የግድ ይደመጥ||ፕሬዝዳንት ሽመልስ አብዲሳ ዛሬ መራሩን፣ ወሳኙን ሐቅ ይፋ አደረጉ !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • Latest Ethiopian News & Views, 21/07/2024 ‪@addisminch‬

Комментарии • 92

  • @chimdoanchala7051
    @chimdoanchala7051 Месяц назад +5

    በደንብ ላስተዋለው ሰው ኦቦ ሽመልስ ሁል ጊዜ ሐቁንና አውነትቱን የሚናገሩት ።በብሔር አንድነትና እኩልነትና መከባበር የሚያምኑ ናቸው።ሰዎች በጥላቻ የተነሳ በእርሳቸው ላይ በተለያዩ ግዜያት አዛንፎ ስያወሩ የኦሮሞ ሕዝብ በደንብ ጠንቅቆ ያውቃሉ። ሕዝቡ በአስተውሎት ነው እያለፈ ያለው። ሐቅና እውነት እያደረ ይጋለጣል እንደሚባለው ሁሉ ጊዜ ሁሉንም ያወጣዋል። እኔ ግን ጠንቅቄ የማውቀው ኦቦ ሽመልስ የተሰጣቸውን ሀላፍነት እኛ በፈለግገው መልኩ ባንረዳቸውም አሳቸው እየተወጡ ይገኛሉ። በተለይ በተለይ የኦሮሚያ የግብርና ልማትን መሠረት ለማስያዝ የከፈሉት ዋጋና በተጨባጭ እያመጡት ያሉት ለውጥ ምን ጊዜም በኦሮሚያ ታርክ ውስጥ ተመዝግቦ ይኖራል። ብትቀበሉም ባትቀበሉም ይሕ ሀቅ ነው ።

  • @alihussien6899
    @alihussien6899 Месяц назад +7

    Brother Shimelis, you are doing excellent job, keep up I proud of you.

  • @amensisa3648
    @amensisa3648 Месяц назад +8

    Ethiopia tiqdem

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Месяц назад +3

    Prime minister Dr Abiy God bless you

  • @alemteshayoryeon2865
    @alemteshayoryeon2865 Месяц назад +3

    እውነት ነው

  • @yonasbacha5564
    @yonasbacha5564 Месяц назад +2

    እውነት እንዲህ ካልተነገረ ሌላ ትርጉም ይሰጠዋል በተለይ የኦሮሞ ሕዝብ ላይ የተከፈተውን ዘመቻ ማፅዳት ያሰፈልጋል

  • @ababayetaye5842
    @ababayetaye5842 Месяц назад

    ውብዬ እንዳቴ ጀግና ያብዛልን ለሎቹ እውነት ነገር አያውሩም ከማጣላት ውጭ በርታ ጌታ ይጠብቅህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 እንወዳሃለን ኑሪልን

  • @YordanosLema-wy9go
    @YordanosLema-wy9go Месяц назад

    እትዮጵያን የሁሉም አሳብ ማስተናገድ ማለት ነው

  • @mahbubabirhan7958
    @mahbubabirhan7958 Месяц назад +1

    Thank You Addis M for Meaningful Presentation!

  • @ayugebre4253
    @ayugebre4253 Месяц назад +3

    ሰላም ይብዛልህ ወንድሜ ውብእሸት

  • @sanamiss5234
    @sanamiss5234 Месяц назад

    እኔ ዛሬገናነው ኡነት ስናጋረ ሰማሁት ብዙጊዜ አድቤሄር ስረግጥ ነበር ምሰማው ናፍጠኛ እያለ ህዝቡን ፃፈኛ አደረጋቸው

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 Месяц назад +1

    We need peace, stability and prosperity

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat1662 Месяц назад +1

    Abiy&Team🇪🇹❤️🙏🏽

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat1662 Месяц назад +1

    Abiy is the leader of the future generations of Ethiopia🇪🇹❣️🙏🏽

  • @demituselale
    @demituselale Месяц назад +1

    ውቤ ሰላሌ ❤❤️❤️

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Месяц назад +10

    ሰላም ለሀገሬ ኢትዮጵያ ይሁን።
    ክብር ለሀገር መከላከያችን❤🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹❤

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat1662 Месяц назад +1

    I admire people who support PM Abiy Ahmed🇪🇹❤️🙏🏽

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 Месяц назад +1

    ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለስላም ትኩረት መስጠት ይገባል ፥ ባለ መልካም ዕድል ተጠቅመን መሻገር ይኖርብናል ፤ ኢትዮጵያ እየመከረች ታሸንፋለች ፥ጸንታ፥ ትኖራለች፥ ትቀጥላለች

  • @CookOut-zb1ck
    @CookOut-zb1ck Месяц назад +2

    Oboo shiimaaless dhuugaadha!! Jabaadha!

