ለ 13 ዓመት በድቁና ያገለገለዉ እንዴት ከክርስትና እንደወጣና እስልምና እንዴት ይወገዝ እንደነበር ይናገራል፡፡ yahweh Vs OPAL

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 64

  • @Khadeja-qc2hp
    @Khadeja-qc2hp 5 месяцев назад +17

    የኔ አዛኝ ነበር እንኳንስ ሲሰድባችው ትምርታቸው ልክ አደለም እያሉ ሳውሩ እሳሳላቸዋለሁ የኔ አስተማሪ ነበይ የኔ አዛኝ ነበይ ❤❤❤

    • @zedBinthusen
      @zedBinthusen 5 месяцев назад +1

      Salalahu aleyhi wesalam fidaka ruhi wadami yarasulalah❤❤❤

    • @mekiayAhmed
      @mekiayAhmed Месяц назад

      ሳህ 😢😢 ሰለላህ አለይሂ ወሰለም

  • @huda._.010
    @huda._.010 5 месяцев назад +9

    መሲ አዎን ሰለምቴ ናት ለዚህም ነው ስለክርስትና ብዙ መረጃ ያላት ጎበዝና አንባቢም ናት ማሻአላህ አለይሀ እውቀትም ኢማንም አላህ ይጨምርላት

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 5 месяцев назад +13

    ኦፓልዬ አላህ እስልምናን ይወፍቅሽ እማ

  • @FatmaMm-r4v
    @FatmaMm-r4v 27 дней назад +2

    የኔ ውዲነብይ ስምዎ በክፉ ሲነሳ ውስጤ ያራል ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ኢስላም ሀቅነው አለምን በብርሀን ይሞላል ኢሻአላህ

  • @HamidaNur-r4h
    @HamidaNur-r4h 11 дней назад +1

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤

  • @tydg5284
    @tydg5284 8 дней назад +1

    ሰለ ላሁአለይሂ ወሰለም❤❤❤

  • @mohdmohd973
    @mohdmohd973 Месяц назад +1

    ስላሃለይወሰለም ያረሡለላ የኛውድነብ

  • @BilalHabesha-s4s
    @BilalHabesha-s4s Месяц назад +2

    ኦፓል ከነ ጓደኞችዋ በጣም ደስ የሚል አስተዋይ ፈታ ያለች ናት ፈጣሪ ወደ ትክክልኛ መገድ ይምራቹ

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
    @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 5 месяцев назад +15

    ነብያችን ሙሐመድ ሰለሏሁአለይሂወሰለም የመደምደሚያ ነብይ ባይሆኑ በሚድያ የሚገራርሙ የነብያት ተአምር ያላቸዉ ሰወች የተፈጠሩነዉ አይምሮ ተሰቶናል እናስተዉል ወገኖቸ ኑ ሳይረፍድ አድ አምላክን እናምልክ ኑ ስለሙ ትድኑዘድ

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
    @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 5 месяцев назад +5

    የሔቨንን መደፈር ከ እናታችን አኢሻጋ በጣም ያነጻጸሩ ያቆሸሹነበረ በጣምነዉ ያለቀስኩት ሀቂቃ አላህ ይህደዉም የማያቁትን ያደናግሯሉ

    • @አሚናትወለየዋእስልምናየዉ
      @አሚናትወለየዋእስልምናየዉ 5 месяцев назад

      ምን አስለቀሠሺ ለቁም እሬሳ ካፌር ደሞ

    • @Faisal-z5b
      @Faisal-z5b 5 месяцев назад +1

      አታልቅሺ ከዚም በላይ ተባላ ደሞ ከካፊሮች ጥሩነገር አይጠበቅም

    • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
      @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 5 месяцев назад

