#new

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 231

  • @bisrattekle844
    @bisrattekle844 День назад +1

    Qal hiwet yasemalin ❤✝️

  • @እናቴአለሽበልቤ
    @እናቴአለሽበልቤ 2 месяца назад +8

    በእዉነቱ መምህሮቻችን ቃለህይወትን ያሰማልን ❤❤❤ብዙ ትምህርት እየተማርን ነዉ ለመተግበር ያብቃን ዳያቆን እባክህ መምህር ሳሙኤል አስረስን ጋብዙልን መልካም ሳምንት

  • @HabtambelayBelay
    @HabtambelayBelay 2 месяца назад +8

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር / እና ዳቆን ቀዳሚ ጸጋ በጥበብ ያኑራቹ

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 2 месяца назад +7

    እንኳን ደህና መጣችሁ መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ ስለምሰጡን ልዩ ትምህርት በጣም እናመሰግናለን ክብሩን ያድልልን

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 2 месяца назад +6

    በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @muluMulu-ek4sn
    @muluMulu-ek4sn Месяц назад

    እግዚአብሔር ፡ይመስገንለበጎነውአረብአገርየመጣሁት፡እድሜናይስጥልን፡መምሮቻቺን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TsehaineshFessehaie
    @TsehaineshFessehaie 2 месяца назад +8

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን
    በጣም ብዙ ትምህርት የተማርንበት
    ፕሮግራም ነውና እዝግኣብሔር ዕድሜና
    ጤና ይስጣችሁ ጸጋውን ፈጣሪ ይብዛላችሁ።

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere7676 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ለመምህር ቀንዲል ሚድያ እናመሰግናለን ✝️✝️✝️⛪️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Serkalem-tc5xz
    @Serkalem-tc5xz 2 месяца назад +9

    እግዚአብሔር ይምስገን ቃለ ህወት ቃለ በረከት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ

  • @ZufanSetegn-em8sw
    @ZufanSetegn-em8sw Месяц назад

    እግዚአብሄር ይሰጥልን ይሰጥልን ትኩርት አድርጋችሁ ሰለምታቀርቡልን ፕሮግራም እናመሰግናለን በእግዚአብሄር ሰም ቃለህወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ክበሩልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️

  • @beilngashow6496
    @beilngashow6496 2 месяца назад +6

    ስለናተ መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማችሁ ያሰማን በእዉነት አሜን ።

  • @Timti-ey6ld
    @Timti-ey6ld 2 месяца назад

    እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናቹን ይባርክ ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤️

  • @ቅዱስገብርኤልጠባቂየ

    ቃለሂወት ያሰማልን በዉነት እድሜ ና ይስጥልን🙏

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 2 месяца назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላቹ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁት

  • @muluMulu-ek4sn
    @muluMulu-ek4sn Месяц назад +1

    አሜንቃለሂወትያሰማልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @dghthhu3910
    @dghthhu3910 2 месяца назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ዘማሬ ቀዳሚ ፀጋ እድሜ ይስጥልን❤❤

  • @Meron-ry5ui
    @Meron-ry5ui 2 месяца назад +7

    የስስስ😂😂😂😂 ደስ ብሎኛል እንኳን ደህና መጣችሁልኝ የኔ ተናፋቂዎች ❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊

  • @HiwetWante
    @HiwetWante 2 месяца назад +30

    አንደኛ ነኝ ዛሬ እንኳን ደህና መጣችሁ በሁለት ስልክ ነው ላይክ እና ኮሜንት የማደእጋችሁ ሱሶቸ

  • @ስምረት_የተዋህዶ21-27
    @ስምረት_የተዋህዶ21-27 2 месяца назад +5

    ማርያምን እንዴት ነው የሚመስጠው እድሜናጤና ያድላቹ❤

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 2 месяца назад +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን ሁሌም ኑሩልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይባርክልን በእግዚአብሔር ፍቅር እወዳቹሃለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alemadmassu6678
    @alemadmassu6678 2 месяца назад +2

