ከዩንቨርስቲ በመባረሯ ሴተኛ አዳሪ እና ዘራፊ የሆነችው ወጣት መጨረሻ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • silehiwot.com/
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
    like us on face book / selehiwot

Комментарии • 112

  • @gondermedia1405
    @gondermedia1405 2 года назад +66

    እህቷቻችን በምንም ሁኔታ ውሥጥ ቢገኙ ለደረሡበት የከፋ ህይወት ምክንያት እኛ ወድች መሆናችን ሥነቶቻችን እናውቅ ይሁን።

    • @እህቴበሂወትባትኖሪምእወድ
      @እህቴበሂወትባትኖሪምእወድ 2 года назад +3

      እድሜ ይስጥህ

    • @helinatesfaye9947
      @helinatesfaye9947 2 года назад +5

      እናዳንተ ያብዛልን!!

    • @Mamamama-re9od
      @Mamamama-re9od 2 года назад +1

      ሤቶቹም ሃላፊነት ኣይሥዱም እኔሤት ነኝገባህ ወሢብታደርግ እደምታረግዝ ማሠብ ኣለባት ገባህ ወሢብ ለጋራ ጥቅም የሚደረግ ነገርነዉ ግን ሤቶቻችን ቀሽም ናቸዉ

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 года назад +11

    እይወታቸውን የሚያበሏሿቸው እግዚአብሔር የእጃቸውን ይስጣቸው የስንቱ እይወት ተመሰቃቅሏል ወገኖቼ አዲስ የዮኒበርስቲ ተማሪዎች መጠንቀቅ አለባቹ

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 2 года назад +24

    አቤት እንዲህ ያለ መልካም ጓደኛ ከየት ይገኛል 😢😢

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +23

    የሴቶች መከራ 😢ወደው አደለም እኮ ሴተኛ አዳሪነት ሚሰሩት 😭

    • @muller1902
      @muller1902 2 года назад

      Ere baksh genzeb slemwedu new

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 года назад +2

      @@muller1902 ገንዘብ የሚጠላ አለ? 😂😂

  • @የሳሪስልጅ
    @የሳሪስልጅ 2 года назад +43

    የብዙ ሴቶች ህይወት ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው

    • @የሳሪስልጅ
      @የሳሪስልጅ 2 года назад +1

      @@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ እሺ አርጌሻለሁ❤

    • @mum4362
      @mum4362 2 года назад +1

      2 the u

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 2 года назад

      ውዴ ደምሪኝ

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 2 года назад +1

      @@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ እሽ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ

    • @MrJared33
      @MrJared33 2 года назад

      ሬሳው ሌባ (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      ruclips.net/video/lNBRFKPFglY/видео.html
      ruclips.net/video/lNBRFKPFglY/видео.html

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 2 года назад +11

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ የብዙ ሰው ህይወት ነው

  • @halimatube6731
    @halimatube6731 2 года назад +18

    ችግር ብዙ ያሳየናል ሆኖም ግን ምንም ችግር ቢገጥመን ወደ ማይሆን ሕይወት እንዳንገባ አስተማሪ ነው መልካሙን ጓደኛ ያብዛልን

    • @ekruweloyewa3066
      @ekruweloyewa3066 2 года назад +1

      ደምሪኝ ሁቢ

    • @halimatube6731
      @halimatube6731 2 года назад

      እሺ ውድ ቤተሰብ አረኩሽ

    • @MrJared33
      @MrJared33 2 года назад

      ሬሳው ሌባ (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      ruclips.net/video/lNBRFKPFglY/видео.html
      ruclips.net/video/lNBRFKPFglY/видео.html

  • @alemzerfzeleke2907
    @alemzerfzeleke2907 2 года назад +2

    yesetega adare hiwot eko be hulet yikefelale beyfa godana komew wend yemtebku alu beyfa yemetawku
    lelagaw degemo kebeteseb gar eyenoru yhenn sera yemeseru betam bezu nacew betam yasazenal

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 2 года назад +8

    ስለሂወት ይመቸኛል💚💛❤

  • @seadamohammed8496
    @seadamohammed8496 2 года назад +8

    በለው ከሰረቁአይቀር እጥብነውንጂ😂😂😂🙆

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 2 года назад +12

    💚ሴቶች እራሳችሁን ጠብቁ ሴተኛ አዳሪ ከመሆን ሌስትሮ መጥረግ ይሻላል ሴተኛ አዳሪ መሆን ክሂሊና እና ከእግዚአብሔር መጣላት ነው👈👈👈💚ቦርጭ ወይም ክብደት መቀነስ የምትፈልጉ ጎራ በሉ አዲስ ቪዲዮ ለቂቃለው ቅመሞች 💚💚💚👍

