የትኛው ሚኖክሲድል ነው የፀጉር የሚያበቅለው የቱ ነው ፀጉር የሚያረግፈው የትስ ይገኛል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 246

  • @TtTt-xp6rh
    @TtTt-xp6rh 20 дней назад +3

    እግዚአብሄር ይመሰገን አምላኬ በእጁ በጥበቡ የሰጠኝ ማንነትና ዉበት ለኔ ከምንም በላይ ግሩምና ድንቅ ነዉ

  • @meazi01
    @meazi01 Месяц назад +5

    ጎበዝ በደንብ አድርገሽ ነው ያስረዳሽው ከልብሽ እና አላፊነት እየተሰማሽ ብዙ አዛውንቶች ሊኖሩ ሲለሚችሉ ለመረዳት የሚቸገሩ thank you!

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u Месяц назад +8

    ትሪትምርንቱ ሲቅም መብቀል ያቆማል ሞክረነዋል❤❤❤❤

  • @hiwothiwot-pl5si
    @hiwothiwot-pl5si Месяц назад +15

    ዶክተር ሳባ ባለፈዉ በደንብ አስረድተሻል የማዳመጥ ችግር ስላለባቸዉ ነዉ እህቴ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HalumaBenuta-dp4jb
    @HalumaBenuta-dp4jb Месяц назад +4

    በጣም አሪፍ ነው ገለፃሽ እናመሰግናለን የእጅና የግር ፀጉር ያለብን ሰዎች ምን አይነት ሞኖክሲዲን ነው መጠቀም ያለብን ቀጣይ ይሰራልን በርቺ የኔእህት

    • @zuzulove9763
      @zuzulove9763 Месяц назад

      የኔ የወንድ እራሡ እንዴኔ አይሆንም ብዙ ሞከርኩ የባሠ ጠነከርብኝ ከቻልሽ ምንም አታድርጊው ተይው እኔ ትቼዋለሁ አሁን

  • @SadddfGsdff
    @SadddfGsdff 25 дней назад

    ሳባየ በናትሽ የማዳት መከላከያውን ፈቶ አስቀምጭልን እማ😢😢😊

  • @Fandshaፋንድሻ
    @Fandshaፋንድሻ Месяц назад

    ሳቢዬ ታአማዞን ልገዛ ነው❤❤❤❤❤❤🎉

  • @tube6263
    @tube6263 Месяц назад +5

    ሳባየ ዛሬ መስራት የነበረብሽኮ እሰውነታችን ላይ ፀጉር ያለብን የትኛውን መቀባት እንዳለብን ቢደወ እሰራለሁ ብለሽ ነበር ስሪልን እየጠበቅን ነው እባክሽን ስሪልን❤❤❤❤❤

  • @Tybatube
    @Tybatube Месяц назад +23

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ ወድ እህቶች የስደት እህታችነኒ😂😂😂

    • @MohammadMariyam-r8z
      @MohammadMariyam-r8z Месяц назад +1

      ወአለይኩም ሰላም አልደምርም😂 ክፈይኝ

    • @mmn4460
      @mmn4460 Месяц назад +1

      😂😂😂😂😂😂❤

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ Месяц назад

      ዎአለይኩሙሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እሽ እህታለም ብዙ ቦታ አየዉሽ አይኤኝኝ

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ Месяц назад

      አደረኩሽ

    • @EmebetTeshome-f4v
      @EmebetTeshome-f4v Месяц назад +1

      @@ብትአብዱሠኢድ አሣዘነችህ😁😁😁

  • @tmd2310
    @tmd2310 Месяц назад +1

    ወይ ሳብዬ ትግስትሽ አቺ ላሳየሽኝ እኳን ደክሞኛል እኔ ኳ ይሄን ያህል ቁጭ ብዬ ልጠቀም ቀርቶ ታጥቤ ቅባት ቀብቼ አንድ ደቂቃ አላሽም ሆሆ ባቲካዬ ቅባት ምን አለኝ😂

  • @LebanonCell-rz1cr
    @LebanonCell-rz1cr 28 дней назад +2

    ስሞትልሽ በማርያም ከፊቲፀጉሬ አልቆል ከየትነው የሚገኘው ስሞትልሽ ከየትላግኘው እኔቢሩት ነኝ

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 Месяц назад

    ይህን መልክት የምታነቡ ሁሉ ያሰባቹትን መልካም ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይስጣቹ ቤተሰብ ሁኑኝ አለህ ሁላችንም በሰላም በደስታ በጤንነት ሀሳባችን ሞልቶልን ለአገራችን ያብቃን አሚን💋❤️💋❤️👍🌹

