Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ፍሬዎቹ የአማሩት ጥሩ ገበሬ የኮተኮተ ስለአሳደጋቸው ነው ! ምርጥ አባት እግዚአብሔር እዴሜ እና ጤና ሰጥቶ የድካምህን ዋጋ በአለም መድረክ አንጸባርቀው ያሳይህ!!
ድንቅ ወላጅ እንዲህ ነው እድግ በሉ ውዶቼ ከአይን ያውጣችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የጥበባት ባለቤት ጥበብን አብዝቶ ይስጣችሁ በእውነት
ወላጆቻቸው ለሌሎች ወላጆች ምሣሌ ናቸው። እንዲህ በሀገር ፍቅርና በእውቀት የታነፁ ሚሊዮኖች ያስፈልጉናል።
በጣም በጣም ገርመውኛል፡፡ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ እውቀት ይስጣችሁ፡፡ ተባረኩ
በጣም የሚያኮራ ወላጅ ማለት እንደዚህ ነው አቦ ...ልጆቱን ጠቃሚ የሆነ ነገር እንዲማሩ የሚያበረታታ ወሳኝ አባት ..በኛ ማህብረሰብ ብዙ አልተለመደም ...እየሱስ አላህ እያሉ እንቶ ፈንቶ ተረት ልጆቻቸውን የሚያስተምሩ ወላጆች በበዙበት አገራችች እንደዚህ አይነት ነገር ማየት ደስ ይላል
በጣም ግሩም ልጆች ናችሁ እግዝያብሔር ያሳድጋችሁ ለስኬት ያብቃችሁ እናንተ የሀገር ሀብቶች ናችሁ እዉነት ለመናገር ኮሌጅ አቃርጨነዉ አረባገር የመጣሁት የነሡን እሩብ ሂሳብ አልሠራም
ዋው ዋው ዋው ....እግዚአብሔር አይምሮአችሁን ከዚህ በሚበልጥ ጥበብ ይባርክ...ለእናትና አባት ትልቅ አክብሮት አለኝ!!!!
ማሮች ዋውውው በጣም ይግርማል እግዛቤር ያሳድጋችሁ ከአይን ያውጣችሁ በርቶልን የኢትዬጵያ እንቆውች
ማሻአላህ አላህ ያሳድጋችሁ የሀገሬ ልጆች ከአይን ያውጣችሁ
የወደፊቱ የኢትዮጵያ ብርቅዬዎች እግዚአብሔር እምላክ ያሳድጋችሁ 😘❤️❤️ ተባረኩ ከእይን ያውጣችው 🙏🏾
ይህ የጃፓኑ ባህላዊ የስሌት ሲስተም እጅግ ውጤታማ ስለሆን በሁሉም ትምህርት ቤት ውስጥ ተግባራዊ ቢሆን ይበረታታል!ተባረኩ እግዚአብሔር ያሳድጋቹ አባታቸውም ሊደነቅ ይገባል!
ወላጆቻቸውን እግዚአብሔር ይባርካችው በእውነት ታድላችሁ ለቁም ነገር ብቁ ከዓይን ያውጣችሁ ፈጣር
ዋውው መታደል ነው ለሰው ልጅ ብር ሳይሆን እውቀት ነው እግዚአብሔር ያሳድጋቹህ ከዚህ በላይ ይጨምርላቹህ
mahdre wey ahunese beza menew sera tefa enda edegi balu
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ እኔም በልጅነት የማትስ ጎበዝ ነበርኩ ግን አሁን አሬበ አገር ሁሉኑም አስረሳኝ ፍፃማችሁን ፈጣሪ ያሳምራችሁ
እግዚአብሔር በበለጠ እውቀትና ጤንነት ያሳድጋቸው ወላጆችም በጣም ትልቅ ምስጋና ይገባቸዋል ማመን ነው የሚከብደው
የኔ ማሮች እደጉ ተመንደጉ እግዚያብሄር ከክፉ ሁሉ እርሱ ይጠብቃችሁ የኔ ምርጦች ውውውውድድድ ጎበዝ ተማሪ በጣም ነው የምወደው
ዋው እደጉ ያሳድጋቹ የሚገርም ነው እኔ ሰምቼ እንኳን አላውቃቸውም የጠራቸውን ቁጥሮች።
የኔ ማሮች ታድላችሁ አምላክ የበለጠውን እውቀት ይስጣችሁ ወላጆች እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ እውነት ደስ ይላል
ተበረኩልኝ ምርጦች በደንብ መበረታታት ያለባቸው ድንቅ ታዳጊዎች ፈጣሪ በአውቀት ላይ እውቀት ያጎናፅፋችሁ
ውይይይይይይይ ካይን ያውጣችሁ እንዲህ ነው ልጅ ማሳደግ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እድግ በሉ እንዲህ ነው ቤተሰብ ዋው!!!!!!!
