አለም ለለፋ ሳይሆን ላወቀበት ነው - ድንቅ ትምህርት | Inspire Ethiopia | Shanta

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 42

  • @Naminadam
    @Naminadam Месяц назад +12

    የመጀመርያ ኮሜንት 🎉🎉🎉🎉❤❤❤ በርታ ወንድማችን ሁሌም አከታተላለው ❤❤❤❤❤

  • @teditube-hl2hb
    @teditube-hl2hb Месяц назад +12

    እንዳታቆም እያየንህ ነው በርታ

  • @Negst-qe6bp
    @Negst-qe6bp Месяц назад +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሠግናለን በጣም ድንቅ ነው ትምህርትህ❤❤thank you so much wow 🙏🙏🙏

  • @Shambel1221
    @Shambel1221 Месяц назад +5

    Thanks more ok 👍 ❤❤❤

  • @HanaEndale-b8e
    @HanaEndale-b8e Месяц назад +5

    Less is more 👍👍

  • @Wolansa-b3f
    @Wolansa-b3f Месяц назад +12

    ❤❤❤ሰላም ላተ በልፋት ቢሆን እኔ የአለም ሀብታም ነበርኩ ያልታደለ ልጅነት በስደት አለቀ አሁን ግን ደክሞኛል የራሱ ጉዳይ ፈጣሪን ብቻ አያለሁ ያቅሜን እየታገልሁ ሁሉንም ስው ለማስደሰት መኖር እራስን ያሳጣል አሁን እኔ እና እኔ ላይ ብቻ አተኩሬያለሁ

    • @HdgHdh-kb5so
      @HdgHdh-kb5so 21 день назад

      አይዞሽ ሁሉም ሠዉ የራሡ ቁሥል አለዉ እና አዳዱ በሠወች ዙሬያ አዳዱ ብቸኝነት ይመርጣን አይዞሽ❤❤❤🎉

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil Месяц назад +1

    ስወድህ እኮ ውድ ሻንጣ ብእርህ አይንጠፍ ዘመንህ ብሩህ ይሁን እውቀትን ያብዛልህ አላህ ✍🏻💎💕
    ለነገዬ መንገዴን ጠርጎልኛል ያንተ content ምስጋናዬ ከ❤ ነው
    አክባሪ ተከታታይህ 👌🤙💯🥰🙏🏻

  • @ApoPoነዒማዕሙራዑፍ
    @ApoPoነዒማዕሙራዑፍ 21 день назад

    ዕውነት ነው ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @JosephErmias-d1o
    @JosephErmias-d1o Месяц назад +2

    Thanks bro❤❤❤❤

  • @selamdebebe9330
    @selamdebebe9330 19 дней назад

    Thank you 🙏

  • @AyenawuAYU
    @AyenawuAYU 26 дней назад

    waw betam dink sew neh
    የሁልጊዜ ተከታታይ ነኝ

  • @jerusalemmola9925
    @jerusalemmola9925 Месяц назад

    Tebarek wendme ❤🙏🙏

  • @ايمانتشوم
    @ايمانتشوم Месяц назад

    እናመሰግናለንበርታ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊

  • @MokeyHadish
    @MokeyHadish Месяц назад

    እድሜ እና ጤና ጨምሮ ይስጥህ❤❤🙏🙏👍

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele Месяц назад

    በሚያምር ድምጽ ድንቅ ትምህርት❤

  • @amazingEla16
    @amazingEla16 Месяц назад

    እናመሰግናለን ወንድሜ 🙏...