  • @Wubalemmamo-y1h
    @Wubalemmamo-y1h Месяц назад +1

    እረ ወይኔ በሳቅ ገደልሽኝ ሳባየ የኔ ቆንጆ❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @ayutube17
    @ayutube17 Месяц назад +14

    ምነዉ ሳባ 21ሺ 😂ብር ለፀጉሬ ከማወጣ ለተቸገሩ ወገኖቼ ብረዳ ለነፍስ ዋጋ ይሆንልኛል እኮ

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ Месяц назад +1

      ትክክል ያለኝን መከባከብ ተፈጥሮ ያላደለ ነገር ሢቀጥል ይመለሣል እኛ ሥደተኞች ሥለምናፍን ነዉ አገር ሥገባ ይመለሣል እሽ

    • @zuzulove9763
      @zuzulove9763 Месяц назад +2

      21ሽ ነውዴ ጉድ እሮዝ መሪ እራሤ እሠራለሁ

    • @ሀይፋ
      @ሀይፋ Месяц назад +1

      ሲጀመር አመት ተጠቅመው ቢተውት መልሶ ይረግፋል ውሸት ነው ተጠቅመን አይተነዋል ማፊ ፋይዳ

  • @Aisha-bg6yr
    @Aisha-bg6yr Месяц назад +2

    ወይኔ ዶክተር ሳባ ኮሜንቱን አይቼ በሳቅ የለሁም ደሞ ክሎረክስ ተቀብተው ተመላልጠው ቁጭ ነው ሰይፉን መስለው

  • @نفبيالبيس
    @نفبيالبيس Месяц назад +2

    6ብር ነዉ ወላሂ ሸሄን እኔአስመጥቸዋለሁ 6መቶ ያለይዉን መፈቅፈቂያ የመሠለዉን ኣረ ኡኡኡ 😂😂😂ነጋደለሁንደ አምስት መቶ አራብር ትርፍ😂😂😂😂 እዳትበሉ

  • @Zahra-x1d3c
    @Zahra-x1d3c Месяц назад

    የኔ የዋ ደግ ሰው ነሽ

  • @zeyinbomer
    @zeyinbomer Месяц назад +1

    ሲጀመር ምን እንደዚህ መለጠሽ ሙቀት ነው ስለምሸነፍ ብትይ እሽ ዝም ብላችሁ 10ኮተት እየቀባችሁ እየለጠፋችሁ ከነዚሁም ደህና ናችሁ😢 አንን አንች ማድረግ ያለብሽ በተፈጥሮ ነገር ብቻ ተንከባከቢው ለ 6ወር ምናምን አትበይ አቮካዶ ሙዝ ኮኮናት ቅቤ ተጠቀሚ

  • @ZenatZenat-d5m
    @ZenatZenat-d5m Месяц назад

    ሩዝ መሪውን ዱባይ ከላክሽ ስልክ አስቀምጭልን

  • @MuluRega
    @MuluRega Месяц назад

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @ethiopiaorthodox4125
    @ethiopiaorthodox4125 Месяц назад

