🛑📍ጥቁሩ እባብ እና ባጃጁ ክፍል ፪ (2) 📍ቀጥታ ሥርጭት ከስዊድን፣ ከስዊዘር ላንድ እና ከአዲስ አበባ📍

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 219

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 Год назад +22

    ይሄንን በጆሮዬ እንድሰማ ስላበቃህኝ ክብር ምስጋና ይግባህ የኔ አባት ቅዱስ ጊወርጊስ 🙏 ያንቺን ዘንዶ የቆረጠ ቅዱስ ጊወርጊስ ፈረሰኛው እኛም ላይ እንደ ጃርት እሾክ የተሰገሰጉትን ቆርጦ ቆራርጦ ይጣልልን 🙏 እንዲህ ነው ክርስትና ጊዜን ለእግዚአብሔር መስጠት ክርስትና ሐይማኖትን ከማውራት በዘለለ በተግባር መኖር በንስሐ ታጥቦ በፆም በፀሎት በስግደት በሱባኤ ዲያቢሎስን ድል ማድረግ ይቻላል ።

    • @bizualemyabasa5464
      @bizualemyabasa5464 9 месяцев назад +1

      ላንቺ የደረሰልሽ ፈረሠኛው ጊወርጊስ ለኛም ይድረስልን

    • @AynalemAbreham-gb8ub
      @AynalemAbreham-gb8ub 7 месяцев назад

      🙏🙏🙏

    • @mekdigersu2035
      @mekdigersu2035 5 месяцев назад

      አሜን

    • @EriEri-dl4jr
      @EriEri-dl4jr 4 месяца назад

      እንዴት ጥሩቀን የሰማነው ተመሰጌን እህቴ በጣም ግበዝ ነሽ

  • @zahraasd3326
    @zahraasd3326 Год назад +25

    ለእግዚአብሔር እሚሳነው ነገር የለም ላች የደረሰ አምላክ ለኔም ለሀጻተኛይቱ ይደርስልኝ ዘድ በባዕድ አገር ጸልዩልኝ

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 Год назад +13

    እስይ ሁልግዜም ቢሆን የእግዚአብሔርን ድንቅስራ እንመስክር ለዘላለም ክብር ይግባው

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Год назад +4

    እህቴ ስለድንግል ማርያም ምስክርነት እንዲሰጥ የማይፈልጉ ብዙ ሰዎች አሉ። እነሱን መስማት አያስፈልግም። በርትቶ መቆም ነው። ጽናቱን ፈጣሪ ያድልሽ።

  • @genetbelchew7412
    @genetbelchew7412 10 месяцев назад +6

    ቃለህይወት ያሠማልን ሁላችሁንም የቅዱሳኑ ረድኤት በረከታቸው ይደርባችሁ እኛንም የሰማነውን ነገር በልባችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን

  • @hirutmekonnen9035
    @hirutmekonnen9035 Год назад +21

    ውይ ታድለሽ እምነትሽ ፅናትሽ ፀጋሽ ሁሉም ታስቀኛለሽ እባክሽ እህቴ በፀሎትሽ አስቢኝ ሂሩተ ስላሤ እግዚአብሔር ልጆችሽን እንዲሁ በእምነት በሀይማኖት ያሳድግልሸ።

    • @user-hv9ql6ul4n
      @user-hv9ql6ul4n Год назад +2

      አሜን የእኔ እህት ሁላችንም በአለም ነን እኔ የተሻልኩ ሆኜ ስለሆንኩ ስይሆን ድንግል ወላዲት አምላክ የፍቅር እናት ስለሆነች ብቻ አምነን እንጥራት እሷን ጠርተን ያፈረ የለም ፀሎትሽን ትስማሽ

    • @hirutmekonnen9035
      @hirutmekonnen9035 Год назад +1

      አሜን እህታለም

  • @user-dd4xs5tb8w
    @user-dd4xs5tb8w Месяц назад +1

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ለእናንተ የደረሰች እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ከነ ልጇ ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዬርጊስ እኛንም በረድኤት በረከቱ ይጎብኙን ድንቅ ምስክርነት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ለምስክርነቱ ያብቃን!!!!!አሜን❤❤❤❤