  • @AhmedAli-uc9qy
    @AhmedAli-uc9qy Месяц назад

    Yes tanks ❤🎉

  • @alemteshayoryeon2865
    @alemteshayoryeon2865 Месяц назад +3

    ❤❤❤❤ I ❤

  • @abebemekonnen4789
    @abebemekonnen4789 Месяц назад +13

    ኦቦ ሺመልስ እሰካሁን በ እርሻው መስክ እየመሩ እና እየሰሩ ያለው ስራ በጣም የሚያስመሰግን ነው, በጣም እናመሰግንዎታለን,ከመሪአችን ከዶ/ር አብይ አህመድ ጋር በመተባበር ኢትዮዽያን ወደብልፀግና ማማ እንደምታወጡ ጠርጥር የለንም በርቱልን። 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️

  • @addulistube5244
    @addulistube5244 Месяц назад +1

    ትክክል

  • @yalemabebe6484
    @yalemabebe6484 Месяц назад

    ውቤ ስለ ኩርፍቱ ቃለ ህይውት ቤተክርስቲያን ጉዳይ ያለውን ሁኔታ በግልጽ ልታቀርብ እንደምትችል እንጠብቃለን።🎉

  • @teka1528
    @teka1528 Месяц назад +8

    Jegna shemlis!

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 Месяц назад +8

    Long live Dr Abiy ❤❤❤❤❤

  • @demituselale
    @demituselale Месяц назад +1

    Webe ❤

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 Месяц назад

    የዛሬው ትውልድ ከሚሰጠው አገልግሎት በላይ ዳጎሰ ያለ ክፍያ ይፈልጋል በነጻ ያሰተማረውን ህዝብ በመዘንጋት። በሌላ በኩል ደባል ሱሰ ውሰጥ በመግባት ይቸሰትና መንግሰትን ያማርራል። ከዚህ በመነሳት ሙሰና ውሰጥ በመግባት ፍትህን ያዛባል። ራሱ በፈጠረው ችግር ሲጎሳቀል በሀሰት መንግሰትን ይወነጅላል።
    በሌላ በኩል ሰር የሰደደውን የድህነት ችግር ለማሰወገድ ጊዜ ሰለሚጠይቅ ህዝባችን መሰዋእት በመክፈል ድህነትን ማሰወገድ አለበት።

  • @bekelechweldeyohanes8041
    @bekelechweldeyohanes8041 Месяц назад +1

    እብክህ፣የስክንድር፣ብችላ፣ሁሉ።

  • @CookOut-zb1ck
    @CookOut-zb1ck Месяц назад +1

    Keraa 4killo fageesiinaa- absolutely good strategy! Means contain them in their area! Western style! Good job!!

  • @SemuniguseKebede-pq1vl
    @SemuniguseKebede-pq1vl Месяц назад

    እየተረጎምክ ያለው አየር ላይ ያለውን ቃል ነው ወንድሜ ኦቦ ሽመልስ እኮ የተግባር ሰው ነው

  • @zamosskeyas3002
    @zamosskeyas3002 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @seblewodajo8946
    @seblewodajo8946 Месяц назад

    Wubee salem selam ye addis minch betasab! Wube misgana yigebahal

  • @user-jn1wf3by8t
    @user-jn1wf3by8t Месяц назад

    እውነት ነው ሸኔ የወያኔ አጀንዳ አስፈፃሚ ነው፤ ሁለቱም መጨረሻቸው መቃብር ነው።

  • @BuliBekele-qz7tu
    @BuliBekele-qz7tu Месяц назад

    ይህ ጊዜ ሆሮሞ አንድ የሚሆንበት ጊዜ ነዉ።

  • @ZelekeYiheyis-zp1bh
    @ZelekeYiheyis-zp1bh Месяц назад

    ዉቤ❤

  • @user-jm1ce5rn7o
    @user-jm1ce5rn7o Месяц назад

    በተግባር ግን ያየንው ሌላነው ተበላበት

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 Месяц назад +1

    💙💙💙💙💙💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @AhmedAli-uc9qy
    @AhmedAli-uc9qy Месяц назад

    Yes I'm interested never haping safuo da

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash Месяц назад +2

    ፕሬስዳንት 😂

  • @mimimulu2295
    @mimimulu2295 Месяц назад

    ❤🎉❤🎉

  • @belachew5809
    @belachew5809 Месяц назад +1

    ንጉሡ ሸሽተው አገር ጥለው በማለት ገለጣ የተሳተ አመለካከት ነው። በዘመኑ አርኞች ተገቢ ውይይት ተደርጎ እሳተው ዐለም አቀፉን ትግል ለሊግ ኦፍ ኔሽን በማቅረብ ከፍተኛውን የዲፕሎማሲ ትግል ያካሄዱ ታላቅ የዓገራችን ታላቅ ባለውለታ ናቸው። ከፍያለ ክብር የሚገባቸው አባት ናቸው፣ በመሆኑም መድረክስንይዝ። አፋችን አንዳመጣው ከመናገር መቆጠብ ብልህነት ነው። በተቃራኒው በተቀበልነው እድል ዶ/ር ዓቢይ እንደሚሠራው ለትልድ የሚተላለፍ በአኦሮሚ ሕዝብ እንሥራ።እግዚአብሔር ይጠብቅ!!!!!!

  • @AhmedAli-uc9qy
    @AhmedAli-uc9qy Месяц назад

    We now aver one

  • @edoardotestore9713
    @edoardotestore9713 Месяц назад +3

    መከላከያችን ኩራታችን ለሀገራችን ለከፈላችሁት ዋጋ እናመስግናለን የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች

  • @dagnetadesse
    @dagnetadesse Месяц назад

    ከጠቅላዮ እስከ ሚኒስቴር ብሎም እስከ ክልል ፕሬዝደንት ወይ የፓርቲው ስራ አስፈፃሚ /ማ/ኮሞቴ ናቸው ስለዚህ አንዱ የሚያወራው የፓርቲው አቋም ነው።ብዙዎች ሽመልስ መጥፎ ተናገረ እከሌ ደግሞ ጥሩ ነው የሚባለው ስህተት ነው።

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 Месяц назад +2

    አብቹ ታላቅ መሪ ነው ፣የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊቶቻችንም ጀግኖቻችንን የአፍርካ ኩራቶች ናቸው 🇪🇹💚🇪🇹💚🇪🇹💚

  • @yosefalemayehu9872
    @yosefalemayehu9872 Месяц назад

    አተነህ ይምረጡ እምትና ገረዉ እዳልከው ግዜ ይፈትዋል

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 Месяц назад

    በትክክል እየተሮጐምክ አይደለም ውብሸት

  • @tech-f4c
    @tech-f4c Месяц назад

    አቶ ሽመልስ እዑነተኛ የኦሮሚያ ክልል ፕሬፈዝዳት እዉነተኛ የኢትየጵያ ልጅ መሆናቸውን ያረጋገጡበት ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mootiiIfaa-ec5le
    @mootiiIfaa-ec5le Месяц назад

    kabajamoon piresdaantiin keenya garaachi isaa gubateeti dubbachaa jira. warra soba gabaasanii fi sammuu isaani gurguranii garaaf bulan irratti murtii fudhachuu. Yoosan hunduu ni qajeela.

  • @asfawfeyissa9854
    @asfawfeyissa9854 Месяц назад

    Wondeme yeAgeritun smuwan

  • @BuliBekele-qz7tu
    @BuliBekele-qz7tu Месяц назад

    Goota Goota caalu taateetta.Akkasi itti dhukaasi.

  • @tadesselemi8617
    @tadesselemi8617 Месяц назад +3

    ውቤ ቁንፅል ትርጉም ነው አየሰጠህ ያለው ። በደንብ ጊዜ ወስደህ ያየህ አይመስለኝ። ብዙ ጥልቅ ትንታኔ የያዙ ናቸው።

  • @AhmedAli-uc9qy
    @AhmedAli-uc9qy Месяц назад

    aver oromo it's understand the is paepel thay working for another people we nom

  • @AhmedAli-uc9qy
    @AhmedAli-uc9qy Месяц назад

    Naming haqa barbadou haqa nama he found atuo

  • @user-gx7bo8qe2n
    @user-gx7bo8qe2n Месяц назад

    Kkkk meno fechunu kkkk abalasheke Abbo kkk

  • @edoardotestore9713
    @edoardotestore9713 Месяц назад +2

    ስድብ የበታችነት ምልክት ነው ተሳደብ አልተስደብክ ኦሮሞ አንገቱን ቀና አድሮጎ. መሄድ ጀምሮዋል ቻለው እንግዲህ ከስው እኩል መኖር ካልፈለክ ገደል ግባ

  • @hanaalem3894
    @hanaalem3894 Месяц назад

    Enat agbgab holo ahon hymot ylot hormo new gbraw heytsdd new mars alchlem

  • @salihhassan31
    @salihhassan31 Месяц назад

    Affanumaa kana qoofa hikuuti eggabbobbaatte
    Akkumaa enni dubbatteeti
    Hikkii yokani nudhissi
    Atto wubbishatti

