9763
    @sintesinte9763 Год назад +1

    ሰማይቱ ቅዱስ ጌወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @ደጀንተራራ
    @ደጀንተራራ Год назад +1

    ኤልሻዳዮች በርቱልን ለደጁ እንዲያበቃኝ በፀሎት አስቡኝ ፅጌ ምርያም🙏🙏🙏

  • @emuyilma1048
    @emuyilma1048 Год назад

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህን እኔ ሀጣተኛዋን ለደጅህ አብቃኝ

  • @hsgfshwhsbsvsfv9988
    @hsgfshwhsbsvsfv9988 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞች እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና የጠብቅህ እኔ በሰዉ ሀገር ነው ያለሁት እኔም ወንድም ልለምንህ ስምን በመፃፍ ብቻ እርዳኝ ስም ዘብና ወለተ ማርያም ነው እባክህ ወንድሞች 😭😭😭😭😭😭 እየ ጠፋሁ ነው እርዳኚ😭😭😭😭😭

    • @beletbelay6721
      @beletbelay6721 Год назад

      የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን ከነቤተሰቤ

    • @Eyou653
      @Eyou653 Год назад

      አይዞሽ በለሽበት ቅዱስ ጊዩወርጊስ ይጠብቅሽ አባታችንን አለን አትጨነቁ እሺ እህቴ በሰላም ተመልሰን ደሞ ለደጁ ያበቃናል ❤

  • @ሀይማኖት-ጘ9ቀ
    @ሀይማኖት-ጘ9ቀ Год назад

    እግዜአቤሔር ይመስገን መን ይሳነዋል ፈጣሪ እንኳን ሀይንህን አብራልክ የኔ ጌታ

  • @sarasara-xf5wx
    @sarasara-xf5wx Год назад +1

    ከሁለት ወር በሁዋላ ለእረፍት እመጣለሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ለደጁ እንድበቃ

  • @ስለሁሉምነገርእርይመ-ሠ8ኘ

    አቤት መታደል መመርጥ እኛነም ለደጁ ያብቃን ለነስሀ ምት ያብቃን ቅድስ ጌወርእጌስ

  • @weynuaweynua6696
    @weynuaweynua6696 Год назад +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባት ክብር ምስጋና ይገባሀል አባት 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @sirgutsilasesilase2602
    @sirgutsilasesilase2602 11 месяцев назад

    እልልልልልልልልልልልልልልል ላተ የደረሰ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለኛም ይድረስ ልን እግዚአብሄር ይመስገን

  • @linamariyam4180
    @linamariyam4180 Год назад +2

    እኔ ወደ በርሚል እየሄድኩ ነው በሠላም እንድንገባ ፀልዪልን

  • @eyerusalemdechase-sn6dl
    @eyerusalemdechase-sn6dl Год назад

    ስራው የድንቅ ነው ግረም ነው እንላሌን አሜን ቃልህዮት ያማልን...ገናናው ሰማእት ልዩ ነው ለኔም ...ስወደው እኮ የኔ አባት ፤በስደት ያሌን ሁላችን ለኢትዮጵያውያን ብሎም ለአለም ለሀገራችን ያብቃንና ደጁን ያሰየን ❤የኢትዮጵያ ቄሰገበዝ ቅዱስ ጊዮርግስ ሆይ እባክህን ሀገራችንን ለጠልያን እንዳል ሰጠሃት ዛሬም ሰላሟን የምያደፈርሱትን የሰይጣንን መልክተኞች አስታግስልን ለተቸገርነውም ከአውሎነፈስ ፈጥነህ ድረስልን።❤❤❤❤❤❤አሜን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 7 месяцев назад

    አምላኬ ፈቃድህ ሆኖ ልጄ ወድሞቼ ለደጅህ ሊመጡ እየተዘጋጁነው አተ እርዳቸው ቅደም ከፊታቸው አሜን

  • @henokhenok5630
    @henokhenok5630 Год назад +1

    በፀሎታችሁ አስቡን ታምሜያለው

    • @emubekl46
      @emubekl46 Год назад

      ቸሩ እግዚአብሔር በቸርነቱ ያስብህ ይማርህ እይ ዞን ወንድማችን

    • @ydenektube1468
      @ydenektube1468 Год назад

      እግዚአብሔር ያስብህ ይማርህ

    • @henokhenok5630
      @henokhenok5630 Год назад

      አመሰግናለው

  • @Aye-dk8pg
    @Aye-dk8pg 4 месяца назад

    🙏🙏🙏 ሀቤተ ጎርግስ አባቴ ጌርጊስ አስበኝ

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj Год назад

    አሜን አሜን አሜን ሰማእቱእኛንም ለደጁያብቃኝ

  • @ሳዶርአላዶር
    @ሳዶርአላዶር Год назад +1

    ስማእቱቅዱስጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 Год назад

    አሜን፫ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ የሰደርብን❤❤❤

  • @abebaneshadane
    @abebaneshadane Год назад

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅ ያብቃኝ

  • @masratmasra1127
    @masratmasra1127 Год назад +1

    ለኔም ይዲረስልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TijiTigist-yb1yk
    @TijiTigist-yb1yk Год назад

    በሰው አገር ነው ያለውት እና እኔንም ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊ ላገሬ አብቅቶኝ ለደጁ እንዲያበቃኝ ፀልዮልኝ በፈጣር በእውነት በጣአም ነው የሚያጓጓው በጣአምም ያስለቅሳል የምር ለኛ ለበለኞቹ ና ለሀጥያተኞቹ የሚያደርገው ተአምር እጅግ ይደንቃል በጆሮአችን የሰማነውን ባይናችን ያሳየን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ

  • @Trsit-x9c
    @Trsit-x9c 6 месяцев назад

    ለደጅህ አብቃኝ ሰማዕቱ አባቴ እባክህ አደራህን

  • @ጎዶልያስ-ጸ3ፐ
    @ጎዶልያስ-ጸ3ፐ Год назад

    አሜን አሜን አሜን
    እስይ መላኩ ላቺ የደረሰ ለኛም ይድረስ

  • @temzghi
    @temzghi Год назад

    እድለኞች ናቹ እግዚአብሔር የረዳቹ ለእኛ ለስደቶኞች ጸሉይለን ቤቱ ላይ እንድያድርሰን እየተሳቃየን ነው የምንኖሮ ያለን::

  • @freweynitadese-b8j
    @freweynitadese-b8j 6 месяцев назад

    በስመ ኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅድስ ኣሀዱ ኣምላክ ኣሜን ሰማእቱ ያልኩህን ኣደራ

  • @heybestieeeee
    @heybestieeeee Год назад +1

    እግዚአብሔር ስለሁሉም ነገር ይመስገን ❤

  • @አስቴርጥበብበየነ
    @አስቴርጥበብበየነ 9 месяцев назад

    ቅዱስጊወርጊስአባቴ፡እኛንም፡ከስደት፡መልስህ፡ለዚህቀንይብቃን፡አሜንአሜንአሜን

  • @abelgirmay6076
    @abelgirmay6076 Год назад +1

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @MasteMaste-rv1em
    @MasteMaste-rv1em 8 месяцев назад

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከበር ተመስገን

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali9390 Год назад

    ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዬርጊሰ አምላከ ቅዱሳን ክብርና ምሰጋና ይገባዋል❤❤❤

  • @ganatyotifia2908
    @ganatyotifia2908 11 месяцев назад

    ስለሁሉም ነገር እግዝብህር ይመስገን❤❤❤❤

  • @weynuaweynua6696
    @weynuaweynua6696 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁልን እንኳን ለቅድስት አርሴማ አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹🌹

  • @SebleAbera-ok1cl
    @SebleAbera-ok1cl Год назад +1

    የኔ እናት ሰው በክርስቶስ ካልሆነ ገነትን ማየትም መግባትም አይችልም አራት ነጥብ

    • @debregebru771
      @debregebru771 Год назад

      ተይ የኔ እህት ፀልይ የተሸፈንሽውን ይገልፅልሽ ዘንድ አሜን!

    • @ተራወታደርብርሀኑጁላ
      @ተራወታደርብርሀኑጁላ Год назад

      የት ታውቂዋለሽ ኢየሱስ ክርስቶስን?