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Год назад +9

    ወንድማችን ልዑሌ አንተን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 እህታችን አዲ አንቺን ለበረከት የመረጠሽ እግዚአብሔር እኛንም ኃጢያተኞቹን ከታሰርንበት ፈትቶ ለበረከት ያብቃን 🙏 መጋቢ በረከት አሮን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏 ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Год назад +13

    ወይ እህታችን ለአንቺ የደረሰ የድንግል በረከት ለእኛም ይድረስልን 🙏🙏🙏

  • @liya7235
    @liya7235 Год назад +4

    አርቱ አርሴማ ለአታላቅ እህቴም የሚገርም ድንቅ ተአምር ተደርጎላታል

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Год назад +5

    ለአንቺ የደረሰ የቅዱስ ገብርኤል በረከት ለእኛም ይድረስልን 🙏🙏🙏

  • @tigistwebeshet2077
    @tigistwebeshet2077 Год назад +4

    እድግ በሉ የልጅ አንደበት ደስ ሴል እግዚአብሔር ይመስገንበርቱ❤ ዘማሪ ልኡል ስገድ እናመስግናለን❤❤❤

  • @liya7235
    @liya7235 Год назад +3

    አልቅሰሽ አስለቀሽኝ የደስታ ለቅሶ ነው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን 🤲🤲🤲

  • @hewanderbew800
    @hewanderbew800 Год назад +4

    አድዬ የኔ እህት በጣም ፈተናዉ ቢበዛም በፋፁም እምነትሽ ታምነሽ በርትተሽ ከድግል ተጠግተሽ ስላሸነፍሽ እድለኛ ነሽ አሁንም ጨርሶ አምላክ ይማርሽ ይደግፍሽ ከነቤተሰብሽ አይዞሽ የኔ እህት እኔ ለንከራተ ትልሽ🙏🏻

  • @user-qn7pb6yx3c
    @user-qn7pb6yx3c Год назад +5

    እግዝአብሔር ይመስገን እዉነት ድንቅ ነዉ ስራዉ ቃለ ያሰማልነረ ለሂላችሁም በፀሎታችሁ አስቡኝ ደካማ ወንድማችሁ

  • @YamlaksraDesalegn
    @YamlaksraDesalegn Год назад +3

    እግዚአብሄር ይስጥልን ብዙ ነገር አስተምረሽናል እህቴ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 9 месяцев назад +1

    ❤🎉እግዝአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው ቅዱስ ጊወርግስ ፀሓይ ከኣለሙ ፈተና ይሰውረን❤🎉

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Год назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ተመስገን ቸሩመዳህኒአለም ምስጋናውን ሁሉ ይውሰድ አሜን ፫ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @zahraasd3326
    @zahraasd3326 Год назад +3

    አሜን አሜን አሜን 👏👏👏 እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ እሚል እምነት ነው ያለሽ እህቴ

  • @biniamg1494
    @biniamg1494 11 месяцев назад +2

    ተዓምር ነው እግዚአብሔር ያክብርልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ... እኛንም ለፃድቃናቱ ቅድሳናቱ ሰማእታቱን ደጅ ለመርገጥ ያብቃን

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤ መምህረችን

  • @meseretbogale2487
    @meseretbogale2487 Год назад +3

    ሁላችሁንም ቃለህይወት ያሰማልን

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy Год назад +3

    በጣም ጎበዝ ነሽ ፅኑ እምነት አለሽ እህቴ በርች እስከ ቤተሰብሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ❤❤❤

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Год назад +3

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ 🙏🙏🙏

  • @amesalemegenasa614
    @amesalemegenasa614 9 месяцев назад +1

    እህታችን በጣም ያደነኩሸ ቀጥታ መሂድሸ ነዉ ደግሞ ቤተሰብ አንዳንዴ ያሰብሸውን ያሰቀይራል ግን መወሰንሸ ረዳሽ። ከሰው ምንም አትጠቢቂ ምክንያቱም ሁሉም አኔ
    ትክክል ነኝ ነው ።በርቺ ሁላችን የተደረገልን ብዙ ነው ።ፈጣሪ የተመሰገነ ይሆን መልካም ልብ ይሰጠን ን ለሁላችንም

  • @user-rx7dq7sm8h
    @user-rx7dq7sm8h Месяц назад +1

    Elelelelelelelelelelelelelel Elelelelelelelelelelelelelel Elelelelelelelelelelelelelel Kala hiwot yasamalen zemare maleket yasamalen badem baten yetabekeln AMEN AMEN AMEN hulachenm Emamelak tegobegagan