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁከ ክፉ ነገር ይጠብቃችሁ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ
እነዚህ ልጆች ከሀገር መውጣት የለባቸውም ኢትዮጵያ ተምረው ለሃገር ለወገን ማገልገል አለባቸው ወደውጭ ሃገር ከሄዱ ግን ራሳቸውን ነው መሆን የሚቅታቸው እግዚአብሔር ያሳድጋቸው ከክፉ ሁሉ በቸርነቱ ይታደጋቸው
እንደሌሎቹ የኢትዮጵያውያን ፈላስፎች የጋን ውስጥችመብራት እንዳይሆኑ ከሁሉም አቅጣጫ ተግባራዊ እና ልዩ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል፡ እድሜኣችሁ ይርዘም ውድ ያገሬ ልጆች።
እግዚአብሔር ያሳድግልን የወላጆቻችሁ ብቻ ሳትሆኑ የእምየ ኢትዮጵያ ልጆችናቹህ ወላዲት አምላክ ካሰባችሁበት ከአላማቹህ እስክትድርሱ ከፊት ከሗላ ከቀኝ ከግራ አትለያቹህ እውነት እውነት እግዚአብሔር ያሳድጋቹህ
አሏህ ያሳድጋችሁ እናም አሏህ ቀጥትኛው መንግድ ላይም ያኖራችሁ ለኡማው ጠቃም ባሃቅ ላይ የፅናችሁም ያድረጋሁ ያረብ
ድንቅ ኢትዮጵያዊ ህፃናት የነገ ሀገር ተረካቢዎች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ እንደናተ አይነት ልይ እግዚአብሔር ይስጠተኝ
*ማሮች 😍😍😍 ካይን ያውጣችሁ በፀጋና በሞገስ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ*
ለኔስ ከማንም በላይ ቅርቤ ጌታ ኢየሱስ ነው amen
R
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ☝ከክፉ ነገር ሁሉ ደብቆ ያሳድጋቹ የኔ ማሮች smart ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
God bless you both and your father, Dad you are so blessed . Welldone!!
#የኔ ማሮች እግዚአብሔር በኪነጥበቡ ያሳድጋችሁ ክፍ ያለ ደረጃ #ያድርሳችሁ💋💋💋💋💋🌹🌹😘😘😘😙😙😘😘😘😘
ኢትዮጵያ ሃገሬ ለናንተ ናት ። እግዚአብሄር በረድኤቱ ጠብቆ ያሳድጋቹ ።
የዚህ ስጦታባለቤት እግዚአብሔርነዉ ስሙለዘላለምይመስገን
Wow!!! Edegu Egziabher yasadegachu!! Welajochachewum yemetedeneku nachu bertu!!!
እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ያሳድጋችሁ ማሮች ♥♥♥!!!
ማሻ አላህ ያአላህ ስጦታ ብዙ ነዉ ያሳድጋቸዉ
እግዚአብሔር። በብዙ ይባርካቹሁ ስላማቹህ ይብዛልን አሜን ፫
ፈጣሪ ያሳድጋችሁ መጨርሻችሁን ያሳምርላችሁ ማሮችየ
ይሄ። የአላህ ስጦታ ነው። እድግ በሉልኝ ማሮች
Thanks to there father's ,helps his childrens to use there mind IN not OUT, Hope he'll play with different kinds of games and puzzles. they are brilliant! God bless them!
