🟢👉vs ሰይጣን ነጠቀን! መምህር ዮርዳኖስ ምን ነካው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 79

  • @asmerakitchen7501
    @asmerakitchen7501 55 минут назад +1

    ዲ ዬርዳኖስ ማስተዋልን ይስጠው አኬ እውነተኛ የተዋህዶ ልጅ ነው እግዛብሔር ከ እርሱ ጋር ይሁን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @amidetsihon
    @amidetsihon 2 часа назад +1

    ሰላማችሁ ይብዛልን ጊዜ ቲውብ ሃሳቤን ልገልፅ ወደድኩኝ በቅድስት ቤተክርስቲያን ያሉት አዋልድ መፅሃፍት ገድላትም ሆነ ታምራት ፅፈው ያስቀሩልን ሊቃውን እና ቅዱሳን አባቶች ከሃይማኖት መሰረት ከሆነው ከመፅሐፍ ቅዱስ ጋር አብሮነታቸውን በማይጋጭ መልኩ ነው እና እኛ በሃይማኖት በቅተን ተሽለን መጥቀን መርምረን ቢሆን በተገባን ነበረ ልብ ያለው እንደ ቀደምት አባቶቻችን መከራከርም ከፈለግን ጉባኤ ዘርግተን በቤታችን ተሟግተን እንተማመን በሩቅ ሆን ከምንተቻች ገመናችንን በሜዳ ለሰው ካድሬ ሆን ከምናናፍስ ባይ ነኝ አመሰግናለሁ

  • @Selammerde-tp1sc
    @Selammerde-tp1sc 2 часа назад +2

    መምህር ዬርዳኖስ በማንንም ጥገኛ ያልሁነ አስተማሪ ነው እሱ ድሮ ካለው ብዙው ሆኑል
    ለንፅፅር ሁሉ አይቀርብም

  • @almazanagaw5185
    @almazanagaw5185 19 часов назад +23

    ዴ/ን ዮርዳኖስ ማንም ዝም ብሎ አይናገርም በርግጠኝነት የሚያቀው ነገር ስላለነው ደስ የሚለው እሱ ሁሌም እውነተኛ የሁነ የተረጋገጠ ነው የሚናገረው ያው እኛ ደግሞ በዙወቻችን እወነቱ ሲነገረን ያመናል 😢

    • @eme-birihan-kene-atley
      @eme-birihan-kene-atley 13 часов назад +4

      ከዚህ በፊት የተናገረውን እውነት እስቲ ንገሪን! ቀላል ነው መተቸት

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 13 часов назад +1

      መናፍቃን ጳጳሳት ኣሉ ያለውስ እውነቱ ነው፧

    • @mekedessenbete5967
      @mekedessenbete5967 11 часов назад +1

      ነገር አማ አለ በጊዜው የሚገለጥ አሱ አነድ ነገር አለ

    • @maresketaf4308
      @maresketaf4308 10 часов назад

      Wshetam lewshetam

    • @ephremkemachew2164
      @ephremkemachew2164 8 часов назад +3

      ችግር አለበት ባዩም ተባዩም የሚለያቸው እግዚአብሔር ነው እንጂ እኛ ሰዎች አይደለንም

  • @Senayet2127
    @Senayet2127 3 часа назад

    እግዚያብሔር ይርዳን ግን ሁሉንም በማስተዋል እንመልከት በማረጋጋት ሁሉን ም ነገር አምላክ ያስተካክልን❤❤❤

  • @akalewoldreda7447
    @akalewoldreda7447 7 часов назад +2

    ብዙ ከማውራት ፀሎት ማስቀደም፣ መታገስና ማየት፣ ሁሉ ነገር ፅሞና ይፈልጋል።

  • @abushatnafu21
    @abushatnafu21 9 часов назад +7

    በእነ በጋሻውም ላይም እንዲሁ ብዙ ሰዎች ስለወደዷቸው ቀንተውባቸው ነው ስትሉ ነበር!!!! መጨረሻቸው ምን ሆነ? አሁንም በማንም ላይ ሳትፈርዱ ፀልዩ የቤተክርስቲያኒቷ ሊቃውንቶችም ሥራቸውን እንዲሰራ እግዚአብሔር ልባቸውን ያነሳሳልን