  • @a.h4808
    @a.h4808 Год назад +3

    Amen Amen Amen 🙏🏾❤❤❤

  • @liya7235
    @liya7235 Год назад +2

    በምንም ይሁን በምን ግን ታድለሻል ገዳማትን ዞረሻል ተባርከሻል
    ምንም በችግር ውስጥ ቢሆንም እግዚአብሔር ይመስገን በረከትሽ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-ft8os6hc5v
    @user-ft8os6hc5v 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይክበር እንኳን ለምስክርነት አበቃሽ የድግል ልጅ ጌታዬና መድኃኔቴ እየሱስ ክርስቶስ እኔንም አስበኝ ስለ እናትህ ብለህ ይቅር በለኝ

  • @AskAsk-cb1cs
    @AskAsk-cb1cs Год назад +3

    ልልልልልልልልልልል

  • @marefeyanadewumarefeya3299
    @marefeyanadewumarefeya3299 Год назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @edentasew-mw4qb
    @edentasew-mw4qb 4 месяца назад

    Amen Amen Amen

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን-🙏🙏🙏💒🤲

  • @asteraster2734
    @asteraster2734 Год назад +2

    እባክሸ እህቴ በፀሎትሸ አስቢኝ ወለተ ኪዳን

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Год назад +2

    ሰዒሊለነ ቅድስት 🙏🙏🙏

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas 9 месяцев назад

    በእንባ ነው የሰማሁሽ በተለይ ቅዱስ ዑራኤልን ስትጠሪ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም የኔ ተራዳኢመላክ "ቅዱስ ዑራኤል" ለኔ ያላደረገልኝ ነገር የለም እግዚአብሔር ቢፈቅድ እኔም ስለ ቅዱስ ዑራኤል እመሰክራለሁ 🙏

  • @user-ok1qf1zh7s
    @user-ok1qf1zh7s Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @jerrygedamu8364
    @jerrygedamu8364 7 месяцев назад

    በጣም ጠንካራ ሰዉ ነሸ እ / ር ደሞ በጣም የመረጠሸና የፈቀደልሸ ሰዉ ነሸ ሰለሁሉም ነገር እ / ር ይመሰገን🙏🙏

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Год назад +2

    የኔ ቆንጆ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልን 🙏🙏🙏

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x 8 месяцев назад

    ቃል ሂወት ያሰማልን ለሁላችሁም እግዚአብሔር ይመሰገን የሀ ሁሉ እንድሰማ ሰለፈቀድክልን 🙏❤🙏

  • @sebleworkgelan
    @sebleworkgelan Год назад +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ዝማሬ መላክ ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛላቹ ልዑል እግዚአብሔር አሜን እድሜ ጤና ይስጥልን ላቺ የረዳሽ እግዚአብሔር እኛም ይርዳን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @rozzadesta9344
    @rozzadesta9344 9 месяцев назад

    ቃልሂወት ያሰማልኝ ድንቅ ታርከ ነው ቀንናሁቡሸ መታደል ነው ብርቱ ነሸ አምላክ ይጠብቅሽ።

  • @user-lk1kd2vw1l
    @user-lk1kd2vw1l 7 месяцев назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን::

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 Год назад +2

    አልገባቸውም እህቴ አዲ ለሚሉሽ ቦተ አትስጪያቸው እግዚያብሔርም የተደረገላቹን መስክሩ ብሏል ላቺ የሰማ የደረሰአምላክ ለኛም ይስማን ይድረስልን

  • @helenhelen750
    @helenhelen750 Год назад +1

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን

  • @workieabitew7829
    @workieabitew7829 Год назад

    ከአዕምሮ በላይ ነው የተደረገልሽ እህቴ በጣም ደስ ይላል።
    እባካችሁ እኔ በዚህ ሰዓት በጣም በጭንቀት ላይ ነው ያለው ይህ ቪዲዮ የምታዩ ሁሉ በፆለታችሁ ወለተ ኪዳን እያላችሁ እሰቡኝ ይህን ፕሮግራም ካየው በኃላ በጣም ተፅናንቻለሁ።

  • @TameratEqubay
    @TameratEqubay 10 месяцев назад

    አሜንንንንንንንንን

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Год назад +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏

  • @MeaziTube
    @MeaziTube Год назад +2

    አሜን ቃለ ሕይወትን ዝማሬ መላእክትን ያሰመማልን

  • @EriEri-dl4jr
    @EriEri-dl4jr 4 месяца назад

    አሰይ አሰይ አሰየ ኦሮቶዶክስ መታደል ከነልጆችሽ አግዛብሄር ይጠብቅሽ እምነትሽ አዳነሽ

  • @yashiymaryam4533
    @yashiymaryam4533 9 месяцев назад

    እግዚዓቤሔር ይመስገን ለዚህ ለምስክርነት ያበቃሽ ክብር ለመዳህናለም ለእኔም ለሐፃተኛዋ ለኔለደካማዋ ይድረስልኝ ለመፈውስ ያብቃኝ ላንቺ የደረሰ ለሁላችንም ይደረስልን ወላዲት አምላክ እንኳን ደረሰችልሽ መላእክቶች አይለዩን ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን ፫ 🙏🙏🙏❤❤❤❤👏👏👏

  • @heedaaleeasd374
    @heedaaleeasd374 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mesfindesta3598
    @mesfindesta3598 7 месяцев назад

    ላንቺ የደረሰው ቅዱስ ሚካአኤል ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ጊዎርጊስ ለኛመ‍እ ይድረስልን

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 10 месяцев назад

    እእእእእእእእ ቃል ሕይወት ያሰማን አሜን አሜን ❤️🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽❤

  • @marzeneb1835
    @marzeneb1835 Год назад

    የወ/ሮ አዳነች በእመነቷ ፈውስ ማግኘቷ እጅግ በጣም ትልቅ እድል ነው፤ እንደ ድፍረት ቅይቆጠርብኝና አንድ ነገር ላስቸግር፤ እንደ አንድ ምእመን በተለይም ደግሞ በደርግ ጊዜ እየተባለ በሚጠራው ዘመን ያደግን ሰዎች፤ እኔ እንኳን እግዚአብሔር ይስጣቸውና፤ ወላጆቼ፤ በተለይ የእኔ አባት ከቤተክርስቲያን ሳይለይ፤ አዲስ አበባ ቅዱስ ጊዮርጊስ፤ ቅድስት ስላሴ፤ መስካዬ ህዙናን እያስቀደስን፤ እይቆረብን፤ የአስራ አንድ ሰአት ትምህርት ሳይቀር እንድንከታተል አድሮ፤ ከየገዳሙ የሚመጡ መነኮሳት፤ ባሕታውያንን እንድናውቅ አድርጎ ቢያሳድገንም፤ እንደ አሁኑ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስም ተዋህዶ እምነት ተቁማት የተዳከሙበት ጊዚ እንጂ ያልተስፋፋበት ጊዜ ስለነበር፤ በምልኩስና፤ በተለያዬ ሙያ ተሰማርተው የሚያገለግሉ አባቶችና፤ እናቶችና፤ ለሎችም በነጻ አገልጋዬች ካሉ እነሱን ጨምሮ ፤ የተለያየ የመአረግ መጠሪያ ስሞችን፤እነዚህ መጠሪያውች ደግሞ በብዛት በግእዝ ቋንቋ በመሆኑ ከነትሩጓሜው ጭምር ብታሳውቁን፤ ሌላው ደግሞ ለመነኮሳትና፤ ለቤተክርስቲያን አገልጋዬች፤ ደብዳቤ በምንጽፍ ጊዜ፤ ትክክለኛ የሆኑ የደብዳቤ "የመክፈቻና የመዝጊያ" ቃላት ምን እንደሆኑ ብታሳውቁን፤ እኔ አንድ ከሚያስደነግጠኝ አንድ ነገር ቢኖር፤ እንደ አንድ እኔ ያሉ ተራ ምእመናን፤ በአግባቡ አውቆ የአለማደግ፤ ትህትና ምን እንደሆነ አለማወቅ፤ ከሰላምታ አስጣጥ፤ የአንቱና፤ የአንተ፤ የአንቺን፤ እነዚህንም በተመለከተ፤ እንደ ኦርቶዶክስ ክርቲያን አማኞች፤ ስነምግባራችን የማንንታችን ነጸብራቅ ስለሆነ ከቤት የጎደለውን፤ የእምነት ቤታችን የማናውቀን እንድታሳውቀን ስል በታላቅ ትህትና እጠይቃለሁ፤