      @@Faisal-z5b አወ ዉደ ግን ስት ደጋግአሉ እዉነቱ በመርዝ ተለዉሶባቸዉ ወደሀቅ ጎዳና መምጣት የሚፈልጉ ግን በጭራሽ በድም በሌላመልኩ እደመጅገር ከነብያችን እራስ አይወርዱም ወላሂ እኛ የምንሰማዉን በአካል ከደረሰባቸዉ አይበልጥም ግን እኔ ኢማኔ ደካማነዉ ወላሂ አልችልም ከፊለፊቴ ባገኛቸዉ የሆነ ሌላርምጃ የምራመድ ነዉ ሚመስለኝ ክፋትን ጭካኔን ከነሱ ያስተማሩንነዉ የኛ ዉድነብይግን አዛኝኝናቸዉ በጣም አድ እሳቸዉን የመሰለ አዛኝ ሌላ የፈጠረ አላህ የፈጠረ እስከማይመስለኝድረስ የሳቸዉን ታሪክ ስሰማና ካፊሮች ባዳድ አጋጣሚ ተጠቅመዉ ሩጠዉ ኡሙ ሙእሚን አኢሻላይ ሩጠዉ ከነብያችላይ ሲሆን በጣም ያመኛል ምናይነት የጥላቻ ጥግነዉ ያአሏህ አላቅም ምን እደምል አላህ ይህደዉምበስ

    • @ነኢ
      @ነኢ 5 месяцев назад

      ምን አገናኛውአላህ የስራችውን ይስጣቸው ያረቢ

    • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
      @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 5 месяцев назад

      @@ነኢ አሚንን ሁቢ የሚድያዉን ባለቤት ና በቱክቶክ እንወያይ በመረጃ ብየዉነበረ ግን ደምታቂዉ ዉሸታቸዉ መዛትጅ ማስረጃ መረጃ አያመጡም እኔም በምችለዉ በኮሜት ዉሸታቸዉንና የራሳቸዉን መጸሀፍ ዳነቡ የራሳቸዉ መጸሀፍ ብዙ ጉድዳለዉ በዝ አታሸማቁቁንም በምን በማይገናኝነገር ብየ ለመመለስ ሞክሬለሁ አስያንና ወድም ነጁ ሚድያን አታክ አርገዉ ሙስሊሞች ስለሄቨን ድምጥ የመሆን ሞራንየላቸዉም መሀመድ የስድስትአመትልጅ ደፍሯል ያሉ ሲቀጥፉ ድገት እግር ጥሎኝ ቆም ብየ ተከታተልኩ ከዛ ሁለት ካፊሮች ብቻ የሀ ትክክል አደለም አገባና ደፈረ ይለያያል ብለዉ ሲሞግቱት መናፍቅ ብሎ ሰደባቸዉ ከዛ መረጃ አጣ አልኩት ብዙ ተባባልን መጨረሻ ና በቱክቶክ እንወያይ በዉቀት ከሆነ የምቀጥፈዉ ብየ ስይዘዉ ቦለኩኝ

  • @Khadeja-qc2hp
    @Khadeja-qc2hp 5 месяцев назад +5

    ወላሂ በጣም ነው የሚገርመኝ ሙስሊሙም ክርስታኖችም የሰውን ሀይማኖት መሳደብ ማንቋሸሽ ዝቅ ማረግ ምን አስፈለግ ባገኘንው ቦታ ድአዋ ማድረግ ነው እጂ ትርፍ ንግግር እያስፈልግም ከቻልን ማስተማር ካልቻልን መማር ካልሆን ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል የኛ ውድ ነበይ ፊዳክ አቢ ወኡሚ ያረሱ ለላህ 😍😍

  • @mohdmohd973
    @mohdmohd973 Месяц назад +1

    አላህ እኳን ለሰውልጅ ስትወጀልየተሸከመ ተራራውኳ ኑሮን ባየጊዜ አልቻለውም ጠቀጠቀጠ ያረብ እኛበማንኛውአቅማችነውፈጣሪንእምናየው እኳፈቶማሳት ይርማል ያናተስ ከፋ አላህሂዳያይስጣችሁ

  • @rawdaali8287
    @rawdaali8287 5 месяцев назад +1

    ❤🎉❤🎉ሰ.ዐ.ወ

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
    @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 5 месяцев назад +4

    ሠለሏሁአለይሂወሰለም
    ሡበሀንአሏህ
    ሡበሀንአሏህ
    አልሀምዱሊላሂረቢልአለሚን
    አላህዋ ካቲማችን አሳምርልን ያረብ

  • @fozeyamohamed4473
    @fozeyamohamed4473 5 месяцев назад +1

    اللهم صل وسلم على نبينا وحبيبنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا ❤

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
    @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 5 месяцев назад +8

    ለካ ካፊሮች በሩቁ የሚፈሩን የሀንን የተማሩነዉ ጉድ ጉድ ሡበሀንአሏህ

  • @najatalsaqaff8854
    @najatalsaqaff8854 14 дней назад

    S a w ❤❤❤yemmoget akimu sillelelachew new

  • @monamohammed5046
    @monamohammed5046 5 месяцев назад +1

    Selelahu alyhe weslm aby weume yaresulellh

  • @Sad-zn6sy
    @Sad-zn6sy Месяц назад +1

    ኦባል አላህሂዳይስጥሺ ያረብ😊

  • @OmorHavasi-k1l
    @OmorHavasi-k1l 2 месяца назад +1

    አላህ ቀጥተኛወን ምንግድ ይምራህ

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
    @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 5 месяцев назад +3

    ሽወች ቢገደሉ ሽወች ቢገላቱ ሀቅ ትመነምናለችጅ ትወጣለች የጽፈኞች ጉድ በአደባባይ በገዛ ልጆቻቸዉ ሲጋለጥ ደስ ይላል ጨልሀምዱሊላሂአለ ኒእማተኢስላም የፈለገ ጃሂል ቢሆን በዝህ ልክ ከራሱ አልፎ ለሌላዉ ጥላቻ አይሰብክም ለሰዉ ክፉ አይመኝም ሡበሀንአሏህ በጅምላ ሳይጨርሱን አላህ ጠብቆንነዉጅ የሀንን የተማሩ ከኛጋ ማህበራዊኑሮ መኗኗራቸዉ ራሱ አጅብነዉ

  • @huda._.010
    @huda._.010 5 месяцев назад +4

    ማራያም ስለነ እዩ ጬፋ ነብይነትስ ለምን ዝም አለች ?አይ ካፊሮች

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 5 месяцев назад +4

    እኛ ሙስሊሞች ስእልን ስእል አድኖ እያልን አናመልክም ወረቀት እንዴት ይመለካል

  • @Selamaman3561
    @Selamaman3561 5 месяцев назад +2

    እኔ ከክርስትና የሚደክመኝ ነገር የነብስ አባት ፣ ዛሪ ገብሪል ነው ስራ አትሰሩ ብዙ የሚደክም ነገር አለው

  • @nuruyesufnuruyesuf4352
    @nuruyesufnuruyesuf4352 2 месяца назад +2

    ከውግብ አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራችሁ

  • @aiderousabdella4338
    @aiderousabdella4338 5 месяцев назад +2

    ኢትዮጵያ የሚባለው ያደረገው ስህተት መሆኑን ያውቃል ግን እልህ ይዞታል፣ ሙስልሙ እና ክርስቲያኖች መጥፎ ቃላቶችን ማቆም አለብን።

  • @fatimaabdlqw4374
    @fatimaabdlqw4374 5 месяцев назад +3

    ጎደርያለ ዬስልምናጥላቻ አደለምለሚሰልሙት ለቂሶች ለሙስሊሙምስቃይሆነወልል በጭፍንዬሚጓዙደቆሮወች ተምረው ህዝብንእደመለወጥ ፅፍንጥላቻ😅😅

  • @ወይዘሪትAmina
    @ወይዘሪትAmina 5 месяцев назад +2

    ሰበሀን አላህ ጉድ ነዉ

  • @عبداللهمحمد-ر4ذ
    @عبداللهمحمد-ر4ذ 13 дней назад

    እፍፍፍፍፍፍ በአላህ ይሁንብኝ ስታነበው ሰውነቴን ነዘረኝ 😢😢😢 እዴት ሰው ይሄን ያክል ይቀጥፋል ይዋሻል

  • @amenaMuhammed
    @amenaMuhammed 5 месяцев назад +3

    የኔማር አላህ ሂድያይስጣት

  • @monamohammed5046
    @monamohammed5046 5 месяцев назад +1

    Alhamduleallah nemteleslam

  • @JfuheHdgh
    @JfuheHdgh 13 дней назад

    ባይበልን አንብቦ መረዳት ሙስሊም ያደርጋል🎉🎉🎉

  • @HdHd-i2g
    @HdHd-i2g 5 месяцев назад +2

    ምን አደረገ ይህ አዝግ የሆና ወገን

  • @monamohammed5046
    @monamohammed5046 5 месяцев назад +1

    Hasbeyalahu wenaemle wekil

  • @sbsbvsga48
    @sbsbvsga48 5 месяцев назад +4

    መሲ ሰለምቲ ነች እዴ

  • @HdHd-i2g
    @HdHd-i2g 5 месяцев назад +1

    ያለ እቺ ልጅ አላህ ይምራሽ ወላሂ ንግግሯ አጀበኝ

  • @አሚናትወለየዋእስልምናየዉ
    @አሚናትወለየዋእስልምናየዉ 5 месяцев назад +2

    ወላሒ እነሡ አጋጠሚ እየፈለጉ እኛን ለማቋሸሺነዉ እሩጫቸዉ

  • @FatumaIssa-c4l
    @FatumaIssa-c4l 5 месяцев назад +1

    اللهم عجل لهم بالهداية

  • @zinetnuru136
    @zinetnuru136 5 месяцев назад +3

    ኡሳም ድምፁ ይቆራርጣልእኮ

  • @mohammedshifa8482
    @mohammedshifa8482 14 дней назад

    Opal is amazing Person!!!??

  • @The-lj7yh
    @The-lj7yh 5 месяцев назад +2

    ይቆራረጣልሳ ኡፍፍፍ ደሜን አፈላው

  • @AbdurhamanSeid-j8u
    @AbdurhamanSeid-j8u 5 месяцев назад +1

    Amadam hula qemalam qes enje nabeu aydalaum sejamar yetamara sew yelachawenm yetamara sew yasebal ...enazeh yechaqa eshoh yehonu mahabarasaboch

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 5 месяцев назад +3

    እንዴ ልጅ አላጠፋም ካለ ዝም ሊባል አይገባም

  • @HalwaTiyub
    @HalwaTiyub 24 дня назад +1

    አላሁመ ሰሊ አላ ነብይና ሙሀመድ ወአላአሊ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 5 месяцев назад +2

    አላህ ሂድያ ይስጣቸው ያረብ

  • @HdHd-i2g
    @HdHd-i2g 5 месяцев назад +2

    ምን ተፈጥሯል እኔ አላየውም

  • @AbdurhamanSeid-j8u
    @AbdurhamanSeid-j8u 5 месяцев назад +1

    Ehete serateshen wadadkut ....sew managar sayfaleg kefuu yanageralu asafarewoch sekamache sew yetayafalu

  • @HelimaHelima-bc7dw
    @HelimaHelima-bc7dw 5 месяцев назад +3

    Eski lsmaw gn cometachihu asferagn hebibin ketesadebu welahi yamegnal gn mejemeriya ladamtew selalaheleyi weselam yaresuleh❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mohdmohd973
    @mohdmohd973 Месяц назад +1

    እናተካፊሮችሆይ አርፍችሁተቀመጡ እዛውእጨታችሁንተገዙ ነብዮግን አትኩብንያመናል እሽ እኛም አንነካባችሁ

  • @huda._.010
    @huda._.010 5 месяцев назад +1

    ሁሉም በየአምላኩ ማለት ምን ማለት ነወ ?ጉድ ለየህዝቡ የየራሱ ፈጣሪ አለው እያላችሁኮ ነው ታዲያ ለምን ወደሂዳያ ትጣራላችሁ ?

  • @ahmedaman7568
    @ahmedaman7568 2 дня назад

    Just delete it!!!