Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጥሩ ነገር መስማት የናፈቀው ላይክ አድርጉ ❤እውዳቹሀለሁ
ደምሩኝ
@@werkineshmeskele-r6kነይየኔወደ❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤😂😮
እኔም እንዲት እንዳፍቅኝ😢😢😢😢
❤❤❤❤
💚💚💚አቤል"እባክህን ይህን ቪዲዯ ልታዬዉ ትችላለህ እባክህን,ለማንም ብለህ ሳይሆን ለእናትህ ብለህ ናና ከናትህ ጎን ሁን እባክህን አቤል እናትህ እንድ ነገር ብትሆን ከዚህ በላይ ይፀፀትሀል እባክህን ስለናትህ ብለህ ወደቤት ተመለስ💚💚💚
በጣም በማርያም😢😢❤
ይቺ ጠማማ ለህግ ትቅረብ የ እጅዋን ታግኝ ይቺ አጭበርባሪ አላህ የሰራዋን ይሰጣት ይሄ የዋህ ልጅ አላህ ያሰገኘዉ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉እረ ሙሽራዉ አቤላ ለቤተሰቦችህ ለናት ብለህ ተመለስ ለዝች ክፉ ጭራቅ ብለህ ተመለስ ለህግ አቅርበህ ንብረትህን አስመልስ❤❤❤🎉🎉
የህንን ጀግና የምትወዱት እና ምታደንቁት ኑ እስክ እንወድሃለን ጋዜጠኛው ❤
እውነትም፣የንስር፣አይን፣ተባረክ፣ገላገልከው፣፣
ማነው እንደኔ አስሬ ገብቶ የምያየው አንተን የወለደች እናት ሽህ አመት ይኑሩልን አንተንም ኪዳነ ምህረት ከጠላቶችህ ትከልልህ ወንድሜ
Ameen Ameen Ameen
እኔ
የመጫቷ ሙሽራ አባት ይጠየቁ የምትሉ?
ጌታ ይጠብቅህ የንስር አይን አበልዬ እንካን ሳታገባት በሰላም ተላቀክ ሁሉ ያልፋል ተረጋጋ እናትህን ጠብቅ ልነጋ ስል ይጨልማል በርታ ወንድመ አብ
የአቤል ቤተሰቦች ትህትናቸዉ ንግግራቸዉ እጅግ በጣም ደስ ይላሉ ፈጣሪ ይጨምረላቸዉ አንተንም አላህ ይጠብቅህ
ሙሽራው እነዚህ ሶስት እህቶች እናት እያለው❤ምን ቢታወር ነው ሀብቱን ከቤተሰቡ ነጥቆ ለላገባት ። ፍቅረኛ አረ።ሰዎች ቤተሰብ ከሁሉም ይበልጣል።
ትክክል
Tikkile
ይገርማል በጣም
You are right my dear all men they have to careful
ሚገርም እኮነዉ የመጨረሻ የዋህ ቤተሰብ ይመስላሉ ጥንካራ ንግግር እራሱ የማይችሉ የዋህ እናት እህቶን ነዉ ያለት ግን ምን እዳስነካቹ ይገርማል አላህ ሀዘናቹ በደስታ ይቀይረዉ 💔💔💔💔💔💔💔ወንድማችን አቤል እባክህ እናትህ የሆነነገር ቢሆኑ የዋትወጣዉ ፀፀት ዉስጥ ነዉ ምትገባዉ እባክህ አለሁ በላቸዉ ለናትህ ለነዚ የዋህ እህቶችህ ሴት ብትሔድ ሴት ትመጣለች እናት ብትሔድ ግን ሌላ እናት አትመጣምአባክህ😢😢😢😢
የእኔ እናት እኔ ልስበር በጣም ነው የሚያመው እግዚአብሔር ያበርታቹሁ የአቤል ቤተስቦች የእኛ ጀግናችን በርታልን አንተ የውለደች ማህፀን ትባረክ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
አቤልን አግተዉት ይሆናል
❤❤❤❤❤ገባ ገባ በሉ ጀግናው መጣ🥰🥰🥰🥰🥰እስቲ ይሄንን ጀግና 200k እነሰገባው ስወደችሁ🥰🥰🥰🥰🥰አንተን የወለደች እናት መህፀኖ የተባረካ ይሁን🥰🥰🥰🥰
አይዞሽ እማዬ የየዋሕ አምላክ አጋልጦልሻል ❤❤❤
የንስር አይን የዛሬዋ ክዳነምህረት ትጠብቅ እማማ አይዞት ልጆቱን በሰላም ያስገኝሎት ብስራተ ገብርኤል
በጣም ያሳዝናሉ የኔ እናት እባክ አቤል ለእናትክ ስትል ተመለስ ካለህበት ቦታ ፈጣሪ ይጠብቅክ።ወድማችን የነስር አይን አቤልን ለማግኘት ፈጣሪ ይርዳክ
አንተ ጀግና እባክህ አግባና ውለድ እንደ አንተ ጀግና ልጅ ለኢትዮጵያ እንፈልጋለን: ፈጣሪ ይጠብቅ
ምን አይነት ክፉ ዘመን መጣብን በዙዉን የምናየዉ የዚህ ዘመን ልጆች በረቀቀ ስልት መበቀል ነዉ አ/ር ይርዳን
አሜንንን (3)
የመዳም ቅመሞችዬ ይህ ጀግና 200kእናስገባ እስኪ
ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር በሄድክበት ቦታ ይከተልህ እግዚአብሔር የስራሽን ይስጥሽ የጅሽን ታገኝዋለሽ ልጆትን በሰላም ይመልስላችሁ
አቤል እግዚአብሄር ከቤተሰቦችህ ጋር ያበርታህ እባክህን ተመለስና ጠላቶችህን አሳፍረህ ነገደግሞ ስብራትህ ተጠግኖ ከቤተሰቦችህ ጋር ደስ የሚል ሂይወት እንዲኖራችሁ እመኛለሁ።
እግዚአብሔርን መጨረሻችንን ያሳምረው ማነው በጉጉት ሲጠብቀው ነበር ይህንንጀግና አንተን የወለደች እናት እግዚያብሄር ይባርካት❤❤❤❤❤❤❤
ጀግናችን አለህ ይጠብቅህ ወንድሜ በርታ አይዞህ ለኣቤልም ጥሩ ምስት የልቡን አለህ ይስጠው
Aameen ❤
ከባድ ነገር ነው የተፈጠረው 😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ወደረስህ ይመልስልህ አቤል ለእናትህ ተመለስ እናት መተክየ የለበትም አንድ ነት
ጀግናችን የንሥር አይን እንኳን ደና መጣህ የአቤል ጉዳይ በጣም ያሣዝናል ብቻ ሠላም ይሁን ንብረቱን ሙሉ ትመልሥ ይች አረማኔ ጨከኝ በአበት ጥፋት ልጅ አይቀጣም
የንስር አይን እንደተከታታይ ድራማ ይሰፍናል ተብሎ ሚጠብቀው እስኪ ላይክ
እግዚአብሄር እናቶችን ያበርታቼው ሁለቱም እናቶች አዝነዋል ጀግናው በርታ አቤልን አግተውት እንዳይሆን መጠርጠር ነው እግዚአብሄር ይርዳችሁ
የሰናይትን ስጠብቅ ነበር ዛሬ ጀግናዉ
Yes
እኔም
የኔውድ እስከሚሻላት። ቀድማ ትተን ብሎይሆናል
@@wedetwedet705ትክክል እማ ፈጣሪ ይማራት እና ወድ ቦታዋ ይመልሳት
Enem
ጥሩ ሰወች ደስታን ሲፈጥሩ መጥፎ ሰወች ግን ምንግዜም ለስው ልጂ ለሀዘናቸው ስብስብ ይሆናሉ አላህ ይጠብቀን ደስታን ከሚያቀለሹ ሰወች በርታ የኢትዮጵያ እንቁ ወንድማችን
የኔ እናት በጣም ነው የሚያሳዝኑት ኡፍፍፍፍፍፍ እናት አባትን ነው ያሳፈረችሁ ከባድ ነው አይዟችሁ አቤልም በርታ አይዞህ ምናልባት ራሱን ለማዳመጥ ይሆናል ባለበት እግዚአብሔር ይጠብቀው የምር ቅስሙን ነው የሰበረችው የስራዋን ይስጣት የምር
ስሮጥ ተደፍቼነበር ቪዶዎን ለማየት ጀግናዉ ወንድማችን እንኳን ደህናመጣህ የመዳም ቅመሞች ጀግናዉ ወንድማችን መጥቷል ገባገባ በሉ❤❤❤❤
ወድሜ እግዚአብሔር አምላክ በምገድህ ሁሉ ይጠብቅህ❤እዳተ ያሉት ን ያብዛልን❤
በላይክ ግቡ እሰኪ አይከፈልበትም ምን ሁናችሁ ነዉ ያረባ ነገር ቢሆን ታረጉ ነበር ላይክ ያሰዋል ለዚህ ጀግና እራሰህን ጠብቅ የኔ አባት❤❤❤
ቪድዮ በላይክ ጀምሩ አደራ👍ኑ ቅመሞችዬ ጀግናችን መጥቷል የኛ ጀግና በርታ ፈጣሪህን ይዘህ ወደፊት💪💪
አቤል እግዚያብሄር አንተንም ቤተሰቦችህንም ያረጋጋህ እባክህ ወደቤተሰቦችህ ተመለስ ይህች ተንኮለኛ የስራዋን ታገኛለች
ይሄን ጀግናችን ልጅ የነስር አይንን የምወዱት የምታደንቁት. እስኪ ላይክ አርጉት ። ጀግናችን እንወድሃለን በርታልን ስራህ ሁሉ ይባረክልን ።❤❤❤
አቤል በጌታ የእናትህ ጭንቀት ህመም ይጎዳሉ የበለጠ ፀፀት ውስጥ እንዳትገባ ተመለስ ከእናትህ ጎን ሁን😢😢
ጀግናዉ መጥቷል ኑኑኑ ምንም እየየዉ ቢሆን አንታ ስትመጣ አቋርጬ ነዉ ምመጠዉ 👌💎💙💙💙💙💙💎💎💎💎የጀግና ጥግ
ፈጣሪ ያረጋጋችሁ የኔእናት ሁሉምያልፋል ወድማችንለቤተሰብህተመለስ
አተ ጀግና አላህ ይጠብቅህመገን ኢ/ያ ወጣቶችሽ ጡረተኛ መሆናቸው ሠረተው ማግኝት ሲችሉ ጨካኝ መሆናቸው አቤት የሠውልጅ ክፍት
ክደነምህረት ትጠብቅክ ጀግናችን❤❤❤
እግዚአብሔር አዘናቸውን ወደ ደስታ ይመልስላቸው እግዚአብሔር የልብ ስብራታቸውን ይጠግንላቸው ።
Amen Amen Amen
ጀግናችን መቶአል ገባ ገባ በሉ አረ ላይክ ያንስበታል የኔ መልካም ወድም❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤😢😢😢
የኛጀግና በርታልን ስንወድህኮ አድነገር ጀምሮ መተዉ አታቅምኮ 🎉🎉🎉🎉
ጀግናው ወንድሜ ጌታ ይጠብቅህ አባቷን ኢንተርቪ ለማድረግ ክፍለሀገር ሰዎች ይዘህ ሂድ ጥንቃቄ አድርግ የህዝብ ልጅ ነህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ወንድማችን እንኮን ደህና መጣህ ወይኔ ልጅን ሲያሳዝን እንደምንም አድርገህ አግኘው እራሱን እንዳይጎዳ እናም የሰናይት የት ደረሰች ጀግናችን በርታልን አላህ ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ ሁሌም እንሳሳልሀለን
ወይኔ የኔ ዓባት 😢ምን ማለት እንዳለብኝ ግራ ገባኝ እግዝያብሔር ባለሕበት ይጠብቅሕ::
አይ የዱኒያ ሀብት ገና ብዙ እንሰማለን ያረብ ኸይር ነገር አሰማን አቤል ፈጣሪ ይጠብቅህ
አላህዬ በጣም ነው የምወድ ህ አላህዬ ከከባድ ፈተና አተ ጠብቀን አይዣቹ ሁሉም ነገር ለኸዪር ለበጎ ነው
አቤልዬ ለእናትህ ስትል ተመለስላት እባክህን የእናትህን እንባዋን እይላት አቤል ወንድማችን ህይወት ይቀጥላል
የአቤል ቤተሰብ አይዟቹ ፈጣሪ ይጠብቀዋል ምንም አይሆንም ይቺእርኩስሙሽራ ግንየስራዋን ይስጣት 49:06
ፈጣሪ በሰላም በጤና ያገናኛችሁ ለናትህ ስትል ወደቤት ተመለስ አቤል
አንበሳዬ እግዚአብሔር ከፊትህ ይቅደም በርታልን አሁን የድንግል ማርያም ልጅ ከፊትህ ይቅደም
የኔ ጅግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ልጁን ልቦናውን ያበርታለት ከባድ ነው እማየ አይዞወት የልጅን ደስታን ማጣት ከባድ ነው ፈጣሪ ይድረስላችሁ😢
ጀግናችን❤❤❤
አላህ ይጠብቅህ ጀግናው ወንድሜ
ለእውነት ስለምትታገል የእውነት አምላክ ይጠብቅህ የምህረት ኣማላጅ ኪዳነምህረት በጤና በሰላም ትጠብቅህ
ወድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የእውነት ፍርድ ከእግዚሔቤር ወድሜ እራስክን ጠብቅ በጣም ያማል መጨረሻውን ማየት ጓጓሁ አንተ ትችላለህ እደምታገኝው እምነት አለኝ💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
የነስር አይን በርታልን ጀግና❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
ጀግናው መጣ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከፊት ከኃላ❤❤
ሰላም ጀግናችን የሙሽራውን መጨረሻ ነው የናፈቀኝ ከዚህ በኃላ በደስታ በፍቅር እንዲኖር ምኞቴም ፀሎቴም ነው ማርያምን ግን ልቡ በምን ይጠገን ይሆን ነፍሱ ባይወጣም በቁሙ ገለውታል እነዚህ አውሬዎች 😢😢😢😢😢
የሙሽራዋ አባት ይጠየቁልን ጀግናው
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ማነው በጉጉት እንደኔ ሲጠብቅ የነበረው👍👍👍❤❤❤
አይዞዋቹ ሁሉ ነገር ለበጎ ነው እንኳንም ሰርጉ ተቋረጣ ፈጣሪ የተሸለ ህወት ይሰጠወል አይዞሽ እህት ሁሉም ለመልካም ነው።
የፈጣሪ ያለሕ ኮሜቶች ኧረ ጉድ መሺቀዳደም ለኛም ቦታ ሰጡን ጉድ የኛ አበሳ ጀግና አንተኮ የያዝከዉ ነገር ግብ ሳይመታ አያቆምምም 🎉🎉🎉❤❤
😂😂😂የንስር ጋርዶች አቦ ይመቻችሁ❤❤
በእዚህ ምድር የሚያሳዝነው እናትና አባት በእኛ በልጆቻቸው ምክናየት አንገታቸው ደፍተው ሲያለቁ ማየትነው የእኔ እናት ብርታቱን ይስጠዎት
አተ እኮ ጀግና ነክ ተባረክ❤❤
ጀግናችን መጣህልን የኛ ጎበዝ ዲክቴክትቨ። እራሰህንም እየጠበክ ሰፔሻሊ ለናትህ ሰትል ❤
መቼ ይሁን ሠላም ነገር ምታሠማን ያራብብብብ
ጀግናው የነስር አይን!!እናቴ ኪዳነምህረት በለቶ ቀን ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ🎉🎉🎉❤😊😊የኔ ጀግና
በጣም ያስዝናል ይስራዉ ይስጣት
የኔ አባት ያሳዝነል በየዋህነት እጁ ላይ ጥሏዋል እኒህ ታውሬ የማይተነናሱ ጨከኞቺ መበርታት አለባቼው የጃቼውን ማገኚት አለባቼው
ሰላምነስሬ ጅግና ዘርማዝርህ ይባርክ
ስለ እናትህ ብለህ ተመለስ ሁሉም ያልፋል
ኡንከን በሰለም መጠህ ዎድመችን
የሙሽራዋ አባትና እናት ይጠየቁና የሚሉትን ይሰማ
አንደኛ ነኝ ሙስሊሞች ሶሉ አለ ነብይና ሙሀመድ ስለሏሁ አለይሂወስለም
Alehi selate Selam
Salelah alhi waslem
Salilihe alyhe waselam
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
የንስር አይን አቤል ምንም እንዳይሆን ፈልገው የከፋውና የጨነቀው ሰው ምን እንደሚሆን አያውቅም። እውነት የአቤል ቤተሰቡ እናትየው ትክክል ናቸው እናትየውን ቀርባ በሽማግሌ መጠየቅ ትችል ነበር እንደዚህ አይነት ነገር ውስጥ ከመግባት።
ጀግናችን መቷል❤❤❤❤ 0:47
እኳን ደህና መጣህ የኛ ጀግና እድሜና ጤና ይስጥህ አይዞቹ አለህ የጃቸው ይስጣቸው የዘሩት ያጭዱታል ዋናው አቤል ሰላም ይሁን ❤❤❤
Endesu bilo judge madreg yikebidal. Enezam bizu bedel siledresebachew nibiretachewn keteworesu tenada yaderegechiw new. Besew kusil alu
አንተን የወለደች እናት ትባረክ❤
አሚን አሚን
አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የመጫቶ ሙሹራ አባት ይጠታያቁ እባክህይ
አህለን ጀግናው ❤❤❤❤❤ አቤል የት ጠፋ ባአላህ 😢😢😢😢 በንዴት በራሱ ላይ አንድ ነገር እንዳያድርግ እንጅ 😢😢😢😢. ባለበት እልህ ይጠብቀው ❤❤❤
እሱአግዚአብሔር ታድጎታል በመድሐኒት ገለውትቢሆንሰኖሮ አንኳን በሰርጉቀን አንኳን ተነገረው ጫጉላእንሂድ ብላውብታሰገድለውሰ ኖሮ አድሚለንሰር አይንህይውቱን ታድጎለታልአናተ እግዚአብሔር ን አመስግኑ
የነስር ዓይን~ እና ዘላለም ዘገየ~የ2017 የአመቱ ጀግኖች💯 በመባል ሊሸለሙ. ይገባል የምትሉ በላየይክ አሳዩ::👍👍👍👍👍💯💯💯💯💯
ጀግናችን መጣ እኳን በሠላም መጣሁ ነስራዬ ትላንት ስላለቀክ እደት እደደበርኝ ሱስነው እኮ የሆንክብኝ የኔ ወንድም አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤
ቤተሠብ 2000እናስገባዉ ❤❤❤🎉🎉🎉ጀግናችን እንኳን ደናመጣክ
የሙሽራው።ስህተትነው እንጂ አንተን የመሰለ ጉዋደኛ ኖረህው።ፈትሽልኝ ቢልህ።ጥሩነበር አይደል ለሱ ለሀገር።ለወገን የቆምህ።ጀግናነህ
እኳን ደህና መጣህ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ❤❤
አቤልን አላህ ባለበት ይጠብቀው አብሽሩ ምንም አይሆንም።
በጣም ያሳዝናል በርግጠኝነት ታገኘዋለክ የት እንዳለ ትደርስበታለክ ግን ቤተሰቦቹ ግን በጣም ያሳዝናሉ በተለይ እናቱ ሰዉ ያጠፍዉን ሰዉ ይጠይቅና መነጋገር እየተቻለ ምንም የማያዉቅ ሰዉን መጉዳት በጣም የወረደ አስተሳሰብ ነዉ 😢
እመቤቴማሪያምከነልጇትጠብቅህ❤❤❤
በጉጉትኮነው እምጠብቅሕ ጀግናየ እመብረሐን ከፊት ትትቅደምልሕ❤
እግዚአብሒርይፈረድባት❤❤❤❤❤
በላይክ ጀምሩ የአገሬ ልጆች😊😊እናበረታታው ይሄን ጀግና የምስጊኖችን እባ አባሽ ነው🎉🎉❤
እግዚአቡሂር ይጠቡቅህ በርቱ አንተን ዘለአለምን ፈጠሪይርድአህ
አቤል ና ለቤተሰብህ በለህ ክፍ የዘራውን ያጭዳል በፈጠረህ አምላክ አሷ አኔደአጋጣሚ በአያይ አድሜ ለክ ትጫወቸትብህ ነበር አግዚብሄር ይርዳህ
ጀግናው እኳን በስላም መጣክ ኤርሜላ ከፍቅረኛዋጋ እመት ሆኑ
ዛሬ አንደኛ ነኝ ወንድማችን ጀግናዉ መጣ ገባ ገባ በሉ ንስርዬን እምትዱ ላይክ አርጉኝ❤❤❤🎉🎉🎉😊😊😊
😢😢😢 ቃላት አጠርኝ ጌታን ብቻ አቤል ለእናትህ ስትል ተመለስ ነገሩ ቢያስጠላም ግን ልጂቷንም ተከታተሏት ልጂቷ ከነ ባሏ መሰሪ ናቸዉ
ጥሩ ነገር መስማት የናፈቀው ላይክ አድርጉ ❤እውዳቹሀለሁ
ደምሩኝ
@@werkineshmeskele-r6kነይየኔወደ❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤😂😮
እኔም እንዲት እንዳፍቅኝ😢😢😢😢
❤❤❤❤
💚💚💚አቤል"እባክህን ይህን ቪዲዯ ልታዬዉ ትችላለህ እባክህን,ለማንም ብለህ ሳይሆን ለእናትህ ብለህ ናና ከናትህ ጎን ሁን እባክህን አቤል እናትህ እንድ ነገር ብትሆን ከዚህ በላይ ይፀፀትሀል እባክህን ስለናትህ ብለህ ወደቤት ተመለስ💚💚💚
በጣም በማርያም😢😢❤
ይቺ ጠማማ ለህግ ትቅረብ የ እጅዋን ታግኝ ይቺ አጭበርባሪ አላህ የሰራዋን ይሰጣት ይሄ የዋህ ልጅ አላህ ያሰገኘዉ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉እረ ሙሽራዉ አቤላ ለቤተሰቦችህ ለናት ብለህ ተመለስ ለዝች ክፉ ጭራቅ ብለህ ተመለስ ለህግ አቅርበህ ንብረትህን አስመልስ❤❤❤🎉🎉
የህንን ጀግና የምትወዱት እና ምታደንቁት ኑ እስክ እንወድሃለን ጋዜጠኛው ❤
እውነትም፣የንስር፣አይን፣ተባረክ፣ገላገልከው፣፣
ማነው እንደኔ አስሬ ገብቶ የምያየው አንተን የወለደች እናት ሽህ አመት ይኑሩልን አንተንም ኪዳነ ምህረት ከጠላቶችህ ትከልልህ ወንድሜ
Ameen Ameen Ameen
እኔ
የመጫቷ ሙሽራ አባት ይጠየቁ የምትሉ?
ጌታ ይጠብቅህ የንስር አይን አበልዬ እንካን ሳታገባት በሰላም ተላቀክ ሁሉ ያልፋል ተረጋጋ እናትህን ጠብቅ ልነጋ ስል ይጨልማል በርታ ወንድመ አብ
የአቤል ቤተሰቦች ትህትናቸዉ ንግግራቸዉ እጅግ በጣም ደስ ይላሉ ፈጣሪ ይጨምረላቸዉ አንተንም አላህ ይጠብቅህ
ሙሽራው እነዚህ ሶስት እህቶች እናት እያለው❤ምን ቢታወር ነው ሀብቱን ከቤተሰቡ ነጥቆ ለላገባት ። ፍቅረኛ አረ።ሰዎች ቤተሰብ ከሁሉም ይበልጣል።
ትክክል
Tikkile
ይገርማል በጣም
You are right my dear all men they have to careful
ሚገርም እኮነዉ የመጨረሻ የዋህ ቤተሰብ ይመስላሉ ጥንካራ ንግግር እራሱ የማይችሉ የዋህ እናት እህቶን ነዉ ያለት ግን ምን እዳስነካቹ ይገርማል አላህ ሀዘናቹ በደስታ ይቀይረዉ 💔💔💔💔💔💔💔ወንድማችን አቤል እባክህ እናትህ የሆነነገር ቢሆኑ የዋትወጣዉ ፀፀት ዉስጥ ነዉ ምትገባዉ እባክህ አለሁ በላቸዉ ለናትህ ለነዚ የዋህ እህቶችህ ሴት ብትሔድ ሴት ትመጣለች እናት ብትሔድ ግን ሌላ እናት አትመጣምአባክህ😢😢😢😢
የእኔ እናት እኔ ልስበር በጣም ነው የሚያመው እግዚአብሔር ያበርታቹሁ የአቤል ቤተስቦች የእኛ ጀግናችን በርታልን አንተ የውለደች ማህፀን ትባረክ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
አቤልን አግተዉት ይሆናል
❤❤❤❤❤ገባ ገባ በሉ ጀግናው መጣ🥰🥰🥰🥰🥰እስቲ ይሄንን ጀግና 200k እነሰገባው ስወደችሁ🥰🥰🥰🥰🥰አንተን የወለደች እናት መህፀኖ የተባረካ ይሁን🥰🥰🥰🥰
አይዞሽ እማዬ የየዋሕ አምላክ አጋልጦልሻል ❤❤❤
የንስር አይን የዛሬዋ ክዳነምህረት ትጠብቅ እማማ አይዞት ልጆቱን በሰላም ያስገኝሎት ብስራተ ገብርኤል
በጣም ያሳዝናሉ የኔ እናት እባክ አቤል ለእናትክ ስትል ተመለስ ካለህበት ቦታ ፈጣሪ ይጠብቅክ።ወድማችን የነስር አይን አቤልን ለማግኘት ፈጣሪ ይርዳክ
አንተ ጀግና እባክህ አግባና ውለድ እንደ አንተ ጀግና ልጅ ለኢትዮጵያ እንፈልጋለን: ፈጣሪ ይጠብቅ
ምን አይነት ክፉ ዘመን መጣብን በዙዉን የምናየዉ የዚህ ዘመን ልጆች በረቀቀ ስልት መበቀል ነዉ አ/ር ይርዳን
አሜንንን (3)
የመዳም ቅመሞችዬ ይህ ጀግና 200kእናስገባ እስኪ
ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር በሄድክበት ቦታ ይከተልህ እግዚአብሔር የስራሽን ይስጥሽ የጅሽን ታገኝዋለሽ ልጆትን በሰላም ይመልስላችሁ