    መምህሮቻን በየጊዜዉ ሰለምትሠጡን ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @Setna1312
    @Setna1312 2 месяца назад

    መምህሮቻችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ክብሩን ያብዛላችሁ እጅግ ድንቅ ነው በየቀኑ አዲስ ነገርን እንማራለን እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @FanoosJerema
    @FanoosJerema 2 месяца назад +3

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤ዘማር ፀጋሁንም አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉ይቅርታ ብዙመፃፍስለማል ነው🙏🙏🙏🌹❤❤

  • @Mebri19
    @Mebri19 2 месяца назад

    እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የቀንዲል ሚድያ ስራ አስኪያጆች በሙሉ ለምትሰጡን ትምህርት እናመሰግናለን።

  • @Erakeb
    @Erakeb Месяц назад

    እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችሁን ይብርክላችሁ 🤲🙏
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🥰

  • @Mesret1426
    @Mesret1426 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንደምን ሰነበታችሁ መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ሊ/ዲ ቀዳሚ ፀጋውን ያብዛላችሁ በእውነት በጣም ብዙ ነገር እያተርፍኩ ነው 🙏❤❤💐💐

    • @Zara90-ew8tw
      @Zara90-ew8tw 2 месяца назад

      ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @ethiopiahavere3324
    @ethiopiahavere3324 2 месяца назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን በውነቱ በእድሜ በጸጋ ያቆይልን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤ውይ ደስሲል በጸጥታ ስራየን እየሰራሁ ሰማሁ ተመስገን❤

  • @yoditsolomon1141
    @yoditsolomon1141 Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ እንደ ሱስ በናፍቆት ነው ምሰማችሁና ምጠብቃችሁ❤

  • @ተዋህዶ27
    @ተዋህዶ27 2 месяца назад +2

    መምህር እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስና በእንተ ማርያም ማህርነ ክርስቶሰ ብለን ሳንጨርስ ካህኑ እግዚአብሔር ይፍታ ይጨርሳሉ

  • @Yetewadolej
    @Yetewadolej 13 дней назад

    Qale hoyte yasemalen Abatochachen agalegelote zemanachu yebarekalachu❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @akberetafom7234
    @akberetafom7234 Месяц назад

    እረ የት ነበርኩ ይሄ ትምህርት ያልሰማን በኡነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በክርስቶስ እህታቹ ከ 🇪🇷 ነይ

  • @AccurateTube
    @AccurateTube 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    መምህራችን ቃለህይዎት ያሰማልን!!!
    ቀንዲል ሚዲያ በጣም እናመሰግናለን!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @misrakimiru8407
    @misrakimiru8407 2 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያስማልን መምህራችን

  • @LiyaBaruda
    @LiyaBaruda 2 месяца назад +1

    በእውነት ቃለ ህይወት የሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ በጣም ብዙ እየተማርን ነው በርቱልን ቀንዲሎች ትለያላቹ በእውነት ክበሩልን 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እናቴኪዳነምሕረት
    @እናቴኪዳነምሕረት 2 месяца назад +2

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለወት መምህራችን ❤❤❤

  • @mohammedp1090
    @mohammedp1090 2 месяца назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራኖቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ልኡል እግዚአብሔር አምላካችን ይባርክልን ❤

  • @getahoy3619
    @getahoy3619 2 месяца назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ ወገኖቼ በጸሎታቸሁ አስቡኝ ወለተዮሐንስ ብላችሁ🙏

  • @saraa9497
    @saraa9497 Месяц назад

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ ና በጠና ይጠብቀልኝ ❤❤❤

  • @stc6291
    @stc6291 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይጠበቅልን መምህራችን እናዲያቆን ቃለህይዎት ቃለበረከትን ያሰማልን እረጅምእድሜ ጤናችሁን ይስጥልን ከልማዳችን እድንወጣ ስለምታደረጉን ሚዲያዉን ያሰፋልንእናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @DormiTrop.y
    @DormiTrop.y 2 месяца назад