    • @BekiySisay
      @BekiySisay 8 часов назад

      አይ አለማወቅ እነ ያርጋል ከበጋሻው ጋር ታነጻጽራላችሁ ይገርማል

    • @abrahamabebe-j5c
      @abrahamabebe-j5c 5 часов назад

      ​@@BekiySisaybegashaw ke ake belay tdemach neber bcha fetari yrdan

    • @almazanagaw5185
      @almazanagaw5185 40 минут назад

      @@abushatnafu21 ትክክል

  • @grummulatu8614
    @grummulatu8614 4 минуты назад

    ቅናት ነው ፣ በገንዘብ ነው እና የመሳሰሉትን የሚናገሩ የአጥፊዎች ተባባሪ መሆናቸው እርግጥ ነው ፤ ምናልባት በየዋሕነት ትንሽ ይኖሩ ይሆናል እንጂ። ሥራዬ ብለው ነገሩን ቀለል አድርገን እንድናየው ለማድረግ ነው ፤ በእቅድ ነው የሚሠራው።

  • @Kabaye-w1s
    @Kabaye-w1s 42 минуты назад

    ለሚድኑት ነብሳት የሚጨነቀው ኧረ ማን ይሆን 😢

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 8 часов назад +3

    አኪሊል /እከ ተብይው አስተውሎ ለስማ ሲጀምር በኦርቶዶክስ ስርአትና ቀኖና መስረት አንድ የ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ስትሆን በመጀመርያ ፀሎት ሲጀመር /ጉባኤ ሲከፈት በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅድስ አህድ አምላክ አሜን ተብሎ እደሚጀመር ስማር/ሲያስተምሩ ነው የማውቀው እና ይህ ስውይ ሲጀምር እደ ፀረ ታዲሶ ጴጤ ተብየዎች አይነት ስላምታ አቅርቦ ነው ዮቱቡን /ቲክቶኩን ሲጀምር ስለዚህ ወጣቱ የምላሱን ማጣፈጥ አይቶ ነው አኪሊል /እከ እያሉ ሚከተሉት ስለዚህ ጌታ አምላክ ያጋለጠው በቅድስ ስላሴ ከምጣፍ ስር በተቀመጠው መስቀል ምክንያት ነው አድ አድ ስዎችና መ/ም ዘመዲኩን ያጋለጠው
    ስለመስቀሉ ሲናገር ምንድ ነው ያለው የተመሳቀለ ነገር ሁሉ መስቀል አይደለም ብሎ ለማጣጣል የምከረበት መንገድ/ንግግር እራሱ በቂ ነው እና የአፍ ወለምታ በቅቤ አይታሽም ምንም ለማስተባበል ቢምክርም ማንም ዝም ሚለው የለም በውስጥ እደስርድን ታሽጋቹ የተቀመጣቹ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጠላቶች በውስጥ የተደበቃቹ አሁንም እግዚአብሔር ያጋልጣችኋል በገዛ ምላሳቹ ገና ምን አይታቹ ብዙዎቹቹ ትጋለጣላቹ።
    የብጽአን አባቶቻችን ዝምታ እስከ መቼ ነው ወታቹ ማትናገሩት /ማትገጽጹት ለመመኑ በየግዜው የጭንቀት አጀዳ እየተስጣው የሚኖረው
    ቀሳውስት /መ/ምህራን እናተንም ይመለከታል ችግሩ ከናተ ከውስጥ አዋቂዎች ከመጋው ጠባቅዎችና አባቶች ነው ምክንያቱም ፀንታቹ ስለቤተክርስትያናችን ያም ያም እየተነሳ የሚስድባት ቀኖናና /ዶግማዋን የሚያፋሊስ እስከ መቼ ነው ?
    በነዋየ ቅድሳቶቿ የሚጫወቱበት እስከመቼ ነው ?
    ይህ ሁሉ ሚያበቃው /ሚቆመው መቼ ነው?