ማሻአሏህ በጣም ደስ ትላላችሁ አሏህ ያሳድጋችሁ
አላህ ያሳድጋቹ የኔ ምርጦች አላህ ሀፊዘል ቁርአን ያድርጋቹ
እግዛብሔር ያሣድጋቹህ ለሀገራቹህ ለውገናቸሁ ምጠቅሙ ሁኑ
እውነት ኢትዮጵያ ታላቅ ነች..ብቻ እድሜን ይስጠን አለም ሁሉ ወደሷ ይሮጣሉ
Egezabiher yasadegacuh yene maroch
I wish but I don’t think that’s logical and reasonable
ከዓይን ያትርፋችሁ ለወላጅ ብቻ ሳይሆን ለአገር የምታኮሩ ናችሁ። ነገን ብርሀን የምታሳዩ ተስፋዎች ናችሁ።
እኔ ትምህርት ጎበዝ ነበርኩኝ ግን ማትስና ኬምስትሪ ጭንቅላቴ ውስጥ አይገቡም፡ነበር ግን አሁን ጥሩ ስራ አለኝ ሃሃሃ እግዚ አብሄር ይመስገን ከራሴም አልፌ ቤተሰቦቼን እየረዳሁ ነው በግል ስራ
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ደስ ሲሉ
እግዚአብሔር ያሰድጋችሁ ተባረኩ
እግዚአብሔር ፅጋውን አብዝቶ ይስጣችሁ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ
በውነት እግዛብሔር ያሳድገቹ የሰባቹበት ላይ ፍጣሪ ያድርሳቹ ጎበዞች በርቱ
እግዚያብሄር አምላክ የዘመኑ በሽታ ከሆነውን ዘረኝነት ይጠብቃችው የሰባችሁትን ያሳካላችው።
You morons are racist
እግዚአብሔር ያድግጋችሁ ከክፊ ነገር ይጠብቃችሁ
FetAri kef yarGlachu. edemana TAna yestachu yehaGer meri endethonu yefeteri keduse fekadu yihun. kayin yawetachu maroche. ..💚💛💜👌👌👌✊👌👍waww Adnakotan bemn endemGeltlachu Alakem.👍👍👍💚💛💜
😙😙😙😙😙😙😙 ማር የሆናቹ ልጆች እግዚያብሄር ያሳድጋቹ
ማሻ አላህ አላህ ከአይን ያውጣችሁ አላህ ያሳድጋችሁ
💚💛❤️🙏🏼ይህ ነው ወላጅ ማለት excellent. ከጣት ቆጠራው ሲጀምሩ ምንምአይደል ግን በሀሳብም ግዜስጥተው ቢሆን ጥሩነው በርቱ ልጆችሁሉ ይህ ንን እድል እንዲያገኙ ቢሆን ኢትዮጵያ በዘር ከመከፋፈል ልጆችን ማስተማር ዶ/ር አብይን በውነት አናመስግን የምንመኘው ለሀገራችን ይህንን ነው 💚💛❤️🙏🏼
ይኔ ተማሮች እግዚአብሔር የሰድገችሁ
እግዚያብሄር ያሳድጋችሁ ፍፃሜአችሁን ያሳምረው
ዋው ከወለዱ አይቀርእድህነው እጂ አላህ ያሳድጋችሁ
እግዚአብሔር ይሳድጋቹ እሰይ እደጉ ለቁብ ነገር ያብቃቹ
እውነት በጣም ይገርማል አግዚያብሔር። ከሰው አይን ያውጣችሁ
ማሮች ፈጣሪ ያሣድጋቹ ከአይን ይጠብቃቹ😍😍😘😘
Edegulin tebareku kezi wuch min lebel
መጨርሻቸሁ ያሳምርዉዋናዉ መጨርሻዉ ሲያምር ነዉ እዉነት ለመናገር ይህ ቁጥር በጭራሽ አላነበዉም ግን መምህር ነኝ
ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርሣችሁ
ጌታ እየሱስ በጥበብ እና በሞገስ ከሁሉ በላይ በሆነው በመንፈሱ ያሳድጋቹህ !
Wow, betam gobez. Its important that parents are present and give their kids the education that they need. It start at home. GOBEZ
Woooo ፈጣሪ ያሳድጋችሁ ያሰባችሁበት ያድርሳቹ
God bless you guys very nice God bless you again
ሱበሀን አላህ ማሻ አላህ ተባረክ አላህ
ኣላህ ያሳድጋቹ ለቁምነገር ያብቃቹ ጥሩ ወላጅ እንድህ ነው በልጁ ይኮራል
ወይ በአላህ ቃላት አጠረኝ ቅመሞች አላህ ይጠብቃችሁ
ሆይይይይይይይ ጉድ በል ጎንደሬ እኔ 15 አመት ተምሬ የሱን እሩቧን እንኳ አልሆንም ክክክክክ የፈጣሪ ስጦታ ነው እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ መጨረሻችሁን ያሳምረው ♥♥♥
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ!!
