🟢👉vs ሰይጣን ነጠቀን! መምህር ዮርዳኖስ ምን ነካው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • #gizemedia #ጊዜሚዲያ #gizetube #ጊዜቲዩብ
    ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ውድ የጊዜ ቲዩብ
    #gize_media
    #gize facebook / gizemedia-%e1%8c%8d%e1...
    #gize tiktok www.tiktok.com...

Комментарии • 179

  • @akalewoldreda7447
    @akalewoldreda7447 5 дней назад +14

    ብዙ ከማውራት ፀሎት ማስቀደም፣ መታገስና ማየት፣ ሁሉ ነገር ፅሞና ይፈልጋል።

  • @SenaitMengistu-j2q
    @SenaitMengistu-j2q 5 дней назад +4

    ታምረ ማርያም ይስተካከል አለ እይ መጨማለቅ።

    • @selambirhanu7875
      @selambirhanu7875 5 дней назад

      Ere Tamire Mariam Dogima adelem meshashal kalebet yishalala Megabi Haddis Eshetum metarem yalebatchew metsafit metarem kalebatchew yiteramalu bilewal z problem is we orthodox don't know really our church Dogmatic lesson min malet endehone and Gedilat dirisanat betekirstian lemindnew yemititekemew yemlewun silemanak beka Ewket kematat hizibu tefa Mastewal bebetu lalen yadilen.

    • @lidyadaniel7449
      @lidyadaniel7449 4 дня назад

      Betam

    • @ZinashBirhanat
      @ZinashBirhanat 3 дня назад

      ምንም የሚስተካከል ነገር የለውም ማቃጠል ብቻ

  • @Selammerde-tp1sc
    @Selammerde-tp1sc 5 дней назад +13

    መምህር ዬርዳኖስ በማንንም ጥገኛ ያልሁነ አስተማሪ ነው እሱ ድሮ ካለው ብዙው ሆኑል
    ለንፅፅር ሁሉ አይቀርብም

    • @ermiasmillion-sg1od
      @ermiasmillion-sg1od 5 дней назад

      አኛ እሱን አናቅልህም ፤ በቅናት መንፈስ የሰውን ስም ሲያጠፋ አሁን ሰማነው ። ከፈለክ አንተ ፃድቅ ነው በለው አያገባንም ፤ ነገር ግን አክሊል ትጉ ክርስትያን ፤ እንደዚህ አጨብጫቢ የማይፈልግ ስራ ወዳድ ነው።

    • @ዕርግቧ
      @ዕርግቧ 4 дня назад +1

      አንድ ቀን ጥሩ ስብከት ሲሰብክ አይተነው አናውቅም ልንማር የሱን ትምህርት ስንሰማው እዳለ የሌላውን ሀይማኖት እሚነካ አፀያፊ ንግግር ነው እሚናገረው ታዳ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ያለውን ትቶ እደፈለገ የመጣለትን እሚናገር ሰው መምህር ይባላል ስብከቱን በሀሜት ነው እሚጨርሰው

    • @WubishetX
      @WubishetX 4 дня назад

      Asu arasu menafk kehones

    • @Selammerde-tp1sc
      @Selammerde-tp1sc 3 дня назад

      እኔ ዳቆን ዬርዳኖስ ፃድቅ ነው አላልኩም እክሊለም መጥፎ ነው አላልኩም
      ለኔ ለራሴ የአክሊለ ትምህረት ይቀለኛን ግን እኔ እምወደው የሚስማማኚን ነው ያ ማለት
      ግን ልክ ነው ማለት እደለም የማንም ተከታይ አደለሁም ሁለቱም ስው ስለሆኑ ይሳሳታሉ እንደሁሉም !
      ግን ስው ለሆነ ለሚገባው ግን መምህር ዬርዳኖስ ብዙውን ግዜ ሀቅን ያስተምራል ግን እኛን እያስደስትም ምክንያቱም የሀቅ የእውነት ግዜ አደለም ከእውነቱ እይሸሺም

  • @almazanagaw5185
    @almazanagaw5185 6 дней назад +53

    ዴ/ን ዮርዳኖስ ማንም ዝም ብሎ አይናገርም በርግጠኝነት የሚያቀው ነገር ስላለነው ደስ የሚለው እሱ ሁሌም እውነተኛ የሁነ የተረጋገጠ ነው የሚናገረው ያው እኛ ደግሞ በዙወቻችን እወነቱ ሲነገረን ያመናል 😢

    • @eme-birihan-kene-atley
      @eme-birihan-kene-atley 5 дней назад +12

      ከዚህ በፊት የተናገረውን እውነት እስቲ ንገሪን! ቀላል ነው መተቸት

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 5 дней назад +2

      መናፍቃን ጳጳሳት ኣሉ ያለውስ እውነቱ ነው፧

    • @mekedessenbete5967
      @mekedessenbete5967 5 дней назад +2

      ነገር አማ አለ በጊዜው የሚገለጥ አሱ አነድ ነገር አለ

    • @maresketaf4308
      @maresketaf4308 5 дней назад

      Wshetam lewshetam

    • @ephremkemachew2164
      @ephremkemachew2164 5 дней назад +4

      ችግር አለበት ባዩም ተባዩም የሚለያቸው እግዚአብሔር ነው እንጂ እኛ ሰዎች አይደለንም

  • @yaredseleshi7513
    @yaredseleshi7513 5 дней назад +15

    ዲ/ን ዩርዳኖስን በምንም መልኩ አፋችሁን ልትከፍቱበት አትችሉም ! መጀመሪያ አንብቡ እስኪ ...... እሱ ካለምንም ምክንያት ማንንም አይናገርም !!! ኮስተር ያለ አቋም እና ተግጻጽ ስለማትፈልጉ ነው !!!