    Thank you Yene konjo ❤❤❤❤

  • @ethiopiawit4145
    @ethiopiawit4145 Месяц назад

    Hi saba, where did you find the coffee face oil in addis? Pls let me know 🙏

  • @emebet591
    @emebet591 Месяц назад

    ጎበዝ ስብዬ እናመስግናለን❤❤❤

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 Месяц назад

    ሳቢየ❤❤

  • @AstAst-sg7hy
    @AstAst-sg7hy Месяц назад +3

    ሳውዲም ክፍለጋችሆ አማዝን ላይ አለ

  • @BesteBeste-q4y
    @BesteBeste-q4y Месяц назад

    😂😂😂😂ክሎሮክሱን እኔ ነኝ የጠየኳት ለረሴም ገርሞኛል አመሰግነለዉ ዉዴ😅

  • @Salam-xz9dx
    @Salam-xz9dx 3 дня назад

    እኔ dubai ነው ያለው እንዴት ማግኘት እችላለሁ 😊

  • @samriKidane-q8j
    @samriKidane-q8j Месяц назад +1

    የፊትሽ ሲሬም ፎቶ ተይልን ውዴ

  • @fusr.4440
    @fusr.4440 Месяц назад +1

    አችበምንየተነሣነውእድህምልጥያልሽውሚሢኪን

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Месяц назад +3

    ፊት ለማቅላት እና ፀጉር ማለስለሻ ፐርም የፀጉር ማሳደጊያ እንደ እነ ሚዶክሲል እና የመሳሰሉት ፅንሰ እስከ ማስወረድ ያደርሳል ሚዶክሲል ኪከርላንድ ኮስኮ ነው የሚሸጠው ለምን ትዋሻለሽ ከካምፓኒ ነው የማስመጣው ትያለሽ እኔ እኮ እዚያው ነኝ

    • @ሀይፋ
      @ሀይፋ Месяц назад

      ታያቸው ትጫወትባቸው እነ ጅሎን

  • @KadijaUmar-c5o
    @KadijaUmar-c5o Месяц назад

    ሳኡዲ ጅዳ እምታቂዉ ሰዉ ካለ አስመጭልኝ❤❤❤

  • @chaltu9372
    @chaltu9372 Месяц назад +1

    Rosemary oil beti wust serten metekem chilalew?

  • @MeskeremMeta-oq2if
    @MeskeremMeta-oq2if Месяц назад

    ጎበዝ ነሽ እራስሽን በጣም ነው የለወጥሽው የቡናዋ ዘይት ለማድያት ላለበት ቆንጆ ነው??? ከየት ማግኘት እችላለሁ ይፕፀጉሩን ግን አገኛለሁ አንቺን አምኜ ልጀምር ነው በጣም የምፈልገው ነገር ስለሆነ ይረግፋል በሚል ፈርቼ ነበር

  • @TigstRoby
    @TigstRoby Месяц назад +2

    አሁን የሷ ፀጉር ምኑ አምሮ ነው መላጣ ነው የታየኝ

  • @LebanonCell-rz1cr
    @LebanonCell-rz1cr 28 дней назад

    በማርያም ቁጥርሽን ላኪልኝና

  • @nejat-iz4fv
    @nejat-iz4fv Месяц назад +3

    ጭራሽ በረኪና እንቀባ አሉደ እረ ሳባየ እንዳይመላለጡብን ፍትህ ለወገኖቻችን😂😂😂

    • @furtunatsgab6666
      @furtunatsgab6666 Месяц назад

      😅😅😅😅😅

    • @hirut758
      @hirut758 Месяц назад

      በጣም እርግጠኛ ነበር እንደሚሉ😂😂😂

  • @EtalemawZegeye
    @EtalemawZegeye Месяц назад

    የዶክተር ፈይሰልን ለምን ቆረጥሽው እሱ ነው በጣም የሚናገረው መልሶ እንደሚረግፍ 9 ወርበኋላ

  • @ddddddddddsd
    @ddddddddddsd Месяц назад

    ጎድ በል ወሎ በረኪና ያማችኋል ልበል😂😂😂😂😂

  • @tube6263
    @tube6263 Месяц назад +3

    በሪኪና ተቀቡደ ሳባየ ብዙ ሰው ሲጠጣ እያዩ ውሀ አረጉትደ 😂 ሳባየ አችኮ በደንብ አስረዲተሻል ሰው ችኩል ሆነው ነው😂😂😂

  • @FatumaFate-bv4iu
    @FatumaFate-bv4iu Месяц назад

    ሳባእንደትነሽእናመሰግናለን

  • @memSef
    @memSef 29 дней назад

    በምን እደዎፈርሽ ንገሪን😢😊

  • @seada3990
    @seada3990 Месяц назад

    አረ እኔስ መቸም አይገባኝ ሳባዬዬ ዶክተሮ በቃ ከሸቃላነት ስወጣ ጉረቤትሽ ነኝ ነጻ ስጦታ ስጭኝ 20,000 ብር በላይ ለጸጉሬ 😂😂😂😂😂

  • @Fatma-rd3hl
    @Fatma-rd3hl Месяц назад

    በምን እደቀነሽ ውፍረትሽን ንገሪን እማ😊❤❤

  • @fatemahosain6027
    @fatemahosain6027 Месяц назад +1

    ሰዋቺንኮ በግልብጥ ነው የሚሰማው ሆይይይ በረኪና ተቀቡ መቼ አለቺ 😂😂😂😂

  • @ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ
    @ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ Месяц назад

