Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እሚገርም አገላለፅ ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነቱ እውነትነው ሁሉንም ማድረግ ይችላል በእውነ ከሰማያት የወረደው ለኛአደል❤😢😢😢😢😢በእውነ ሼርርርር እናድርግ እና እንድህ ከበድ ያሉ ትምህርቶች እየተተረጓሙ ይቅረብልን የምትሉ እንደኔ በላይክ❤❤❤❤❤
በጣም ጥሩ ገለጻ ነዉ ግእዙ በማያሻማ መልኩ አስቀምጦታል ሮሜ 8፣34 "ይነብር በየማነ እግዚአብሔር ወይትዋቀሥ በእንቲአነ" በ እግዚአብሔር ቀኝ ያለው ስለኛ ይዋቀሳል ይከራከራል ይላል ከማን ጋር ቢሉ ከ አብ ጋር አይደለም ነገርግን ከሚከሱን ከሚከራከሩን ጋር ክርክራችንን ይከራከራል ዳዊት በ መዝ 43፣1 አቤቱ፥ ፍረድልኝ፥ከጽድቅ ከራቁ ሕዝብም ክርክሬን ተከራከር፤ከሸንጋይና ከግፈኛ ሰው አድነኝ ይላል እንዲሁም በ ኢሳያስ 50 :8 የሚያጸድቀኝ ቅርብ ነው፤ ከእኔስ ጋር የሚከራከር ማን ነው? በአንድነት እንቁም፤ የሚከራከረኝ ማን ነው? ወደ እኔ ይቅረብ።ይላል እግዚአብሔር ከተከራከረልን ደሞ ፈረደልን አፀደቀን ማለት ነው የሚያፀድቅም የሚኮንንም እሱ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው ማን ይቃወመናል።
1ኛ ዮሐንስ 2¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹ ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።² እርሱም የኃጢአታችን ማስተስሪያ ነው፥ ለኃጢአታችንም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ለዓለሙ ሁሉ ኃጢአት እንጂ።እሺ ለዚህስ መስተባበያ አለህ?
@@Ethiopia_the_great ጠበቃ አለን ያለው በሀጢያታችን ከ ልብ ተፀፅተን ብንናዘዝ ብናለቅስ ክርስቶስ እንደ ዳኛ ሳይፈርድብን እንደ ጠበቃ ነፃ ያወጣናል አባት ስለሆነ ይራራልናል እንጂ አብ ሆይ ማርልኝ እያለ በ አብ ቀኝ ይማልዳል አደለም ። 1ኛ ዮሐንስ 1፣9በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።1ኛ ዮሐንስ 1፣7" ..የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል"።በቀራንዮ እለተ አርብ ያፈሰሰው ደሙ አሁንም ከሐጢያት ያነፃል ያድናል ነው።
@@Sewe_mindenew ኢየሱስ ታዲያ ካህን ተባለ
ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ ሊመለከተው የሚገባ ትምህርት ነው 💚 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ዕብራውየን 7÷25 ምን ይላል ? 2 ቆሮንቶስ 5÷19 ቢነበብ ቢብራራ
@@11223h_vቀን ይፈጃል እንጂ መልስ ታገኛላቹ እንዳለው አረጋ ብላቹ እግዚኣብሔር እንዲገልጥላቹ በጾም ጸሎት ስግደት ትጉ እንጂ
ክርስቶስ ኢየሡስ በምዋለ ስጋዌ ማልዶልን አድኖናል ።ይህ እውነት ነው አሁን ግን ስለምንፈፅመው ሀጢያት የሚማልዱልን በምዋለ ነፍስ የሚኖሩ ሶስተኛ ኪዳን ያላቸው ማርያም፣ ክርስቶስ ሰምራ፣ አርሴማ፣ አቡዬ፣ ተክለሀይማኖት ወዘተ የሚባለው ግን ፈፅሞ ሀሰት ነው።ክርስቶስ በምዋለ ስጋዌው እኛን ለማዳን የፈፀመው ምልጃ አንድ ጊዜ የተከናወነ ነገር ግን ለዘላለም የሚያድን የሚያስምር፣ የሚያስታርቅ ማለት ነው። ለዚ ነው በአብ ቀኝ ያለው ስለ እኛም የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው ያለን
@@samsonmekonnen4410 ክርስቶስ አላማለደንም
@@samsonmekonnen4410አንድ ጥቅስ አንድ በምልጃው አዳነን የሚል አምጣ እንደው አንድ ጥቅስ ሶየ ሶስተኛ ኪዳን ላልከው ማስረጃ የለህም እኛ ቅዱሳን ስለሃጢአታችን ይማልዳሉ ስንል እኛ ስለሰራናቸው ሃጢአቶቻችን ምልጃ እንድናቀርብ ሁላችንም ታዘናል 1ኛ ጢሞ 2:1-4 አንብብ በቅዱሳን ምልጃ ወይሜ ጸሎት የሃጢአት ስርየት እግዚአብሔር እንደሚሰጠን ያዕ 5:15 አንብብ የእምነት ጸሎት አንዱ ስለሌላው ጸልዮ እግዚአብሔር ሃጢአቱን ይቅር እንደሚለው በማመን ምልጃን ያቀርባል ለዚህ ደሞ ቅድስት ድንግል ማርያምና ሌሎቹም ቅዱሳን ለእግዚአብሔር ቅርብ ስለሆኑ በነፍስም ስላሉ ስለእኛ ጸልየው ማልደው ከቤዛነቱ እየለመኑ ያስታርቁናል ይህም 1ኛ ያላመኑ ወደማመን እንዲመጡ 2ተኛ ያመኑም ክርስቲያኖች በእምነታቸው ፀንተው እንዲኖሩ ይማልዳሉ(ይጸልያሉ)👉ችግሩ እኮ እናንተ ማማለድ ማለት ሞቶ ማስታረቅ ነው የሚል የተሳሳተ ትርጉም ስላላችሁ ነው👉እውነታው ማማለድ ማለት አንዱ ስለሌላው መጸለይ መለመን ሦስተኛ ወገን ሆኖ የሚለምነው አካል የሚለመነውን አካል ስለሚለመንለት አካል ይቅርታን እንዲያገኝ መጠየቅ ነው ማስረጃዬ ከመጽሐፍ ቅዱስ ሉቃስ 22:32 ማለድሁ የሚለው KJV እና ግሪኩ prayer ጸለይሁ ይለዋል ከመዝገበ ቃላት ደሞ👉የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማህበር ገጽ 56፤የደስታ ተክለ ወልድ ገጽ 70፤የአ/አ ዮኒቨርስቲ የጥናትና ቋንቋ ምርምር መ/ቃላት ገጽ 775 እንዲሁም Tyer Greek lexicon & Meriam webister dictionary ተመልከት አንዳቸውም ምልጃን ማስታረቅ ብለው አልፈቱም 👉ጌታ ያስታረቀህ በቤዛነቱ በሞቱ በደሙ ፍሰት ነው እንጂ በምልጃ ወይም በልመና በጸሎት አይለም የሚል ካለ አምጣ!!!👉ጌታ ምልጃ ያቀረበው በመዋዕለ ሥጋዌው ከትንሳኤው በፊት ነው ይህም የአዳምንና የልጆቹን የዘመናት ልመናና ጸሎት ተሰሚ ያረጋት ዘንድ ዛሬ እኛ ስለወገናችን ለምነን ማልደን ጸልየን ከእግዚአብሔር የሃጢአት ስርየት የምታሰጥ ያረጋት ዘንድ እንዲሁም መከራ ሲደርስብን ፈተና ሲመጣብን ወደአምላካችን እንድንጮህ አርአያ ሊሆነን እና ትልቁ ነገር ደሞ ጌታ ፍጹም ሰው ነውና ዳግማዊ አዳም ነውና ማለደ፤ጸለየ ነገር ግን የጌታ ምልጃና የሰው ልጆች ምልጃ አይገናኝም እኛ ሰዎች ስንማልዳ እኛ የማንችለው ነገር ኖሮን አምላክ የሚችለው ሆኖ እሱን እንጠይቅና ከእሱ ለጥያቄያችን መልስን እንጠብቃለን ጌታ ግን ሲማልድ ራሱ አምላክ ስለሆነ ዕብ 1:3 በስልጣኑ ቃል ሁሉን እየደገፈ እየከወነ በአባቱ ቀኝ ተቀመጠ እንዲል ራሱ የማለደውን ምልጅ በአምላካዊ ስልጣኑ ለዘላለም ለምንማልድ ለኛ ጸሎታችንን ተሰሚ አለረገልን እንጂ እሱ የማይችለው ነገር ኖሮ አይለም መልስም ከማንም አይጠብቅም አምላክ ነውና ይህሞ በምሳሌ በከተማችን በሸክም ስራ የተሰማሩ ህይወታቸውን በዚህ ስራ የሚገፉ የሚመሩ ሰዎች አሉ አንድ ቀን አንዲት እናት ከባድ ዕቃን ተሸክማ ስትሄድ ያየ አንድ normal ሰው በአካባቢው የሚሸከሙላት ተሸካሚዎች እንደሌሉ አይቶ አዝኖላት ለሷ ተሸክሞላት ቢሄድ ይህን ሰው ተሸካሚ ትለዋለህን? ጌታም እንዲህ ነው ጸሎቱ አልሰማ ያለውን የሰው ልጆችን ምልጃ እሱ በነሱ ምትክ ተገብቶ ምልጃን አቅርቦ ተሰሚ አደረጋት ያ ሰውዬም ተሸካሚ እንዳይባል ጌታ ስለማለደ አማላጅ አንለውም።👉የጌታ ምልጃ የተገብቶ ምልጃ ይባላል ለፍጥረት ሁሉ ያቀረበው ሊቀ ካህናት እንደመሆኑ ማለደ ጸለየ👉ሁለተኛ ጌታ ያዳነን በምልጃ ወይስ በቤዛነቱ የሚለው___ አንድ አበዳሪ ለአንድ ሰው 10,000 ብር ቢያበድረውና ተበዳሪው መመለስ ቢከብደው አስቸጋሪ ነገር ቢያጋጥመው አበዳሪው ደሞ መልስልኝ እያለ ቢያስጨንቀው ሦስተኛ ወገን የሆነ ሰው መጦ ከአበዳሪው ባለው ቅርበትና ዝምድና ተበዳሪው እንዲህ እንዲህ ነው በቃ ብድሩን ለእኔ ስትል ተውለት ቢለውና ቢተውለት ይህ ምን ይባላል? ምልጃ። ተበዳሪ አበዳሪና ሁለቱን ያስታረቃቸው ያስማማቸው አማላጅ አለ አማላጁ ስለተበዳሪው አበዳሪውን ስለሚያውቀው ለምኖት ከተባዳሪው ጋ አስማምቶ ብድሩን አስተወለት ቅዱሳንም ለእግዚአብሔር ካላቸው ቅርበት የተነሳ ለኛ በሩጫ ላለን ለክርስቲያኖች ሃጢአታችንን እንዲተውልን እንዲምረን አቤቱ ስለእኔ ማረው ተለመነው ይላሉ ነው ያልነው👉ሌላ ደሞ ሦስተኛው ወገን መጦ አበዳሪውን ለተበዳሪው የሰጠውን 10,000 ሙሉውን ከፍሎ ተበዳሪውን ካለበት እዳ ነፃ ቢያወጣው ይህ ምን ይባላል? ቤዛነት ጌታም በእያንዳንዳችን ላይ የነበረውን በደል እርግማን ከፍሎ ከዲያብሎስ ባርነት ከሞት ሠንሰለት ነጻ አውጦናል።