    • @ayelechteshome7383
      @ayelechteshome7383 Месяц назад

      ምኑነዉ ላንተ የሚተወዉ ከቻልክ ሚዲያ ክፈትና ሞክር እንዲሁ ለመናገር ብቻ አትናገር ስንት የሚነገር ነገር እያለ እንደዉ አመል ሆኖብን ሁሉን መተቸት የቱ ጋር ነዉ በትክክል ያልተረጎመዉ እስቲ ፃፍ፡፡

  • @alemkebede147
    @alemkebede147 Месяц назад

    አንተ ዝም በል ለዛዛ ቅጥረኛ ሽማግል

  • @Qumbii46
    @Qumbii46 Месяц назад

    You are Dirty Minded

  • @teka1528
    @teka1528 Месяц назад +1

    DIMOREANGAW! ANTE KOMATA, LEMAGN, KOSHASHA, SHINTBET, ! ABIY ENATHN WEYANE KEMECHAWETEBET NEXA AWOTA! 4KILO SATEDERSU DUKET HONACHU! ZERAFE, BUDA, GEDAY!!

    • @AbdissaAgga1500
      @AbdissaAgga1500 Месяц назад

      Gimm. Gal. አንተም እንደወንድ ታወራለህ? አራጅ ሰፋሪ ዲቃላ : ጉጂን ቦረናን ወለጋን ደም የጠጣህ አውሬ : አገር ምንማለት እንደሆነ ያልገባህ የሌቦች ስብስብ በኦሮሞ ስም መሸቀጥ አቁሙ :
      Illmmaa Harree Waddallaa

  • @HaileFeyssa
    @HaileFeyssa Месяц назад

    ትንተኔ ወይም ትርጉም ነው?አንዱ ምረጥ አረዘምከው::

  • @Malikmurad2010
    @Malikmurad2010 Месяц назад

    Kadada yahona saw

    • @tadesselemi8617
      @tadesselemi8617 Месяц назад

      እውነት መነገሩ አሰመመህ? ቻለው።አሁን እሱ እያወራ ያለው ስለክልሉ ነው።

    • @Malikmurad2010
      @Malikmurad2010 Месяц назад

      @tadesselemi8617 yes you might be right about that, but I didn't even watched the the entire video, I opened it and saw the so called PM talking about Ethiopia I just comment and get out asap I can.. I got no time to hear about stupid stuff.

  • @user-ry7vt7db6l
    @user-ry7vt7db6l Месяц назад

    ይኸ ሰው ቀንደኛ ቅጥረኛ ሆኗል። እንኳን አንተ እንቅልፋም ፈዛዛው ስዩም ተሾመም አልተሳካለትም ቅጥረኛ መሆን። ዝጋ ይልቅ።

  • @dawitg25
    @dawitg25 Месяц назад

    አገር እየመራ ያለው የኦህዴድ ፓርቲ ነው። ሁል ግዜ ኦሮሞ ያለፈበትን ችግር ከሚያወራ ለምን ችግሩን አይፈታለትም። ስልጣን ላይ ሳይሆኑ እሮሮ ስልጣን ላይ ቁጭ ብሎ እሮሮ መቼ ነው ከማውራት ወርደው በተግባር የኦሮሞን ችግር የሚፈቱት?
    ስልጣን ይዞ ማልቀስ ምን የሚሉት ነገር ነው።
    የኦሮሞ ህዝብ ከመቼውም በላይ መከራን እየተቀበለ ያለው በዚህ ዘመን ነው ወይም በአሁኑ ግዜ ነው ማለት ምን ማለት ነው? ድሮስ እሺ አማራ ነው ተባለ አሁንስ ማን ነው?
    ይሄ ዝም ብሎ እማይረባ ፍሬፍስኪ የሆነ ንግግር ምሳ አይሆንም። ስልጣን ላይ ቁጭ ብሎ የኦሮሞ ህዝብ ወከራን ያየበት እንደዚ አይነት ዘመን የለም ማለት በኦሮሞ ህዝብ ላይ ማላገጥ ነው።
    አሁን የንጉሱን ዘመን አንስቶ ንጉሱን መኮነን አሁን ላይ ላለው ለኦሮሞ ችግር ምን እሚጠቅመው ነገር አለው?
    በየአመቱ እየተሰበሰቡ እሮሮ የተሞላበት ንግግር እያሰሙ ማስጨብጨቡ የኦሮሞን ህዝብ ችግር አይፈታም። ስልጣን ላይ ያሉትን ኦሮሞዎች ብልግና ለመሸፈን ካልሆነ