የኔ ቆንጆእግዚአብሄር ያሳድግሽ ማር
ማሻአላህ አላህ ያሳድጋችሁ🙏🙏🙏
አሁንም እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርላቹ በጣም የሚገርም ነው መታደል ነው
ጌታ ይባርካችሁ ጎበዞች።
መታደል ነው እግዚአብሔር ይጨምርላቸው
እግዚአብሔር በፀጋ ያሳድጋችሁ
አላህ.ያሳድጋችሁ.ጥሩ.ነገር.ያድርሳችሁ
ፈጣሪ ያሳድጋችሁ ትልቅቦታ ድረሱልን
አላህያሣድጋቻሁ ያሠባቻሁበትድርሡ
tigist arefia Eden.tena.ystachu.fetari
ድሮም 0 ነኝ ሂሳብ ብሎ ነገር በርቱ የኔ ማሮች እደግ በሉ ይሄ እድሜችሁ ነው ለሁሉም ነገር ብሩህ
ፈጣሪ ያሣድጋቹ እኔ የነሡን አልችልም
እግዚኣብሄር ኣምላክ ፀጋውን ያብዛላቸው።እኔም ከስድስት እስከ ኣስር ማባዛት ከሆነ እኔም በእጄ ኣባዛለው ለምሳሌ 6×6 .6×7 እያልኩ እስከ ኣስር ኣባዛለው ግን የነሱ የተለየ ነው ።የሚጠቀሙት ስልት ንገሩን
የኔ ማሮች እግዚአብሔር ያሳድጋችህ
ማሻላህ አላህ ይጨምርላችሁ
ካይን ያውታቹ የኔ ማሮች የነገ የኢትዮጵያ። ተስፍዎች
Mashallah allah yasdgahu akore tewled malet ende new allah ygemerlahu
ማሻ አላህ እድግ በሉ ጎበዞች እኔ የትምህርት ጉዳይ አይወጋ በጣም ሰነፍ ነበርኩ አልሀምዱሊላ መቸም የመንግስት ስራ ባልይዝም ጥሩ ስራ አለኝ ክክክ ደመወዜም ጥሩነው ከኔ ተርፌ ለቤተሰብ ተርፍለሁ
እማየ እሩጫየ ላንችው ነው Kkkkkk yene qonjooo hayizosh batimirt yesanafn madamin agalgilan demozu alqarabinim alhamdulilah alaa kuli hal allah sidetin baqaa yibalan wud ihetoch
fatuma mohammed አሚንን እህት
እማየ እሩጫየ ላንችው ነው ኪኪ በጣም ማር ያው ካገራችን እሥክንመለሥ ዲረሥ
الحمد الله النعمتل ال اسلام T ኢንሻ አላህ እንመለሳለም በአላህ ፍቃድ
እማየ እሩጫየ ላንችው ነው አከ ስደት ቢሮ ነው የኩሽና የማዳም ዋና ሀላፊ ነኝ ፈጣሪ ይመስገን ፐፐፐ 😍😍
እኔም እንደ እናተ አይነት መንታ ልጅ እግዚአብሔር ይሥጠኝ የኛ ጌታ ምን ይሣነዋል
wow betam yigermal betalay family indazih new lij masadeg.God bless you
እግዚአብሔር አይምሮሀቹን የስፈ የሀገር ተረካብዮች
ማሮች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውይ ነፍስ ናቸው
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ምኞታችሁን ያሳካላችሁ
ፈጣሪ ይጠብቃችሁለትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ
ዋው እግዚአብሄር. ያስድጋችሁን
እግዚአብሔር ያሳድግሽ!!!!!!!!
ማሻ አላህ አላህ ለቁም ነገር ያብቃቹ ማሮች
ወላጅ ማለት እደዚህ ነው ተሰጥኦአቸውን የጨመረ ይደጉልህ ይባረኩ ካሰቡበት ይድረሱልህ
ፍሬዎቹ የአማሩት ጥሩ ገበሬ የኮተኮተ ስለአሳደጋቸው ነው ! ምርጥ አባት እግዚአብሔር እዴሜ እና ጤና ሰጥቶ የድካምህን ዋጋ በአለም መድረክ አንጸባርቀው ያሳይህ!!