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ለኛም ሰሚ ልቦና ያድለን አሜን

  • @Marta-k7r
    @Marta-k7r Месяц назад

    አሜን ቃልዮት ያሰመልን መምህር ❤

  • @Alem_1
    @Alem_1 2 месяца назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን አማን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @a20mas18
    @a20mas18 2 месяца назад +1

    /በእውነት ቃለ ህይወት ያሰመልን ምምህራችን❤❤❤🎉🎉

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 2 месяца назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቃለ በረከት ያሰማልን እውነት እውነት በጣም የምወደው ፕሮግራም እድሜና ጤና ያድልልን❤❤❤❤❤

  • @CellnetCeldjsksks
    @CellnetCeldjsksks 2 месяца назад +2

    ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ያድልልን ።👏

  • @AtsedeYalew-n8x
    @AtsedeYalew-n8x 2 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ውድ መምህሮቻችን እናመሰግናለን ክበሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 2 месяца назад +12

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ክበሩልን መምህር አንድ ጥያቄ አለኝ በቁርባንም ሆነ በተክሊል ይጋቡና ከተወሰኑ ሳምታት በኋላ ወደአለማዊ ይመለሳሉ ማለቴ ለምሣሌ ሱሪ በዊግ መሰራት ጥፍር ቀለም በዚ ማብራርያ ቢሰጥ ደስ ይለኛል ክበሩልን❤❤❤

  • @ZinaKiros-gl1nb
    @ZinaKiros-gl1nb 2 месяца назад +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግሥት ሰማያትን ያዉርስልን እግዚአብሔር። ይስጥልን❤❤❤

  • @mazaadubai
    @mazaadubai 2 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን❤❤❤❤

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @BirtukanAyele-v3t
    @BirtukanAyele-v3t 2 месяца назад +1

    ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጸጋ ይጠብቃችሁ

  • @እግዚአብሄርየነገሰውይበለ

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመ ክርስቶስ ከሁላችንም ይሁን መምህራችን ይቅርታ በስደት ያለኑ እህቶች ወንጌል የምናነበው የየእለቱ ነው መዝሙር እንዘምራለን መጽሐፍ ቅዱስ እናነባለን ነገር ግን ማስተማር ሳይሆን እርስ በእርስ ውይይት ነው እና የእለቱ ወንጌል የማለዳ ማድረስ አንችልም ከይቅርታ ጋር

  • @SelamSara-c8p
    @SelamSara-c8p 2 месяца назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤

  • @BanechMiss
    @BanechMiss 2 месяца назад +1

    አሜንቃለ ህይወት ያሠማልን መምህሮቻችን

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 2 месяца назад +1

    እንኩዋን በድሀና ሙጡልኝ ዉድ መምህራችን ❤️❤️❤️❤️

  • @blaneabye6441
    @blaneabye6441 2 месяца назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤ እግዚያብሄር ይጠብቅልን

  • @UgZx-x1x
    @UgZx-x1x 2 месяца назад

    በጣም ደስ ይላን በእዉነት ቃለ ህይወትን ያስማልን❤❤❤❤

  • @fggh6526
    @fggh6526 2 месяца назад

    Amen(3)kale hiywot yasemalinnn memhirachin bereketachew yiderbnnnn❤❤❤❤❤❤

  • @በጸሎት
    @በጸሎት 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን በውነቱ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @Loza-f8d
    @Loza-f8d 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ❤ ቃለ ሂወት ያሰማልን🎉🎉🎉

  • @achutube1688
    @achutube1688 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራች በጣም የተመለሰለኝ ነው መልስ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    እንኳን ስላም መጣችሁ ውድ መምህሮቻችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤

  • @RayaTigray
    @RayaTigray 2 месяца назад

    በጉግት ምጠብቃት ምድያ ቃል ህይወት ያስማልን😊❤

  • @frewetdemeke9605
    @frewetdemeke9605 Месяц назад

    Amen Amen Amen kale hywet yasemaln memhre wedmachn diyakon fetari edme tena ystln betam liyu tmhrt new❤❤❤

  • @MeremfredeTeshome
    @MeremfredeTeshome Месяц назад

    ቃለ ህወትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MartaKambo
    @MartaKambo 2 месяца назад +1

    ቃለህወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @AmarechNew
    @AmarechNew 2 месяца назад +3

    AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤

  • @አምላኬ-ቐ5ቀ
    @አምላኬ-ቐ5ቀ 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባርክ

  • @elroitube27
    @elroitube27 2 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @LmelmeMtiku
    @LmelmeMtiku 2 месяца назад

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላቹ እናተን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል በእዉነት ከእናተ ብዙ ነገር ተምሬ አለሁ በጣም እጠይቃቸዋለሁ ቢዬ የማስባቸዉን ሁሉ ተመልሷልኛል ግን አድጥያቄ አለኝ እናቴ በሰንበት በባአላት አገጣሚ አባ ስትቆርጥ እለተሰበት ወይም በአላቶቹ ከገቡ ኮባዉን ቆርጣ ዳቦዉን ለመጋገር በጣም ትጨነቃለች ያለመተዉም ግድይሆንባትና ይቅርበለኝ ብላ ትቆርጣለች ይህ እዴት ይታያል

  • @netsanetmengiste4633
    @netsanetmengiste4633 Месяц назад

    አዎ ወንዶኦች ብዙ ግዜ ከቤተክርስቲያን ሲመጡ ነጠላ አይለብሱም ሁሉንም አይደለም አንዳንዶኦችን ነው

  • @sam22a57
    @sam22a57 2 месяца назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @BeletuBeletu-xz4mx
    @BeletuBeletu-xz4mx 2 месяца назад +1

    እግዚያብሔር ይመስገን አሜን፩ ለሁለችሁም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @frehywetgembar
    @frehywetgembar 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላቹ እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @SetnaSetnna
    @SetnaSetnna 2 месяца назад

    መምህራችን መጋቤ ሐይማኖት ምትኩ አበራ በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ይቀድስ በዚህ በቀንዲል ሚዲያ ብቻ ሳይሆን ገጠመኝ ሆኖ በአውደ ምህረት ላይ እንኳን ስታስተምር ትምህርት ብቻ ሳይሆን ሰው ያለ ሥርዓት እንዳይጓዝ በምሳሌነት የምታነሳቸው ለሰማውና ለተማረበት በጣም ጠቃሚ ነገሮች አሉበት በዚሁ ቀጥል እናመሰግናለን
    ስለ ልጅነት ጊዜ በተጠየቀው ጥያቄ የኔም አንድ የልጅነት ጊዜ ትዝታ ስላለኝ ላካፍላችሁ ቤት ጠብቂ ተብዬ ከእህቴ ልጅ ጋር ነበርኩ እና ጓደኞቼ የማታ ጉባኤ አለ እንሂድ ሲሉኝ በሩን ቆልፌ የእህቴን ልጅ ጎረቤት አስቀምጬ የቤታችንን በር ቁልፍ መክፈቻ ቦርሳዋ ውስጥ አስቀምጬ ሰው ከመጣ እንዲወስዱ ብያት ሄድኩ እሷ ልጅ ስለሆነች አታስተውል እንግዲ እህቴ ስትመጣ ይዛት ሄደች አባቴ መጥቶ ቁልፍ ቢፈለግ ከየት ይምጣ አባቴ ጎረቤት ተቀምጦ እኛን ይጠብቃል ለካ እህታችን የልጇ ቦርሳ ውስጥ ቁልፍ አጊንታ ደውላ ሌላኛዋ እህቴ በዛ በማታ ሄዳ አመጣች እኔ ሀገር ሰላም ብዬ ከጉባኤ ስመጣ የጠበቀኝ የእህቴ ዱላ መቼም አልረሳውም እና ቤተሰብ ያልፈቀደው ነገር ዋጋ ያስከፍላል።
    ሊቀ ዲ/ን ቀዳሜ ፀጋ በእውነት ዘመኑ በዋጀው ቴክኖሎጂ ተጠቅማችሁ ለኛ የምታስተላልፉት ትምህርት የህይወት ነውና እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን ጉባያቹ ይስፋ ።

