Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ከት/ርትህ ቅንነትህ ፊትህ ላይ የሚታየው ፈገግታ አይጠገብም ጌታ ዕድሜህን ረጅም ያድርገው ተባረክ ባይገርምህ ት/ትህን ደስ ብሎኝ እየተማርኩ ነው በቅርብ ውጤታማ እንደምሆን % shure
wow❤
ወንድማችን ብሬ በጣም እንወዳለን ጌታ ይባረክ
ምኞተ ግን ይሳካ ይሁን አንተ ተቃለህ ጌታሆዬ እርዳኝ ግታር እንድችል መንገድ ክፈትልኝ የልበን መሻት ሰጠኝ
ጌታ ይባረክህ ተባረክህ
በጣም ደስ ብሎኝላል ተባረክ ሁሌም iketatelihalew tnks btm🙏
ወንድም ብሬ በቅርቡ ነው ማየት የጀመርኩት በጣም ተባረክ በጣም ጥሩ ነው ። ሙዚቃ ስንማር መከተል ያለብንን ቅድመ ተከል ላይ ትምህርት ብትለቅልን የሙዚቃ ቲዎሪ: ሶልፌጆ እና ሌሎችም ።❤❤
ጊታር መማር እፈልግ ነበር በጣም አመሰግናለሁ ክፍል ሁለትን እጠብቃለሁ።
You are the best!! Thank you and God bless you!!
ብሬ በጣም እንወድሀለን! ዩቱብ ላይ በዚህ ትንሽ ሰብስክራይበር እምታገኘው ገቢ ኖሮ ሳይሆን ለትውልድ በማሰብ እንደምታደርገው ነው እምናምነው። ምክንያቱም አንድ ቪዲዮ መስራት ምን ያክል ከባድ እንደሆነ የሚያቅ ያቀዋል። በጣም እናመሰግናለን ከማለት ውጭ ምንም አልልህም። አንድ ነገር ግን ልጠይቅህ ከቻልክና ጊዜ ካለህ የሆነ ሳት ፕሮግራም አድርገህ በሳምንት አንዴ ላይቭ ብትገባ ደስ ይለናል።
Very true I learned a lot from him. So talented instructor
Thanks so much I will try Bro
Tmhtru betam important new bless you and additionally beakal meten mnarbet botawoch bttekumen thank you bire
Great i like your teaching,.i hope get better wz you,.
Bre you are the smartest instructor I have ever found on youtube. You know how to catch your audience with easy steps and motivational tips. thanks, Bro for your time. You are my inspiration!
Thank you Bire🙏God bless you🙏
ኤልያስ መልካን ትመስላለህ _ ትምህርትህ በጣም ጥሩ ሆኖ አጠረ
ውድ የአባቴ ልጅ። ጊታር መሞከር ስጀምር አንተ አልተወለድክም። ታዲያ ሳልሳቀቅ ልበልህ መዝሙሮችን እሞክራለሁ።ያው እንደምታውቀው ጌታን ለማመስገን ምን ችግር አለው ብለህ ነው። አይቀየም አይጠየፍ። አንዳንዴም ቀና ሲታጣ ይመለመላል ጎባጣ ሆኖ ቦክስ ጊታሬን ይዤ ለጉባኤ ተጫውቻለሁ ዛሬም እየተጫወትኩ ነው። የስሜን አሜሪካን ነገር ታውቀው የለ። ስታስተምር አንዳንድ ስህተቶቼን እያየሁ በራሴ ሳቅኩኝ። ጌታየ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ። I just want to encourage you for the excellent job you are doing. Above all let me say this I see you have the annointing to teach. በደረጃ ለመከታተል እየሞከርኩ ነው። የደረስኩበትን አስታውቅሃለሁ። ያው ቀርጨ ማለት ነው። ሌላ ጊዜ youtube ላይ የተንገዳገኩበትን እልክልሃለሁ። cheers
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሰላም ለሀገራችን ይሁን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በላይክ በሸር እንተባበር በቅንነት
Thank you so much 💕
I love you so much go ahead to teach .
በጣም ደስ ይላል፣ ተባረክ ወንድማችን።ቪዲዮ የምትለቅበትን ጊዜ ብታሳውቀን እና ብንከታተል
yahununem jemerku yedrowenem mulu temrealew thank u bre man
Bire thanks! welcome back.
thank you. may be if you have any other video just recommend us.
ምርጥነው❤
ብሬ ከበፊትም ጀምሮ ካንተ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ፣ ያለክፍያ ለምትሰጠን እውቀት እናመሰግናለን ፣ ጊታር ላይ በጣም ጀማሪ ባልሆንም ግን እንደገና ትምህርቱን በመጀምርህ ደስ ብሎኛል ከታች ጀምሮ አብሬህ practice አደርጋለው... keep up the good work.
Ene gin be hiwetee ende guitar lememar kebad na tesfa askorach ye musica mesariya alayehum!
እግዚአብሔር ይባርክህ!!! ዘመንህ ይብዛ
ጎበዝ አሰተማሪ ነህ ብሬ! ጎበዝ አስተማሪ! እናመሰግናለን፡፡
I'm loving you, man. I hate the tortures of metronomes, that's why my music couldn't get out of home.
እንኳን ደህና መጣህ ...
እንዴት ነህ ምርጥ የማትሰለች መምህር!!❤❤❤
በአዉነት በጣም አመሰግናለሁ አሁን በትክክል ገብቶኛል
God bless !!!
Entebkalen huletn
ብሬ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ !!!
ወንድሜ መቃኜትም ብታሳየን በጣም ደስ ይለናል::በጣም አመሰግናለሁ::
Please search in my videos
Thanks bire
Bere tefetkal temlesek memtatek des belogal atetfa
TEBAREK
God blss you My bro
Tinesh gera gagabal gn
Thank you brother.
Welcome Bire
bira betame new ymenamsgnew 1 teyhake nebergi be guitar tzta mechawuet yechalale enda
Nice lesson
Welcome back bire 👍
Hi bire mezumre 1 2 5 6 mehonachewun bemesimati bicha meleyeti Yichalali?
WOW
Thank you br ye kebordn keyboard n jemir
Zamani.yebrki
Betam tru bre gin asteyayet alegen. Vdiochkn stletf part number blek btletf bebzu yredanal
ተበረክ መመር እፈልገለ እነም ክፍል ሁለት እነ ተከተተይ ትምህርት እጠብቀለው።
Be guitar tmrt teftek neber betelay advanced Dereja lay lalenewm lekekelen be electric guitar please
Bire welcome
ኪቦርድ ለመማር ፈልገን ነበር በምን እናግኝህ
Amazing 😍
Geta.azito.yebrke
Hi Bire I have a question about keyboard chord accompaniment how would I contact you please? Shirt question but important for me
ruclips.net/video/I1HfCWe5Om0/видео.html
10 Q bire
Bre silkhin text btadergling des yilangali
እዳታቆም ማስትማር የሚቀጥለውንም ሰራ
Kigniti masitakakeli endinichilm arigan
Lesson 2
Bire p 2
Thank you brire
10 q
ከት/ርትህ ቅንነትህ ፊትህ ላይ የሚታየው ፈገግታ አይጠገብም ጌታ ዕድሜህን ረጅም ያድርገው ተባረክ ባይገርምህ ት/ትህን ደስ ብሎኝ እየተማርኩ ነው በቅርብ ውጤታማ እንደምሆን % shure
wow❤
ወንድማችን ብሬ በጣም እንወዳለን ጌታ ይባረክ
ምኞተ ግን ይሳካ ይሁን አንተ ተቃለህ ጌታሆዬ እርዳኝ ግታር እንድችል መንገድ ክፈትልኝ የልበን መሻት ሰጠኝ
ጌታ ይባረክህ ተባረክህ
በጣም ደስ ብሎኝላል ተባረክ ሁሌም iketatelihalew tnks btm🙏
ወንድም ብሬ በቅርቡ ነው ማየት የጀመርኩት በጣም ተባረክ በጣም ጥሩ ነው ። ሙዚቃ ስንማር መከተል ያለብንን ቅድመ ተከል ላይ ትምህርት ብትለቅልን የሙዚቃ ቲዎሪ: ሶልፌጆ እና ሌሎችም ።❤❤
ጊታር መማር እፈልግ ነበር በጣም አመሰግናለሁ ክፍል ሁለትን እጠብቃለሁ።
You are the best!! Thank you and God bless you!!