ድንቅ ወላጅ እንዲህ ነው እድግ በሉ ውዶቼ ከአይን ያውጣችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የጥበባት ባለቤት ጥበብን አብዝቶ ይስጣችሁ በእውነት
ወላጆቻቸው ለሌሎች ወላጆች ምሣሌ ናቸው። እንዲህ በሀገር ፍቅርና በእውቀት የታነፁ ሚሊዮኖች ያስፈልጉናል።
በጣም በጣም ገርመውኛል፡፡ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ እውቀት ይስጣችሁ፡፡ ተባረኩ
በጣም የሚያኮራ ወላጅ ማለት እንደዚህ ነው አቦ ...ልጆቱን ጠቃሚ የሆነ ነገር እንዲማሩ የሚያበረታታ ወሳኝ አባት ..በኛ ማህብረሰብ ብዙ አልተለመደም ...እየሱስ አላህ እያሉ እንቶ ፈንቶ ተረት ልጆቻቸውን የሚያስተምሩ ወላጆች በበዙበት አገራችች እንደዚህ አይነት ነገር ማየት ደስ ይላል
በጣም ግሩም ልጆች ናችሁ እግዝያብሔር ያሳድጋችሁ ለስኬት ያብቃችሁ እናንተ የሀገር ሀብቶች ናችሁ
እዉነት ለመናገር ኮሌጅ አቃርጨነዉ አረባገር የመጣሁት የነሡን እሩብ ሂሳብ አልሠራም
ዋው ዋው ዋው ....እግዚአብሔር አይምሮአችሁን ከዚህ በሚበልጥ ጥበብ ይባርክ...ለእናትና አባት ትልቅ አክብሮት አለኝ!!!!
ማሮች ዋውውው በጣም ይግርማል እግዛቤር ያሳድጋችሁ ከአይን ያውጣችሁ በርቶልን የኢትዬጵያ እንቆውች
ማሻአላህ አላህ ያሳድጋችሁ የሀገሬ ልጆች ከአይን ያውጣችሁ
የወደፊቱ የኢትዮጵያ ብርቅዬዎች እግዚአብሔር እምላክ ያሳድጋችሁ 😘❤️❤️ ተባረኩ ከእይን ያውጣችው 🙏🏾
ይህ የጃፓኑ ባህላዊ የስሌት ሲስተም እጅግ ውጤታማ ስለሆን በሁሉም ትምህርት ቤት ውስጥ ተግባራዊ ቢሆን ይበረታታል!ተባረኩ እግዚአብሔር ያሳድጋቹ አባታቸውም ሊደነቅ ይገባል!
ወላጆቻቸውን እግዚአብሔር ይባርካችው በእውነት ታድላችሁ ለቁም ነገር ብቁ ከዓይን ያውጣችሁ ፈጣር
ዋውው መታደል ነው ለሰው ልጅ ብር ሳይሆን እውቀት ነው
እግዚአብሔር ያሳድጋቹህ ከዚህ በላይ ይጨምርላቹህ
mahdre wey ahunese beza menew sera tefa enda edegi balu
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ እኔም በልጅነት የማትስ ጎበዝ ነበርኩ ግን አሁን አሬበ አገር ሁሉኑም አስረሳኝ ፍፃማችሁን ፈጣሪ ያሳምራችሁ
እግዚአብሔር በበለጠ እውቀትና ጤንነት ያሳድጋቸው ወላጆችም በጣም ትልቅ ምስጋና ይገባቸዋል ማመን ነው የሚከብደው
የኔ ማሮች እደጉ ተመንደጉ እግዚያብሄር ከክፉ ሁሉ እርሱ ይጠብቃችሁ የኔ ምርጦች ውውውውድድድ ጎበዝ ተማሪ በጣም ነው የምወደው
ዋው እደጉ ያሳድጋቹ የሚገርም ነው እኔ ሰምቼ እንኳን አላውቃቸውም የጠራቸውን ቁጥሮች።
የኔ ማሮች ታድላችሁ አምላክ የበለጠውን እውቀት ይስጣችሁ ወላጆች እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ እውነት ደስ ይላል
ተበረኩልኝ ምርጦች በደንብ መበረታታት ያለባቸው ድንቅ ታዳጊዎች ፈጣሪ በአውቀት ላይ እውቀት ያጎናፅፋችሁ
ውይይይይይይይ ካይን ያውጣችሁ እንዲህ ነው ልጅ ማሳደግ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እድግ በሉ እንዲህ ነው ቤተሰብ ዋው!!!!!!!