አቤል እግዚአብሄር ከቤተሰቦችህ ጋር ያበርታህ እባክህን ተመለስና ጠላቶችህን አሳፍረህ ነገደግሞ ስብራትህ ተጠግኖ ከቤተሰቦችህ ጋር ደስ የሚል ሂይወት እንዲኖራችሁ እመኛለሁ።
እግዚአብሔርን መጨረሻችንን ያሳምረው
ማነው በጉጉት ሲጠብቀው ነበር ይህንን
ጀግና አንተን የወለደች እናት እግዚያብሄር ይባርካት❤❤❤❤❤❤❤
ጀግናችን አለህ ይጠብቅህ ወንድሜ በርታ አይዞህ ለኣቤልም ጥሩ ምስት የልቡን አለህ ይስጠው
Aameen ❤
ከባድ ነገር ነው የተፈጠረው 😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ወደረስህ ይመልስልህ አቤል ለእናትህ ተመለስ እናት መተክየ የለበትም አንድ ነት
ጀግናችን የንሥር አይን እንኳን ደና መጣህ የአቤል ጉዳይ በጣም ያሣዝናል ብቻ ሠላም ይሁን ንብረቱን ሙሉ ትመልሥ ይች አረማኔ ጨከኝ በአበት ጥፋት ልጅ አይቀጣም
የንስር አይን እንደተከታታይ ድራማ ይሰፍናል ተብሎ ሚጠብቀው እስኪ ላይክ
እግዚአብሄር እናቶችን ያበርታቼው ሁለቱም እናቶች አዝነዋል ጀግናው በርታ አቤልን አግተውት እንዳይሆን መጠርጠር ነው እግዚአብሄር ይርዳችሁ
የሰናይትን ስጠብቅ ነበር ዛሬ ጀግናዉ
Yes
እኔም
የኔውድ እስከሚሻላት። ቀድማ ትተን ብሎይሆናል
@@wedetwedet705ትክክል እማ ፈጣሪ ይማራት እና ወድ ቦታዋ ይመልሳት
Enem
ጥሩ ሰወች ደስታን ሲፈጥሩ መጥፎ ሰወች ግን ምንግዜም ለስው ልጂ ለሀዘናቸው ስብስብ ይሆናሉ አላህ ይጠብቀን ደስታን ከሚያቀለሹ ሰወች በርታ የኢትዮጵያ እንቁ ወንድማችን
የኔ እናት በጣም ነው የሚያሳዝኑት ኡፍፍፍፍፍፍ እናት አባትን ነው ያሳፈረችሁ ከባድ ነው አይዟችሁ አቤልም በርታ አይዞህ ምናልባት ራሱን ለማዳመጥ ይሆናል ባለበት እግዚአብሔር ይጠብቀው የምር ቅስሙን ነው የሰበረችው የስራዋን ይስጣት የምር
ስሮጥ ተደፍቼነበር ቪዶዎን ለማየት ጀግናዉ ወንድማችን እንኳን ደህናመጣህ የመዳም ቅመሞች ጀግናዉ ወንድማችን መጥቷል ገባገባ በሉ❤❤❤❤
ወድሜ እግዚአብሔር አምላክ
በምገድህ ሁሉ ይጠብቅህ❤
እዳተ ያሉት ን ያብዛልን❤
በላይክ ግቡ እሰኪ አይከፈልበትም ምን ሁናችሁ ነዉ ያረባ ነገር ቢሆን ታረጉ ነበር ላይክ ያሰዋል ለዚህ ጀግና እራሰህን ጠብቅ የኔ አባት❤❤❤
ቪድዮ በላይክ ጀምሩ አደራ👍
ኑ ቅመሞችዬ ጀግናችን መጥቷል የኛ ጀግና በርታ ፈጣሪህን ይዘህ ወደፊት💪💪
አቤል እግዚያብሄር አንተንም ቤተሰቦችህንም ያረጋጋህ እባክህ ወደቤተሰቦችህ ተመለስ ይህች ተንኮለኛ የስራዋን ታገኛለች
ይሄን ጀግናችን ልጅ የነስር አይንን የምወዱት የምታደንቁት. እስኪ ላይክ አርጉት ። ጀግናችን እንወድሃለን በርታልን ስራህ ሁሉ ይባረክልን ።❤❤❤
አቤል በጌታ የእናትህ ጭንቀት ህመም ይጎዳሉ የበለጠ ፀፀት ውስጥ እንዳትገባ ተመለስ ከእናትህ ጎን ሁን😢😢
ጀግናዉ መጥቷል ኑኑኑ ምንም እየየዉ ቢሆን አንታ ስትመጣ አቋርጬ ነዉ ምመጠዉ 👌💎💙💙💙💙💙💎💎💎💎የጀግና ጥግ
ፈጣሪ ያረጋጋችሁ የኔእናት ሁሉምያልፋል ወድማችንለቤተሰብህተመለስ
አተ ጀግና አላህ ይጠብቅህመገን ኢ/ያ ወጣቶችሽ ጡረተኛ መሆናቸው ሠረተው ማግኝት ሲችሉ ጨካኝ መሆናቸው አቤት የሠውልጅ ክፍት
ክደነምህረት ትጠብቅክ ጀግናችን❤❤❤
እግዚአብሔር አዘናቸውን ወደ ደስታ ይመልስላቸው እግዚአብሔር የልብ ስብራታቸውን ይጠግንላቸው ።
Amen Amen Amen
ጀግናችን መቶአል ገባ ገባ በሉ አረ ላይክ ያንስበታል የኔ መልካም ወድም❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤😢😢😢
የኛጀግና በርታልን ስንወድህኮ አድነገር ጀምሮ መተዉ አታቅምኮ 🎉🎉🎉🎉