    • @merd24
      @merd24 Год назад

      የጴንጤን ስብከት መገናኛ አደባባይ ከሰማነው አይበቃም? ዛሬም ላይ የእግዚአብሔርን ምሕረት ትቃወማላችሁ ዳሩ ግን መጨረሻችሁ እጅግ የከፋ ይሆናል።

    • @SebleAbera-ok1cl
      @SebleAbera-ok1cl Год назад

      የገነት መግቢያውን በር ሳታውቀው ገንጥላ ገብታ ነው ወይንስ በመስኮት ገብታ ነው ያየቺው በመስኮት የሚገባ ሌባ ነው ይላል መፅሀፍ ቅዱስ በሩ እኔ ነኝ በእኔ የሚገባ ይሰማራል ነው የሚለው የመንግስተ ሰማያት በር ኢየሱስ ብቻቻቻ ነው መላዕክቶች ሁሉ የእርሱ ናቸው የእርሱ ያልሆኑትን አያውቁም ማን ጠላ ጠምቀሽ አክብሪኝ አለሽ ማን ቀን ሰውተሽ አንግሺኝ አለሽ ብሎ ገና ይጠይቅሻል ቅዱሱ ገብርኤል ቅዱሱ ሚካኤል

    • @SebleAbera-ok1cl
      @SebleAbera-ok1cl Год назад

      @@merd24 ሀዋሪያቶች ኢየሱስን በየስፍራው እለት እለት በየገበያው በየሙክራብ ይሰብኩት ነበር እኛም የእነሱን ተቀብለን በየስፍራው እንመሰክርለታለን
      ይሄ ልምምዳችሁ 81አሀዱ መፅሀፍ ቅዱስን አንስታችሁ አለማንበባችሁን የሚገልፅ ነው አንብቡ የራሳችሁን መፅሀፍ ቅዱስ ግለጡት ይገለጥላችኋል እ/ርን ፍለጋ አትድከሙ አጠገባችሁ አላችሁ እመነት ከመስማት ነው መስማትም ከእ/ር ቃል ነው አንብቡ

  • @kibinishdagu4575
    @kibinishdagu4575 Год назад +1

    Amen amen amen

  • @emualmu8637
    @emualmu8637 Год назад

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @sofebesu8043
    @sofebesu8043 Год назад

    እግዚሀብሄር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እኔ የመግብያው የልጁ የቅዳሴ ውድምፅ በጣም ነው የሚመስጠኝ እና ሀገሬ ገብቼ የዚህን የቅዳሴ ድምፅ ያስማኝ

  • @Samilove575
    @Samilove575 Год назад

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን🎉❤ለናንተ🎉የደረሠ ለሁላችን🎉❤ ይድርስ🎉 ሰማእቱ እኛንም ከሥደት መልሥ ለደጅህ🎉 አብቃን🎉❤

  • @merieyob6828
    @merieyob6828 Год назад

    ቅዱስ ጊወሪጊስ አባቴ በጣም ከሚወድህ ወንድሜ ጋ ለደጂህ አብቃን 🙏🙏🙏

  • @jeetu-iy9ym
    @jeetu-iy9ym Год назад

    እፍ ታድላቹህ እማምላክ ሰማአቱ እቁስጊዩርጊስ እኛንም ለደጁ ያብቃን የሁልጊዜ ምኞቴነዉ

  • @ephiratayenewshiferaw7527
    @ephiratayenewshiferaw7527 Год назад

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ እንዲሁም የማምንሽ ኪዳነ ምህረት እናቴ ለደጃችሁ አብቁኝ።

  • @SifaanObsee
    @SifaanObsee 5 месяцев назад

    Ameeen Ameeen Ameeen Samayitu Qiddisu Giyorgis Fatana wusxi nenyina Dirasilinyi kafetana wusti Awuxanyi

  • @mekedis
    @mekedis 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ

    እሰይ እልልልልልልልልልልል እንኳን በምህረቱ ጎበኛችሁ

  • @ftawwftwww2822
    @ftawwftwww2822 8 месяцев назад

    አሜንንንንንንንንንንንንን❤❤❤❤

  • @ZeinaRababah
    @ZeinaRababah Год назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @adelsouheilazeineddine991
    @adelsouheilazeineddine991 Год назад

    ሰማይቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀገሬ ገብቸ ደጅህን እድረግጥ ያንተ ብርክት እረዴት ይደርብኝ በውነት እችን ቀን እሻለው እኔም እደወግኖቸ ድነት አገኛለው በዚህም አምናለው ሰማይቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ድንቅ ነው ያምላክህ ስራ