    • @ermiasmillion-sg1od
      @ermiasmillion-sg1od 5 дней назад +1

      አዝለኸዎ ዙር ማሽቃበጥ የኖርክበት ይሆናል ፤ አክሊል እንደእናን በቲፎዞ ሳይሆን በክርስቶስ የሚተማመን ክርትና የገባው ልጅ ነው ። ክርስቶስ እድሜና ጤና ይስጠው!!

    • @lidyadaniel7449
      @lidyadaniel7449 4 дня назад

      Ewnet new 👌

  • @Senayet2127
    @Senayet2127 5 дней назад +1

    እግዚያብሔር ይርዳን ግን ሁሉንም በማስተዋል እንመልከት በማረጋጋት ሁሉን ም ነገር አምላክ ያስተካክልን❤❤❤

  • @tagaykelil9220
    @tagaykelil9220 2 дня назад

    Thank you for sharing this useful video.

  • @amidetsihon
    @amidetsihon 5 дней назад +1

    ሰላማችሁ ይብዛልን ጊዜ ቲውብ ሃሳቤን ልገልፅ ወደድኩኝ በቅድስት ቤተክርስቲያን ያሉት አዋልድ መፅሃፍት ገድላትም ሆነ ታምራት ፅፈው ያስቀሩልን ሊቃውን እና ቅዱሳን አባቶች ከሃይማኖት መሰረት ከሆነው ከመፅሐፍ ቅዱስ ጋር አብሮነታቸውን በማይጋጭ መልኩ ነው እና እኛ በሃይማኖት በቅተን ተሽለን መጥቀን መርምረን ቢሆን በተገባን ነበረ ልብ ያለው እንደ ቀደምት አባቶቻችን መከራከርም ከፈለግን ጉባኤ ዘርግተን በቤታችን ተሟግተን እንተማመን በሩቅ ሆን ከምንተቻች ገመናችንን በሜዳ ለሰው ካድሬ ሆን ከምናናፍስ ባይ ነኝ አመሰግናለሁ

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-መ5የ

    ጠፍተክብኝ ወድማለም ፀጋውን ያብዛልክ🙏🙏🙏ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛን🎉🎉🎉

  • @comcell3831
    @comcell3831 5 дней назад +14

    መምህር ዮርዳኖስ መንፈስ ቅዱስ ያደረበት መምህራችን ነው ያው እኛ እውነትን መቀበል አቅቶናል እግዚአብሔር በደሙ ይሸፍንህ መምህር ዮርዳኖስ

  • @abushatnafu21
    @abushatnafu21 5 дней назад +13

    ቅናት የምትሉ ሰዎች ግን ጤነኞች ናችሁ?? አሁን ዲያቆን ዮርዳኖስ ነው በእናንተ የሚቀናው? እናንተ የቲክቶክ መንጋዎች ተረጋጉ ሁሉንም ጊዜ ይገልጠዋል

    • @mekdelawitgirma3181
      @mekdelawitgirma3181 5 дней назад

      ቀንቶ ነው አንቺ ነሽ በሽተኛ ደናቁርት

    • @SimretKebede-o6o
      @SimretKebede-o6o 5 дней назад

      እህቴ ስውነው ሊሳሳት ይችላል ግን ባንእምነት እያለ የወንድምነቱን መምከርነው ወይስ ወጥቶ አደባባይ ተራስውና ማሀይም መሆኖን መናገር የአደ የእግዚሀቤር ቃል የሜቅ ከሱ አይጠበቅም እና ፍጱምነው ብለሽ አትበይ ፍጱም እግዚሀቤርብቻ ነው አኬ እንደሰቡት ተራ አይደለም ብዙ ነብሳትን ስለመለሰ አረ ከባድነው ብቻ ፍጵም አትበይ ገለቴ

    • @ዕርግቧ
      @ዕርግቧ 4 дня назад

      ዳቆን ይወርዳኖስ የሌላ ሀይማኖት ሲሳደብ ነው እሚውለው እኔ ስብከቱን ብዙ ጊዜ ሰምቼዋለሁ ለመማር ፈልጌ እዳለ ለሌላው ሀይማኖት ጥላቻ እዲኖረን የሚያደርግ ነው ታዳ ኣርቶዶክስ የሌላውን ሀይማኖት እንድንሰድብ ትፈቅዳለች እዴ ??መፅሀፍ ቅዱስ ጥሩና መልካም ነገር እያለ መፅሀፍ ቅዱስን ትቶ ከአፉ እደመጣለት መናገር ጥሩ ነውን???ሰው ስትሆን የራስህን ሀይማኖት ስትወድ የሌላውን አትናካም

    • @abushatnafu21
      @abushatnafu21 4 дня назад

      @@mekdelawitgirma3181 ስድቡን ምን አመጣው?