    እረ ውይ የውፍረት ያለህ በአላህ ቪድዎ ስሪልን ምን ባደርግ ነው እሚሻለኝ😢

    • @RahmaForever-zu1dx
      @RahmaForever-zu1dx Месяц назад

      ለመወፈርነው ካገኝሺ ንገሪኝ 😂😂ዳቡየ መሆን እፈልጋለሁ😂😂😊😊

  • @zemzemtube2551
    @zemzemtube2551 Месяц назад +1

    ቪድወውን ስላላዳመጡነው

  • @SeVb-q9f
    @SeVb-q9f 26 дней назад

    ኑን አለ ሳዉዲ

  • @fatumafatuma-g4c
    @fatumafatuma-g4c Месяц назад

    እኔ ፅጉሪ ቆጆ ነው ግን ከገባሪ ሂዱል ከተቀባሁም የገባሪን እነጂ ሊላውን አላሰነካም

  • @ከነአንነኝ-ደ2አ
    @ከነአንነኝ-ደ2አ Месяц назад

    የፊትሽንም ንገሪን

  • @TG-qk7kc
    @TG-qk7kc 21 день назад

    ዬ Costco ብራንድ ነው canada እና USA ይገኛል

  • @genetnigatu1770
    @genetnigatu1770 Месяц назад

    ሣባዬ በይሩት አትልኪልንም

  • @AberashiMisitafa-zt2eh
    @AberashiMisitafa-zt2eh Месяц назад

    ሪያድ አለ ነጩ አምታቁ ካለ ኑጉሪኘ የምዳም ሉጀች ❤❤❤

  • @emu4249
    @emu4249 Месяц назад +1

    ወይኔ ኮመንታተሮች ብርኪና ተቀባችሁ እንዴ ውይ ምስኪኖች የስማችሁትን ሁሉ ማመን ክክክክክክ

  • @birtukantezigera1433
    @birtukantezigera1433 Месяц назад +1

    ፊትለፊት ላይ ሽበት ላለው ሰው ይሆናል

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 Месяц назад

    ሳባ የአይን ሽፍሽፍት የሚያሳድግ እፈልጋለሁ ፀጉሬ ግንባሬ ድረስ ነው የሚያሸሽ ካለሽ ንገሪኝ😂😂😂😂

  • @Sumayya-i2g
    @Sumayya-i2g 27 дней назад

    😂😂😂😮Eraa yachii siraa😂😂😂😂😊😊😊

  • @AylemMrey
    @AylemMrey Месяц назад +2

    ሳባየ አስተያየት የሰጠሁሺ የኔ ሰለረገፈብኝነው

    • @ayutube17
      @ayutube17 Месяц назад +1

      እኔ ከ online የሮዝመሪ ቅባት ገዝቼ ተጠቅሜ ያረግፋል ቤት ዉስጥ አዘጋጅተን ብንጠቀም የተሻለ ነዉ ከምር

    • @AylemMrey
      @AylemMrey Месяц назад

      @ayudawudtube ትክክል እኔ እቤት ከወይራዘት ጋር አፈልችነው የምጠቀመው

    • @tube-ot5cp
      @tube-ot5cp Месяц назад

      ​@@AylemMreyለውጥ አገኘሽበት

    • @Nura-yw7fs
      @Nura-yw7fs Месяц назад

      እና ለዉጥ አገኘሽበት?​@@AylemMrey

    • @AylemMrey
      @AylemMrey Месяц назад

      @@Nura-yw7fs እዳለእሳካልኝ ፀጉር መላጣአረገኛ

  • @Trsittube
    @Trsittube 28 дней назад

    😂😂😂😂😂 አይ ሳቢ ኡኡ አለች

  • @tsionzufa6007
    @tsionzufa6007 Месяц назад

    ስንት ብር ነው please😊😊

  • @rozayouhanes2766
    @rozayouhanes2766 Месяц назад

    እሽ ኤሮፕ ለምንኖርስ የት እናገኝ አለን

  • @almazereta3143
    @almazereta3143 Месяц назад

    እሽ ምን አይነት ቅባት መጠቀም አለብን

  • @TsgeAd
    @TsgeAd Месяц назад +1

    የኔ ዉዴ የምር አንቺን አይቼ ላዝ ነው ሚኖክስድሉን አና ደርማሎር ብቻ ብጠቀምስ ሚሌ ሳልቀባ ሌላ ቢጠቀምስ ከቻልሽ ተሎ መልሺልኝ

