የድሮ ፍቅረኛው መጣች፣ ለማመን ይከብዳል!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024
  • የድሮ ፍቅረኛው መጣች፣ ለማመን ይከብዳል!

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @HanaMekonnen-pb8kz
    @HanaMekonnen-pb8kz 3 месяца назад +108

    የምናከብርህ ጀግና ወንድማችን ካንተ ቻናል ቁም ነገር ነው የለመድነው ፕሊስ በራስህ ስራዎች ናልን ኦድዬንሶችህ ናፍቀንሀል ድራማ አንፈልግም የመጨረሻ ያየንህ እነዚህን ልጆች ስታገናኝ ነው ከዛ ወድህ ጠፍተሀል ስትጠፋ እንፈራለን ስለምንሳሳልህ ለብዙ ጭቁኖች ስለምትደርስ ስለዚህ ናል😮😮😮

    • @degnetbekele
      @degnetbekele 3 месяца назад

      😢❤😢❤❤

    • @ZenbS-bv7gm
      @ZenbS-bv7gm 3 месяца назад

      በራሳችሁ ቻናልአትዘባርቁም. ስታስቡተመልካችን. እዴትነዉ. የምታስቡት. ቻናሉንእደዚህአልነበረም. የምናዉቀዉ. ከመጀመሪያዉም. አላማራኚምነበር

    • @LailaLaila-o9c
      @LailaLaila-o9c 3 месяца назад

      ❤❤❤🎉

  • @asseb5268
    @asseb5268 3 месяца назад +26

    ተከታታይ ድራማ😅😅👍👌

  • @Saraguta-zn9md
    @Saraguta-zn9md 3 месяца назад +14

    በኛ ፈርቅ እየያዘብን ነዉ ወይስ ምንድነዉ ስህተት ከተፈጠረስ ለምን አልነገራትም????.

  • @ko3020
    @ko3020 3 месяца назад +5

    ምድነዉ ግራ ገባንኮ እዉነትነዉ ወይሰ ድራማ ግልፅ ሁኑ ለተመልካች

  • @Igfff-zz5cv
    @Igfff-zz5cv 3 месяца назад +183

    አረ ጀግናዉ የት ጠፋ ይምጣልን ያምትሉ ላይክ❤❤❤❤❤❤

    • @SaidaSaida-i3g
      @SaidaSaida-i3g 3 месяца назад

      😂እሱኮተጠለፍ፣

    • @Igfff-zz5cv
      @Igfff-zz5cv 3 месяца назад

      @@SaidaSaida-i3g አረባክህ ጀግና ይጠልፋል እጁ አይጠለፍም ክክክክክ

    • @adeen2013
      @adeen2013 3 месяца назад +3

      ጀግናው ከጀርባ ነው የሜጣብሳችው😂😂😂😂

    • @huludebebe9935
      @huludebebe9935 3 месяца назад +1

      ቲያትሩ ትንሽ እውነት ቢመስል ጥሩ ነበር

    • @Igfff-zz5cv
      @Igfff-zz5cv 3 месяца назад

      @@huludebebe9935 አረምን እዉነት ይመስላል ቀለዱብን እጂ

  • @TsehayUmaMolla
    @TsehayUmaMolla 3 месяца назад +32

    ያመጣት እሱ ነው እንጂ እሷ ፈልጋ አልመጣች አንቺ ከሷ ህይወት ውጪ ስለወደዳት ነው ያለችበት ሔዶ ለምኖ ያመጣት

  • @saudibrahim3498
    @saudibrahim3498 3 месяца назад +163

    ከዚ በላይ እውነት አለ ሞሆኑ ያስታውቃል ድራማ ነው

    • @Berry-g4y
      @Berry-g4y 3 месяца назад

      ግራ አጋቡንኮ ሆ 😮😮😮😮 የኔ መደንገጥ ደሞ 😢😢😢😮😮😮

    • @sikosilo7233
      @sikosilo7233 3 месяца назад +1

      ዴምሪኝ❤

    • @MohdSaidoo
      @MohdSaidoo 3 месяца назад +5

      ግን ወላሂ አሣዘነችኝ የገጠሯ ልጅ

    • @دستااا-ع7ش
      @دستااا-ع7ش 3 месяца назад

      ​@@MohdSaidooذذذهه ه ه ه خاهلده ععذذذذ😊دات تأااااتتاااأ

    • @دستااا-ع7ش
      @دستااا-ع7ش 3 месяца назад

      ةة

  • @GenetAsefa-ou1uy
    @GenetAsefa-ou1uy 3 месяца назад +258

    ወይኔ ይሄ ነገር ግን ድራማ ሆነ እንዴ እረ እኔ እናተ ሳትሆኑ ጀግናው ወንድሜ ናፍቆኝል ይመጣልን የምትሉ ላይክ አርጉኝ

  • @Aynu.Tub7050
    @Aynu.Tub7050 3 месяца назад +40

    😭😭😭😭እግዚአብሔርን ግበዝ ዘርቱ ውይኔ ኤኔኮ በጥፋታይኞነት ሃስቤሽ ነበር የኔ ምስኪን ይቂርታ

  • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን
    @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን 3 месяца назад +41

