Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዋው እድለኛ ህፃናቶች ናችሁ ለሌሎቹም ህፃናቶች እሚደርሥ ያድርግላቸው ኢማራቶች እናመሠግናለን መሪየም ኢትዮጵያን ከፍ ለማድረግ ለምታደርገው ጥረት ና ሥራ እኔ ና የኔ መሠሎች እናመሠግንህ አለን በርታለን💚💚👍💪
ዋው በጣም በጣም ደስ ይላል 🎉
የብዙ ስራዎች ውጤት የጠቅላዬ እና የሱ ብቻ ነው ,ለዚ ደግሞ እጅግ ምስጋና ይገባዎል
Thank you brother ❤❤❤❤
ምቀኞች የሚሉትን አያጡም በገዛ አገራቸው የሚቀኑ በለራእዩ መሪያችን አይናችሁ እያየ ገና ብዙ ታሪክ ይሰራልእግዚአብሄር ከርሱ ጋር ነው ልታሰቆሙት አትችሉም ዶክተር አብይ እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክ ተባረክ እንወድሃለን ሰይጣን ቅጥል ይበል ❤❤❤
አብቹ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Stunning, God bless you all who joined hands to help this needy children.
አይ ምቀኛ ተቃጠል ። አይዋጥላቹሁም የናተ ሥራ እንከን መፈለግ የተሠራን ሥራ ማጠልሸት ነው እናውቀዋለን ። አብቹ እየለመነ በየቦታዉ ብዙ ፕሮጀክት አሰርቷል ክልል መርጦ አያቅም ጃዊሳው ሰላም እየነሳን እንኳን በወታደር እያጀብን እሰራ ነው ። ከዚህ በላም ምን ያርግልህ የበለጠ መልማት ከፈለክ ቅዠትህን አቁም 4ኪሎ በምርጫ ነው የሚገባው በምንሽር አይደለም አንተ የባዳ ልጅ ግን ......ግን መቼ ነው የምትገባው ......ትመጣለህ ብለን ስትቀር አብችዬን እና ሌሎች ባለስልጣኖችን ደጋግመን አንተ ያለህበት ቦታ ላክናቸው ግን ወፍ የለም በቀረርቶ እና በፋከራ የሚመጣ ነገር የለም ። አብችዬን የሚያክል መሪ የትም አይገኝም የኛ ምርጫ እሱ ነው አንተ ከፈለክ እዛው ጫካ ዘመነ ይምራህ።
Dr.Abiy.Lezelalem nurlen sel NSU Ethiopianoh🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏
I want to thank Ethiopian and UAE governments for their support in building children center. children are the future of Ethiopian we should build their future though investing quality educational, their health, and good behavior.
🙌🙌🙌🇪🇹
አንተ የእኔ ጠቅላይ ሚኒስትር የደሀ አባት ነህ❤እግዚአብሔር ያብዛልህ❤UAE and its leaders, God bless you even more. We thank you 😂
Viva abichu.
❤❤❤
❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤🎉🎉
👏👍🇪🇹🙏🙏🙏🙏
ምን ዋጋ አለዉ የዉጭ ዜጋ አዝኖ ይሰራል የኛ ዜጋ ደሞ የተሰራዉን ስም ይቀየራል ለምሳሌ ያህል በአዲስ አበባ የተሰራዉ የሸሀ ፋጢማ አይነስዉራን ትምህርት ቤት አዱ ነዉ ስምን እስከመቀየር እናም ሙስሊም ተማሪዎችን እዳይሰግዱ መከልከል በዉጭ ሀገር ዜጋ እክብካቤ ይደረግልሀል የራስህ ዜጋ ደሞ ይጨቁነሀል ይህ ነዉ ዉነታዉ
የእንጭጩን አብይ አህመድን ያክል መለስን ይዞ ሌላ ማንም መሪ ኢትዮጵያን ለዚህ አይነት ውርደትና እልቂት ያደረሳት ማንም የለም፡፡
ሻቢያ ተቃጠል ኢትዮጵያ አይ ናችሁ እያየ ሀገሬ ተስፈነጠረች
ኢትዮጵያን መሰደግ በጣም ደስ ይላል ግን ሁሉም ልማት ፕሮጀክት ።ኦሮሚያ ክልል ብቻ ነው እንዴ ??
መልሱ እራስ ጋር ነዉ ያዘዉ በለዉ እኔ ነኝ እምመራዉ አራት ኪሎ ካልገባሁ ብሎ ለሸፈተ የሻቢያ ተላላኪ ተማሪዉን ከትምህርት ገበታ ገበሬዉን ከማሳዉ በሰላም እንዳይኖር እንቅፋት በየአድባራቱ በየገዳሙ ተሸሽጎ የራሴ ህዝብ የሚለዉን ቁም ስቅሉን ለሚያሳየዉ ዘርፎ መኖር ስራ አርጎ የተያያዘዉን ደጋፊ ከሆንክ መልሱ አንተጋና መሰሎችህ ጋር ነዉ ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሀል ይሉሀል እንዳንተ አይነቱን ነዉ ❤🇪🇹❤️🇪🇹
❤❤❤❤🎉🎉💪💪💪💪💪💪💪🥰🥰👍👍👍🥰🥰💪💪💪
አብይ አህመድን ከ.ሀ.ዲ የሚለው ቃል ብቻውን አይገልጸውም፡፡ግለሰቡ የክህደት ጥግ ነው፡፡በአብይ አህመድ ከተካዱት ውስጥ ጥቂቶቹን ብቻ እናስታውስ፡፡ ለማ መገርሳ፣ ገዱ አንዳርጋቸው.....ከዚያም ኢሳያስ አፈወርቂ፣ አሁን ደግሞ ሶማሊላንድ፡፡
አብይ በአረብ ሊያስወርረን ነው ኢትዮጵያ አረብን አትመስልም !!!
ግዜው የውጤት ነው ,አንተ ሳስብክ ሆዳም አሳማ

አንተ የእኔ ጠቅላይ ሚኒስትር የደሀ አባት ነህ❤
እግዚአብሔር ያብዛልህ❤
UAE and its leaders, God bless you even more. We thank you 😂