  • @salamghosn8854
    @salamghosn8854 2 месяца назад

    ቃል ያህውት ያሰማልን ምህርሩችቸን

  • @Zara90-ew8tw
    @Zara90-ew8tw 2 месяца назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን

  • @NaghamAlhamar
    @NaghamAlhamar 2 месяца назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን በእወነት መምህራችን በጣም ብዙ ትምህርት የትማረኩት እግዚቡሔር እድሜ ክ ጤንጋ ያድልልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
    @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን ❤❤

  • @hannakonjo3951
    @hannakonjo3951 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 2 месяца назад

    እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህራኖቻችን ኑሩልን❤❤ጥያቄ የምታቀርቡትም እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @tsehayyemaryamlij2299
    @tsehayyemaryamlij2299 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @mebratasefa8746
    @mebratasefa8746 2 месяца назад

    ቃለ ይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @emebetbalechow2387
    @emebetbalechow2387 2 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @almazalmaz6091
    @almazalmaz6091 2 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SenaitT-f4z
    @SenaitT-f4z 2 месяца назад

    በጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ በርቱ

  • @زودي-ح6ر
    @زودي-ح6ر 2 месяца назад

    ቃለሒወትያሰማልንበድሜበፀጋይጠብቅልን❤❤❤❤❤

  • @Fekertube16
    @Fekertube16 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tigestephrem4793
    @tigestephrem4793 2 месяца назад

    ቃለህይወት ይሰማልን❤❤❤

  • @Gigu-p5f
    @Gigu-p5f 2 месяца назад

    በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @aberuuaberuugonfa-rl9qd
    @aberuuaberuugonfa-rl9qd 2 месяца назад +1

    Kali hiywot yasemalen memrachen egziabher Idime na tena abzetow hsxlne ❤❤❤

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 2 месяца назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን መምህሮቻችን

  • @elssaelssa7844
    @elssaelssa7844 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ❤

  • @bereketgetu-w1m
    @bereketgetu-w1m 2 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @bezayoutube
    @bezayoutube 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ
    ስለ ቀረጣውስ አይነገር አብሶ ንግስላይ እንለያለን🙈

  • @MedanetMedanet-h2q
    @MedanetMedanet-h2q 2 месяца назад

    የእዉነት በጣም ደስ የሚል ነው

  • @HalimaMommed
    @HalimaMommed 2 месяца назад

    ❤ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤

  • @Hesai-u3s
    @Hesai-u3s 2 месяца назад

    ቃለህይወት ያሰማልን❤😊🙏🙏

  • @blaneabye6441
    @blaneabye6441 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @asterabraham210
    @asterabraham210 2 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም እየ የተማርኩበት ያለ ብሮግራም ነዉ እኔ ጥያቄ አለኝ የኔ ጥያቄ ከቆሮብ ጀምሮ ፀጉሬን ቀለም ተቀብሎ አላቅም እና ሸበት ሰላለኝ ብዙ ሰዉ ከሃይማኖት ጋ የሚያገናኝዉ ነገር የለም በማለት ይጨቀጭቁኛል አንድም እናቴ ናት እኔ ማምነዉ ሰቆርብ መተዉ ያለብኝን ነገሮችን በመተዉ ነዉ ለዚ መልሰ እፈልጋለሁ:መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን