ጥንታዊው የግሪክ አማልክት ሽኩቻ: አስገራሚ ትረካ በ12 ደቂቃ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024
  • The Greek gods were once worshipped by the ancient Greeks, who believed that these powerful deities controlled the forces of nature and the fates of humanity. The gods were revered and feared, with temples and rituals dedicated to their worship.
    One of the most famous stories of the Greek gods is the struggle to keep humanity safe from the wrath of the Titans. The Titans were a powerful race of deities who sought to overthrow the gods and rule over all of creation.
    The gods, led by Zeus, fought a fierce battle against the Titans on Mount Olympus. The battle was long and grueling, with both sides suffering heavy losses. But in the end, the gods emerged victorious, banishing the Titans to the underworld and establishing themselves as the rulers of the cosmos.
    Zeus, as king of the gods, was one of the most powerful and revered deities in the Greek pantheon. He was the god of thunder and lightning, and was often depicted wielding a thunderbolt. Poseidon, his brother, was the god of the sea and earthquakes, while Hades ruled over the underworld.
    Other notable gods included Hera, Zeus's wife and queen of the gods; Athena, goddess of wisdom and warfare; Apollo, god of music, poetry, and prophecy; and Aphrodite, goddess of love and beauty.
    Today, the days of worshipping the Greek gods are long gone. But their legacy lives on in the stories and myths that have been passed down through the ages. The gods remain a fascinating part of history, a reminder of humanity's ancient beliefs and our enduring fascination with the supernatural.
    ከክርስቶስ ልደት በፊት የነበረ የግሪካዊያን አምልኮ - ከታሪክ ማህተም ( greek mythology) አፈ ታሪክ
    🔘 ይህ ቻናል አለማችን አይታ ካሳለፈቻቸው ተቆጥረው ከማያልቁ መንፈሳዊ, አፈታሪካዊ እና እውነተኛ ታሪኮች ምርጥ ምርጡን ጥራት ባለው እና ስታንዳርዱን በጠበቀ ሁኔታ የሚቀርብበት ቦታ ነው።
    እንደምትዝናኑበት እና አዲስ ነገር እንደምትጨብጡበት በማመን እንዲሠራላችሁ የምትፈልጉት ታሪክ ካለ ወይም ላላችሁ ማንኛውም አስተያየት 👇 ከታች ኮመንት አድርጉ።
    መልካም ቆይታ!!
    ፣ ጥንት፣ የቆየ፣ እምነት፣ ጥንታዊ፣ሀይማኖት፣ድሮ፣ጊዜ፣history of time #እምነት#Amharic#ፊልም አማርኛ 2021#እውቀት ፈላጊ ነኝ#አማልክት#history channel
    #ሀይማኖት ማለት ምን ማለት ነው #መፅሀፈ ሄኖክ#አስገራሚ ታሪክ#አስገራሚ ታሪኮች#አስገራሚ እዉነታዎች#አስገራሚ ክስተቶች#አስፈሪ#አስፈሪ ፍጥረታት#ግሪክ ታሪክ

Комментарии • 49

  • @suzy1523
    @suzy1523 2 года назад +16

    ፈጣሪ አምላክ እግዚአብሔር ሆይ እርስበርሳቸው ከማይስማሙ አማልክት ይልቅ እውነተኛውን የፍቅር አምላክ አንተን እንድናውቅ ስላደረከን እናመሰግንሀለን

  • @እዉነትተናገሩ
    @እዉነትተናገሩ 6 месяцев назад +2

    የጥንታዉያን የሮማዉያኖቹ የግሪኮቹ የአማልክቶቹ ታሪኮች ደስ ይለኛል። ከግሪክ ሮማ ግን በበለጠ እጅግ የሚመስጠኝ የግብፃዉያን አማልክቶች በተለይም የነ ኦሳይሪስ፣የአይሲስ የወንድሙ ሴት እና የነ ሆረስ በተለይም እጅግ ጥንታዊ pre Egyptians kingdom'sታሪካቸው ደስ ይላል! በእርግጥም የመጀመሪያው በ1አምላክ አምላክነት አስጀማሪው late kingdom'sሆኖ የመጣው የነ አናካተን Anakaten ታሪክም ደስ ይላል

    • @ketarik_mahitem
      @ketarik_mahitem  6 месяцев назад

      ruclips.net/video/sDE8mnI1xWs/видео.html ⬅️ I recommend this documentary.