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለእክትን ያሠማልን ለመምህችን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @lunagebrimskel145
    @lunagebrimskel145 Год назад

    Amen

  • @user-hj5ui2zt1b
    @user-hj5ui2zt1b Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን አ 🤲🤲🙏🙏🤲🤲

  • @tesfaybelay7883
    @tesfaybelay7883 Год назад

    አሜን አሜን አሜን አልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአት ያሰማልን እንደዚህ አይነት ሁል ግዜ አቅረብልን ለብዙት ይሆናል ወንድማችን ዳቆን ልውልሰገድ እናመሰግናለን

  • @sofiaibraheem1350
    @sofiaibraheem1350 Год назад

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ብሓቂ ቃል ሂወት የስመዐልና ዝማሬ መላእክት የስመዐልና እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን 💚❤️💛💐👏

  • @rahelbekele7043
    @rahelbekele7043 Год назад +1

    አሜን አሜን
    እልልልልልልልልል🙏🏻🌹🥀🙏🏻🙏🏻🌹🥀🌹🥀🙏🏻🙏🏻🌹🥀🙏🏻🙏🏻

  • @marefeyanadewumarefeya3299
    @marefeyanadewumarefeya3299 Год назад

    እልልልሎልሎሎሎሎሎ እግዚያብሄር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነትጋር ያድልልን

  • @milkiastassew8985
    @milkiastassew8985 6 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Год назад

    እግዚአብሔር፡ይመስገን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የቅዱሳን መላዕክት አማላጂነት አይለየን ቃለሂይዎትን ያሠማልን

  • @meazatadesse1738
    @meazatadesse1738 Год назад +1

    እሰይ ደስ ሲል እግዚያብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን🙏

  • @sentayhugebregziabher8841
    @sentayhugebregziabher8841 Год назад

    ዲያቆን እዚህ ያደረሰህን አምላክ አመሰግነዋለሁ እድሜ ጤና ይስጥህ የአምላክን አዳኝነት የመላእክቱን የቅዱሳኑን ተራዳኢነት በጥሩ ሁኔታ ለሚያምን ሰው እንዲገባው አድርገህ ስለአስተማርከን ቃለህይወት ያሰማልኝ አሜን።

  • @HaregeweyinFikadu-yy5sx
    @HaregeweyinFikadu-yy5sx Год назад

    ለሁላችሁም ዝማሬ መላእክትያሠማልን በጣም እናመሠግናለን አድዬ በረከትን ይጨምርልሽበፀሎትሽ ፍቅርተ ስላሤ አስቢኝ ልጆችሽን በሰላም በጤና ያሣድግልሽ ሌላዘሚካኤልን እግዚአብሔር ያሣድግህ ለሁላችሁም ፀጋ በረከት ይብዛላችሁ አሜን

  • @hayatdababu5822
    @hayatdababu5822 Год назад

    እልልልል👏👏👏👏👏👏👏
    ዘማራ መላክትን ያሰማልን

  • @rozzadesta9344
    @rozzadesta9344 9 месяцев назад

    ልውል ቃልእወት ያሰማልን እዱሚ ከጥናጋር ይሰጥል።

  • @kidisthailu4686
    @kidisthailu4686 9 месяцев назад

    በጣም ትልቅ ትምህርት አግኝተናል ወደ እግዚአብሄር ስንጠጋ የፈተናዎቻችንን ምንጭ ችግሮቻችንን እናውቃለን የእግዚአብሄርን ማዳን ከትምህርት ጋር እናያለን።

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 10 месяцев назад

    እእእእእእእ❤❤❤ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን ❤️❤️🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽

  • @meskeremdeme7613
    @meskeremdeme7613 Год назад

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።
    ሁላችሁንም ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ።በጣም ታላቅ የሆነ አገልግሎት ነው የስጣችሁት።

  • @yashiymaryam4533
    @yashiymaryam4533 9 месяцев назад

    እልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Год назад

    teamer newu egziabher tegawu yabzalishe 🙏🙏🙏

  • @ewekassa5522
    @ewekassa5522 Год назад

    አቤት መታደል እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ይስማን።

  • @sihenamariam9416
    @sihenamariam9416 Год назад

    Kale Hewitt yesman!!!