    አረ ጀግናችን የናፈቃችሁ 😢😢እነዚህ ዝብለው ነው እሚቀልዱ ድራማ

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 3 месяца назад +25

    የኔ ጀግና. ደብሪቱ. እኔ እስከ ዛሬ. አችነሽ. ጥፋተኛ. መስለሽኝ. ነበሪ እንኳን በጥፊ አጋልሻት. እሱኮነው. የፈለጋት. ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @aynalemsarah
    @aynalemsarah 3 месяца назад +48

    አረ በእግዚአብሔርም ውሸትህ ነው በሉኝ ድራማ ነው በሉኝ 😢😢😢😢

    • @FatimaAssefa
      @FatimaAssefa 3 месяца назад

      እህቴ ድራማ ነው ልጅ አሀመድ ማጅስ ክሌብ ላይ ሲተውን አይቸዋለሁ

    • @zahraliban5714
      @zahraliban5714 3 месяца назад

      ቆራጥ የገጠር ጅግና ❤❤❤

    • @zahraliban5714
      @zahraliban5714 3 месяца назад

      ደብሪቱ ጥሩ አክተር ይወጣሻል በእውነት ።ስትጮኪም ስታኮርፉም ስትማቺም🎉😂🎉❤❤❤

  • @MELESEBEKELEAYANU-jy8eb
    @MELESEBEKELEAYANU-jy8eb 3 месяца назад +27

    ቀልድነዉ ብዬ አልገምትም ደብሪቱ ግን ጀግና ናት እዉነት አላት ሰዉነች አመነች መጣች የትጋነዉ ስህተቷ?በማንም አልደፍርም እግዚአብሔር ሰላም ያዉርድላቸዉ::

  • @AbebechAlemuu-dn8lz
    @AbebechAlemuu-dn8lz 3 месяца назад +39

    ጀግና ነሽ እመበተን ❤️❤️❤️የኔ ጀግና ለጅ

  • @Foziseid323
    @Foziseid323 3 месяца назад +59

    ድራማ መሆኑ ገብቶናል ለማንኛዉም ይመቻችሁ

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 3 месяца назад +12

    ልጅቷ ላይ ትላንት ስትፈርዱ የነበራችሁ ዛሬ የት ገባችሁ እሷ ያላመነችበት ነገር ስለነበር ነው

  • @MekdesAsafew
    @MekdesAsafew 3 месяца назад +22

    ኮመንተታተሮች ተረጋጉ እስኪ ዝም ብላችሁ መልካም እየተመኛችሁ እዩ መጨረሻቸውን እንይበት እባካችሁ በማያገባችሁ እየገባችሁ አታቡኩ አትፍረዱም ፈራጁ አንድ እግዚአብሔር ብቻ ነው

    • @Meme-iw4nm
      @Meme-iw4nm 3 месяца назад +4

      በገዛ ስልካችን እየላኩልን እዴት ነው የማያገባን😂😂

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 3 месяца назад +2

      ​@@Meme-iw4nmየመልስ ምቱ 👍ነው አቦ ይመቺሽ kkkkkk

  • @fatumaseid8001
    @fatumaseid8001 3 месяца назад +38

    ወይኔ ጊዜየ መቃጠሌ ትክክለኛ ፍቅር ነዉ ብየ😢😢

  • @SolomonAsmamaw-po4nk
    @SolomonAsmamaw-po4nk 3 месяца назад +14

    ይሄ ነገር በቃን..... አንተ ለብዙዎቹ ለተቸገሩ ወገኖቻችን እንባ የምታብስ ጀግና ወንድማችን ነህ ከዚህ በሇላ አዲስ ስራ ይዘህ እንደምትመጣ እርግጠኛ በመሆን ነው

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 3 месяца назад

      Awo yihe fake drama new kedimew tezegajitew yemikeres new. Yekedimown magalet sira atakuart bro.