  • @መአዛማርያምመአዛ-ጐ5ለ

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእናንተ የደረሰ እኛንም ለደጁ ያብቃን ስደተኛ እህታችሁን ማአዛ ማርያም በፀሎት አስቡኝ

  • @infodubai3233
    @infodubai3233 Год назад +1

    አሜን

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 Год назад

    እልልልልልልልልልልል ቅዱስ ሜካኤል 🙏🙏🙏

  • @afomyateshome
    @afomyateshome Год назад

    Egziabher yimesgen be ewnet yeldawn tsehay kokob st giorgiousn yeseten amlak yimesgen

  • @sisayineshikase5859
    @sisayineshikase5859 Год назад

    አሜን

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል Год назад

    አሜን አሜን አሜን
    እልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልል

  • @لنننن-ه7ج
    @لنننن-ه7ج Год назад

    ሰማእቱ ቅድስ ጊወረጊስ ከሰደት መልሰህ ለደጀህ ኣብቃኝ ❤ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏

  • @HhhhJhh-s3e
    @HhhhJhh-s3e 11 месяцев назад

    አሜንእግዚአብሔርይመስገን

  • @TsihonawitMekuria
    @TsihonawitMekuria Год назад

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ

  • @HelenA-jv6yn
    @HelenA-jv6yn Год назад

    Yeldaw Kdus Giyorgis ledeju yabkan Amen.

  • @lemlemrezene8636
    @lemlemrezene8636 Год назад

    Ellllllllllllllllllll ellllllllllllllllllll ellllllllllllllllllll temsgen kebri gzabiher yemsgen 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲

  • @سلاممدري
    @سلاممدري 10 дней назад

    ቅዱስ ጊወሪግስ ለደጅህ ኣብቃኝ

  • @Ksue-i4t
    @Ksue-i4t 4 месяца назад

    ቅድሥ ሚኪኣል አባቴ ለደጅህ አባቃኝ

  • @ወለተኪዳን-ዠ3ቀ
    @ወለተኪዳን-ዠ3ቀ Год назад

    እልልልልልልል እግዛብሄር ይመስገን ሰማእቱ ለደጄ ያብቃኝ ሰላም ሁኑ

  • @sisayineshikase5859
    @sisayineshikase5859 Год назад

    እልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 11 месяцев назад

    እግዚያብሔር ይመስገን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mariamkaliayu527
    @mariamkaliayu527 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ስራህ ግሩም ድንቅ ነው

  • @SaraYosef-sx9fu
    @SaraYosef-sx9fu Год назад

    Amen Amen Amen ❤

  • @ExpoDxb-k7l
    @ExpoDxb-k7l 10 месяцев назад

    Amen Amen Amen

  • @zenebechalemayoh107
    @zenebechalemayoh107 Год назад

    አሜን ሰማአቱ ቅደስ ጊወርጊሰ ለደጅህ አብቃኝ🙏

  • @limatteferi6205
    @limatteferi6205 Год назад

    Abate Kidusu Semaetu Georgise Abate Bejocheh Yazegn Degmeh degagemh Ledejeh Abkagn

  • @abelgirmay6076
    @abelgirmay6076 Год назад +1

    Amen amen amen amen amen

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 Год назад

    AMEN AMEN AMEN

  • @kelemm8046
    @kelemm8046 Год назад

    ስላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ውንድሜ የቤተክርሲታኑን አካውንት አስቀምጥልኚ

  • @salubac7649
    @salubac7649 Год назад +1

    Fetare yemsign ewuneti ❤❤❤

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Год назад +1

    Amen Egziabher le enante yederese legnam yidresiline Amen!

  • @abelgirmay6076
    @abelgirmay6076 Год назад +1

    Amen amen amen amen 🙏🙌

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 Год назад

    Ebakh semaeku..dekmognal..gobgnegn. ❤

  • @tigrayviva5881
    @tigrayviva5881 Год назад

    Ebakachu mehaber Elshaday yehenn teamergna Tsebel yefetari kebru megltsa nw ena tebklun ebakachu besematu sem yehunbachu

  • @kibinishdagu4575
    @kibinishdagu4575 Год назад

    Amen amen amen sagale jireenyaa sii haa dhagesisu Bara tajajilakee sifi haa dhagesisu

  • @adonayemesekelu1739
    @adonayemesekelu1739 Год назад

    እግዚሐብሔር ይመስገን