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 Год назад +1

    እኑካን ዳነመጣ መምህረችን ❤❤❤

  • @sabrinayrus3441
    @sabrinayrus3441 Год назад

    እልልልልልልልልልዝማሬመላይክትያሠማልን

  • @JMGD44
    @JMGD44 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር በእውነት ቤትሽን ጎበኘልሽ። Gratulere så mye

  • @emebetkifle1819
    @emebetkifle1819 Год назад

    Eelll Eelll kelweten ysemalen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h Год назад +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @EriEri-dl4jr
    @EriEri-dl4jr 4 месяца назад

    ያሳድግሽ

  • @aminzrehun8214
    @aminzrehun8214 Год назад

    በእውነት ወንድሜ ይህን ድንቅነገር ለአለም እንደምታደርስ ሁሉ ፀሎትህ ሁሉ በስማይ ይድረስ እህቴ በረከትሽ ይደርብኝ በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተስማዕት ነኝ❤❤❤

  • @adanechsolomon3869
    @adanechsolomon3869 7 месяцев назад

    tewahdo lezelalem tinur ledeju yabkan

  • @tigistaddisu3326
    @tigistaddisu3326 Год назад

    እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sabrinayrus3441
    @sabrinayrus3441 Год назад +1

    እሥኪ ለናተየደረሠ ለኛም ይዲረሥልን ለደጁያብቃን

  • @tigistsiyoum3723
    @tigistsiyoum3723 Год назад

    የልብን የሚያውቀው ፈጣኑ የምስራች አብሳሪው መለአክ ክብር ይግባህ

  • @Emebet-zb3wq
    @Emebet-zb3wq 15 дней назад

    Ameen Ameen Ameen babetuu yastinachuu ❤❤

  • @elsabettadesse976
    @elsabettadesse976 Год назад

    አሜንንንንንን እልልልልልል

  • @user-wj1ln5qg8t
    @user-wj1ln5qg8t Год назад +5

    በጣም ደስ ይላል በጣም እሚገርም ነው እኔንም በፅሎትሽ አስቢኝ ወለተ ሰንበት ብለሽ

    • @user-hv9ql6ul4n
      @user-hv9ql6ul4n Год назад

      አሜን አሜን አመ አምላክ ታስብሽ

    • @user-wj1ln5qg8t
      @user-wj1ln5qg8t Год назад

      @@user-hv9ql6ul4nእኔ በህይወቴ ብዙ ችግር አለብኝ እና በርሚል ቅዱስ ጊዬርጊስ ለመሄድ በጣም ጉጉቱ አለኝ ግን በጣም ደግሞ እፈራለሁ ለምን እንደሆነ አላውቅም

    • @user-wj1ln5qg8t
      @user-wj1ln5qg8t Год назад

      @@user-hv9ql6ul4nሰላም እኔ ምልሽ እህታችን አዳነች በርሚል ቅዱስ ጊዎርጊ ነፍሰጡር ሴቶች መሄድና መፅመቅ ይችላሉ ወይ የሰማሸውና ያየሽው ካለ እባክሽ ንገሪኝ የፅበሉን ሁኔታ ሰላየሽው ብየ ነው

  • @Mona-de3wx
    @Mona-de3wx Год назад

    ዝማሬ መላህይት ያሰማልን ወንድማችን

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 9 месяцев назад

    ❤ዘሚካኤልየ ፈጣሪ ይባርክህ❤🎉

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 Год назад

    💕🙏💕አሜን💕🙏💕

  • @birhanassefaassefa4964
    @birhanassefaassefa4964 Год назад +1

    ትክክልመጋቢእኔም አንድ ወዳጄበአሁን ስአት በሌላ እምነትውስጥ ነችግን ሁል ግዜ ስለጎንደር ባእታለማሪይ በህመምላይ ሆና በፀበሏ እንደዳነች ትመሰክራለች

  • @igbx8022
    @igbx8022 Год назад +1

    illllll.amen.amen.amen.illlllll.illllllll

  • @alemtube255
    @alemtube255 8 месяцев назад

    እንኳን በሰላም መጣሽ

  • @Mona-de3wx
    @Mona-de3wx Год назад

    ቃለ ህይውት ያሰማልን እህት ወንድሞቻችን

  • @user-rk5iu5ee8k
    @user-rk5iu5ee8k Год назад

    ❤❤❤eliliiiiiiililililiil zmare melaektn yasemaln enenm lemebarek yabkagne