  • @donitamrat7601
    @donitamrat7601 3 года назад +4

    What a great story 👏👏👏

  • @hawariayohannes2199
    @hawariayohannes2199 2 года назад +6

    ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን እኔ ከዚህ በፊት መፀሀፉን አንብቤው ነበረ ግን ግልፅ አልሆነልኝም ነበረ በማርያም ቀጥለው ከዛ ዙስ ልጆች እና 12 መለኮታዊ ቤተሰብ

    • @ketarik_mahitem
      @ketarik_mahitem  2 года назад

      እሺ ወንድሜ በሚቀጥሉት ስራዎች ላይ አካትተዋለሁ። ለድጋፍህም በጣም አመሰግናለሁ።

  • @ሮዝኢትዮ7
    @ሮዝኢትዮ7 2 года назад +5

    ቀጥልበት ታሪክን እንወቅ

  • @korerimagraphics
    @korerimagraphics 3 года назад +2

    Nice 👌 keep going

  • @roninguru9323
    @roninguru9323 3 года назад +2

    አሪፍ ታረክ ነው

  • @selamkedir5352
    @selamkedir5352 2 года назад +3

    wonderful story....

  • @suzy1523
    @suzy1523 2 года назад +1

    ወንድሜ አንተ ግን ተባረክ በአጭሩ ብዙ ነገርን እንድናውቅ አረገከናል

  • @Mastewal-ye8zf
    @Mastewal-ye8zf 8 месяцев назад +2

    ፈጣሪ ይባርክህ ወድሜ 🙏 ያተን ካየሁ በኾላ እራሴን ማዳመጥ ጀመርኩ 😢😢😢❤❤❤

  • @neverseenb4778
    @neverseenb4778 2 года назад +2

    This is new to me

  • @hulksmash9763
    @hulksmash9763 2 года назад +2

    Keep it up

  • @samsonesaias-wv7vr
    @samsonesaias-wv7vr 8 месяцев назад +1

    What the awesome story

  • @danielmelaku4118
    @danielmelaku4118 3 года назад +2

    Good work

  • @gechseenaaol9874
    @gechseenaaol9874 Год назад +1

    ኢየሱስ መንገድም ህይወትም ነው

  • @mastewalamare2059
    @mastewalamare2059 2 года назад +2

    Nice

  • @yadenassefa8400
    @yadenassefa8400 3 года назад +1

    Nice story bro keep going and another story post it

  • @Philippaelias
    @Philippaelias 11 месяцев назад +2

    ቀጣይ ስለ ቫይኪንጎች አማልክት ስለ ኦዲን፣ፍሬያ፣ሎኪ አቅርብልን

  • @salaamnigus1100
    @salaamnigus1100 Год назад

    Amesegnalehu Wendme very nice ❤️🙏

  • @tube-ub8zk
    @tube-ub8zk 2 года назад +1

    በስምአብ ወወልድ ወመንፍስ ቅዱስ እንደት ብዬ ደነገጥኩ

    • @ketarik_mahitem
      @ketarik_mahitem  2 года назад

      እውነት ነው አስደንጋጭ እምነት ነበር።

  • @aragaw172
    @aragaw172 Год назад

    የግሪኮችን ታሪክ መስማት ይቀፋል

  • @amharicstorytellers2846
    @amharicstorytellers2846 2 года назад +1

    👏👏

  • @meronneguse5871
    @meronneguse5871 Год назад

    Ene betam new gera migebegn eko

  • @barokbe7208
    @barokbe7208 2 года назад +2

    🤔🤔

  • @abduseid1532
    @abduseid1532 2 года назад

    Gena ahune nw youtube segeba yayeweh be programeh destegna hogne teketeyehalw wendeme endezih aynet tarikoch lay sera enamesegnalen

  • @genetfsha7554
    @genetfsha7554 Год назад +1

    እኔ መፅሀፍ እያነበብኩ። ግን አላቀውም በጣም አርፍነው የሐዲስ ኪዳን እስኪ አቅርብልን።

  • @salisstudio4483
    @salisstudio4483 Год назад

    Ahun eshi be ahun seat yet nachew??????????

  • @ተስፋህይወትተሠሃ

    እውነተኛ ምድር ላይ ሰው ያመልካቸው ነበር ወይስ 😮😮😮

  • @teneshugamer
    @teneshugamer Год назад +2

    kratos አፈ ታሪኩ ላይ የለም

    • @ketarik_mahitem
      @ketarik_mahitem  Год назад +1

      የምህረት የለሹ ክራቶስ ታሪክ በቅርብ ቀን ለብቻው ሊተረክ ጊዜውን እየጠበቀ ይገኛል።

    • @teneshugamer
      @teneshugamer Год назад +1

      @@ketarik_mahitem pi’s bro

  • @aynalemdesalegn9123
    @aynalemdesalegn9123 2 года назад

    He is not zus he's name is zeus

    • @ketarik_mahitem
      @ketarik_mahitem  2 года назад +1

      ሲነበብ ግን e 🔕 silent ነች።

  • @user-pk2hd7ge2o
    @user-pk2hd7ge2o 4 месяца назад +1

    ሁሉም ተረት ነው

  • @zeusapollo6524
    @zeusapollo6524 Год назад

    የግሪክ አማልክት አፈ ታርኮች ይገርሙኛል