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ ሊመለከተው የሚገባ ትምህርት ነው 💚ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር🙏
Thank u dear Doctor!!!
Memherye sewedot fetati rejime edeme ena tena yisetote🙏🙏❤️❤️❤️
መምህራችን አባታችን ቃል ህይውት ያሰማልን ግሩም ትምህርት ነው አባቶቻችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር ይመሰገን ሮሜ. 34 ተክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል መከራ እራብ ችግር ጭንቀት ስደት ሞት ቸናፍር ማንም አይለየንም እግዚአብሔር ሆይ በእምነታችን አጽናን እግዚአብሔር ይመሰገን የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ለአብ ምስጋና ለወለድ ምስጋና ለመንፈስ ቅዱስ ምስጋና ለጌታችን እናት ለቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል✝️⛪️ ሃሌ ሉያ::!!!✝️⛪️❤️💐
የሚገርም ትምህርት ነው እናመሰግናለን እኔ የፕሮቴስታንት ነኝ ነገር ግን ተገርሜያለሁ መልካም ነው
እግዚአብሔር ወደ ቀድሞው እምነት ይመልስልን❤❤❤
የተዋሕዶ ልጅ መሖን መታደል ብዙ ሊቅ አባቶች አሉን 💒💒🤲💒
ይሔ የተዋህዶ ትምህርት ነው
Amn Amn nnnnnn. Klhiwat. Ysmalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የሚገርም ትምህርት ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን
💚💜💙💛💗❤💚💜💙💛💗❤💚ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን!!!💚💜💙💛💗❤💚💜💙💛💗❤💚 ለእኛ ሲል በጤና እና ብዕድሜ ይጠብቅልን!💚💜💙💛💗❤💚💜💙💛💗❤💚
“እንደ ክርስቶስ ትምህርት ሳይሆን፥ እንደ ሰው ወግና እንደ ዓለማዊ እንደ መጀመሪያ ትምህርት ባለ በፍልስፍና በከንቱም መታለል ማንም እንዳይማርካችሁ ተጠበቁ።” - ቆላስይስ 2፥8
ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመነዎን ይባርክልን!🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምሕር እድሜ ጤና ይስጥልን
ቃለህይወት ያሠማልን መምህር!!! ድንቅ ትምህርት!!!
ቃለ ሕይወት ያሰማልንየአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን ።
kale hiwot yasemaln
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን መምህር ዲያቆን ያርጋል አበጋዝ በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ለመምሕራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን
እግዚአብሔር ይባርካት
መናፋ ማለት የእግዚአብሔር ቃል በራስ ፈልስፊና መተርጎም ነው ወድሜ የእግዚአብሔር ቃል አጣመህ አትተርጉመው ቃሉ ግልፅ ነው ለሆድህ አትሰራ አሉን አትሸቅጠው ጌታ ይቅር ይበልህ።
ድንቅ መልእክት ድንቅ ብቃት ድንቅ ወንጌል ቃለ ህይወት ያሰማልን
(2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕ. 5)----------18፤ ነገር ግን የሆነው ሁሉ፥ በክርስቶስ ከራሱ ጋር ካስታረቀን የማስታረቅም አገልግሎት ከሰጠን፥ ከእግዚአብሔር ነው፤19፤ እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ።20፤ እንግዲህ እግዚአብሔር በእኛ እንደሚማልድ ስለ ክርስቶስ መልክተኞች ነን፤ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን ስለ ክርስቶስ እንለምናለን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በውነቱ እግዚአብሔር ትክክለኛ መምህራንን ያብዛልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በረከትዏ ይደርብን❤ ❤❤
ይኸንን ትምህርት ለምናውቀው መናፍቅ ሁሉ ማጋራት አለብን :: እግዚአብሔር ለመምህራችን አብዝቶ ይግለጽልን!!
ቃልሂወት ያሰማል
አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን
Kalyewet yasemalen memeri ❤❤❤❤❤❤❤ 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ያድናቸዋል። ሌላ ወደ እግዚአብሔር የሚያመጣ በር ከክርስቶስ ውጭ ሌላ የለም።
ወንጌልን በደንብ ተማር እየሱስን ለማውረድ ለማሳነስ እንደ ማስተሮችህ አትሯሯጥ 😜🤔
እግዚአብሔር ይመስገን ቃልህይወት ያሰማልን
ወንድሞች ፦ ማኅበረ ጽዮን እግዚአብሔር ይስጣችሁ ። መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን እጅግ ግልጽ ድንቅ አስተምህሮ ነው
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🌿🌿🌿💒🌿🌿🌿🇪🇹❤🇪🇹❤🇦🇪🇦🇪
Egziyabehr yagelwgelot zemenehen yebarekew Amen Amen Amen lemederachen 🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር። ይሄ ነው ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት 👏👏👏
ቃለ ህይወት ያሰማልን። ፀጋ ይስጥልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን
መምህር መጨረሻህን ያሳምርልን
በፀጋ ላይ ፀጋ በክብር ላይ ክብር ያድልህ ።ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
ቃለ ሕወትህ ያሰማልን መምር
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ዕረጅም ያገልግሎት ዕድሜና ጤና ይስጥልን
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን !!!
ድንቅ ነው ቃለሒወትን ያሰማልን
ለዘላለም የሚለው ዛሬም ለእኛ የሚማልድ የሚያስታርቅ ኢየሱስ ብቻ ነው። መሰዋዕት የሆነልን እርሱ ብቻ ነው ።
ለዘላለም የሚል የቱ ጋ ነው የሚያስታርቀው ኢየሱስ ብቻ ነው ላልሽው አብና መንፈስ ቅዱስ አላስታረቁሽምን? ወይ በቤዛነቱ ያስታረቀኝ በይ የሚማልደው የሚለው ትርጉሙ የሚለምነው ማለት ነው አለቀ የላ ትርጉም የለውም ግን ጌታ ይለምናል ልትይ ነውን? የሚያስታርቀው ማለት ነው ካልሽ ሮሜ 8:34 ስለኛ የሚማልደው የሚለውን ስለኛ የሚያስታርቀው ብለሽ ልትፈችው ነውን? የማስታረቅን ቃል በእኛ አኖረ ሲል ምን ማለት ነው ታረቁ ብለን ስለክርስቶስ እንለምናለን ሲል ይሄ ራሱ ምልጃ ነው ምልጃ አንዱ ስለሌላው የሚያቀርበው ልመና ጸሎት ነውና የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማህበር ገጽ 50 & 56
በዕውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏❤
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
እናመሰግናለን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ተስፍመንግስተሰማያትን ያዋርስልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን የቤዙ ሰው ጥያቄ ነው መስማት ከቻሉ ይማሩበት እናመሠግናለን
ቃለ ህይወት ያሠማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምዎ ይብዛልን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልን!