    • @saintmery-l8z
      @saintmery-l8z 7 часов назад

      ትክክል

    • @gechogebeyehu5836
      @gechogebeyehu5836 7 часов назад

      ትክቶክ ላይ ያለው ሰው ቶሎ scroll selemiaderg በተቻለ መጠን መልክቱን ቶሎ ማስተላለፈ selemiasfeleg ነዉ ብሎ ተናገሯል ደም ልክ ነዉ tiktok ላይ ያለ ሰው አንተ ሁሌ ሲሰበክ የሚኖረው አይነት agemamer gemereh ፖስት ብታረግ ማንም tageso የሚአይ የለም... አሁን ዘመደኩን ፖለቲካ ሲያቦካ የሚወል ሰወየ ጋር ስታወዳደር አታፈርም

  • @tewodrosberi7633
    @tewodrosberi7633 Час назад

    ድሙፁ ደካማ ነው!

  • @tadelechtanga858
    @tadelechtanga858 2 часа назад +1

    አክሊልን ነው መናፍቅ ? እሔ ልጅ ዲያቆን ነኘ አላለም ቄስ ነኝ አላለም ቆይ ምናችሁን ነካ?

  • @yenabecha5545
    @yenabecha5545 43 минуты назад

    በጣም ያሳዝናል አንድ ቀን እንኳን መናፍቃን በገድል በደርሳናት በቅዱሳን ስ አላት ሲዘብቱ ሲሳደቡ መልስ መስጠት ያልቻለው መምህር ተብዬ አቶ ዮርዳኖስ አሁን እክሊልን ለመተችት ምንም አውቀቱም ይለህም ግ አዝ ማውቅ ቋንቋ ብቻ ነው ላንተም አልጠቀመክም ይዚህ ዘመን ትውልድ ወንጌል በሜገባው ቋንቋ የሚያስተምረው ይፈልጋል አክሌል ይህንን ነው ያደረገው አለቀ ከቻልክ ሜድያ ላይ ወጥተህ አስተምር ካልቻልክ ቁጭ ብልህ ክ አክሊል ስር ተማር ቅናት ክስይጣን ነው አክሌል በአሁኑ ጊዜ 10 000 የሚቆጠር ህዝብ ነው አያስተማረ ያለው አንድ ነገር የረሳህ መስልኝ ቅዱስ ፓውሎስን ክክርስቶስ ጋር ውለው ካደሩት ክነ ቅዱስ ፔጥሮስ በላይ በአውቅት ክፍ ክፍ እንዳድረገው አትርሳ ነጠላ ለባሽ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ተቅምጠው የቤትክርስተያን ውድቅት የምትመኝ መናፍቅ ነህ አግዚአብሄር እንደሌሎች አንድ ቀን ያጋልጥሃል፤ ፤

  • @dreje-e5t
    @dreje-e5t 2 часа назад

    የውድቀቱ ምልክት ዘባራቂው ዘmeድኩን በቀለን ‹‹ጥሩ ወንድማችን›› ማለቱ ነው ለመንፈሳዊ ህይወት እሱ ምሳሌ ሊሆን አይችልም፡፡ ሰይጣንን የሚያደንቅ ሰይጣን ብቻ ነው ሰዎች ዘመዴን ካደነቁ የውድቀታቸው መጀመሪያ ነው፡፡

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 Час назад

    የየዘመድኩን ዘመድ ነህ አይን ቅማል አክሊልዬ በርታ

  • @yaredseleshi7513
    @yaredseleshi7513 4 часа назад +4

    ዲ/ን ዩርዳኖስን በምንም መልኩ አፋችሁን ልትከፍቱበት አትችሉም ! መጀመሪያ አንብቡ እስኪ ...... እሱ ካለምንም ምክንያት ማንንም አይናገርም !!! ኮስተር ያለ አቋም እና ተግጻጽ ስለማትፈልጉ ነው !!!