    • @abushatnafu21
      @abushatnafu21 4 дня назад

      @@ዕርግቧ ተግሳፅ በመጠኑ ያስፈልጋል ምንአልባት አንቺ ሃገር ውስጥ ምን እየተሰራ እንዳለ ላታውቂ ትችያለሽ ፕሮቴስታንቱ በደቡብ እስላሙ ደግሞ በሐረር; በአርሲ: እንዲሁም በወለጋ እኮ ኦርቶዶክስን እያጠፉ ነው ይህን የሚያውቅ ሰው ብዙ ሊናገር ይችላል

  • @abushatnafu21
    @abushatnafu21 5 дней назад +14

    በእነ በጋሻውም ላይም እንዲሁ ብዙ ሰዎች ስለወደዷቸው ቀንተውባቸው ነው ስትሉ ነበር!!!! መጨረሻቸው ምን ሆነ? አሁንም በማንም ላይ ሳትፈርዱ ፀልዩ የቤተክርስቲያኒቷ ሊቃውንቶችም ሥራቸውን እንዲሰራ እግዚአብሔር ልባቸውን ያነሳሳልን

    • @BekiySisay
      @BekiySisay 5 дней назад

      አይ አለማወቅ እነ ያርጋል ከበጋሻው ጋር ታነጻጽራላችሁ ይገርማል

    • @abrahamabebe-j5c
      @abrahamabebe-j5c 5 дней назад

      ​@@BekiySisaybegashaw ke ake belay tdemach neber bcha fetari yrdan

    • @almazanagaw5185
      @almazanagaw5185 5 дней назад

      @@abushatnafu21 ትክክል

    • @nigusederese1170
      @nigusederese1170 3 дня назад

      Innessunim begid geftewu newu yexalut keeza behuala beilik wust gebu injji !!

  • @BereketSeyum-p1k
    @BereketSeyum-p1k 5 дней назад +1

    Yordanos abebe ewenetegna memehier nw egziabher yetebekelen yebete cirsteyan arbegnachen 🥰🥰🥰

  • @amanuelhaile7471
    @amanuelhaile7471 5 дней назад

    Selam lenante wud Ethiopiawian wendmochachn, ebakachu ke bado tenesten lesew menafik mebal annesa! beEgziabher fit betam tilik waga liaskeflen yichilal, unet new lepentewoch, beteley letehadsowoch betam tnkakena magalet yitebekenal, kegna yehonu tsidit yale Tmhrt yizow yemimetu mekawem gn, keMenfes Kidus metagel new yemihonen! ebakachu le tru menged tekawami anhun!!!

  • @eyobdemeke3083
    @eyobdemeke3083 5 дней назад +3

    ቤተ ክርስቲያን ዲ/ን ዮርዳኖስ የመሰሉ የውስጥ አርበኞችን መናፍቃንን አውግዛ ትለይልን ብዙ ሰዎችን እያሳሳተ ይገኛል

    • @YetiHarar
      @YetiHarar 5 дней назад

      የት ሂጄ ልሳቅ😂😂😂😂 ማነው መናፍቅ???!?

    • @tsigaredagaromsa6063
      @tsigaredagaromsa6063 4 дня назад

      🤣🤣🤣 🐍አጓራህ ፡ ምነው ፡ ለነገራ ፡ ራስ ፡ ራስህን ፡ ነው ፡ የቀጠቀጠልኝ🥰🥰🥰

  • @Kabaye-w1s
    @Kabaye-w1s 5 дней назад +1

    ለሚድኑት ነብሳት የሚጨነቀው ኧረ ማን ይሆን 😢

  • @Areababolobabolo-y4g
    @Areababolobabolo-y4g 5 дней назад +3

    እናተ ሰዉ እዲሰማቹህ ወደነፈሰበት ነዉ የምትሄድ ምን ነካዉ ማለት ምን ማለት ነዉ መምህር ነዉ አኬ ትክክል አይደለም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን አይልም ደሞ ታምረ ማርያም ይስተካከል ይላል መፅሃፍ ቅዱስ ስላነበበ እደዉ ሊቅ ልሁን አለ አኬ ፀረ ማርያም ፀረ ቅዱሳን ነዉ

  • @Brehan1823
    @Brehan1823 5 дней назад +2

    በሚሊየን አዋቂ ነኝ ባይ ብነሳ ድያቆን ዮርድያኖስን እና አባ ገብረኪዳንንን ቤተክርስቲያን ጠቅቆ የሚያውቅ የለም በቃ የወርድያኖስ ማለት ቀድሞ ሊፈጠር እምችለውን ነው እምናገረው

  • @solamara4406
    @solamara4406 День назад

    ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ጥንታዊቷን ቤተክርስቲያን ጠብቆ የሚያስተምር የዘመናችን ታላቅ መመህር ነው !! ቤተክርስቲያን በሊቃውንት መመራት አለባት !!

  • @asmerakitchen7501
    @asmerakitchen7501 5 дней назад +7

    ዲ ዬርዳኖስ ማስተዋልን ይስጠው አኬ እውነተኛ የተዋህዶ ልጅ ነው እግዛብሔር ከ እርሱ ጋር ይሁን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AbebayehAbh
    @AbebayehAbh 4 дня назад

    የቅዱሳን ገድላትን ማንበብ እኛን በእምነት ያጠነክረናል ። አንድ ክርስቲያን በመጽሐፍ ቅዱስ ከአመነ በኃላ የቅዱሳንን የሃይማኖት ጉዞ ለማወቅ ለክርስቶስ ሲሉ ምን ያክል እንደተቃዩ ያሳየናል

  • @MeseretAssefa93
    @MeseretAssefa93 4 дня назад

    Bezih Chanal endezih befitu Turu turu sebketochen bicha mastelalefu yishalal. yihegnaw akerareb aymetinem!

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 5 дней назад +5

    አኪሊል /እከ ተብይው አስተውሎ ለስማ ሲጀምር በኦርቶዶክስ ስርአትና ቀኖና መስረት አንድ የ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ስትሆን በመጀመርያ ፀሎት ሲጀመር /ጉባኤ ሲከፈት በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅድስ አህድ አምላክ አሜን ተብሎ እደሚጀመር ስማር/ሲያስተምሩ ነው የማውቀው እና ይህ ስውይ ሲጀምር እደ ፀረ ታዲሶ ጴጤ ተብየዎች አይነት ስላምታ አቅርቦ ነው ዮቱቡን /ቲክቶኩን ሲጀምር ስለዚህ ወጣቱ የምላሱን ማጣፈጥ አይቶ ነው አኪሊል /እከ እያሉ ሚከተሉት ስለዚህ ጌታ አምላክ ያጋለጠው በቅድስ ስላሴ ከምጣፍ ስር በተቀመጠው መስቀል ምክንያት ነው አድ አድ ስዎችና መ/ም ዘመዲኩን ያጋለጠው
    ስለመስቀሉ ሲናገር ምንድ ነው ያለው የተመሳቀለ ነገር ሁሉ መስቀል አይደለም ብሎ ለማጣጣል የምከረበት መንገድ/ንግግር እራሱ በቂ ነው እና የአፍ ወለምታ በቅቤ አይታሽም ምንም ለማስተባበል ቢምክርም ማንም ዝም ሚለው የለም በውስጥ እደስርድን ታሽጋቹ የተቀመጣቹ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጠላቶች በውስጥ የተደበቃቹ አሁንም እግዚአብሔር ያጋልጣችኋል በገዛ ምላሳቹ ገና ምን አይታቹ ብዙዎቹቹ ትጋለጣላቹ።
    የብጽአን አባቶቻችን ዝምታ እስከ መቼ ነው ወታቹ ማትናገሩት /ማትገጽጹት ለመመኑ በየግዜው የጭንቀት አጀዳ እየተስጣው የሚኖረው
    ቀሳውስት /መ/ምህራን እናተንም ይመለከታል ችግሩ ከናተ ከውስጥ አዋቂዎች ከመጋው ጠባቅዎችና አባቶች ነው ምክንያቱም ፀንታቹ ስለቤተክርስትያናችን ያም ያም እየተነሳ የሚስድባት ቀኖናና /ዶግማዋን የሚያፋሊስ እስከ መቼ ነው ?
    በነዋየ ቅድሳቶቿ የሚጫወቱበት እስከመቼ ነው ?
    ይህ ሁሉ ሚያበቃው /ሚቆመው መቼ ነው?

    • @saintmery-l8z
      @saintmery-l8z 5 дней назад

      ትክክል

    • @gechogebeyehu5836
      @gechogebeyehu5836 5 дней назад +1

      ትክቶክ ላይ ያለው ሰው ቶሎ scroll selemiaderg በተቻለ መጠን መልክቱን ቶሎ ማስተላለፈ selemiasfeleg ነዉ ብሎ ተናገሯል ደም ልክ ነዉ tiktok ላይ ያለ ሰው አንተ ሁሌ ሲሰበክ የሚኖረው አይነት agemamer gemereh ፖስት ብታረግ ማንም tageso የሚአይ የለም... አሁን ዘመደኩን ፖለቲካ ሲያቦካ የሚወል ሰወየ ጋር ስታወዳደር አታፈርም

    • @LamerotHabtamu
      @LamerotHabtamu 5 дней назад

      እግዚአብሔር ይስጥልን የገለፅክበት መንገድ❤❤❤

    • @ermiasmillion-sg1od
      @ermiasmillion-sg1od 5 дней назад

      ቀንታችሁበት ነው።

    • @ዕርግቧ
      @ዕርግቧ 4 дня назад

      ለምን ጌታ እየሱስ አለ ብላችሁ እዲህ መንጫጫት ለካ የተዋህዶ ልጆች ፍርዳቸው ነው እየወጡ ወደሌላ ሀይማኖት እሚሄዱት ኣርቶዶክስ ውስጥ እየሱስ ክርስቶስ አይደለም እዴ እሚሰበከው ነው ሌላ ነገር አለ????

  • @abrahamkassa
    @abrahamkassa 4 дня назад

    Cheger kayehe lemen aklilen mejemerya atawarawem pls yordi kate ayetebekem

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 5 дней назад +1

    የየዘመድኩን ዘመድ ነህ አይን ቅማል አክሊልዬ በርታ

  • @ermiasmillion-sg1od
    @ermiasmillion-sg1od 5 дней назад +2

    ይልቁንስ መናፍቅ አንተ የአክሊልን አገልግሎት ለማደናቀፍ የምትሰራ ፤ የማን ነብይ ነህ አንተ ፊት አይተ ምንፍቅናን የምትለይ ? ልጁን ለቀቅ አድርገው !! ምቀኛ አትሁን!!

  • @Yoniephi
    @Yoniephi 4 дня назад

    ለቤተክርስቲያን ቆምን የሚሉ ሁሉም መምህራን እንዲህ እማይግባቡ እንደመታየት አሳፍሬ ነገር የለም 🙄

  • @tadelechtanga858
    @tadelechtanga858 5 дней назад +2

    አክሊልን ነው መናፍቅ ? እሔ ልጅ ዲያቆን ነኘ አላለም ቄስ ነኝ አላለም ቆይ ምናችሁን ነካ?

  • @yihenewandualem1161
    @yihenewandualem1161 5 дней назад

    ok የምትለዋን ብቻ ነው የሚያውቅ?

  • @junefirst500
    @junefirst500 4 дня назад

    ገድላት ማለት ከመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ጋር ሳይቃረን መስቀሉን ተሸክሞ ስለ ክርስትና ት/ት እየተጋደለ ብዙዎችን እየተናጠቀ ወደ መንግስተ ሰማይ።

  • @Sadortube-m2w
    @Sadortube-m2w 3 дня назад

    D/yordanos chigir alebet lemn kalkegn (መወያየት ይሻላል ወይስ በ አደባባይ ማጋለጥ?)

  • @junefirst500
    @junefirst500 4 дня назад

    ምስኪን ኦርቶዶክሶች ለሰው ቲፎዞ! እኝህ መምህር ክርስቶስን በጭራሽ አይወክሉም! ጀርመን ያለው ነክሶ ይዟል፤ ጥሩ ነው አሉ! እግዚኦ ክርስትና ሲንሻፈፍ! ለተሳዳቢ መወገን

  • @7rJ5q
    @7rJ5q 6 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lemmazewdu9043
    @lemmazewdu9043 4 дня назад

    አኬ ትክክል ነው።

  • @tewodrosberi7633
    @tewodrosberi7633 5 дней назад

    ድሙፁ ደካማ ነው!

  • @dreje-e5t
    @dreje-e5t 5 дней назад +4

    የውድቀቱ ምልክት ዘባራቂው ዘmeድኩን በቀለን ‹‹ጥሩ ወንድማችን›› ማለቱ ነው ለመንፈሳዊ ህይወት እሱ ምሳሌ ሊሆን አይችልም፡፡ ሰይጣንን የሚያደንቅ ሰይጣን ብቻ ነው ሰዎች ዘመዴን ካደነቁ የውድቀታቸው መጀመሪያ ነው፡፡

  • @eyobdemeke3083
    @eyobdemeke3083 5 дней назад +4

    እንደ ዮርዳኖስ ያለ ደንቆሮ:መሐይም መናፍቅ የደንቆሮዎች professor የሱን ድድብና የሚገልጽ ቃል በአማርኛም በእንግሊዝኛም መዝገበ ቃል የለም

  • @Afomi-n7j
    @Afomi-n7j 4 дня назад

    ዮርዳኖስ እራሱ ዮርዳኖስ ሄዶ ይጠመቅ ቅናቱ ይለቀዋል!!

  • @yeabsiraberhanu3211
    @yeabsiraberhanu3211 5 дней назад +1

    የኦርቶዶክስ ሚድያ በህይወት የሉም ሞተዋል ሰላም እንዴ ሆኑ ከመስራት ማራገብ የወዳሉ

  • @MSKEREMZMEDKUN
    @MSKEREMZMEDKUN 5 дней назад +2

    መጀመሪያ ወንድማችን አሳልፋችሁ የምትሰጡት የቤቱ ነቀርሳዎች ናቸው ዲ/ን ዮርዳኖስ ምኑ ነው የተሳሳተው እናንተ አሳልፋችሁ የምትሸጡ ይሁዳ ናቸው

  • @MarthaFesseha-m1o
    @MarthaFesseha-m1o 5 дней назад

    ገና ለገና ነው ዮርዳኖስ የሚያወራው ሁሌ ስድብ ብቻ ዘለፋ እርግማን ነው የሚያውቀው ምከሩት የጥምቀት ልብስ የገዛችሁ ቁስል ይሁንባቸው ዘመድኩንን ወንድማችን ብሎ ጠርቶ በምን ሚዛን ነው አኬን መናፍቅ የሚለው ታዘብንው

  • @znashbetemaryim6916
    @znashbetemaryim6916 День назад

    መምህር ዬርዳኖመሰ በማንም የማይተች የማንም ጥገኛ ያልሆነ አሰተማሪ ነው
    እሱነሸ የመናገርም የመተቸትም እውቀት የለንም

  • @danielteferi6062
    @danielteferi6062 5 дней назад +1

    ግማሽ መናፍቅ በአዳራሹ ግማሹ ደግሞ ቅድስት ቤ/ክ ውስጥ ሰርጎ በመግባት ከዛና ከዚህ ሆነው ድራማቸውን ይተውናሉ እኛ ሞኞች እከሌ መጣ እከሌ ሄደ እንላለን ልብ እንግዛና በጥሞና እንከታተላቸው አብዛኛው ተኩላ ነው

  • @berekettes42
    @berekettes42 4 дня назад

    ዮርዳኖስ የሚባል ሰው ኣንድ መናፍቅ ወደ ቤ/ክ መልሶ ኣያቅም፡ በገድላት ያለ ኣንዳንድ ሃሳቦች ቃላቶች መስተካከል ኣለበት ፡ይህ የጳጳሳትም ሃሳብ ነው፡፡ ይህ ሰው የስድብ ኣፍ የሆነው ሰው ደግፎ እነ ኣኬን መቃወሙ ያስተዛዝባል

  • @YoniYoni-pp7hu
    @YoniYoni-pp7hu 4 дня назад

    አይ የኛ ነገር የበቀለን መስበር ሆነ ስራችን ዮርዳኖስ አነጋገርህ ምቾት አይሰጥም

  • @EfremFerede
    @EfremFerede 5 дней назад

    Masreja amts belut ehie leba menafk erasu yordanos tebye😮😮😮😮

  • @Yahwe-tube
    @Yahwe-tube 5 дней назад

    yordanos yalewun concern new yetenagerew meknyatum aklil ye ethiopia abatoch ena metsehaft lay yalew eyeta bezu des aylem

  • @SomeMe-j8l
    @SomeMe-j8l 5 дней назад

    Nitsitsirachu gerami nw🤔 Diyakon Yordanos bekdmut Abatachin menged miguz nw. End TikTokeroch eghan memimechen bemiyasdesten menged aydelem miyastemirew. Lemanighawen enregaga

  • @yenabecha5545
    @yenabecha5545 5 дней назад +3

    በጣም ያሳዝናል አንድ ቀን እንኳን መናፍቃን በገድል በደርሳናት በቅዱሳን ስ አላት ሲዘብቱ ሲሳደቡ መልስ መስጠት ያልቻለው መምህር ተብዬ አቶ ዮርዳኖስ አሁን እክሊልን ለመተችት ምንም አውቀቱም ይለህም ግ አዝ ማውቅ ቋንቋ ብቻ ነው ላንተም አልጠቀመክም ይዚህ ዘመን ትውልድ ወንጌል በሜገባው ቋንቋ የሚያስተምረው ይፈልጋል አክሌል ይህንን ነው ያደረገው አለቀ ከቻልክ ሜድያ ላይ ወጥተህ አስተምር ካልቻልክ ቁጭ ብልህ ክ አክሊል ስር ተማር ቅናት ክስይጣን ነው አክሌል በአሁኑ ጊዜ 10 000 የሚቆጠር ህዝብ ነው አያስተማረ ያለው አንድ ነገር የረሳህ መስልኝ ቅዱስ ፓውሎስን ክክርስቶስ ጋር ውለው ካደሩት ክነ ቅዱስ ፔጥሮስ በላይ በአውቅት ክፍ ክፍ እንዳድረገው አትርሳ ነጠላ ለባሽ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ተቅምጠው የቤትክርስተያን ውድቅት የምትመኝ መናፍቅ ነህ አግዚአብሄር እንደሌሎች አንድ ቀን ያጋልጥሃል፤ ፤

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 4 дня назад

    የወርዳኖስ ጠባብ ክፍል ተወሸቆ ይዘባርቃል
    መካሪ ሰው የለውም ምንም ኦርቶዶክሳዌ ባህሪ አይታይበትም አኬን የሚተችበት ምንም ሞራልም ብቃትም የለውም

  • @selambirhanu7875
    @selambirhanu7875 5 дней назад

    Aye Diakon Yordanos minale liju atifitom kehone badebabay wendimotch mekakel tiritaren mezirat really is it from God sprit? Ye wongel sea kehonik fikir yinorih neber yasazinal bebtu andlay honatchu kinat sprit alebatchu min yimar sew kenanite mihiret yilakilatchu andu fire siyafera lelaw bekinat yimotal aye Setan metchem ayitegnam.

  • @tadewosanishso
    @tadewosanishso 4 дня назад

    Ihunaya saw bazi manigadi ayinagarimi xarito woyimi qaribo mastamarinow injhi
    Ka zamadie tamari yili yimasilali

  • @Yohannes277
    @Yohannes277 6 дней назад +1

    Minalebet chigr kale enante erasachihu bewusit bakal fit lefit atigenagnum miskinun amagn yemitawezagibu.???fetari libona yistachihu

  • @YonasYoni-bz3kg
    @YonasYoni-bz3kg 5 дней назад

    ምንም እንድትለኝ አልፈልግም ዲያቆን ዮርዳኖስን ምንም የማለት እውቀትም ድፍረትም የሚኖርህ???ምንም አልሰማም አልሰማሁህም እሺ....

  • @LeulHabtamu-y4y
    @LeulHabtamu-y4y 4 дня назад

    Tadya aklil yalew mnu gar new shtet

  • @Alexander-pr3oc
    @Alexander-pr3oc 5 дней назад

    Ÿordàn̈os menacek èn̈de źemdkun kenategna Tru sew setyu yasabda chuhal

  • @WudeEliyas-f8b
    @WudeEliyas-f8b День назад

    ዲያቆን ዮርዳኖስን ምንም አልነካው እውነት ሰለማነውድ ነው አኬ እመቤታችን የወደቀው ሰጋ ነው የያዘችው እያለ ምን እንዲለው ነው የፈለካው

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 6 дней назад +5

    ምን ማለት ነው ዲ/ን ዮርዳኖስ አበበ ምን ነካው ?
    አረ በፈጠራቹህ አስተውሉ አክሊሉ አካሄዱ በምንም ተአምር ጥሩ አይደለም , ብታስተውሉት ልጁ መልካም ነው አለበለዝያ ጣጣ አለው

    • @GunuMare
      @GunuMare 5 дней назад

      ምንድነው አካሄዱ ወንጌልን ስለሰበከ ነው ????