  • @ናኒዬናኒየእናቷናፋቅ
    @ናኒዬናኒየእናቷናፋቅ 3 месяца назад +127

    ተከታታ ድራማ መሆን አለበት 😂😂😂

  • @خديجها-س9ل
    @خديجها-س9ل 3 месяца назад +8

    ወንድማችን አንተ ናልን የኒኝህ ምንም አልገባንም ነገራቼው ቁም ነገር ሲሰራበት ኖሮ ይቀልዱብናል እንዲ አለዛ ስስለምን እንደሚሰሩ አሳውቀን

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 3 месяца назад +8

    ወይኔ መጨረሻችሁ ናፈቀኝ በእውነት ደቡ ለካ ያለምክኒያት ሰሞኑን አልተለዋወጥሽም የድሮ ፍቅረኛው አስፈራርታሽ ነው በርግጥ ከሁን በፊት ሕይወት እንደ ነበርው ነግሯሻል ዛሬ ግን ጓ ሆነሳ ነገሩ እውነት ወይስ ውሽት ወይስ ድራማ እኔጃ ብቻ መጨረሻችሁ በፍቅር ይቋጨው ብዬ ተመኘሁ ደሞ አላርፍ ስትል በጥፊ ጨቧ አረግሻት አይደል ደቡዬ😂😂😂😂😂😂😂😂 እኔም ለው ወይስ ሁለታችሁም እየተፈታተናችሁ ነው ድራማም ከሆነ ምዕራፍ 1/2/3እያላችሁ ንገሩን ተመልካችም እጣትን ከመቀሰሩ በፊት😂😂😂😂😂😂 ጀግናችን የትነህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 3 месяца назад +5

    ደብሪቱ እባክሽ ተረጋጊ እውነት ሊኖርሽ ይችላል ግን አዳምጪው እባክሽ ድምፅሽን ቀንሺ እኔ እራሱ እራሴን አመመኝ ተረጋጊ እሱ ይወድሻል ላለፈ ህይወት ብለሽ ፍቅርሽን አትግፊ ከእውነት ይወድሻል እባክሽ ተረጋጊ እና ትዳራችሁን መስርቱ ውለዱ ክበዱ በወሬ አትለያዩ ደብሬ እህቴ ተረጋጊ ፍቅር እንደዚህ አይደለም መቻቻል ይጠይቃል አንቺ ደግሞ ጎበዝ አስተዋይ ብልጥ ሴት ነሽ ልጁ ይወድሻል ፍቅርሽን አትግፊ ።።።።።።።።

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز 3 месяца назад +11

    😭😭😭😭ከምር ምንም እማታቀዋን ልጅ አሳዘንካት ደብርቱ አይዞሽ እራስሽን ጠብቂ ሚስኪን

  • @Sarah-km5be
    @Sarah-km5be 3 месяца назад +1

    እኛ በወድማችን ቤት የለመድነዉ ብዙ መልካም ነገሮች ነዉ።የት ገባ ወድማችን ናልን?

  • @fikrTubedr4nj
    @fikrTubedr4nj 3 месяца назад +16

    ልጁ የምር እያስደበረኝ ነው😮

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba 3 месяца назад +12

    ስናይ የከረምነው ለካ ድራማ ነው አይይይ 😅

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 3 месяца назад +18

    ኦዉነት ከሆነ ጌታ እቅረ በለኝ ፈረጄባት ነበረ የልቆመ ፈቅረ ካለሆነ እሱ ከደበቃት እቅረ በይኝ ፈረጂባት ነበረ

  • @MekdesEshetu-to7jy
    @MekdesEshetu-to7jy 3 месяца назад +9

    እዉነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር ያለዉን ነገር እዉነቱን አፍርጠ ንገራት ❤❤❤ላለፈ ታሪክ ይቅር ማያስብል ነገር የለም ❤❤ደብሪቱ የሚያፈቅርሽን ሰዉ አትግፊ እባክሽ❤❤

  • @እናትወሎ
    @እናትወሎ 3 месяца назад +8

    የከተሜቱ ውሼት እራሳ እየተማታች ደበደበችኝ አላለችም

    • @Madena-o1u
      @Madena-o1u 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin 3 месяца назад +9

    ደብሪቱ ምርጥ ተዋናይ ትልክ ስጦታ በጣም ጎበዝ ተዋናይ ምርጥ ሴት

  • @alemalem2233
    @alemalem2233 3 месяца назад +4

    ምታርጉት ነገር ድራማ ይሁን ኡነት ባላቅም በፍቅር ማሀል መደባበቅ ኣያስፈልግም ሁለታቹም ሂወት ነበራቹ ስለዚ በዛን ጊዘ የነበረ ነገር ተነጋገሩ ኣንተ ልጅትዋን ኣትበድላት በሰላም ከተቀመጠችበት ሃገር ሂደህ ፍቅር ሰጥተህ እዚ ካመጠሃት በሃላ ተከታተላት ሰቶች እንዳይ ኣስቸግርዋት እስዋ ምንም ማታቀው ነገር የላትም የገጠር ሰው ከምር ሰው ነው ኣማኝ ነው ብዙ ክፉ ኣሳቢ ኣደለም በቀላሉ ታምናለች ማነኛውም ነገር ኣንቺ ደሞ ድርቅ ኣትበይ ሴት ልጅ ትንሽ ለስለስ ስትል ነው ምታምረው ተረጅው ከዚ ቤፍት የነበረው ሂወት ኣየገባሽም ካሁን ብሃላ ግን ይመለከትሻል ኣንቺ ሂወት እንደነበርሽ ሁሉ እሱም ሂወት ነበረው