  • @RofiFiro-d8m
    @RofiFiro-d8m Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidianehabetiamue
    @kidianehabetiamue Месяц назад +2

    በርታ❤❤ተ❤❤

  • @AbduAhmed-xu4yl
    @AbduAhmed-xu4yl Месяц назад

    Thanks bro keep it up

  • @AmyBerhan
    @AmyBerhan Месяц назад

    Thank you❤❤❤🎉,

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed Месяц назад +1

    ከማያሥፈልጉ ሠዎች ጋ ግዜ መግደል አያሥፈልግም ሚለው ይሥማማኛል

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t Месяц назад

    አንደኛ 🙏🙏❤❤

  • @AsieCinematographer21
    @AsieCinematographer21 Месяц назад

    you're unique 🥰

  • @ZahraEmem
    @ZahraEmem Месяц назад

    በረታ❤

  • @adumam-e4d
    @adumam-e4d Месяц назад

    ❤❤❤🙏🙏

  • @jesusislord4268
    @jesusislord4268 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsion-mn4ho
    @tsion-mn4ho Месяц назад

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @ephremadmasu3407
    @ephremadmasu3407 Месяц назад +2

    የምን በርታ ነው ምትሉት እሱ እኮ ህይወቱን ከቀየረ ቆየ እናተ የምታዩትን ወደተግባር ለመቀየር በርቱ እንጂ እናም እራሳቹን አበርቱ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Месяц назад

    አመሰግናለው

  • @SudiTaju
    @SudiTaju Месяц назад

    Selam 🖐️ my Dear

  • @Micky3DCG
    @Micky3DCG Месяц назад

    suits

  • @Thelearninglounge926
    @Thelearninglounge926 18 дней назад

    እኛም መፅሀፍቶችን ወይንም ፊልሞችን መከታተል እንድንችል description box ላይ ወይንም video ውስጥ በpicture ቢታይ

  • @Micky3DCG
    @Micky3DCG Месяц назад

    80 / 20 rule አስተምረን እስኪ 。。。አመሰግናለሁ

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole Месяц назад

    ብዙ ሃብታም በብዛት ሰነፍ ነዉ መብላት እና መዞር መዝናናት መተኛት ነዉ የሚያውቀው::ጭሰኛው ደሃ ነዉ ሰርቶ የምያበላው::በአሜሪካን መንገድ ላይ እንደ ውሃ ያለ ማቁአረጥ የሚፈሰውን የመኪና ብዛት ስመለከት የጪሰኛው ወከባ በጣም ይገርመኛል ከኔም ጭምር::ይሄ ሁሉ ሩጫ እና ጋጋታ በልቶ ለማደር እና ለጎን ማሳረፊያ ቦታ ለማግኘት ነዉ በብዛት እንጂ ከዚያ ያለፈ ኑሮ ለመኖር አይደለም::እሱምንም እራሱ ለሀብታም new የሚከፍለው::የደሃ ጫጫታ እና ጋጋታ ተልባ ቢንጫጫ አይነት ነገር ነው::ስለዚህ ወዳጄ! ሃብታም ለመሆን መንጫጫት እና እንደ መንጋ መንጋጋት ሳይሆን ስማርት መሆን ብቻ ነው ስማርት የሚኮነው!?::እንዴት እንደሆነ የሚያውቀው ሃብታም ብቻ ነው::ለደሃው ከተሰወረ ቆየ::ለምን ብለህ ከጠየቅ ያንኑ የባርነት ኑሮህን ታጣለህ::ስለዚህ ከመሞት መሰንበት ይሻላል እያልክ የእለት እንጀራን ለማግኘት መንጫጫት ነው::ይሄ ነው እውነቱ::

    • @shantta
      @shantta  Месяц назад

      እንደ እውነታ የምታምናቸው ነገሮች እየጠቀሙህ ካልሆነ እያሰሩህ ነው።

  • @salmabeyene5768
    @salmabeyene5768 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @Heron-te4xm
    @Heron-te4xm Месяц назад

    ❤️❤️❤️❤️

  • @Fቲ
    @Fቲ Месяц назад

    🙏🙏🙏🙏

    • @AyenawuAYU
      @AyenawuAYU 26 дней назад

      ሰላም
      ይቅርታ ልንተዋወቅ እንችላለን