  • @Hagernesh-n4u
    @Hagernesh-n4u 5 дней назад +1

    Diacon Yordanosen lmenager menem akem yelehem

  • @ZelalemTakele-l8q
    @ZelalemTakele-l8q 5 дней назад

    አዎ አይ መናፍቅ ነው

  • @samsonkebede8385
    @samsonkebede8385 5 дней назад +2

    ዲ/ን ዮርዳኖስ ልክ ነው፤አልተሳሳተም።ሄኖክ ጃንደረባ ብሎ ትውልድ ሰልቧል።አኬም የኢትዮጵያ ጠላት የግብፅ ተላላኪ ነው።ምዕመናን ንቁ እንዳትበሉ።

  • @NemeMerera-jd6km
    @NemeMerera-jd6km 5 дней назад +1

    የሕንድ ፊልም ነዉ ቪድዮ እያልክ ተራ በተራ የሚታሳየን።

  • @kirubelnebsu5435
    @kirubelnebsu5435 5 дней назад +4

    ምነው ዮርዳኖስ ቀናህ በጣም በግእዝ ስላወራህ ያወቅህ መሰለህ እዴ ስለ አኬ ምን አገባህ ለራስህ በራስህ መገድ ስበክ ሌላው ሲበልጣችሁ አትወዱም መቸም

  • @Ewunetin
    @Ewunetin 6 дней назад

    ለኦርቶዶክሶች ጥያቄ አለኝ ማርያም የሰውን ፀሎት የምትሰማ ከሖነ በሑሉም ቦታ የምትገኝ ከሖነ ጌታችን መድሓኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአስራ ሑለት አመቱ ጠፍቶባት ስትፈልገው ነበር አንድ ቀን ሙሉ ስትፈልገው ነበር እና በቤተ መቅደስ ውስጥ ስታገኘው ጠፍተሕብን እኔ እና አባትሕ ስንፈልግሕ ነበር አለችው እንዴት የት እንዳለ ማወቅ አቃታት ፀሎት የምትሰማ ከሖነ በሑሉም ቦታ የምትገኝ ከሖነ ይሔን ጥያቄ ለኦርቶዶክሶች ነው ?????

    • @mokeabi473
      @mokeabi473 6 дней назад +2

      ጌታችን አላዛር የተቀበረው የት ነው ብሎ ጠይቆ ነበር።እና ጌታችን ይሄን የጠየቀው አላዛር የተቀበረበት ጠፍቶት ነው?

    • @Ewunetin
      @Ewunetin 6 дней назад

      @mokeabi473 እሱማ ፍፁም አምላክ ፍፁም ሠው ስለሖነ ሑሉን ነገር ያውቃል እሷ እማ ያን ሑሉ መንገድ ቀኑን ያ ሑሉ ፍለጋ የሔደችው ብታውቅ ነው ስለማታውቅ ነው እማይሖን ምሳሌ ነው ያቀረብከው ።

    • @AmhasilassieWeldesenbetTewabe
      @AmhasilassieWeldesenbetTewabe 6 дней назад

      መጀመሪያ ስለሷ ለማውራት የልብ ቅንነት ያስፈልጋል። ለመረዳት እንጂ ለመከራከር አትጠይቅ!!! ሰይጣን እንኳን በአቅሙ አለም ላይ ምን እየተፈጠረ እንዳለ ያውቃል! ታዲያ አምላክን የወለደች ድንግል አታውቅም ማለት ድፍረት ነው!!!

    • @AmhasilassieWeldesenbetTewabe
      @AmhasilassieWeldesenbetTewabe 6 дней назад

      ሲቀጥል የመጽሐፍ ቅዱስ የሚተረጎመው እንደግል አስተሳሰብህና ፍላጎትህ አደለም። የመጽሐፍ ቅዱሱ ጸሀፊ እና ባለቤት ቤተክርስቲያን ናትና ጠጋ ብሎ በክርክር መንፈስ ሳይሆን ለመረዳት መቅረቡ ህይወትን ያድላል። ምክንያቱም ወንጌል ንባብ ይገላል ትርጉም ያድናል ብሏልና!!!

    • @AmhasilassieWeldesenbetTewabe
      @AmhasilassieWeldesenbetTewabe 6 дней назад

      ​@@Ewunetin
      ተግባባን!?

  • @maresketaf4308
    @maresketaf4308 5 дней назад

    Mekeghoch yegada mebratoch lemn sew tekenelew

  • @ermiasmillion-sg1od
    @ermiasmillion-sg1od 5 дней назад +1

    አክሊል እውነተኛ የቤተክርስቲያን ልጅ ነው!!

  • @TeameGirmay-o6h
    @TeameGirmay-o6h 5 дней назад

    ማስረጃ አምጣ በሉት

  • @SimretKebede-o6o
    @SimretKebede-o6o 5 дней назад

    ዬርዳኖስ ተብኪዬው የሰውስም አጠፍህ እዳልተማረነ መሀይም አርገህ እራስህን እዴት አዳሰብከው አናቅም እንደአድ ሀይማኖት ልታኔግረው ስትችል ወጥተህእደዚ ማለትአይጠበቅብህም ብቻ አክሊል ቤበልጥህ እንጂ አያንስህም ወንድም በወንድም ይነሳል ማለት ባን አሳይህን ባይማርነው ይህን ሁሎ አስተምሮ አሳምኖ ያስጠመቀው ብቻ ሰዉ ወደአኬ ሄደብ በህ ለዛነው የተነሳህበት

  • @gezahegndebella6972
    @gezahegndebella6972 5 дней назад

    በደፈናዉ አክሊል መናፍቅ ነዉ ማለት ምን ማለት ነዉ? ያልተማረ ነዉ ማለትስ ምን ማለት?
    ካልጠፋ ሰዉ እንኳን ለሐማኖት ለፖለቲካ የማይመጥነዉን "ነጭ ነጯ"ን የሚባል ሰዉ አኬን ተቸዉ ብሎ ማዉራት ከዚህ ሰዉ አይጠበቅም ነበር።

  • @be-liever
    @be-liever 4 дня назад

    የርዳኖስ የተባለው የወንድሞች አንቅፋት የሆነ ስለወኖጌል ስለመናፍቃ መሟገት ሲገባው ጭራሽ እንቆ የቤተክርስቲያን መመህራንን ነቃፊ መድሎት ፅድቅን የመሰለ መርጥ የኦርቶዶክሳዊ መፅሃፍን የፄፈን ዲ/ን ያረጋልን ላይ አፉን የሚከፍት። ስለቤተክርስቲያን መናፍቃንን በግልፅ ተሟግቶ እየረታ ያለውን አኬላይ አፉን የሚከፍት ስርአት እነጂ ኦርቶዶክሳዊ ወንጌልን የማያውቅ።

  • @ocean.jo4
    @ocean.jo4 4 дня назад +1

    አኬ የሚባለው አፈ ቅቤ ይመስላል።

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 5 дней назад +1

    ቀንቶ ነው ይህ ምላሳም ይቆረጥለታል ባለጌ የዘመዴ ሽቃባጭ ነው

  • @SenayWedi21
    @SenayWedi21 5 дней назад

    እሺ ዲያቆን ዮርዳኖስ ወንድማችን እስቲ ወተህ እቅበተ እምነት ስራ ምንድኖው መናፍቅነት እስቲ አሳየን ኦርተዶክሳዊ አስተምህሮ ይዘህ ወተ ትውልድ ከመናፍቃን መንጋጋ አድን አሳየን መንፍቃን እንደዚ ቤተክርስትያን ስደፍራት። በኡነት ያሳዝናል።

  • @aaw5447
    @aaw5447 6 дней назад +5

    ዮርዲ አባክህ አትቅና

    • @fhhf3250
      @fhhf3250 5 дней назад +4

      ስርዓት ይኑራቹ

    • @BAHHERAN
      @BAHHERAN 5 дней назад

      Manew yordi bians keber yenureh diacon nachew aklil ake bibal seltan(maereg) selelew nw

    • @MeazaMeazash
      @MeazaMeazash 5 дней назад

      መቅናት የእግዚአብሄርን እውነት መናገር ነው እባካቹ አስተውሉ

    • @TesfayeTazebew-i9u
      @TesfayeTazebew-i9u 5 дней назад

      Beminu new mikenaw

    • @kidustube7539
      @kidustube7539 5 дней назад

      እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣችሁ ወይ አለማወቅ ::

  • @ermiasmillion-sg1od
    @ermiasmillion-sg1od 5 дней назад

    አክሊልን አትንኩ እናንተ በቅናት ያበዳችሁ ፤ ቆይ ለእናንተ ክርስትና የሚተጋን መክሰስ ነው ? እንደ እናንተ አይነቱን አስመሳይ ነጭ ለብሰው ማየት ያማል!! ለማንኛውም አክሊልን ለቀቅ አድርጉት!! ማን እውነተኛ እንደሆነ እናንተ አትነግሩንም

  • @kirstossamrasimge125
    @kirstossamrasimge125 4 дня назад

    ወይ ዲያቆን ዮርዳኖስ ሁሌም መተቸት ይወዳል፣ ከሆነስ በውስጥ መስመር ነገሩን ማጥራት እንጂ በአደባባይ መተቻቸት ለምን? ደግሞ ስለገድላት አክሊል ብቻ አይደለም ያለው ብዙዎች ሊቃውንትም ብለዋል። ለምን ታዲያ አክሊልን ብቻ መተቸት አስፈላገ? በእውነት አክሊልና የእሱ ቲም ለምሳሌ ዮሀድ፣ ጋዲሳ፣ ፈለገ አትናትዮስ፣ ዲያቆን መኩአንንት፣ አቡ፣ ቴዲ የመሳሰሉት ጋር በመሆን ብዙ ስራን ሠርተዋል። ብዙዎችም ከጴንጤ ወደ ተዋሕዶ ተመልሰዋል። ታዲያ ዮርዳኖስ ለምን ይሆን የምትሳደበው? ሰውንስ የምትዘልፍ? ትምክህተኛ አትሁን!! ከኔበላይ አዋቂ ላሳር ነው አትበል፣ አባታችን የነበሩት ብፅዕ አቡነ አረጋዊ ዶ/ር ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑራትና ለምን ያኮረና ክትባት ወሰዱ የሞታቸው መንስኤ ክትባቱ ነው፣ ንስሐ ካልገቡ ወዮላቸው ብሎ ሲተች ሰምቼዋለሁ፣ በተጬማሪም ለጵጵስና የተወዳደሩት ከሊቀ ሊቃውንት የኔታ ዕዝራ ጋር ነበር ግን ... ብሉ የተናገረው ነበር፣ ሲጀመር ጵጵስና ምንኩስና ኖሮ ቆሞስ የሚባል ማዕረግ ያለው ነው። ባጠቃላይ በአንድ ተዋሕዶ ያለሰው መዘላለፍ ተገቢ አይደለም። ከሰማችሁ እባካችሁ ተው በሉት!!!! ሰድቦ ለሰዳቢ ባይሰጥ ጥሩ ነው፣ ሃይማኖትን ፖለቲካ አደረገው

  • @GunuMare
    @GunuMare 5 дней назад +1

    በአክሊለ ላይ ቀንተውበት ነው

  • @AbebeTeka-ne4ux
    @AbebeTeka-ne4ux 5 дней назад

    ዮርዳኖኖስ እምትባል እባክህን አትበድ ህመሙ ከከበደህ ታከም ።

  • @abebachabebach4235
    @abebachabebach4235 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