  • @RahmaHamad-p7b
    @RahmaHamad-p7b 3 месяца назад +11

    ከመጣ ጀግናዉ ወዲማችን ይምጣ ልን አትግማሙ

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 3 месяца назад +6

    ጉበዝ ደብሪቱ 👍👍👍ግን እውነት ለምን አልገካትም ሴት እኮ ናት በፍቅር መሀል ችግር አይጠፋም ወይ በጣም ተናዳለች

  • @meemjjo677
    @meemjjo677 2 месяца назад +1

    She is telling you she will kill you so be careful where ever you go what ever you do man stand with one don't miss around please

  • @GkhFuh
    @GkhFuh 3 месяца назад +8

    ድሮም ገና ገጠርእዴሆኑ ድራማ እዴሆነ አውቄአለሁ😅😅😅

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n Месяц назад

    ወንድማችን ወደትጠፍሕ ምንምእማታቀውን እደኔደባራ የገጠርልጂ እናደዳትእኮ እውነተኛፍቅስ ፍቅርመስሎኝነበረ 😢😢😢ልጁግን ይወዳታል አስታርቃቸው 😢

  • @MERETECHWOLDA
    @MERETECHWOLDA 3 месяца назад +12

    አራ ኡኡኡኡ አገለግሉኝ የምር እንዳይሆን ብቻ 😢😢😢😂😂

  • @meemjjo677
    @meemjjo677 2 месяца назад +1

    What kind of dream is going on interesting woman city rats and villages rats to take out they are going crazy woman

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 3 месяца назад +4

    በጣም ይገርመል ምንም የመታውቃው የክፉለገር ልጂ ህይወት ስኦል አታድርጋው በሰላም አገረን ሽኛት አታስጋድለት😢😢😢😢😢😢😢 አረ ውሽትክን አታውረ😢😢😢😢😢በላጌ ነህ

    • @BaderAlkha
      @BaderAlkha 3 месяца назад

      ድራማ ነወ እህቴ የልጅታ ማይክ አፋ ላይ አለ ተማከሮወ ነወ

  • @mekiyaandmubarektube7155
    @mekiyaandmubarektube7155 3 месяца назад

    ድራመነውእሷካሜራውንአኑራእሱአነሳውስለዚህአልናደድምአትናደዱየምርመስሎኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y 3 месяца назад +7

    ይሔ ነገር ምን ይሆን 😮😮😮😮 ኧረ ጀግናችን ና ተናፍቀሀል ኤ ኤ አትጨማለቁ እሀ 😢😢😮😮😮

  • @-Kiya965
    @-Kiya965 3 месяца назад +2

    Gura nuuti duchaan iyyanii

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi 3 месяца назад +5

    ጀግና ይምጣ የምትሉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 3 месяца назад +2

    ኤጭ ድራማቹን ወደዛ አርጉና የባለ ቻናሉ ጀግናችን ተናፍቆዋል ይምጣጣጣ

  • @ሁለገብYouTube-w3g
    @ሁለገብYouTube-w3g 3 месяца назад +46

    እኔ ምለው ይህ ነገር ድራማነው ወይንስ እውነተኛ ታሪክ ወይንሥ ቀልድ

    • @keekiyaa
      @keekiyaa 3 месяца назад +3

      ቀልድ ነው ውዴ 😂😂😂😂

    • @simrahussin553
      @simrahussin553 3 месяца назад +1

      ድራማነው

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 3 месяца назад +2

      ድብን ያለ ድራማ ነዋ እህቴ🤣🤣🤣🤣

    • @cbmksa7389
      @cbmksa7389 3 месяца назад

      Yenem teyake new

    • @HayaatB-e6e
      @HayaatB-e6e 3 месяца назад

      Awo drama now

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 3 месяца назад +6

    ደብርዬ ተረጋጊይ እሰዋ አዉቃ ነዉ ህይወትን ልትበጠበጥ ነዉ

  • @ZENASH-r3o
    @ZENASH-r3o 3 месяца назад +10

    ድራማ አረጉት እዴ ግራ ገባኝ😂😂😂😂

  • @serkserk1091
    @serkserk1091 3 месяца назад +4

    ደቡ የእኔ ምስኪን ንፁህ ሴት አይዞሽ የእኔ ቆንጆ። የከተማ ወንድ አፕታመንም ሀገርሽ ግቢ የእኔ ቆንጆ

  • @aminamehammed8922
    @aminamehammed8922 3 месяца назад +19

    ድራማው እንደቀጠለ ነው😂😂😂😂

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 3 месяца назад +1

      እኮ ተጫወቱብን😂😂😂😂

    • @simrahussin553
      @simrahussin553 3 месяца назад +1

      ማየቴን አቆማለው

    • @aminamehammed8922
      @aminamehammed8922 3 месяца назад

      @@Selamtube-t2r ብቻ አይገልፀውም😂😂

    • @aminamehammed8922
      @aminamehammed8922 3 месяца назад

      @@simrahussin553 አቁሚ እኔም አቆማለው😂😂😂

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 3 месяца назад

    ይህን ካረገ በጣም ባለጌ ነው?? አርፋ ከተቀመጠችበት ቦታ አምጥቶ የሚያሰቃያት???
    እሱ ፊት ተነጋገሩ???

  • @אלשדיידמוז
    @אלשדיידמוז 3 месяца назад +5

    እሱን ሰምው ደብሪቱ እሱ በጣም ነው ሚውድሸ ሰውን አትሰሚ ደብሪቱ

  • @AlemTefera-v9e
    @AlemTefera-v9e 3 месяца назад

    ረነከሰችውቀልድናእውነትሀይታወቅምደብሪቱየሚሉሸበላሸውበጥርሰሸ

  • @የድግልእናቴ
    @የድግልእናቴ 3 месяца назад +4

    እስካሁን በጉጉት ነበር የምጠብቃቺሁ የዛሬው ድራማ አልወደድነውም ።ጀግናው ወድማቺን ተረሳክ አረ 😅😅

  • @SaraNega-s8o
    @SaraNega-s8o 3 месяца назад

    አምላክሳይሆን ፈቅርሸን መመለስያቃተሸ አንችነሸ ወንድእኮ ነው አንች የራስሸ ሒወትነበረሸ ስላለፈ ሂወቱ አይመለከትሸም ከአንችጋ ሲኖርእሚያደርገውን ብቻእይ ደግሞ ክርስቲያን አይደላችው ሁለታችውም ሱባኤግቡ ትዳር በእግዚያብሔር ነውእያወቃችው አትሳሳቱ

  • @Tawahido7627
    @Tawahido7627 3 месяца назад +4

    እውነተኛ ፍቅር እርስ በርሳችሁ በእውነት እግዚአብሔር አይለያችሁም ተረዱት ደብርቱ እሱን ስሚ አይዛሽ❤❤።

  • @MekdesAsafew
    @MekdesAsafew 3 месяца назад

    ደብሪቱ ተረጋቢ ድሮም አብራችሁ እንድትሆኑ ያልፈለርኩስ መንፈስ አሁንም ሌለያያችሁ ስለሆነ ጸበል እየተጸበላችሁ በጸሎት በርቱ በእምነታችሁ ጠንክሩ ሴት ልጅ ደሞ ብልህ ናት የራስሽ እንዲሆን ተፈለግሽ ልሄድ ልሂድ አትበይ የመጠውን እሱ ካልገፋሽ በሜሮን ወሬና ፉከራ አትበሳጭ ካንች በፊት ከሆነ ልጅም ቢኖር ችግር የለውም እሷን ካልፈለጋት እንግዲህ እንዳየሁት ከሆነ ሁለታችሁም መሃል ፍቅር እንዳለ ነው ውስጣችሁን እናንተ ታውቃላችሁ ሁለም ከምትጨቃጨቁ ንስሃ ግቡና ሱባየ ያዙ መፍትሄ ታገኛላችሁ ከዚያ ከተስማማችሁና የእግዚአብሔርን ፈቃድ ከሆነ በስነ ስርዓት ቤተስቦቻ ጋ ሽማግሌ ልከህ እንደ አካባቢያችሁ ባህል ተጋቡ በቁርባን ቢሆን ደሞ ጥሩ ነው ፍላጎታችሁ ከሆነ ሜሮን እሱ ካልፈለገሽ ተይው ፍቅር እኮ ካፈቀሩት ጋ መኖር ብቻ ሳይሆን ስላፈቀሩት ሰው ደስታም መጨነቅ ነው ደሞ እግዚአብሔር ለራስሽ ያዘጋጀልሽ ይኖራል ከፈጣሪ ጠብቂ እሱ ልቡ ከደብሪቱ ጋ ነው እሽ ብልህ እንካ አብራችሁ ብትኖሩ አካሉ እንጅ ልቡ ካንች ጋ አይደለም ከተለያያችሁ ተያቸው አብረው ይኑሩ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ለሁላችን ይሁን