  • @comcell3831
    @comcell3831 2 часа назад +2

    መምህር ዮርዳኖስ መንፈስ ቅዱስ ያደረበት መምህራችን ነው ያው እኛ እውነትን መቀበል አቅቶናል እግዚአብሔር በደሙ ይሸፍንህ መምህር ዮርዳኖስ

  • @abushatnafu21
    @abushatnafu21 9 часов назад +8

    ቅናት የምትሉ ሰዎች ግን ጤነኞች ናችሁ?? አሁን ዲያቆን ዮርዳኖስ ነው በእናንተ የሚቀናው? እናንተ የቲክቶክ መንጋዎች ተረጋጉ ሁሉንም ጊዜ ይገልጠዋል

    • @mekdelawitgirma3181
      @mekdelawitgirma3181 Час назад

      ቀንቶ ነው አንቺ ነሽ በሽተኛ ደናቁርት

  • @yeabsiraberhanu3211
    @yeabsiraberhanu3211 6 часов назад +1

    የኦርቶዶክስ ሚድያ በህይወት የሉም ሞተዋል ሰላም እንዴ ሆኑ ከመስራት ማራገብ የወዳሉ

  • @7rJ5q
    @7rJ5q 17 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Areababolobabolo-y4g
    @Areababolobabolo-y4g 15 минут назад

    እናተ ሰዉ እዲሰማቹህ ወደነፈሰበት ነዉ የምትሄድ ምን ነካዉ ማለት ምን ማለት ነዉ መምህር ነዉ አኬ ትክክል አይደለም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን አይልም ደሞ ታምረ ማርያም ይስተካከል ይላል መፅሃፍ ቅዱስ ስላነበበ እደዉ ሊቅ ልሁን አለ አኬ ፀረ ማርያም ፀረ ቅዱሳን ነዉ

  • @ZelalemTakele-l8q
    @ZelalemTakele-l8q 3 часа назад

    አዎ አይ መናፍቅ ነው

  • @SomeMe-j8l
    @SomeMe-j8l 3 часа назад

    Nitsitsirachu gerami nw🤔 Diyakon Yordanos bekdmut Abatachin menged miguz nw. End TikTokeroch eghan memimechen bemiyasdesten menged aydelem miyastemirew. Lemanighawen enregaga

  • @Yohannes277
    @Yohannes277 18 часов назад +1

    Minalebet chigr kale enante erasachihu bewusit bakal fit lefit atigenagnum miskinun amagn yemitawezagibu.???fetari libona yistachihu

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 Час назад

    ቀንቶ ነው ይህ ምላሳም ይቆረጥለታል ባለጌ የዘመዴ ሽቃባጭ ነው

  • @Hagernesh-n4u
    @Hagernesh-n4u 8 часов назад +1

    Diacon Yordanosen lmenager menem akem yelehem

  • @NemeMerera-jd6km
    @NemeMerera-jd6km 12 часов назад +1

    የሕንድ ፊልም ነዉ ቪድዮ እያልክ ተራ በተራ የሚታሳየን።

  • @Yahwe-tube
    @Yahwe-tube 9 часов назад

    yordanos yalewun concern new yetenagerew meknyatum aklil ye ethiopia abatoch ena metsehaft lay yalew eyeta bezu des aylem

  • @maresketaf4308
    @maresketaf4308 10 часов назад

    Mekeghoch yegada mebratoch lemn sew tekenelew

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 19 часов назад +4

    ምን ማለት ነው ዲ/ን ዮርዳኖስ አበበ ምን ነካው ?
    አረ በፈጠራቹህ አስተውሉ አክሊሉ አካሄዱ በምንም ተአምር ጥሩ አይደለም , ብታስተውሉት ልጁ መልካም ነው አለበለዝያ ጣጣ አለው

    • @GunuMare
      @GunuMare 5 часов назад

      ምንድነው አካሄዱ ወንጌልን ስለሰበከ ነው ????