    • @daddubai8470
      @daddubai8470 Месяц назад +1

      መሳሪያ ይዞ ቀየገጠሩ የራሱን ሕዝብ ሠላም የሚነሳውን ሸኔ ረስተህ ነውን።አትካድ እውነቱ ይህ ነው።ፋኖ ተብየው በአዋሳኝ ቀበሌ እየገባ ንጹሐንን ገድሎ መልሶ የሚሸሸውንስ ለምን መሸፈን ፈለክ መጀመሪያ ሰለኦሮሞና ኦሮሚያ ዕወቀቱ ሊኖርህ ይገባል ከዚያ ቦኋላ አውራ።

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin8458 Месяц назад +1

    ወንድሜ እኔ ከኦሮሞ ብሔር ተወላጅ ነኝ የአብይ 100% ደጋፊ ነኝ ሽመልስ ደደብ መሃይም ዘረኛ ነው በመንግስት መስሪያ ቤት በተለይ በሸገር ክፍል ከተማ የበተናቸው የአንቦ ዘረኛ ቆሻሻ አህያዎች እናቴ ቤት ስም ስታዘዋውር የጅማ ኦሮሞ እያሉ እያንቋሸሹ 100ሺ ጉቦ በልተው እየተሳሳቱ በነሱ ስተት ሁሉንም ሁለት ጊዜ እያስከፈሉዋት አስለቅሰዋት በ1አመት የቤት ስም ዝውውር ጨረሰች ሽመልስ የሚባል ውሻ አህያ ስለምንድነው ሚያወራው እንተስ ምስማማበት ምትለው ጨፊ ሚቀደደውን ሰምተህ መሬት ላይ ያለውን ቀርጥፈህ እስማማለሁ ትላለህ አቤ ቶኪቻው ጋር ስለምትሰራ እከብርህ ነበር አሁን ግን ወርደህ አገኘሁህ ከፈለክ ማስረጃ ሁሉ እጄ ላይ ነው ሽመልስ

  • @Habesha5473
    @Habesha5473 Месяц назад

    የሽመልስ ፃሐፍት ዜና ሞዋል ንጉሱ ጥሎ ሲወጣ ቁጭ ብሎ የቀረ ህዝብ ነው አላለም!
    እንግሊዝ ሀገር በቦት ጫማ ልትሄድ!
    አንተ እዛ ዝንጀሮ ጋ ሲትዛለል ጦርነቱ የነበረ ሰሜን!
    19:42 😅😅😅 🤣🤣🤣🤣

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb Месяц назад

    ውብሸት የቢሾፍቱ ከንቲባ አለማየሁ ምን እግኝቶ ነውየቤተክርስቲያንንይዞታ የሚዘርፈው?
    ፍትህ እንፈልጋለን

  • @TewdrosFikremariam-nv3zn
    @TewdrosFikremariam-nv3zn Месяц назад

    SHEMELES ABDISA IS A SHENE.

  • @saved2501
    @saved2501 Месяц назад

    Evil 😈

  • @TewdrosFikremariam-nv3zn
    @TewdrosFikremariam-nv3zn Месяц назад

    Enateh Afer tebla, ante kit lash ye kitelash lij. Enegengnalen..

  • @TewdrosFikremariam-nv3zn
    @TewdrosFikremariam-nv3zn Месяц назад

    Yehenen media yemeteketelu Hulu ,Enatahu tebeda tenbe gala Hulu.

  • @TewdrosFikremariam-nv3zn
    @TewdrosFikremariam-nv3zn Месяц назад

    FANO IS IN THE WAY.

    • @user-rd2tl9rs6t
      @user-rd2tl9rs6t Месяц назад

      Yes Truth- ' in the way' not on the way- impossible - Both extremist shene and fano are Labratory result - They have Godfathers - Drived with One Secret hand -

    • @edoardotestore9713
      @edoardotestore9713 Месяц назад +4

      @@TewdrosFikremariam-nv3zn ፋኖ በአስማት ጦርነት ጀምራ በአስማት ተበላች አሁን እራስ በራስዋ እየተናጨች ነው ዘይትገርም ነገር

    • @debrituhalelo8383
      @debrituhalelo8383 Месяц назад +3

      Long way to go fano! You will never rich 4kilo since you fight for one tribe. Ethiopia belongs to 85+ tribes.
      RIP fano!

  • @BuliBekele-qz7tu
    @BuliBekele-qz7tu Месяц назад

    Goota Goota caalu taateetta.Akkasi itti dhukaasi.