  • @אלשדיידמוז
    @אלשדיידמוז 3 месяца назад +23

    ይሔ እኮ ያለፈ ታራክ ነው እንደዚህ ያለ አፈቃሪ አታገኝም አትጉጀው የሰው ውሬ አትሰሚ😢😢

  • @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
    @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ 3 месяца назад

    የዚህ ቻናል ባለቤት ጥሩነር ነበርየምታቀርበው አሁንግን ተጃጃላችሁ ሰብስክራይቤን አስቻለሁ ድራማ አንፈልግም

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 3 месяца назад +3

    የእኛ ጀግናችን ይህ ድራማ አንፈልግም የአንተ ቻነል ኮ ቁም ነገር የሌ ነው ለምንድነው አንተ በረስህ ሰረ ለዚህ ልጆች ደግሞ ለሌ ክፈቱ ዩቱቢ በእግዚአብሔር ስም ነሀ ከአንተ ምንጠብቁ ቁም ነገር ብቻ ነው😢😢

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 3 месяца назад +1

    ኮሜተሮች ትናት ስትሰድቧት ነበር ዛሬ ደግሞ ጀግና ትላላችሁ አይ ብልጽግና ናችሁ እኮ ያልኩት አቋምስለለላችሁነው😂😂😂😂ዥዋዥዌ ናችሁ😂

  • @EmuyGebra
    @EmuyGebra 3 месяца назад +4

    ኧረ ወንድማችን ናፍቀከናል ብቅ በል የነዚህ ድራማ ሰልችቶናል የምር መጨዋቻ ነንዴ ኤጭ

  • @sbekele4200
    @sbekele4200 3 месяца назад

    ለምንድነው ሁሌ ተከታዮችህን የማይመጥን ወይንም እውነት ያልሆነ ነገር የምታቀርበው በጣም ንቀት አለብህ ወደእራስህ ፕሮግራም ተመለስ ካልቻልክ መዝጋት ነው።ለአዲስ ራዳር ነው።

  • @teweresbeyene9149
    @teweresbeyene9149 3 месяца назад +3

    ደብርየ እራስሽን ጠብቂ እሱ ስለሚወድሽ ነው አፈላልጎ ያገኘሽ ግን ሰው የጣለውን ሲነሱበት አይወድም እናአሁን እኔ የመክርሽ እስዋን ቢፈልግ እንችን ለምን ይፈልግሽ ነበር እሱን ብቻ ስሚ በናትነት ይመክርሽ ባየ በጣም ክርስትይን ነው እደራ አደራ

  • @Mየመርሳዋ
    @Mየመርሳዋ Месяц назад

    ወይኔ እውነተኛ ታሪክ መሥሎኝ ማየቴ ከመጀመሪያው ጀምሬ ግን ድራማ እደሆነ የጠረጠርኩት ባሌ ሙቷል ሥትል😂

  • @-Kiya965
    @-Kiya965 3 месяца назад +7

    Ijoollee keenya Eessa jirtuu kootta waa jedha

    • @waqayootisekotiamen6896
      @waqayootisekotiamen6896 3 месяца назад +1

      Maalii jenaa mee egaa gud 😂😂😂😂😂

    • @-Kiya965
      @-Kiya965 3 месяца назад

      @@waqayootisekotiamen6896 nah dhiibeem ana maltuu ta,a jiraa

    • @alhamdulilha6065
      @alhamdulilha6065 3 месяца назад

      😂😂😢​@@waqayootisekotiamen6896

    • @hudahadia5011
      @hudahadia5011 3 месяца назад

      Gudadhaa maliii jenaa kanii diramadhaa jarii in sobbuu

    • @abeerabeershire6765
      @abeerabeershire6765 3 месяца назад +1

      Soba miti bayyee nama gadisaa ishiin kalalesa sobdii isaa waan barbdufi maalee hin ishii barbduu garuu bayyee gade bayee fi damu rabbii wali godhuun

  • @HaregAmHaregAm
    @HaregAmHaregAm 3 месяца назад

    ይህ ቻናል ግን መቼ ነው ትርኪምርኪ ማቅረብ የጀመረው???😢😢😢😢😢እክባክህ እኛ ቁመነገረኛ እንደሆንክ ነው እምናውቀው

  • @SaadahAndros
    @SaadahAndros 3 месяца назад +14

    ትክክለኛ ነገረ አቅረብልን እኛ ድራማ ማየት አፈልግም ወድማቺን ያንተ ቻናል ጡሩነበረ አሁንግን ድራማ አታሳየን ትክክል የሆነ ነገር ዋጋአለው