  • @kirubelnebsu5435
    @kirubelnebsu5435 3 часа назад

    ምነው ዮርዳኖስ ቀናህ በጣም በግእዝ ስላወራህ ያወቅህ መሰለህ እዴ ስለ አኬ ምን አገባህ ለራስህ በራስህ መገድ ስበክ ሌላው ሲበልጣችሁ አትወዱም መቸም

  • @GunuMare
    @GunuMare 5 часов назад

    በአክሊለ ላይ ቀንተውበት ነው

  • @Ewunetin
    @Ewunetin 21 час назад

    ለኦርቶዶክሶች ጥያቄ አለኝ ማርያም የሰውን ፀሎት የምትሰማ ከሖነ በሑሉም ቦታ የምትገኝ ከሖነ ጌታችን መድሓኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአስራ ሑለት አመቱ ጠፍቶባት ስትፈልገው ነበር አንድ ቀን ሙሉ ስትፈልገው ነበር እና በቤተ መቅደስ ውስጥ ስታገኘው ጠፍተሕብን እኔ እና አባትሕ ስንፈልግሕ ነበር አለችው እንዴት የት እንዳለ ማወቅ አቃታት ፀሎት የምትሰማ ከሖነ በሑሉም ቦታ የምትገኝ ከሖነ ይሔን ጥያቄ ለኦርቶዶክሶች ነው ?????

    • @mokeabi473
      @mokeabi473 20 часов назад +2

      ጌታችን አላዛር የተቀበረው የት ነው ብሎ ጠይቆ ነበር።እና ጌታችን ይሄን የጠየቀው አላዛር የተቀበረበት ጠፍቶት ነው?

    • @Ewunetin
      @Ewunetin 20 часов назад

      @mokeabi473 እሱማ ፍፁም አምላክ ፍፁም ሠው ስለሖነ ሑሉን ነገር ያውቃል እሷ እማ ያን ሑሉ መንገድ ቀኑን ያ ሑሉ ፍለጋ የሔደችው ብታውቅ ነው ስለማታውቅ ነው እማይሖን ምሳሌ ነው ያቀረብከው ።

    • @AmhasilassieWeldesenbetTewabe
      @AmhasilassieWeldesenbetTewabe 18 часов назад

      መጀመሪያ ስለሷ ለማውራት የልብ ቅንነት ያስፈልጋል። ለመረዳት እንጂ ለመከራከር አትጠይቅ!!! ሰይጣን እንኳን በአቅሙ አለም ላይ ምን እየተፈጠረ እንዳለ ያውቃል! ታዲያ አምላክን የወለደች ድንግል አታውቅም ማለት ድፍረት ነው!!!

    • @AmhasilassieWeldesenbetTewabe
      @AmhasilassieWeldesenbetTewabe 18 часов назад

      ሲቀጥል የመጽሐፍ ቅዱስ የሚተረጎመው እንደግል አስተሳሰብህና ፍላጎትህ አደለም። የመጽሐፍ ቅዱሱ ጸሀፊ እና ባለቤት ቤተክርስቲያን ናትና ጠጋ ብሎ በክርክር መንፈስ ሳይሆን ለመረዳት መቅረቡ ህይወትን ያድላል። ምክንያቱም ወንጌል ንባብ ይገላል ትርጉም ያድናል ብሏልና!!!

    • @AmhasilassieWeldesenbetTewabe
      @AmhasilassieWeldesenbetTewabe 18 часов назад

      ​@@Ewunetin
      ተግባባን!?

  • @aaw5447
    @aaw5447 19 часов назад +4

    ዮርዲ አባክህ አትቅና

    • @fhhf3250
      @fhhf3250 14 часов назад +3

      ስርዓት ይኑራቹ

    • @BAHHERAN
      @BAHHERAN 5 часов назад

      Manew yordi bians keber yenureh diacon nachew aklil ake bibal seltan(maereg) selelew nw

    • @MeazaMeazash
      @MeazaMeazash Час назад

      መቅናት የእግዚአብሄርን እውነት መናገር ነው እባካቹ አስተውሉ

    • @TesfayeTazebew-i9u
      @TesfayeTazebew-i9u Час назад

      Beminu new mikenaw

    • @kidustube7539
      @kidustube7539 57 минут назад

      እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣችሁ ወይ አለማወቅ ::