    • @rehimaxtube-
      @rehimaxtube- Месяц назад +1

      እኔ ዛሬጀመርኩት😂

    • @TsgeAd
      @TsgeAd Месяц назад +1

      @rehimaxtube- አኔም ዛሬ asmetchalew አጠቃቀሙ አንዴት አንደሆነ ሁሉንም ነገር ንገሪኝ አህቴ

    • @rehimaxtube-
      @rehimaxtube- Месяц назад

      እኔግን ተጠቅሜው ተቀብቸው አይደርቅም 5ሰአት ሙሉ ተቀምጦ እኳን ነጭ ሊሆን አይደርቅም

    • @rehimaxtube-
      @rehimaxtube- Месяц назад

      ​@@TsgeAdአጠቃቀሙ ቀላልነበር ከበቀለ😂

    • @rehimaxtube-
      @rehimaxtube- Месяц назад

      የገዛሁት ኢርጂናል ነው ያሜሪካምርት ግን ከሰውነቴላይምንም አይነት ለውጥ አላየሁም እና ክሎሬክሰ ላይሞከርኩት የቀለም ልዮነት አላመጣም

  • @نفبيالبيس
    @نفبيالبيس Месяц назад

    ወላሂ

  • @HalumaBenuta-dp4jb
    @HalumaBenuta-dp4jb Месяц назад

    የፀጉርሽ ለውጥሽ የሚታይ ግልፅ ነው እኛም እንዳንቺ ይመርብን

  • @hebshawit
    @hebshawit Месяц назад

    ስቲ ነም ገዝቸዋለሁ እሞክርዋለሁ😂

  • @naneamen4825
    @naneamen4825 Месяц назад

    አለች እንዴ ? ምን መስላለች Dr ሆና መጣች

  • @sofyarashid
    @sofyarashid Месяц назад

    ሰበዬ መልሽልኝ ሌለው ይቅሪቢኝነ የሮዝመሪሙን መቀበት ልጀምሪ ነው ተቀቢቼ ስት ሰአት መቆየት እደለቢኝ ንገሪኝ???????????

  • @fafiyotub9997
    @fafiyotub9997 Месяц назад

    ሀገር ሥገባ ኢሻአላህ እገዛሻለሁ እሠዉቤት እኳ አይመችም ተሸፍኘ ሥለምውል

  • @SasdaMohamed
    @SasdaMohamed Месяц назад

    እረ ውደ መገኛውን ብቻ ንገሪኝ አላቋር ጠውም በፈጠረሽ እዳታልፊኝ የት ነው እማገኘው

  • @Saif-bw9tx
    @Saif-bw9tx 6 дней назад

    ምነው አግዚአብሔር የሰጠ ኝን መች አ ነሰኝ

  • @zeyinbomer
    @zeyinbomer Месяц назад +1

    እኔ ግን መመለጥሽ ነው የታየኝ

  • @AbezuHuseen
    @AbezuHuseen Месяц назад

    ቁሩንፍድ ጸጉር የበቅላል እንዴ

  • @HaymanotHaymanot-l2m
    @HaymanotHaymanot-l2m Месяц назад

    አረግንምንሁነሽነውየተመለጠው

  • @EmuTadess
    @EmuTadess 5 дней назад

    21ሺ ብቻ 😂😂😂😂😂😂ይህንን ሁሉ ብቻ እረ ተይ አንድ ኩንታል ጤፍ ለእናቴ ብገዛ አይሻልም

  • @RehimaSeid-m9q
    @RehimaSeid-m9q Месяц назад

    ጉድ 😮🤔

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ Месяц назад

    ነግጅብን እኛን ሥደተኞች መሣኪን ደፋር ዱባይ ሞልቷል

  • @LuliaEritreawit-kf9of
    @LuliaEritreawit-kf9of Месяц назад

    Ke company new mantas?? Ende ke Sam’s club zemedochesh eyelakulesh ke company teyalesh