ጀግናው ወንድሜ ጌታ ይጠብቅህ አባቷን ኢንተርቪ ለማድረግ ክፍለሀገር ሰዎች ይዘህ ሂድ ጥንቃቄ አድርግ የህዝብ ልጅ ነህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ወንድማችን እንኮን ደህና መጣህ ወይኔ ልጅን ሲያሳዝን እንደምንም አድርገህ አግኘው እራሱን እንዳይጎዳ እናም የሰናይት የት ደረሰች ጀግናችን በርታልን አላህ ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ ሁሌም እንሳሳልሀለን
ወይኔ የኔ ዓባት 😢ምን ማለት እንዳለብኝ ግራ ገባኝ እግዝያብሔር ባለሕበት ይጠብቅሕ::
አይ የዱኒያ ሀብት ገና ብዙ እንሰማለን ያረብ ኸይር ነገር አሰማን አቤል ፈጣሪ ይጠብቅህ
አላህዬ በጣም ነው የምወድ ህ አላህዬ ከከባድ ፈተና አተ ጠብቀን አይዣቹ ሁሉም ነገር ለኸዪር ለበጎ ነው
አቤልዬ ለእናትህ ስትል ተመለስላት እባክህን የእናትህን እንባዋን እይላት አቤል ወንድማችን ህይወት ይቀጥላል
የአቤል ቤተሰብ አይዟቹ ፈጣሪ ይጠብቀዋል ምንም አይሆንም ይቺእርኩስሙሽራ ግንየስራዋን ይስጣት 49:06
ፈጣሪ በሰላም በጤና ያገናኛችሁ ለናትህ ስትል ወደቤት ተመለስ አቤል
አንበሳዬ እግዚአብሔር ከፊትህ ይቅደም በርታልን አሁን የድንግል ማርያም ልጅ ከፊትህ ይቅደም
የኔ ጅግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ልጁን ልቦናውን ያበርታለት ከባድ ነው እማየ አይዞወት የልጅን ደስታን ማጣት ከባድ ነው ፈጣሪ ይድረስላችሁ😢
ጀግናችን❤❤❤
አላህ ይጠብቅህ ጀግናው ወንድሜ
ለእውነት ስለምትታገል የእውነት አምላክ ይጠብቅህ የምህረት ኣማላጅ ኪዳነምህረት በጤና በሰላም ትጠብቅህ
ወድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የእውነት ፍርድ ከእግዚሔቤር ወድሜ እራስክን ጠብቅ በጣም ያማል መጨረሻውን ማየት ጓጓሁ አንተ ትችላለህ እደምታገኝው እምነት አለኝ💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
የነስር አይን በርታልን ጀግና❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
ጀግናው መጣ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከፊት ከኃላ❤❤
ሰላም ጀግናችን የሙሽራውን መጨረሻ ነው የናፈቀኝ ከዚህ በኃላ በደስታ በፍቅር እንዲኖር ምኞቴም ፀሎቴም ነው ማርያምን ግን ልቡ በምን ይጠገን ይሆን ነፍሱ ባይወጣም በቁሙ ገለውታል እነዚህ አውሬዎች 😢😢😢😢😢
የሙሽራዋ አባት ይጠየቁልን ጀግናው
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ማነው በጉጉት እንደኔ ሲጠብቅ የነበረው👍👍👍❤❤❤
አይዞዋቹ ሁሉ ነገር ለበጎ ነው እንኳንም ሰርጉ ተቋረጣ ፈጣሪ የተሸለ ህወት ይሰጠወል አይዞሽ እህት ሁሉም ለመልካም ነው።
የፈጣሪ ያለሕ ኮሜቶች ኧረ ጉድ መሺቀዳደም ለኛም ቦታ ሰጡን ጉድ የኛ አበሳ ጀግና አንተኮ የያዝከዉ ነገር ግብ ሳይመታ አያቆምምም 🎉🎉🎉❤❤
😂😂😂የንስር ጋርዶች አቦ ይመቻችሁ❤❤
በእዚህ ምድር የሚያሳዝነው እናትና አባት በእኛ በልጆቻቸው ምክናየት አንገታቸው ደፍተው ሲያለቁ ማየትነው የእኔ እናት ብርታቱን ይስጠዎት
አተ እኮ ጀግና ነክ ተባረክ❤❤
ጀግናችን መጣህልን የኛ ጎበዝ ዲክቴክትቨ። እራሰህንም እየጠበክ ሰፔሻሊ ለናትህ ሰትል ❤
መቼ ይሁን ሠላም ነገር ምታሠማን ያራብብብብ
ጀግናው የነስር አይን!!እናቴ ኪዳነምህረት በለቶ ቀን ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ🎉🎉🎉❤😊😊የኔ ጀግና
Ameen Ameen Ameen
በጣም ያስዝናል ይስራዉ ይስጣት
የኔ አባት ያሳዝነል በየዋህነት እጁ ላይ ጥሏዋል እኒህ ታውሬ የማይተነናሱ ጨከኞቺ መበርታት አለባቼው የጃቼውን ማገኚት አለባቼው