ብሬ በጣም እንወድሀለን! ዩቱብ ላይ በዚህ ትንሽ ሰብስክራይበር እምታገኘው ገቢ ኖሮ ሳይሆን ለትውልድ በማሰብ እንደምታደርገው ነው እምናምነው። ምክንያቱም አንድ ቪዲዮ መስራት ምን ያክል ከባድ እንደሆነ የሚያቅ ያቀዋል። በጣም እናመሰግናለን ከማለት ውጭ ምንም አልልህም።
አንድ ነገር ግን ልጠይቅህ ከቻልክና ጊዜ ካለህ የሆነ ሳት ፕሮግራም አድርገህ በሳምንት አንዴ ላይቭ ብትገባ ደስ ይለናል።
Very true I learned a lot from him. So talented instructor
Thanks so much I will try Bro
Tmhtru betam important new bless you and additionally beakal meten mnarbet botawoch bttekumen thank you bire
Great i like your teaching,.i hope get better wz you,.
Bre you are the smartest instructor I have ever found on youtube. You know how to catch your audience with easy steps and motivational tips. thanks, Bro for your time. You are my inspiration!
Thank you Bire🙏God bless you🙏
ኤልያስ መልካን ትመስላለህ _ ትምህርትህ በጣም ጥሩ ሆኖ አጠረ
ውድ የአባቴ ልጅ። ጊታር መሞከር ስጀምር አንተ አልተወለድክም። ታዲያ ሳልሳቀቅ ልበልህ መዝሙሮችን እሞክራለሁ።ያው እንደምታውቀው ጌታን ለማመስገን ምን ችግር አለው ብለህ ነው። አይቀየም አይጠየፍ። አንዳንዴም ቀና ሲታጣ ይመለመላል ጎባጣ ሆኖ ቦክስ ጊታሬን ይዤ ለጉባኤ ተጫውቻለሁ ዛሬም እየተጫወትኩ ነው። የስሜን አሜሪካን ነገር ታውቀው የለ። ስታስተምር አንዳንድ ስህተቶቼን እያየሁ በራሴ ሳቅኩኝ። ጌታየ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ። I just want to encourage you for the excellent job you are doing. Above all let me say this I see you have the annointing to teach. በደረጃ ለመከታተል እየሞከርኩ ነው። የደረስኩበትን አስታውቅሃለሁ። ያው ቀርጨ ማለት ነው። ሌላ ጊዜ youtube ላይ የተንገዳገኩበትን እልክልሃለሁ። cheers
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሰላም ለሀገራችን ይሁን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በላይክ በሸር እንተባበር በቅንነት
Thank you so much 💕
I love you so much go ahead to teach .
በጣም ደስ ይላል፣ ተባረክ ወንድማችን።
ቪዲዮ የምትለቅበትን ጊዜ ብታሳውቀን እና ብንከታተል
yahununem jemerku yedrowenem mulu temrealew thank u bre man
Bire thanks! welcome back.
thank you. may be if you have any other video just recommend us.
ምርጥነው❤
ብሬ ከበፊትም ጀምሮ ካንተ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ፣ ያለክፍያ ለምትሰጠን እውቀት እናመሰግናለን ፣ ጊታር ላይ በጣም ጀማሪ ባልሆንም ግን እንደገና ትምህርቱን በመጀምርህ ደስ ብሎኛል ከታች ጀምሮ አብሬህ practice አደርጋለው... keep up the good work.
Ene gin be hiwetee ende guitar lememar kebad na tesfa askorach ye musica mesariya alayehum!
እግዚአብሔር ይባርክህ!!! ዘመንህ ይብዛ
ጎበዝ አሰተማሪ ነህ ብሬ! ጎበዝ አስተማሪ! እናመሰግናለን፡፡
I'm loving you, man. I hate the tortures of metronomes, that's why my music couldn't get out of home.
እንኳን ደህና መጣህ ...
እንዴት ነህ ምርጥ የማትሰለች መምህር!!❤❤❤
በአዉነት በጣም አመሰግናለሁ አሁን በትክክል ገብቶኛል
God bless !!!
Entebkalen huletn
ብሬ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ !!!
ወንድሜ መቃኜትም ብታሳየን በጣም ደስ ይለናል::
በጣም አመሰግናለሁ::