ቃል ህይወት ያሰማልን።🌿
በእውነት በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያዋርስልን።
ቃለ ሕይወትን ያሰማልንለመምህራችን
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልን።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ!
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏
ረቡኒቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!
አሚን ቃለህይ ዎተ ያሠማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ድንቅ ት/ት❤❤❤
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የብዙዎችን ጥያቄ ግሩም አድርገህ አብራርተህ መልሰህልናልና እግዚአብሔር ያክብርልን
ኤፌሶን ምዕራፍ 2÷ ከቁጥር 1-----ጀምሮ ሙሉውን ብናነብብ የትላንቱን ማንነታችንን ይነገረንና ዛሬ በእየሱስ ክርስቶስ በተከፈልልን ዋጋ የት ላይ እንደምንገኝ ያስገነዝበናል የዳነ ሰው ከአባቱ ከእግዚያብሔር ጋር የታረቀ ለምንድን ነው እማይሆን ኮተት ውስጥ እራሱን የሚዘፍቀው? መዳኑን ተጠራጥሮ ወይስ የእየሱስ ማዳን አንሶበት ሌሎች አዳኝ አስታራቂ ያስሳል ኧረ እንንቃ ከእየሱስ ደም ውጪ የሐጢያታችን ማስተረያ ኣይገኝም የለም የእየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው ያድናል ያስተሰርያል የአብን ቁጣ ያበረደው የልጁ ደም ነው ልጁ ያለው ህይወት አለው !
@@11223h_v ወንድም እኛ ከክርስቶስ ደም ውጪ የሚያድን አለ ወይም አያድንም አልን ? ልቦናህን ይክፈተው
አሜን🙏
@@11223h_v አንተ አብ ተቆጣ ነው ያልከው አንድያ ልጁን እስኪሰጥ አለምን እንዲሁ ወደልና ነው የሚለው ታሳዝናለህ
ቃል ህይወት ያስማልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን👏🌻🌺
Amen kalehiwot yasemalin be edme be tsega yitebkln
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ኦርቶዶክሳዊያን ይህን ትምህርት ቢያንስ ለ2 ሰው share ማድረግ አለብን!!!!
እመኒ ህይወተ ወሞተ ሥጋ ተውህቦ እምርእስየ ለርእስየ እስመ አንተ ትቀርቦ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ...መምህራችን እርጅሙን እድሜ ይስጥዎት
ዘመናይ እመኒ ህይወተ ወሞተ ሥጋ ተውህቦእምርእስየ ለርእስየ እስመ አንተ ትቀርቦ
Kale Hiwetin yasemalin memir 🙏🙏🙏❤️
ቃለህይወት ያሰማን
ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ፃዲቅ የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ የሚለውስ ህዝቡ ቃሉን ስልማያውቅ ዝም ብሎ የተባለውን መስማት ብቻ ነው እናንት ህዝቦች መፅሀፍ ቅዱስን አንብቡና ተረዱ ጥያቄም ጠይቁ መልስም ስጡ ማንበብን ተማሩ ዝም ብሎ መስማት ብቻ አትሁኑ እባካችህ
በመሰረቱ ጠበቃ የሚል ቃል የለም 1ኛ ዮሐ 2:1 ጠበቃ የሚለው ግሪኩ "ጲራቅሊጦን" አጽናኝ ነው የሚለው KJV ደሞ advocate ፈራጅ እንጂ Layer ጠበቃ አይልም ግእዙ "ዕሩይ" የተመረጠ ይለዋል 👉ሃሳቡ ግን ጠበቃ ቢለውም አይጋጭም እንፈታዋለን ልጆች ሆይ አለ ሃጢአትን አታድርጉ በፍፁም ሃጢአትን አታድርጉ ሃጢአትን ተጸየፏት ለእናንተ ሲል መከራን የተቀበለውን ጌታ አስቡ ከእግዚአብሔር የተወለደ ሃጢአትን ያደርግ ዘንድ መልካም አይደለም 1ኛ ዮሐ 3:9 ሃጢአትን ብታደርጉ አለ ክርስቲያኖች ገላ 5:20-21 ከተነገሩ ሃጢአቶችን ቢያደርጉ ከ10ቱ ትእዛዛት ፈቀቅ ቢሉ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን ይላል አሁን ጠበቃ የሚለውን ፈራጅ ብለን ከፈታን ልክ ነው ም/ቱም ጌታ ሃጢአትን ይጠላል እንደየስራው የሚያስረክብ ጌታ ኢየሱስ ከአብ ዘንድ አለ እሱን ፍሩት ሲለን ነው የሃጢአት ደሞዝ ሞት የዘላለም እሳት ነውና ሃጢአትን አታድርጉ ካረጋችሁ ለሃጢአታችሁ የገሃንም ፍርድ የሚሰጣችሁ ፈራጁ ጌታ ኢየሱስ አለን 2ኛ ጢሞ 2:8 ያዕ 5:9 ራዕ 2:5 እና ራዕ 22:12 አጽናኝ ቢባልም 1ኛ ዮሐ 1:9 ሃጣአታችንን ብንናዘዝ ሃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነፃን የታመነ ፃድቅ ነው ይላልና ሃጢአትን አታድርጉ ብታረጉ በአብ ቀኝ ያለ ሊቀ ካህናችን በሃጢአት የቆሸሽን እኛ ስንመለስ ንስሐ ስንገባ ይቅር ሊለን በቅዱስ ቁርባን ሃጢአታችንን ሊያስተሰርይ የሚቻለው ጌታ ኢየሱስ አጽናኝ አለን ነው ትርጉም እንጂ እንደናንተ ሃሳብ ጌታ ኢየሱስ እኛ ሃጢአትን ስናደርግ በአብ ቀኝ ሆኖ እንደጠበቃ እየተከራከረ ሃጢአታችንን እየሸፋፈነ የሚቆም የሃጢአት ተባባሪ አይደለም።
ቃለኽይወት ያሰማልን መምኽር
ዕብራውያን 5¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁷ እርሱም በስጋው ወራት ከሞት ሊያድነው ወደሚችል ከብርቱ ጩኸትና ከእንባ ጋር ጸሎትንና ምልጃን አቀረበ፥ እግዚአብሔርንም ስለ መፍራቱ ተሰማለት፤
ሮሜ 8፡34በዚህ ስፍራ እኮ በግልጥ የሚናገረው ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው የሚለው" ከትንሳኤ በፊት ነው የሚማልደው የሚል ትምህርት ከየት አምጥታቸወሁት ነው? በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው ኢሱስ እኮ ከሙታን የተነሳው ኢየሱስ ነው እርሱ ነው የሚማልደው።ሮሜ ምዕራፍ ስምንት በሙሉ የሚናገረው በክርሰቶስ ኢየሱስ በማማን ስለሚገኝ ጽድቅ ነው ምዕራፉ ሲጀምር ቁጥር አንድ ላይ "እንግዲህ በክርስቶስ ኢየሱስ ላሉት አሁን ኵነኔ የለባቸውም።" በማለት ነው። በመቀለም ምዕራፉ በሙሉ ይህን ሃሳብ በዝርዝር ያብራራል። በክርስቶስ ኢየሱስ ያለሉት ወይም የሚያምኑት ከኩኔኔ የሌለባቸው በምን ምክንያት እንደሆነ ምዕፋ በሁለት ምክንያቶች ያስቀምጣል። 1ኛ ሮሜ 8፡10-11 ላይ "ክርስቶስ በእናንተ ውስጥ ቢሆን ሰውነታችሁ በኃጢአት ምክንያት የሞተ ነው፥ መንፈሳችሁ ግን በጽድቅ ምክንያት ሕያው ነው።ነገር ግን ኢየሱስን ከሙታን ያስነሣው የእርሱ መንፈስ በእናንተ ዘንድ ቢኖር፥ ክርስቶስ ኢየሱስን ከሙታን ያስነሣው እርሱ በእናንተ በሚኖረው በመንፈሱ፥ ለሚሞተው ሰውነታችሁ ደግሞ ሕይወትን ይሰጠዋል።" ይላል ደግሞም ወረድ ብሎ በቁጥር 26 ላይ "እንዲሁም ደግሞ መንፈስ ድካማችንን ያግዛል፤ እንዴት እንድንጸልይ እንደሚገባን አናውቅምና፥ ነገር ግን መንፈስ ራሱ በማይነገር መቃተት ይማልድልናል፤" ሰለዚህ ክርስቶስን በመቀበላችን በእኛ ያደረው ቅዱስ ምነፈሱ ስለ እኛ የማልዳል ይረዳናል በኃጢያት ቢንፈተን እና ቢንደክም ራሱ ስለ እና ይማልደልናል። ሁለተኛ ደግሞ ሲየሱስ ክርሰቶስ ይማልድልናል። የኢየሱስ ምልጃ መስቀል ላይ ሞት በፊት ሳይሆን ከሙታን ከተነሳ በኃላም ጭምር ነው። ለዚህ ማስረጃ የሚሆኑ ተጨማሪ ጥቅሶች፤ዕብራውያን 7:24-25እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።1 ዮሐንስ መልዕክት ምዕራፍ 2፡1"ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።"