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ
ከ ክፉ ነገር ይጠብቃችሁ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ
እነዚህ ልጆች ከሀገር መውጣት የለባቸውም ኢትዮጵያ ተምረው ለሃገር ለወገን ማገልገል አለባቸው ወደውጭ ሃገር ከሄዱ ግን ራሳቸውን ነው መሆን የሚቅታቸው እግዚአብሔር ያሳድጋቸው ከክፉ ሁሉ በቸርነቱ ይታደጋቸው
እንደሌሎቹ የኢትዮጵያውያን ፈላስፎች የጋን ውስጥችመብራት እንዳይሆኑ ከሁሉም አቅጣጫ ተግባራዊ እና ልዩ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል፡ እድሜኣችሁ ይርዘም ውድ ያገሬ ልጆች።
እግዚአብሔር ያሳድግልን የወላጆቻችሁ ብቻ ሳትሆኑ የእምየ ኢትዮጵያ ልጆችናቹህ ወላዲት አምላክ ካሰባችሁበት ከአላማቹህ እስክትድርሱ ከፊት ከሗላ ከቀኝ ከግራ አትለያቹህ እውነት እውነት እግዚአብሔር ያሳድጋቹህ
አሏህ ያሳድጋችሁ እናም አሏህ ቀጥትኛው መንግድ ላይም ያኖራችሁ ለኡማው ጠቃም ባሃቅ ላይ የፅናችሁም ያድረጋሁ ያረብ
ድንቅ ኢትዮጵያዊ ህፃናት የነገ ሀገር ተረካቢዎች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ እንደናተ አይነት ልይ እግዚአብሔር ይስጠተኝ
*ማሮች 😍😍😍 ካይን ያውጣችሁ በፀጋና በሞገስ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ*
ለኔስ ከማንም በላይ ቅርቤ ጌታ ኢየሱስ ነው amen
R
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ
☝ከክፉ ነገር ሁሉ ደብቆ ያሳድጋቹ የኔ ማሮች smart ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
God bless you both and your father, Dad you are so blessed . Welldone!!
#የኔ ማሮች እግዚአብሔር በኪነጥበቡ ያሳድጋችሁ ክፍ ያለ ደረጃ #ያድርሳችሁ💋💋💋💋💋🌹🌹😘😘😘😙😙😘😘😘😘
ኢትዮጵያ ሃገሬ ለናንተ ናት ። እግዚአብሄር በረድኤቱ ጠብቆ ያሳድጋቹ ።
የዚህ ስጦታባለቤት እግዚአብሔርነዉ ስሙለዘላለምይመስገን
Wow!!! Edegu Egziabher yasadegachu!! Welajochachewum yemetedeneku nachu bertu!!!
እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ያሳድጋችሁ ማሮች ♥♥♥!!!
ማሻ አላህ ያአላህ ስጦታ ብዙ ነዉ ያሳድጋቸዉ
እግዚአብሔር። በብዙ ይባርካቹሁ ስላማቹህ ይብዛልን አሜን ፫
ፈጣሪ ያሳድጋችሁ መጨርሻችሁን ያሳምርላችሁ ማሮችየ
ይሄ። የአላህ ስጦታ ነው። እድግ በሉልኝ ማሮች
Thanks to there father's ,helps his childrens to use there mind IN not OUT, Hope he'll play with different kinds of games and puzzles. they are brilliant! God bless them!