  • @ሠላምሠላምለሀገሬ
    @ሠላምሠላምለሀገሬ Месяц назад

    እሽ የትነዉ የሚገኘዉ

  • @computerschool-dy7qc
    @computerschool-dy7qc Месяц назад

    ባክሽ ዳቦየን እያሳከከኝ ነው ለሱ መፍትሔ ካለሽ ስሪልኝ 😢😌

    • @Sehada-c3r
      @Sehada-c3r Месяц назад

      ኢንፌክሽን እዳይሆን ከውጥ ምትለብሽውን ቶሎ ቶሎ ቀይሪ በባእድ ነገር አትታጠቢ ማለቴ በሳሚና ምናምን ስትታጠቢ ደሞ ለዘብ ባለ ውሃ ታጠቢ እኔም አጋጥሞኝ ነበር ሽንት አትያዢ

  • @adis1152
    @adis1152 Месяц назад +1

    ቡና ዘይት አለው እንዲ 🤔🤔

    • @hirut758
      @hirut758 Месяц назад

      አዎ ውዴ

  • @selamsol1280
    @selamsol1280 Месяц назад

    ማታ ማታ ነው እንዴ የምንጠቀመው

  • @Zahra-x1d3c
    @Zahra-x1d3c Месяц назад

    ቴንኪው ማሬ

  • @HawaHawa-e7j
    @HawaHawa-e7j Месяц назад

    የኔ ማር

  • @ኣይገደፍካንንኣምላከይ

    Europa pharmasi lay yshetal

  • @Ekramekedir-gk4cv
    @Ekramekedir-gk4cv Месяц назад

    የትነው የምነገኝው

  • @hirut758
    @hirut758 Месяц назад

    በረኪናውን እንቀባዋለን ወይ እንደሚሉ 100% እርግጠኛ ነበርኩ😂😂😂😂

  • @user-fikr1234
    @user-fikr1234 Месяц назад

    😂😂😂😂😂😂አረ በሳቅ ነፈርኩ በመግቢዋ

  • @abebawbelay2584
    @abebawbelay2584 Месяц назад

    ሚኖክሲዱን ብቻ ብንወስደው ለውጥ ይኖረዋል

  • @JuliaBalaha
    @JuliaBalaha Месяц назад

    ባሰዉድ ስንት ነው ዉድ

  • @سعادهسعاده-غ2ه
    @سعادهسعاده-غ2ه Месяц назад

    ወይኔ ዶክተርየ ፀጉርሽ ግን የት ሊሄዲ ነበር😂

  • @asratkebede7411
    @asratkebede7411 Месяц назад

    Ene eyetetekemikut nw gen fite lay tsegur eyewetabigne nw

  • @sofyarashid
    @sofyarashid Месяц назад

    እበክሽን የብጉሩን ሰሙነ አሰይን ተቸገሪኩ

    • @hirut758
      @hirut758 Месяц назад

      kojic acid ሳሙና በጣም ጥሩ ነው እሱን ተጠቀሚ እናት

  • @aminakebede3225
    @aminakebede3225 10 дней назад

    ቅዲብን ስ ይቻላል

  • @AzmeraTeferi-hv2jk
    @AzmeraTeferi-hv2jk Месяц назад

    Besmam mnhonesh new eske fitsh yaregshiw wey zendro

  • @Nura-yw7fs
    @Nura-yw7fs Месяц назад

    ከ6ወር በሆላስ ሲቋረጥ አይረግፍም ወይ???

  • @WasKan-j7m
    @WasKan-j7m Месяц назад +1

    እኔ ምለው በተፈጥሮ ግንባራም 😅😅 የሆን ያበቅላል ወይስ ለሸሸ ብቻ ነዉ መልሱልኝ

    • @gmeentertainment137
      @gmeentertainment137 Месяц назад

      @@WasKan-j7m ያበቅላል ግን ስታቆም ደግም ጉድ ያረግሻል😂😂

  • @fanalulu8518
    @fanalulu8518 Месяц назад

    Satetatebe kebatone tekebeteshe newo metewochewo?

  • @ኡምሰልማን-ኀ3ጠ
    @ኡምሰልማን-ኀ3ጠ Месяц назад

    የኔ ቆንጆ ሳቢ ጂዳ ነኝ በፈጣሪ ላኪልኝ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Месяц назад

    ፍልተር አድርጋ ፍቴ ምንም የለውም አለች

  • @bintahmed
    @bintahmed Месяц назад

    ሆደቆሰለ በሳቅ😂😂ወይኔ ጉደ አላለችም ሚስኪነፈር