@@ephremgabresilassie3084 man plz listen for not asking a queastion listen it for to exit from illumnatiy religion
@@whoami23891ኛ ዮሐንስ 2¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹ ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።² እርሱም የኃጢአታችን ማስተስሪያ ነው፥ ለኃጢአታችንም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ለዓለሙ ሁሉ ኃጢአት እንጂ።
እግዚአብሔር ይባርክልን መምህራችንን
Idmena tena yistilgn kale hywet yasemaln
Besme btlemnu adergewalehu ale lemin bemaryam sim tilemnalachihu bemaryam sim leminu alalem
ድንቅ መምህር ከግሬስ ጋር
በዚያን ቀን ነዉ የሚለዉ ያ ቀን ደግሞ የፍርድ ቀን ነዉ ለፍርድ ቀን ብቻ ነዉ የማይለምነዉ ሙሉ ሀሳቡን በደንብ ተረድተን እናስተምር ተባረክ እየሱስ ያማልዳል ያድናል ይፈርዳል አሜን
ዩሀንስ 16፣23 በዚያን ቀንም ከእኔ አንዳች አትለምኑም። እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብ በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ ይሰጣችኋል። ይላል ስለዚህ እንደ አንተ ትርጓሜ በዚያች ቀን የፍርድ ቀን የምንለምነውን አብ ይሰጠናል ማለት ነው? ምኑን የፍርድ ቀን ሆነ ?ነገር ግን በዚያች ቀን የሚለን ካረገ በዃላ ያለውን ግዜ ነው ምእራፉን በሙሉ በደንብ አንብበው እግዚአብሔር ይባርክህ
@@Sewe_mindenew1ኛ ዮሐንስ 2¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹ ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።² እርሱም የኃጢአታችን ማስተስሪያ ነው፥ ለኃጢአታችንም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ለዓለሙ ሁሉ ኃጢአት እንጂ።
Kalehiwot yasemalen ❤
አሜን
Share this Please!🙏🙏🙏 ለሁሉም ሰው አጋሩት እባካችሁ!🙏😍
እየሳክ ሰዉን ወደ ጥፋት አትንዳ ቃሉን አስተምር
Amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn kale eywetn yasemaln abatachin edeme tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln 🙏🏻♥️🙏🏻♥️♥️♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
የዮሐንስ ወንጌል 16: 26 በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ እኔም ስለ እናንተ አብን እንድለምን የምላችሁ አይደለሁም፤ 27 እናንተ ስለ ወደዳችሁኝ ከእግዚአብሔርም ዘንድ እኔ እንደ ወጣሁ ስላመናችሁ አብ እርሱ ራሱ ይወዳችኋልና። የዮሐንስ ወንጌል 14: 13 እኔ ወደ አብ እሄዳለሁና፤ አብም ስለ ወልድ እንዲከበር በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ አደርገዋለሁ። 14 ማናቸውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አደርገዋለሁ።
የብሉይ ኪዳን ሊቀ ካህን ስለ ህዝቡና ስለ እራሱ የሚያቀርበው የእንሰሳ ደም ትኩስ ሆኖ የምናየው ልክ ሙሴ ከተራራው ሲወርድ እንደነበረው የፊቱ ቆዳ ማብራት ግዜያዊ ክብር ይህም የእንሰሳ ደም ግዜያዊ ነውና ይረሳል። ህዝቡም በህሊናው ከሀጢያቱ ስላልነፃ በማግስቱ ሀጢያት ሰርቶ ሌላ እንሰሳ ያመጣል። የእየሱስ ክርስቶስ ደም ግን ሁሌም ትኩስና ህያው ስለሆነ እንዲሁም የደሙ ባለቤት እራሱ እየሱስ ህያው ሆኖ በሊቀ ካህንነቱ በሰማይ ስላለ በማየት ሳይሆን በእምነት በውስጣችን ህሊናችንና መንፈስ ቅዱስ ስለሚመሰክርልን ሁሌም ይሄ ሊቀ ካህናችን አማላጃችን ነው። እንደውም አንድ ሰው በምድር ነፍሱ ስትድንና ስሙ በሊቀ ካህኑና በመለዓክቱ በእግዚአብሔር መንግስት ፊት ሲፃፍ ታላቅ ደስታ መሆኑ የሚያሳየው በዛ ያለውን ለእግዚአብሔር ያለውን ልዩ ዓምልኮና የሊቀካህኑ ስራ ህያው የማያቋርጥ መሆኑን ያሳያል። ማንም በክርስቶስ ሲሆን የእምነታችንን ጀማሪና ፈፃሚ ክርስቶስን ይመልከት ተብሎ የተፃፈው ጌታ በሰማይም በህያውነቱ በስራ ላይ መሆኑን ያሳያል። በምድር እንኳን ከሀሮን ጀምሮ ጌታ ስለ ሀጢያታችን ሞቶ ተነስቶ እስኪያርግ ድረስ የነበሩቱ ብዙ ሊቀ ካህናት ስንቶቹ ተረስተዋል። መንፈስ ቅዱስ ስለ እነርሱ አይመሰክርም ህያው ስለሆነው ስለ እውነተኛው ሊቀ ካህን ክርስቶስ እየሱስ እንጂ ። ሰው በእውነት በክርስቶስ እየሱስ አምኖ በእርግጥ ከዳነ በውስጡ የእውነት መንፈስ ይኸውም ክርስቶስን ብቻ የሚያልቅ መንፈስ ቅዱስ ስለሚሞላው ከክርስቶስ በቀር ማንንም ስለማያነግና ስለማይመሰክር በእርግጥ ክርስቶስ ስለ እኛ ይማልዳል የሚለውን የመንፈስ ቅዱስን ምስክርነት ተቀብሎ እርፍ ይላል። ብዙ ሰዎች በክርስቶስ ስላላረፉ የሚመሰክሩት ስላዳናቸው ጌታ እይደለምና ብዙ ይደክማሉ። መንፈስ ቅደስ ግን ስለ ክርስቶስ ብቻ ስለሚመሰክር ጌታም እንዳለ በዓለም ሁሉ ስለኔ ትመሰክራላችሁ ምስክሮቼ ናችሁ ብሎናል። እንደውም በሰው ፊት የሚመሰክርልኝ በአባቴና መላዕክቱ ፊት እመሰክርለታለሁ የሚያፍርብኝ ቢሆን ግን እኔም እክደዋለሁ ያለው ዝም ብሎ አይደልም ። የእግዚአብሔር ዓላማ ሰውን በክርስቶስ ማዳን ስለሆነ ክርስቶስንና እግዚአብሔርን ማወቅ የዘለዓለም ህይወት ነው ብሏል ጌታችን። ደህና ሁኑልኝ።
Qale hiwot yasemaln
ቃ ለ ሕ ይ ወ ት ያ ሰ ማ ል ን መ ም ሕ ር!
ቃሉ እኮ የእግዚአብሔር ነው። እናንተ የምትፈልጉትን ሳይሆን የሚናገረው እግዚአብሔር የሚፈልገውን ነው። ከሮሜው ተጨማሪ 👉 ለምሳሌ 1ኛ ዩሐንስ -ስለ ጠበቃ 2:1 ላይ 2ኛ ዕብራውያን 👉የሮሜውን በመድገምዕብራውያን 7 (Hebrews)25፤ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።ብሏል ወንድሜ።
vidiowen alayehewem meselege mkniyatun tagegewaleh
@@afeworkhailay8376 dingay lay wuha endemechemer nw lenesu. Gn egha enitseliyilachew endikefetilachew
እንዴት እንድንጸልይ እንደሚገ፟ባ፟ን አናውቅምና፥ነገር ግን፥መንፈስ ራሱ በማይነገር መቃተት ይማልድልናል
@@yordanosbelihu2501 ኦርቶ መጽሃፍ ቅዱስን አታነብም ብያነቡ ከዛ ይወጡ ነበር
🙏🙏🙏
እሚገርም አገላለፅ ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነቱ እውነትነው ሁሉንም ማድረግ ይችላል በእውነ ከሰማያት የወረደው ለኛአደል❤😢😢😢😢😢
በእውነ ሼርርርር እናድርግ እና እንድህ ከበድ ያሉ ትምህርቶች እየተተረጓሙ ይቅረብልን የምትሉ እንደኔ በላይክ❤❤❤❤❤
በጣም ጥሩ ገለጻ ነዉ ግእዙ በማያሻማ መልኩ አስቀምጦታል ሮሜ 8፣34 "ይነብር በየማነ እግዚአብሔር ወይትዋቀሥ በእንቲአነ" በ እግዚአብሔር ቀኝ ያለው ስለኛ ይዋቀሳል ይከራከራል ይላል ከማን ጋር ቢሉ ከ አብ ጋር አይደለም ነገርግን ከሚከሱን ከሚከራከሩን ጋር ክርክራችንን ይከራከራል ዳዊት በ መዝ 43፣1 አቤቱ፥ ፍረድልኝ፥ከጽድቅ ከራቁ ሕዝብም ክርክሬን ተከራከር፤
ከሸንጋይና ከግፈኛ ሰው አድነኝ ይላል እንዲሁም በ ኢሳያስ 50 :8 የሚያጸድቀኝ ቅርብ ነው፤ ከእኔስ ጋር የሚከራከር ማን ነው? በአንድነት እንቁም፤ የሚከራከረኝ ማን ነው? ወደ እኔ ይቅረብ።ይላል
እግዚአብሔር ከተከራከረልን ደሞ ፈረደልን አፀደቀን ማለት ነው የሚያፀድቅም የሚኮንንም እሱ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው ማን ይቃወመናል።
1ኛ ዮሐንስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
² እርሱም የኃጢአታችን ማስተስሪያ ነው፥ ለኃጢአታችንም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ለዓለሙ ሁሉ ኃጢአት እንጂ።
እሺ ለዚህስ መስተባበያ አለህ?
@@Ethiopia_the_great ጠበቃ አለን ያለው በሀጢያታችን ከ ልብ ተፀፅተን ብንናዘዝ ብናለቅስ ክርስቶስ እንደ ዳኛ ሳይፈርድብን እንደ ጠበቃ ነፃ ያወጣናል አባት ስለሆነ ይራራልናል እንጂ አብ ሆይ ማርልኝ እያለ በ አብ ቀኝ ይማልዳል አደለም ።
1ኛ ዮሐንስ 1፣9
በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።
1ኛ ዮሐንስ 1፣7" ..የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል"።በቀራንዮ እለተ አርብ ያፈሰሰው ደሙ አሁንም ከሐጢያት ያነፃል ያድናል ነው።
@@Sewe_mindenew ኢየሱስ ታዲያ ካህን ተባለ
ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ ሊመለከተው የሚገባ ትምህርት ነው 💚 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ዕብራውየን 7÷25 ምን ይላል ? 2 ቆሮንቶስ 5÷19 ቢነበብ ቢብራራ
@@11223h_v
ቀን ይፈጃል እንጂ መልስ ታገኛላቹ እንዳለው አረጋ ብላቹ እግዚኣብሔር እንዲገልጥላቹ በጾም ጸሎት ስግደት ትጉ እንጂ
ክርስቶስ ኢየሡስ በምዋለ ስጋዌ ማልዶልን አድኖናል ።
ይህ እውነት ነው
አሁን ግን ስለምንፈፅመው ሀጢያት የሚማልዱልን በምዋለ ነፍስ የሚኖሩ ሶስተኛ ኪዳን ያላቸው ማርያም፣ ክርስቶስ ሰምራ፣ አርሴማ፣ አቡዬ፣ ተክለሀይማኖት ወዘተ የሚባለው ግን ፈፅሞ ሀሰት ነው።
ክርስቶስ በምዋለ ስጋዌው እኛን ለማዳን የፈፀመው ምልጃ አንድ ጊዜ የተከናወነ ነገር ግን ለዘላለም የሚያድን የሚያስምር፣ የሚያስታርቅ ማለት ነው።
ለዚ ነው በአብ ቀኝ ያለው ስለ እኛም የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው ያለን
@@samsonmekonnen4410 ክርስቶስ አላማለደንም
@@samsonmekonnen4410አንድ ጥቅስ አንድ በምልጃው አዳነን የሚል አምጣ እንደው አንድ ጥቅስ ሶየ ሶስተኛ ኪዳን ላልከው ማስረጃ የለህም እኛ ቅዱሳን ስለሃጢአታችን ይማልዳሉ ስንል እኛ ስለሰራናቸው ሃጢአቶቻችን ምልጃ እንድናቀርብ ሁላችንም ታዘናል 1ኛ ጢሞ 2:1-4 አንብብ በቅዱሳን ምልጃ ወይሜ ጸሎት የሃጢአት ስርየት እግዚአብሔር እንደሚሰጠን ያዕ 5:15 አንብብ የእምነት ጸሎት አንዱ ስለሌላው ጸልዮ እግዚአብሔር ሃጢአቱን ይቅር እንደሚለው በማመን ምልጃን ያቀርባል ለዚህ ደሞ ቅድስት ድንግል ማርያምና ሌሎቹም ቅዱሳን ለእግዚአብሔር ቅርብ ስለሆኑ በነፍስም ስላሉ ስለእኛ ጸልየው ማልደው ከቤዛነቱ እየለመኑ ያስታርቁናል ይህም 1ኛ ያላመኑ ወደማመን እንዲመጡ 2ተኛ ያመኑም ክርስቲያኖች በእምነታቸው ፀንተው እንዲኖሩ ይማልዳሉ(ይጸልያሉ)👉ችግሩ እኮ እናንተ ማማለድ ማለት ሞቶ ማስታረቅ ነው የሚል የተሳሳተ ትርጉም ስላላችሁ ነው👉እውነታው ማማለድ ማለት አንዱ ስለሌላው መጸለይ መለመን ሦስተኛ ወገን ሆኖ የሚለምነው አካል የሚለመነውን አካል ስለሚለመንለት አካል ይቅርታን እንዲያገኝ መጠየቅ ነው ማስረጃዬ ከመጽሐፍ ቅዱስ ሉቃስ 22:32 ማለድሁ የሚለው KJV እና ግሪኩ prayer ጸለይሁ ይለዋል ከመዝገበ ቃላት ደሞ👉የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማህበር ገጽ 56፤የደስታ ተክለ ወልድ ገጽ 70፤የአ/አ ዮኒቨርስቲ የጥናትና ቋንቋ ምርምር መ/ቃላት ገጽ 775 እንዲሁም Tyer Greek lexicon & Meriam webister dictionary ተመልከት አንዳቸውም ምልጃን ማስታረቅ ብለው አልፈቱም 👉ጌታ ያስታረቀህ በቤዛነቱ በሞቱ በደሙ ፍሰት ነው እንጂ በምልጃ ወይም በልመና በጸሎት አይለም የሚል ካለ አምጣ!!!👉ጌታ ምልጃ ያቀረበው በመዋዕለ ሥጋዌው ከትንሳኤው በፊት ነው ይህም የአዳምንና የልጆቹን የዘመናት ልመናና ጸሎት ተሰሚ ያረጋት ዘንድ ዛሬ እኛ ስለወገናችን ለምነን ማልደን ጸልየን ከእግዚአብሔር የሃጢአት ስርየት የምታሰጥ ያረጋት ዘንድ እንዲሁም መከራ ሲደርስብን ፈተና ሲመጣብን ወደአምላካችን እንድንጮህ አርአያ ሊሆነን እና ትልቁ ነገር ደሞ ጌታ ፍጹም ሰው ነውና ዳግማዊ አዳም ነውና ማለደ፤ጸለየ ነገር ግን የጌታ ምልጃና የሰው ልጆች ምልጃ አይገናኝም እኛ ሰዎች ስንማልዳ እኛ የማንችለው ነገር ኖሮን አምላክ የሚችለው ሆኖ እሱን እንጠይቅና ከእሱ ለጥያቄያችን መልስን እንጠብቃለን ጌታ ግን ሲማልድ ራሱ አምላክ ስለሆነ ዕብ 1:3 በስልጣኑ ቃል ሁሉን እየደገፈ እየከወነ በአባቱ ቀኝ ተቀመጠ እንዲል ራሱ የማለደውን ምልጅ በአምላካዊ ስልጣኑ ለዘላለም ለምንማልድ ለኛ ጸሎታችንን ተሰሚ አለረገልን እንጂ እሱ የማይችለው ነገር ኖሮ አይለም መልስም ከማንም አይጠብቅም አምላክ ነውና ይህሞ በምሳሌ በከተማችን በሸክም ስራ የተሰማሩ ህይወታቸውን በዚህ ስራ የሚገፉ የሚመሩ ሰዎች አሉ አንድ ቀን አንዲት እናት ከባድ ዕቃን ተሸክማ ስትሄድ ያየ አንድ normal ሰው በአካባቢው የሚሸከሙላት ተሸካሚዎች እንደሌሉ አይቶ አዝኖላት ለሷ ተሸክሞላት ቢሄድ ይህን ሰው ተሸካሚ ትለዋለህን? ጌታም እንዲህ ነው ጸሎቱ አልሰማ ያለውን የሰው ልጆችን ምልጃ እሱ በነሱ ምትክ ተገብቶ ምልጃን አቅርቦ ተሰሚ አደረጋት ያ ሰውዬም ተሸካሚ እንዳይባል ጌታ ስለማለደ አማላጅ አንለውም።👉የጌታ ምልጃ የተገብቶ ምልጃ ይባላል ለፍጥረት ሁሉ ያቀረበው ሊቀ ካህናት እንደመሆኑ ማለደ ጸለየ👉ሁለተኛ ጌታ ያዳነን በምልጃ ወይስ በቤዛነቱ የሚለው___ አንድ አበዳሪ ለአንድ ሰው 10,000 ብር ቢያበድረውና ተበዳሪው መመለስ ቢከብደው አስቸጋሪ ነገር ቢያጋጥመው አበዳሪው ደሞ መልስልኝ እያለ ቢያስጨንቀው ሦስተኛ ወገን የሆነ ሰው መጦ ከአበዳሪው ባለው ቅርበትና ዝምድና ተበዳሪው እንዲህ እንዲህ ነው በቃ ብድሩን ለእኔ ስትል ተውለት ቢለውና ቢተውለት ይህ ምን ይባላል? ምልጃ። ተበዳሪ አበዳሪና ሁለቱን ያስታረቃቸው ያስማማቸው አማላጅ አለ አማላጁ ስለተበዳሪው አበዳሪውን ስለሚያውቀው ለምኖት ከተባዳሪው ጋ አስማምቶ ብድሩን አስተወለት ቅዱሳንም ለእግዚአብሔር ካላቸው ቅርበት የተነሳ ለኛ በሩጫ ላለን ለክርስቲያኖች ሃጢአታችንን እንዲተውልን እንዲምረን አቤቱ ስለእኔ ማረው ተለመነው ይላሉ ነው ያልነው👉ሌላ ደሞ ሦስተኛው ወገን መጦ አበዳሪውን ለተበዳሪው የሰጠውን 10,000 ሙሉውን ከፍሎ ተበዳሪውን ካለበት እዳ ነፃ ቢያወጣው ይህ ምን ይባላል? ቤዛነት ጌታም በእያንዳንዳችን ላይ የነበረውን በደል እርግማን ከፍሎ ከዲያብሎስ ባርነት ከሞት ሠንሰለት ነጻ አውጦናል።
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ ሊመለከተው የሚገባ ትምህርት ነው 💚
ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር🙏
Thank u dear Doctor!!!
Memherye sewedot fetati rejime edeme ena tena yisetote🙏🙏❤️❤️❤️
መምህራችን አባታችን ቃል ህይውት ያሰማልን ግሩም ትምህርት ነው አባቶቻችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር ይመሰገን ሮሜ. 34 ተክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል መከራ እራብ ችግር ጭንቀት ስደት ሞት ቸናፍር ማንም አይለየንም እግዚአብሔር ሆይ በእምነታችን አጽናን እግዚአብሔር ይመሰገን የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ለአብ ምስጋና ለወለድ ምስጋና ለመንፈስ ቅዱስ ምስጋና ለጌታችን እናት ለቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል✝️⛪️ ሃሌ ሉያ::!!!✝️⛪️❤️💐
የሚገርም ትምህርት ነው እናመሰግናለን እኔ የፕሮቴስታንት ነኝ ነገር ግን ተገርሜያለሁ መልካም ነው
እግዚአብሔር ወደ ቀድሞው እምነት ይመልስልን❤❤❤
የተዋሕዶ ልጅ መሖን መታደል ብዙ ሊቅ አባቶች አሉን 💒💒🤲💒
ይሔ የተዋህዶ ትምህርት ነው
Amn Amn nnnnnn. Klhiwat. Ysmalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የሚገርም ትምህርት ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን
💚💜💙💛💗❤💚💜💙💛💗❤💚
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን!!!
💚💜💙💛💗❤💚💜💙💛💗❤💚
ለእኛ ሲል በጤና እና ብዕድሜ ይጠብቅልን!
💚💜💙💛💗❤💚💜💙💛💗❤💚
“እንደ ክርስቶስ ትምህርት ሳይሆን፥ እንደ ሰው ወግና እንደ ዓለማዊ እንደ መጀመሪያ ትምህርት ባለ በፍልስፍና በከንቱም መታለል ማንም እንዳይማርካችሁ ተጠበቁ።”
- ቆላስይስ 2፥8
ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመነዎን ይባርክልን!🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምሕር እድሜ ጤና ይስጥልን
ቃለህይወት ያሠማልን መምህር!!! ድንቅ ትምህርት!!!
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን ።
kale hiwot yasemaln
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን መምህር ዲያቆን ያርጋል አበጋዝ በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ለመምሕራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን
እግዚአብሔር ይባርካት
መናፋ ማለት የእግዚአብሔር ቃል በራስ ፈልስፊና መተርጎም ነው ወድሜ የእግዚአብሔር ቃል አጣመህ አትተርጉመው ቃሉ ግልፅ ነው ለሆድህ አትሰራ አሉን አትሸቅጠው ጌታ ይቅር ይበልህ።
ድንቅ መልእክት ድንቅ ብቃት ድንቅ ወንጌል ቃለ ህይወት ያሰማልን
(2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕ. 5)
----------
18፤ ነገር ግን የሆነው ሁሉ፥ በክርስቶስ ከራሱ ጋር ካስታረቀን የማስታረቅም አገልግሎት ከሰጠን፥ ከእግዚአብሔር ነው፤
19፤ እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ።
20፤ እንግዲህ እግዚአብሔር በእኛ እንደሚማልድ ስለ ክርስቶስ መልክተኞች ነን፤ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን ስለ ክርስቶስ እንለምናለን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በውነቱ እግዚአብሔር ትክክለኛ መምህራንን ያብዛልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በረከትዏ ይደርብን❤ ❤❤
ይኸንን ትምህርት ለምናውቀው መናፍቅ ሁሉ ማጋራት አለብን ::
እግዚአብሔር ለመምህራችን አብዝቶ ይግለጽልን!!
(2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕ. 5)
----------
18፤ ነገር ግን የሆነው ሁሉ፥ በክርስቶስ ከራሱ ጋር ካስታረቀን የማስታረቅም አገልግሎት ከሰጠን፥ ከእግዚአብሔር ነው፤
19፤ እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ።
20፤ እንግዲህ እግዚአብሔር በእኛ እንደሚማልድ ስለ ክርስቶስ መልክተኞች ነን፤ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን ስለ ክርስቶስ እንለምናለን።
ቃልሂወት ያሰማል
አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን
Kalyewet yasemalen memeri ❤❤❤❤❤❤❤ 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ያድናቸዋል። ሌላ ወደ እግዚአብሔር የሚያመጣ በር ከክርስቶስ ውጭ ሌላ የለም።
ወንጌልን በደንብ ተማር እየሱስን ለማውረድ ለማሳነስ እንደ ማስተሮችህ አትሯሯጥ 😜🤔
እግዚአብሔር ይመስገን ቃልህይወት ያሰማልን
ወንድሞች ፦ ማኅበረ ጽዮን እግዚአብሔር ይስጣችሁ ። መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን እጅግ ግልጽ ድንቅ አስተምህሮ ነው
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🌿🌿🌿💒🌿🌿🌿🇪🇹❤🇪🇹❤🇦🇪🇦🇪
Egziyabehr yagelwgelot zemenehen yebarekew Amen Amen Amen lemederachen 🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር። ይሄ ነው ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት 👏👏👏
ቃለ ህይወት ያሰማልን። ፀጋ ይስጥልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን
መምህር መጨረሻህን ያሳምርልን
በፀጋ ላይ ፀጋ
በክብር ላይ ክብር ያድልህ ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
ቃለ ሕወትህ ያሰማልን መምር
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ዕረጅም ያገልግሎት ዕድሜና ጤና ይስጥልን
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን !!!