  • @LailaLaila-o9c
    @LailaLaila-o9c 3 месяца назад

    ደቡ ተሸዊደሸል ቤቱ እኮ የወንደለጤ አይመሲልም ሴት እንደነበረ የሲተዉቀል አነጠጠፉ ሲን ፂዲት ብሎ ነበር እኮ አንች ሲትመጭ ልጁ ግን እየተበቀለበት ይመሲለኘል መጀመርያ እሱን ትተ ሲለገበች ግን ጡሩ አይደለም ተዉ ምሲክን ነት ልቡዋን አትሲበር እዉነተዉን ተነገር መጀመርያ ሲትፈልገት የለችበት ሁኔተ ልዎቅ ብለህ ነበር ሲተገኘትም የረሲህ ልተደርገት ነበር አሰብህ ግነ ይህን ሁሉ ደብቀህ ከምትተልለት እዉነተዉን ብትነግራትሲ

  • @selamgirma-x7k
    @selamgirma-x7k 3 месяца назад +4

    በዩ የለዉን ነገር አስረደት ይቅርታ ጠይቃት አታስከፋት

  • @AppS-jy9zs
    @AppS-jy9zs 3 месяца назад +1

    ውዱ ጀግናው ወንድማችን እንየው የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @SeniHailu
    @SeniHailu 3 месяца назад +4

    አንድቀንም እውነት መስሎኝ አያውቅም።ድራማ ነው።ጀግናችን ቁምነገሮችህ ናፍቀውኛል

  • @akaletedla5940
    @akaletedla5940 3 месяца назад

    🥺😡👉አቦ ፣ አልቃሻ ወንድ ልጅ አትሁን? ደግሞ ወንድ ልጅ ሲያለቃቅስ በጭራሽ አያምርበትም ⁉️
    ለምን ግን ቆፍጠን ብለክ ያለውን እውነት ተናግረክ እራስክንም ነፃ አውጣ ⁉️

  • @AmeleWork-w1b
    @AmeleWork-w1b 3 месяца назад +5

    አረ በፈጣሪ እዉነት ነዉ እዉነት ከሆነ ይደብራል ለምን ደበቃት አቦ ድራማ ነዉ በሉኝ

  • @semirabereka6737
    @semirabereka6737 3 месяца назад

    Kkkkkkkllkkk ara woyen motkugn basaki ewunte kahona yekrbyegn dabrto woye baya satochin achafchafchaw wustowa nagrote nabre majamryam ayezon woye wonde lije

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 3 месяца назад +3

    ድራማ ካልሆነ ይህንን ሰው ይችን ልጅ ከገጠር አምጥቶ ለምን ይጫወትባታል ይህ ባለጌ ሰው ነው እንዴት አይነግራትም

  • @NejatTimer
    @NejatTimer 3 месяца назад

    አረበአላህ አትግማሞብን የማሜን በሮግራም አግማሞት የራሰቸሁን ይቱብ ከፈታቸሁ ተግማሙ የማዳም ቀመሞቸ መቀለጃ ነን እዴ

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز 3 месяца назад +4

    ወንድሜ እዉነት ከሆነ ግን በጣም ታሳዝናለህ ከምር በሂወቶዋ ቀለድክባት ድሮም ወንዶች እናተን ያመነ ሽሮን ለንፋስ ያበደረ አንድ ነዉ ደብርየ አይዞሽ ጀግና እና የሴት ወይዘሮ ነሽ አንተ ግን በጣም ባለጌ ነህ እንዴት ትቀልድባት አለህ ከምር ግን እህት አለህ