ማሻአሏህ በጣም ደስ ትላላችሁ አሏህ ያሳድጋችሁ
አላህ ያሳድጋቹ የኔ ምርጦች አላህ ሀፊዘል ቁርአን ያድርጋቹ
እግዛብሔር ያሣድጋቹህ ለሀገራቹህ ለውገናቸሁ ምጠቅሙ ሁኑ
እውነት ኢትዮጵያ ታላቅ ነች..ብቻ እድሜን ይስጠን አለም ሁሉ ወደሷ ይሮጣሉ
Egezabiher yasadegacuh yene maroch
I wish but I don’t think that’s logical and reasonable
ከዓይን ያትርፋችሁ ለወላጅ ብቻ ሳይሆን ለአገር የምታኮሩ ናችሁ። ነገን ብርሀን የምታሳዩ ተስፋዎች ናችሁ።
እኔ ትምህርት ጎበዝ ነበርኩኝ ግን ማትስና ኬምስትሪ ጭንቅላቴ ውስጥ አይገቡም፡ነበር ግን አሁን ጥሩ ስራ አለኝ ሃሃሃ እግዚ አብሄር ይመስገን ከራሴም አልፌ ቤተሰቦቼን እየረዳሁ ነው በግል ስራ
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ደስ ሲሉ
እግዚአብሔር ያሰድጋችሁ ተባረኩ
እግዚአብሔር ፅጋውን አብዝቶ ይስጣችሁ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ
በውነት እግዛብሔር ያሳድገቹ የሰባቹበት ላይ ፍጣሪ ያድርሳቹ ጎበዞች በርቱ
እግዚያብሄር አምላክ የዘመኑ በሽታ ከሆነውን ዘረኝነት ይጠብቃችው የሰባችሁትን ያሳካላችው።
You morons are racist
እግዚአብሔር ያድግጋችሁ ከክፊ ነገር ይጠብቃችሁ
FetAri kef yarGlachu. edemana TAna yestachu yehaGer meri endethonu yefeteri keduse fekadu yihun. kayin yawetachu maroche. ..💚💛💜👌👌👌✊👌👍waww Adnakotan bemn endemGeltlachu Alakem.👍👍👍💚💛💜
😙😙😙😙😙😙😙 ማር የሆናቹ ልጆች እግዚያብሄር ያሳድጋቹ
ማሻ አላህ አላህ ከአይን ያውጣችሁ አላህ ያሳድጋችሁ
💚💛❤️🙏🏼ይህ ነው ወላጅ ማለት excellent. ከጣት ቆጠራው ሲጀምሩ ምንምአይደል ግን በሀሳብም ግዜስጥተው ቢሆን ጥሩነው በርቱ ልጆችሁሉ ይህ ንን እድል እንዲያገኙ ቢሆን ኢትዮጵያ በዘር ከመከፋፈል ልጆችን ማስተማር ዶ/ር አብይን በውነት አናመስግን የምንመኘው ለሀገራችን ይህንን ነው 💚💛❤️🙏🏼
ይኔ ተማሮች እግዚአብሔር የሰድገችሁ
እግዚያብሄር ያሳድጋችሁ ፍፃሜአችሁን ያሳምረው
ዋው ከወለዱ አይቀርእድህነው እጂ አላህ ያሳድጋችሁ
እግዚአብሔር ይሳድጋቹ እሰይ እደጉ ለቁብ ነገር ያብቃቹ
እውነት በጣም ይገርማል አግዚያብሔር። ከሰው አይን ያውጣችሁ
ማሮች ፈጣሪ ያሣድጋቹ ከአይን ይጠብቃቹ😍😍😘😘
Edegulin tebareku kezi wuch min lebel
መጨርሻቸሁ ያሳምርዉዋናዉ መጨርሻዉ ሲያምር ነዉ እዉነት ለመናገር ይህ ቁጥር በጭራሽ አላነበዉም ግን መምህር ነኝ
ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርሣችሁ
ጌታ እየሱስ በጥበብ እና በሞገስ ከሁሉ በላይ በሆነው በመንፈሱ ያሳድጋቹህ !
Wow, betam gobez. Its important that parents are present and give their kids the education that they need. It start at home. GOBEZ
Woooo ፈጣሪ ያሳድጋችሁ ያሰባችሁበት ያድርሳቹ
God bless you guys very nice God bless you again
ሱበሀን አላህ ማሻ አላህ ተባረክ አላህ
ኣላህ ያሳድጋቹ ለቁምነገር ያብቃቹ ጥሩ ወላጅ እንድህ ነው በልጁ ይኮራል
ወይ በአላህ ቃላት አጠረኝ ቅመሞች አላህ ይጠብቃችሁ
ሆይይይይይይይ ጉድ በል ጎንደሬ እኔ 15 አመት ተምሬ የሱን እሩቧን እንኳ አልሆንም ክክክክክ የፈጣሪ ስጦታ ነው እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ መጨረሻችሁን ያሳምረው ♥♥♥
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ!!
የኔ ቆንጆ
እግዚአብሄር ያሳድግሽ ማር