ድንቅ ነው ቃለሒወትን ያሰማልን
ለዘላለም የሚለው ዛሬም ለእኛ የሚማልድ የሚያስታርቅ ኢየሱስ ብቻ ነው። መሰዋዕት የሆነልን እርሱ ብቻ ነው ።
ለዘላለም የሚል የቱ ጋ ነው የሚያስታርቀው ኢየሱስ ብቻ ነው ላልሽው አብና መንፈስ ቅዱስ አላስታረቁሽምን? ወይ በቤዛነቱ ያስታረቀኝ በይ የሚማልደው የሚለው ትርጉሙ የሚለምነው ማለት ነው አለቀ የላ ትርጉም የለውም ግን ጌታ ይለምናል ልትይ ነውን? የሚያስታርቀው ማለት ነው ካልሽ ሮሜ 8:34 ስለኛ የሚማልደው የሚለውን ስለኛ የሚያስታርቀው ብለሽ ልትፈችው ነውን? የማስታረቅን ቃል በእኛ አኖረ ሲል ምን ማለት ነው ታረቁ ብለን ስለክርስቶስ እንለምናለን ሲል ይሄ ራሱ ምልጃ ነው ምልጃ አንዱ ስለሌላው የሚያቀርበው ልመና ጸሎት ነውና የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማህበር ገጽ 50 & 56
በዕውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏❤
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
እናመሰግናለን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ተስፍመንግስተሰማያትን ያዋርስልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን የቤዙ ሰው ጥያቄ ነው መስማት ከቻሉ ይማሩበት እናመሠግናለን
ቃለ ህይወት ያሠማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምዎ ይብዛልን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልን!
ቃል ህይወት ያሰማልን።🌿
በእውነት በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያዋርስልን።
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
ለመምህራችን
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልን።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ!
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏
ረቡኒ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!
አሚን ቃለህይ ዎተ ያሠማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ድንቅ ት/ት❤❤❤
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የብዙዎችን ጥያቄ ግሩም አድርገህ አብራርተህ መልሰህልናልና እግዚአብሔር ያክብርልን
ኤፌሶን ምዕራፍ 2÷ ከቁጥር 1-----ጀምሮ ሙሉውን ብናነብብ የትላንቱን ማንነታችንን ይነገረንና ዛሬ በእየሱስ ክርስቶስ በተከፈልልን ዋጋ የት ላይ እንደምንገኝ ያስገነዝበናል የዳነ ሰው ከአባቱ ከእግዚያብሔር ጋር የታረቀ ለምንድን ነው እማይሆን ኮተት ውስጥ እራሱን የሚዘፍቀው? መዳኑን ተጠራጥሮ ወይስ የእየሱስ ማዳን አንሶበት ሌሎች አዳኝ አስታራቂ ያስሳል ኧረ እንንቃ ከእየሱስ ደም ውጪ የሐጢያታችን ማስተረያ ኣይገኝም የለም የእየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው ያድናል ያስተሰርያል የአብን ቁጣ ያበረደው የልጁ ደም ነው ልጁ ያለው ህይወት አለው !
@@11223h_v ወንድም እኛ ከክርስቶስ ደም ውጪ የሚያድን አለ ወይም አያድንም አልን ? ልቦናህን ይክፈተው
አሜን🙏
@@11223h_v አንተ አብ ተቆጣ ነው ያልከው አንድያ ልጁን እስኪሰጥ አለምን እንዲሁ ወደልና ነው የሚለው ታሳዝናለህ
ቃል ህይወት ያስማልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን👏🌻🌺
Amen kalehiwot yasemalin be edme be tsega yitebkln
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ኦርቶዶክሳዊያን ይህን ትምህርት ቢያንስ ለ2 ሰው share ማድረግ አለብን!!!!
እመኒ ህይወተ ወሞተ ሥጋ ተውህቦ
እምርእስየ ለርእስየ እስመ አንተ ትቀርቦ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ...መምህራችን እርጅሙን እድሜ ይስጥዎት
ዘመናይ
እመኒ ህይወተ ወሞተ ሥጋ ተውህቦ
እምርእስየ ለርእስየ እስመ አንተ ትቀርቦ
Kale Hiwetin yasemalin memir 🙏🙏🙏❤️
ቃለህይወት ያሰማን
ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ፃዲቅ የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ የሚለውስ ህዝቡ ቃሉን ስልማያውቅ ዝም ብሎ የተባለውን መስማት ብቻ ነው እናንት ህዝቦች መፅሀፍ ቅዱስን አንብቡና ተረዱ ጥያቄም ጠይቁ መልስም ስጡ ማንበብን ተማሩ ዝም ብሎ መስማት ብቻ አትሁኑ እባካችህ
በመሰረቱ ጠበቃ የሚል ቃል የለም 1ኛ ዮሐ 2:1 ጠበቃ የሚለው ግሪኩ "ጲራቅሊጦን" አጽናኝ ነው የሚለው KJV ደሞ advocate ፈራጅ እንጂ Layer ጠበቃ አይልም ግእዙ "ዕሩይ" የተመረጠ ይለዋል 👉ሃሳቡ ግን ጠበቃ ቢለውም አይጋጭም እንፈታዋለን ልጆች ሆይ አለ ሃጢአትን አታድርጉ በፍፁም ሃጢአትን አታድርጉ ሃጢአትን ተጸየፏት ለእናንተ ሲል መከራን የተቀበለውን ጌታ አስቡ ከእግዚአብሔር የተወለደ ሃጢአትን ያደርግ ዘንድ መልካም አይደለም 1ኛ ዮሐ 3:9 ሃጢአትን ብታደርጉ አለ ክርስቲያኖች ገላ 5:20-21 ከተነገሩ ሃጢአቶችን ቢያደርጉ ከ10ቱ ትእዛዛት ፈቀቅ ቢሉ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን ይላል አሁን ጠበቃ የሚለውን ፈራጅ ብለን ከፈታን ልክ ነው ም/ቱም ጌታ ሃጢአትን ይጠላል እንደየስራው የሚያስረክብ ጌታ ኢየሱስ ከአብ ዘንድ አለ እሱን ፍሩት ሲለን ነው የሃጢአት ደሞዝ ሞት የዘላለም እሳት ነውና ሃጢአትን አታድርጉ ካረጋችሁ ለሃጢአታችሁ የገሃንም ፍርድ የሚሰጣችሁ ፈራጁ ጌታ ኢየሱስ አለን 2ኛ ጢሞ 2:8 ያዕ 5:9 ራዕ 2:5 እና ራዕ 22:12 አጽናኝ ቢባልም 1ኛ ዮሐ 1:9 ሃጣአታችንን ብንናዘዝ ሃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነፃን የታመነ ፃድቅ ነው ይላልና ሃጢአትን አታድርጉ ብታረጉ በአብ ቀኝ ያለ ሊቀ ካህናችን በሃጢአት የቆሸሽን እኛ ስንመለስ ንስሐ ስንገባ ይቅር ሊለን በቅዱስ ቁርባን ሃጢአታችንን ሊያስተሰርይ የሚቻለው ጌታ ኢየሱስ አጽናኝ አለን ነው ትርጉም እንጂ እንደናንተ ሃሳብ ጌታ ኢየሱስ እኛ ሃጢአትን ስናደርግ በአብ ቀኝ ሆኖ እንደጠበቃ እየተከራከረ ሃጢአታችንን እየሸፋፈነ የሚቆም የሃጢአት ተባባሪ አይደለም።
ቃለኽይወት ያሰማልን መምኽር
ዕብራውያን 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁷ እርሱም በስጋው ወራት ከሞት ሊያድነው ወደሚችል ከብርቱ ጩኸትና ከእንባ ጋር ጸሎትንና ምልጃን አቀረበ፥ እግዚአብሔርንም ስለ መፍራቱ ተሰማለት፤
ሮሜ 8፡34
በዚህ ስፍራ እኮ በግልጥ የሚናገረው ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው የሚለው" ከትንሳኤ በፊት ነው የሚማልደው የሚል ትምህርት ከየት አምጥታቸወሁት ነው? በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው ኢሱስ እኮ ከሙታን የተነሳው ኢየሱስ ነው እርሱ ነው የሚማልደው።
ሮሜ ምዕራፍ ስምንት በሙሉ የሚናገረው በክርሰቶስ ኢየሱስ በማማን ስለሚገኝ ጽድቅ ነው ምዕራፉ ሲጀምር ቁጥር አንድ ላይ "እንግዲህ በክርስቶስ ኢየሱስ ላሉት አሁን ኵነኔ የለባቸውም።" በማለት ነው። በመቀለም ምዕራፉ በሙሉ ይህን ሃሳብ በዝርዝር ያብራራል። በክርስቶስ ኢየሱስ ያለሉት ወይም የሚያምኑት ከኩኔኔ የሌለባቸው በምን ምክንያት እንደሆነ ምዕፋ በሁለት ምክንያቶች ያስቀምጣል። 1ኛ ሮሜ 8፡10-11 ላይ "ክርስቶስ በእናንተ ውስጥ ቢሆን ሰውነታችሁ በኃጢአት ምክንያት የሞተ ነው፥ መንፈሳችሁ ግን በጽድቅ ምክንያት ሕያው ነው።ነገር ግን ኢየሱስን ከሙታን ያስነሣው የእርሱ መንፈስ በእናንተ ዘንድ ቢኖር፥ ክርስቶስ ኢየሱስን ከሙታን ያስነሣው እርሱ በእናንተ በሚኖረው በመንፈሱ፥ ለሚሞተው ሰውነታችሁ ደግሞ ሕይወትን ይሰጠዋል።" ይላል ደግሞም ወረድ ብሎ በቁጥር 26 ላይ "
እንዲሁም ደግሞ መንፈስ ድካማችንን ያግዛል፤ እንዴት እንድንጸልይ እንደሚገባን አናውቅምና፥ ነገር ግን መንፈስ ራሱ በማይነገር መቃተት ይማልድልናል፤" ሰለዚህ ክርስቶስን በመቀበላችን በእኛ ያደረው ቅዱስ ምነፈሱ ስለ እኛ የማልዳል ይረዳናል በኃጢያት ቢንፈተን እና ቢንደክም ራሱ ስለ እና ይማልደልናል። ሁለተኛ ደግሞ ሲየሱስ ክርሰቶስ ይማልድልናል። የኢየሱስ ምልጃ መስቀል ላይ ሞት በፊት ሳይሆን ከሙታን ከተነሳ በኃላም ጭምር ነው። ለዚህ ማስረጃ የሚሆኑ ተጨማሪ ጥቅሶች፤
ዕብራውያን 7:24-25
እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤
ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
1 ዮሐንስ መልዕክት ምዕራፍ 2፡1
"ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።"
@@ephremgabresilassie3084 man plz listen for not asking a queastion listen it for to exit from illumnatiy religion
@@whoami23891ኛ ዮሐንስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
² እርሱም የኃጢአታችን ማስተስሪያ ነው፥ ለኃጢአታችንም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ለዓለሙ ሁሉ ኃጢአት እንጂ።
እግዚአብሔር ይባርክልን መምህራችንን
Idmena tena yistilgn kale hywet yasemaln
Besme btlemnu adergewalehu ale lemin bemaryam sim tilemnalachihu bemaryam sim leminu alalem
ድንቅ መምህር ከግሬስ ጋር
በዚያን ቀን ነዉ የሚለዉ ያ ቀን ደግሞ የፍርድ ቀን ነዉ ለፍርድ ቀን ብቻ ነዉ የማይለምነዉ ሙሉ ሀሳቡን በደንብ ተረድተን እናስተምር ተባረክ እየሱስ ያማልዳል ያድናል ይፈርዳል አሜን
ዩሀንስ 16፣23 በዚያን ቀንም ከእኔ አንዳች አትለምኑም። እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብ በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ ይሰጣችኋል። ይላል ስለዚህ እንደ አንተ ትርጓሜ በዚያች ቀን የፍርድ ቀን የምንለምነውን አብ ይሰጠናል ማለት ነው? ምኑን የፍርድ ቀን ሆነ ?ነገር ግን በዚያች ቀን የሚለን ካረገ በዃላ ያለውን ግዜ ነው ምእራፉን በሙሉ በደንብ አንብበው እግዚአብሔር ይባርክህ
@@Sewe_mindenew1ኛ ዮሐንስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
² እርሱም የኃጢአታችን ማስተስሪያ ነው፥ ለኃጢአታችንም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ለዓለሙ ሁሉ ኃጢአት እንጂ።
Kalehiwot yasemalen ❤
አሜን
Share this Please!🙏🙏🙏 ለሁሉም ሰው አጋሩት እባካችሁ!🙏😍
እየሳክ ሰዉን ወደ ጥፋት አትንዳ ቃሉን አስተምር
Amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn kale eywetn yasemaln abatachin edeme tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln 🙏🏻♥️🙏🏻♥️♥️♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
የዮሐንስ ወንጌል 16: 26 በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ እኔም ስለ እናንተ አብን እንድለምን የምላችሁ አይደለሁም፤
27 እናንተ ስለ ወደዳችሁኝ ከእግዚአብሔርም ዘንድ እኔ እንደ ወጣሁ ስላመናችሁ አብ እርሱ ራሱ ይወዳችኋልና።
የዮሐንስ ወንጌል 14: 13 እኔ ወደ አብ እሄዳለሁና፤ አብም ስለ ወልድ እንዲከበር በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ አደርገዋለሁ።
14 ማናቸውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አደርገዋለሁ።
የብሉይ ኪዳን ሊቀ ካህን ስለ ህዝቡና ስለ እራሱ የሚያቀርበው የእንሰሳ ደም ትኩስ ሆኖ የምናየው ልክ ሙሴ ከተራራው ሲወርድ እንደነበረው የፊቱ ቆዳ ማብራት ግዜያዊ ክብር ይህም የእንሰሳ ደም ግዜያዊ ነውና ይረሳል። ህዝቡም በህሊናው ከሀጢያቱ ስላልነፃ በማግስቱ ሀጢያት ሰርቶ ሌላ እንሰሳ ያመጣል። የእየሱስ ክርስቶስ ደም ግን ሁሌም ትኩስና ህያው ስለሆነ እንዲሁም የደሙ ባለቤት እራሱ እየሱስ ህያው ሆኖ በሊቀ ካህንነቱ በሰማይ ስላለ በማየት ሳይሆን በእምነት በውስጣችን ህሊናችንና መንፈስ ቅዱስ ስለሚመሰክርልን ሁሌም ይሄ ሊቀ ካህናችን አማላጃችን ነው። እንደውም አንድ ሰው በምድር ነፍሱ ስትድንና ስሙ በሊቀ ካህኑና በመለዓክቱ በእግዚአብሔር መንግስት ፊት ሲፃፍ ታላቅ ደስታ መሆኑ የሚያሳየው በዛ ያለውን ለእግዚአብሔር ያለውን ልዩ ዓምልኮና የሊቀካህኑ ስራ ህያው የማያቋርጥ መሆኑን ያሳያል። ማንም በክርስቶስ ሲሆን የእምነታችንን ጀማሪና ፈፃሚ ክርስቶስን ይመልከት ተብሎ የተፃፈው ጌታ በሰማይም በህያውነቱ በስራ ላይ መሆኑን ያሳያል። በምድር እንኳን ከሀሮን ጀምሮ ጌታ ስለ ሀጢያታችን ሞቶ ተነስቶ እስኪያርግ ድረስ የነበሩቱ ብዙ ሊቀ ካህናት ስንቶቹ ተረስተዋል። መንፈስ ቅዱስ ስለ እነርሱ አይመሰክርም ህያው ስለሆነው ስለ እውነተኛው ሊቀ ካህን ክርስቶስ እየሱስ እንጂ ። ሰው በእውነት በክርስቶስ እየሱስ አምኖ በእርግጥ ከዳነ በውስጡ የእውነት መንፈስ ይኸውም ክርስቶስን ብቻ የሚያልቅ መንፈስ ቅዱስ ስለሚሞላው ከክርስቶስ በቀር ማንንም ስለማያነግና ስለማይመሰክር በእርግጥ ክርስቶስ ስለ እኛ ይማልዳል የሚለውን የመንፈስ ቅዱስን ምስክርነት ተቀብሎ እርፍ ይላል። ብዙ ሰዎች በክርስቶስ ስላላረፉ የሚመሰክሩት ስላዳናቸው ጌታ እይደለምና ብዙ ይደክማሉ። መንፈስ ቅደስ ግን ስለ ክርስቶስ ብቻ ስለሚመሰክር ጌታም እንዳለ በዓለም ሁሉ ስለኔ ትመሰክራላችሁ ምስክሮቼ ናችሁ ብሎናል። እንደውም በሰው ፊት የሚመሰክርልኝ በአባቴና መላዕክቱ ፊት እመሰክርለታለሁ የሚያፍርብኝ ቢሆን ግን እኔም እክደዋለሁ ያለው ዝም ብሎ አይደልም ። የእግዚአብሔር ዓላማ ሰውን በክርስቶስ ማዳን ስለሆነ ክርስቶስንና እግዚአብሔርን ማወቅ የዘለዓለም ህይወት ነው ብሏል ጌታችን። ደህና ሁኑልኝ።
Qale hiwot yasemaln
ቃ ለ ሕ ይ ወ ት ያ ሰ ማ ል ን መ ም ሕ ር!
ቃሉ እኮ የእግዚአብሔር ነው። እናንተ የምትፈልጉትን ሳይሆን የሚናገረው እግዚአብሔር የሚፈልገውን ነው። ከሮሜው ተጨማሪ 👉 ለምሳሌ
1ኛ ዩሐንስ -ስለ ጠበቃ 2:1 ላይ
2ኛ ዕብራውያን 👉የሮሜውን በመድገም
ዕብራውያን 7 (Hebrews)
25፤ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
ብሏል ወንድሜ።