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 3 месяца назад

    አረ ተከታታይ ድራማ እህቱ ልታገባው ነው ምታስፈራራሽ ነው የድሮው ፍቅረኛ ነች እንዳሌለው ነው ያወራው በፊት

  • @Zmzm-w7e
    @Zmzm-w7e 3 месяца назад +7

    እናተ ወደዛ ሒድልን ጀግናችን ናልን የኛ ጀግና

  • @beletechmelaku2847
    @beletechmelaku2847 3 месяца назад

    ከመጀመራዉም ድራማ ነዉ አንሸወድ ዩቱቡ ተሽጣን አስጠላችሁን ቀይርን ዉሸት ስደጋገም ያስጠላን ሰለቸን ኤጭ

  • @hafiyahafiya154
    @hafiyahafiya154 3 месяца назад +21

    አደኛ ነኝ እስኪ እነዚን ጥዶች የምቶዱ🥰👍

    • @GenetAsefa-ou1uy
      @GenetAsefa-ou1uy 3 месяца назад +2

      ጥንዶች ነው ያልሽ የትኞቹን ክክክክክ

  • @beletechmelaku2847
    @beletechmelaku2847 3 месяца назад

    ከመጀመራዉም ድራማ ነዉ አንሸወድ ዩቱቡ ተሽጣን አስጠላችሁን ቀይርን ዉሸት ስደጋገም ያስጠላን ሰለቸን ኤጭ

  • @abebechabebech2265
    @abebechabebech2265 3 месяца назад +5

    Dhugaa waqaa micayyoo baay'ee na garame wayyoo😂😂😂😂😂

  • @ሀሊመትዩቱብ-ደ2ዐ
    @ሀሊመትዩቱብ-ደ2ዐ 2 месяца назад

    ኡኡኡኡኡኡኡ ዘሩ ቀለጠ አተየማትርባ እበት 😂😂😂ቀለበት እያስርክ አላሳየህንምዴ በክፍል አንድ ልክስክስ ኤጭ

  • @AmenaA-xsቡታጀራ
    @AmenaA-xsቡታጀራ 3 месяца назад +4

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ወይ ጉድ እዲው ድራማ ትሰሩብናላቹ 😅😅😅😅

  • @edenhaile9839
    @edenhaile9839 3 месяца назад

    አንቺ ደብረቱ አዳምጪ አተጩሂ አደምጪ ሲመሰለኝ ድራማ መሆን አለበት እመኚው ካአንቺ በፊት ሰለነበረ ነገር ተይው እርሺው በዚህ ዘመን አነደዚህ አፍቃረ የለም

  • @ninjaice744
    @ninjaice744 3 месяца назад +3

    ድራማው እያለቀ ነው የራሳችሁን ክፈቱ.

  • @masara1167
    @masara1167 3 месяца назад

    ደብሬት አች ለምድ ነው ተረጋግተሽ የሱን ነገር የማት ረጅው እሳ አችን ለማባረር ነው አል ገባሽም ወደራሥሽ ተመለሽ እሶ ውሸታም ናት አችን አሳምና ለማባር ነው

  • @ሀሊመትዩቱብ-ደ2ዐ
    @ሀሊመትዩቱብ-ደ2ዐ 2 месяца назад +1

    ዝምምምምምም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @nafishabdo380
    @nafishabdo380 3 месяца назад +5

    ውነት ወይስ ድራማነው ውነት ከሆነ ያናድዳል😢😢

  • @Diamond15196
    @Diamond15196 3 месяца назад

    እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ሰለቸን አንተ የምትሰራው እውነት😢😢😢😢 ቆይ የድራማ ቻናል ልታደርገው ነዉ Please

  • @Lillyetube-nu5hr
    @Lillyetube-nu5hr 3 месяца назад +3

    Degmo anchis agbtesh aydelem ende yefetashiw mnm chgr yelem!!!! Gn gobez nesh ye ene qonjo ❤❤❤❤

    • @AyshaTube-ez4oe
      @AyshaTube-ez4oe 3 месяца назад +1

      agebat alamagebat ayedalam uko uwunatun managare nabarabat

  • @teteteshome5068
    @teteteshome5068 24 дня назад

    ከት ነው እነዚን የለቀቁብን እኛ እናንተ ስይሆን ምንፈልጋው ጃግናቺን ነው ሂዱ ከዚህ 😳😳

  • @gdfx3728
    @gdfx3728 3 месяца назад +3

    እኔ መከተልየ አሳዝነኛል እውነተኛ ፍቅር መሰሎኝ እጭ

  • @MeritAdugna
    @MeritAdugna 3 месяца назад +1

    💔💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AmeleWork-w1b
    @AmeleWork-w1b 3 месяца назад +2

    ማሪያምን ያስጠላል ድራማ ከሆነ ንገሩን ሊጂቷ ማለት ከገጠር የመጣችዉ አሳዘነችኝ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 3 месяца назад +1

    ብዬ እንዴት ነው ይድራማ ቢዝነስ ከፈትክ

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin 3 месяца назад +4

    ጋዜጠኛዉ የት አለ ምን ጥሎቡን ጠፉ የኢትዩጵያ ምርጥ ተዋናይ ትወጣላቹ

    • @MimmiiFiqruu
      @MimmiiFiqruu 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @አዳማናዝሬትአዳማ
      @አዳማናዝሬትአዳማ 3 месяца назад

      እኛን አጋፍጦ እሱ ላሽ አለ😂😂😂😂😂😂

    • @طيبهالطيب-غ7ظ
      @طيبهالطيب-غ7ظ 3 месяца назад

      ​@@አዳማናዝሬትአዳማ😂😂😂

    • @musabhakami2643
      @musabhakami2643 2 месяца назад

      ​@@አዳማናዝሬትአዳማውይይይ ኮመንታሮች😂😂😂😂ዘና ነውኮ የሚያረጉት😂😂😂

  • @firadosethiopia9170
    @firadosethiopia9170 3 месяца назад

    ደብሪቱ ተይጅ አንችስ አግብተሽ የለደ እሱ ቢያፈቅር ምን ችግር አለው በሰአቱ አፈቀረ ከዛ ተለያዩ እውነቱ ከሆነ ስለዚህ ተረጅው