ሰላምነስሬ ጅግና ዘርማዝርህ ይባርክ
ስለ እናትህ ብለህ ተመለስ ሁሉም ያልፋል
ኡንከን በሰለም መጠህ ዎድመችን
የሙሽራዋ አባትና እናት ይጠየቁና የሚሉትን ይሰማ
አንደኛ ነኝ ሙስሊሞች ሶሉ አለ ነብይና ሙሀመድ ስለሏሁ አለይሂወስለም
Alehi selate Selam
Salelah alhi waslem
Salilihe alyhe waselam
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
የንስር አይን አቤል ምንም እንዳይሆን ፈልገው የከፋውና የጨነቀው ሰው ምን እንደሚሆን አያውቅም። እውነት የአቤል ቤተሰቡ እናትየው ትክክል ናቸው እናትየውን ቀርባ በሽማግሌ መጠየቅ ትችል ነበር እንደዚህ አይነት ነገር ውስጥ ከመግባት።
ጀግናችን መቷል❤❤❤❤ 0:47
እኳን ደህና መጣህ የኛ ጀግና እድሜና ጤና ይስጥህ አይዞቹ አለህ የጃቸው ይስጣቸው የዘሩት ያጭዱታል ዋናው አቤል ሰላም ይሁን ❤❤❤
Endesu bilo judge madreg yikebidal. Enezam bizu bedel siledresebachew nibiretachewn keteworesu tenada yaderegechiw new. Besew kusil alu
አንተን የወለደች እናት ትባረክ❤
አሚን አሚን
አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የመጫቶ ሙሹራ አባት ይጠታያቁ እባክህይ
አህለን ጀግናው ❤❤❤❤❤ አቤል የት ጠፋ ባአላህ 😢😢😢😢 በንዴት በራሱ ላይ አንድ ነገር እንዳያድርግ እንጅ 😢😢😢😢. ባለበት እልህ ይጠብቀው ❤❤❤
እሱአግዚአብሔር ታድጎታል በመድሐኒት ገለውትቢሆንሰኖሮ አንኳን በሰርጉቀን አንኳን ተነገረው ጫጉላእንሂድ ብላውብታሰገድለውሰ ኖሮ አድሚለንሰር አይንህይውቱን ታድጎለታልአናተ እግዚአብሔር ን አመስግኑ
የነስር ዓይን~ እና ዘላለም ዘገየ~የ2017 የአመቱ ጀግኖች💯 በመባል ሊሸለሙ. ይገባል የምትሉ በላየይክ አሳዩ::
👍👍👍👍👍💯💯💯💯💯
ጀግናችን መጣ እኳን በሠላም መጣሁ ነስራዬ ትላንት ስላለቀክ እደት እደደበርኝ ሱስነው እኮ የሆንክብኝ የኔ ወንድም አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤
ቤተሠብ 2000እናስገባዉ ❤❤❤🎉🎉🎉ጀግናችን እንኳን ደናመጣክ
የሙሽራው።ስህተትነው እንጂ አንተን የመሰለ ጉዋደኛ ኖረህው።ፈትሽልኝ ቢልህ።ጥሩነበር አይደል ለሱ ለሀገር።ለወገን የቆምህ።ጀግናነህ
እኳን ደህና መጣህ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ❤❤
አቤልን አላህ ባለበት ይጠብቀው አብሽሩ ምንም አይሆንም።
Ameen Ameen Ameen
በጣም ያሳዝናል በርግጠኝነት ታገኘዋለክ የት እንዳለ ትደርስበታለክ ግን ቤተሰቦቹ ግን በጣም ያሳዝናሉ በተለይ እናቱ ሰዉ ያጠፍዉን ሰዉ ይጠይቅና መነጋገር እየተቻለ ምንም የማያዉቅ ሰዉን መጉዳት በጣም የወረደ አስተሳሰብ ነዉ 😢
እመቤቴማሪያምከነልጇትጠብቅህ❤❤❤
በጉጉትኮነው እምጠብቅሕ ጀግናየ እመብረሐን ከፊት ትትቅደምልሕ❤
እግዚአብሒርይፈረድባት❤❤❤❤❤
በላይክ ጀምሩ የአገሬ ልጆች😊😊እናበረታታው ይሄን ጀግና የምስጊኖችን እባ አባሽ ነው🎉🎉❤
እግዚአቡሂር ይጠቡቅህ በርቱ አንተን ዘለአለምን ፈጠሪይርድአህ
አቤል ና ለቤተሰብህ በለህ ክፍ የዘራውን ያጭዳል በፈጠረህ አምላክ አሷ አኔደአጋጣሚ በአያይ አድሜ ለክ ትጫወቸትብህ ነበር አግዚብሄር ይርዳህ
ጀግናው እኳን በስላም መጣክ ኤርሜላ ከፍቅረኛዋጋ እመት ሆኑ
ዛሬ አንደኛ ነኝ ወንድማችን ጀግናዉ መጣ ገባ ገባ በሉ ንስርዬን እምትዱ ላይክ አርጉኝ❤❤❤🎉🎉🎉😊😊😊
😢😢😢 ቃላት አጠርኝ ጌታን
ብቻ አቤል ለእናትህ ስትል ተመለስ ነገሩ ቢያስጠላም ግን ልጂቷንም ተከታተሏት ልጂቷ ከነ ባሏ መሰሪ ናቸዉ