  • @የወሎልጅያውምየወግድ
    @የወሎልጅያውምየወግድ 2 года назад +5

    አርእስቱ ጥሩ ትምህርትነው ግን አለባበስ በኛሀገር ያልተለመደ እደዚህ ከመሳቀቅ

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha 2 года назад +4

    ይገርማል ችገር የማያሳየው ነገር የለም እራሳችንን ቅድምያ ብጠብቅ ለክፉ አንጋለጥም አስተማሪ ነው

  • @nardoszerihun6221
    @nardoszerihun6221 2 года назад +3

    እውነተኛ ጓደኝነት ለዘላለም ይኑር

  • @helinatesfaye9947
    @helinatesfaye9947 2 года назад +1

    "እማዬ እኮ ከአንቺ ማጥፋት ይልቅ የአንቺ መጥፋት ነው ያሳሰባት"😟😟😟❤❤

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp 2 года назад +17

    ክክክ እኔ በመዳም ቤት ድግሪየን ያዝኮኝ 😂😂😂😂

    • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
      @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 2 года назад

      እህቴ ደምርኝ ውዴ ካረግሽኝ ንገርኝ💋❤️

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 года назад

      ትምህርት አያልቅም ለሌላ ድግሪ ደሞ ተማሪ እዛው ማዳም ዮንቨርስቲ

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp 2 года назад

      @@eshetubeyene9557 ረ እደው ጎበዝ ይበቃሻልነው የሚባለው

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 года назад

      @@rahma-pc1fp አዎ ግን ሀገር ቤት በአንድ ድግሪ መኖር ይከብዳል ብዬ እኮ ነው

    • @fetiyajibril5854
      @fetiyajibril5854 2 года назад

      😂

  • @AsSa-tg9bf
    @AsSa-tg9bf 4 месяца назад

    Weyne minjar sitiy gira tegabiche neber chirash arerti alechina erif ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tigየራያዋ
    @Tigየራያዋ 2 года назад +1

    አቤት የጓደኛዋ መልካም ነት 😘😘😍

  • @ብሌንጎጃሜዋ
    @ብሌንጎጃሜዋ 2 года назад +6

    አንዳንዴ ጥሩ ጓደኛም ያስፈልጋል ግን እንደዚህ ከሆነ ተየይዞ ገደል

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 2 года назад

      ውዴ በፈጣሪ ደምሪኝ

  • @ربيهاحمد
    @ربيهاحمد Год назад +1

    ብዙ ግዜ ሴቶች መከራ እሚደርስባችሁ ያለት ዳር ዝሙት ስለምትሰሩ ነው ያኔ ሂወታችሁ ሁሉ ይመሰቃቀላል ስለዚህ ያለ ትዳር ግንኙነት ይቅር ታገሱ

  • @elsabetyemane3145
    @elsabetyemane3145 2 года назад +1

    ረቀረፃ ብላችሁ ወቅቱን ነትዘንጉ ለብርድ የሚመጥን ልብሰ ብትለብሱ

  • @quenchmm8282
    @quenchmm8282 2 года назад +4

    ፈጣሪልባናይስጣችሁ

  • @ሁለገብ-ተ9ኈ
    @ሁለገብ-ተ9ኈ 6 месяцев назад

    ልዩ እና ድንቅ ጓደኛ ብላት ማጋነን አይሆንቢኝም ግን በዚ 19:24 ዘመን እንዴዚ አይነት ጓደኛ አለውይ🥺🥺🥺😍😍😍

  • @AlalaLulu-co2pq
    @AlalaLulu-co2pq 11 месяцев назад

    ጓደኘዋ በጣም ጥሩ ልጅ ናት😢😢😢😢

  • @bekureteshome3056
    @bekureteshome3056 2 года назад

    Thank u

  • @ethiopialove7698
    @ethiopialove7698 2 года назад +3

    ኢትዮጵያን ያልፍል !!!!

  • @belayetwale1714
    @belayetwale1714 2 года назад +2

    በጣም ደስ ይላል

  • @hannaassefa289
    @hannaassefa289 2 года назад +4

    Ewenetegna gadegna mesetawet new

  • @RakebRakeb-h5y
    @RakebRakeb-h5y 6 месяцев назад +1

    አይ የሴቶች መከራ

  • @ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና

    ጡረጓ።ኛነሸ

  • @gexegudisa4557
    @gexegudisa4557 2 года назад +1

    Wwwwww min alebati abatem eneni indezi bifeligenyii

    • @subescrub
      @subescrub 2 года назад

      ዬቲ ኔሺ🤔

  • @ethiopialove7733
    @ethiopialove7733 2 года назад +1

    መልካም ጒዋደኛ

  • @eyerusalemdesta1229
    @eyerusalemdesta1229 2 года назад

    Wow you are the best friend you are

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 года назад +5

    ጡሩ፡ጓደኛነሺ

  • @ebrolalatube3456
    @ebrolalatube3456 2 года назад +1

    ልጂቱ የጥፋቷን ዋጋ መታሰር ነበረባት

  • @NejatSaid-j7q
    @NejatSaid-j7q 6 месяцев назад

    የምርግንይችልጅፀጉርየላትምነውአይኔነው😂😂😂

  • @teddikebede6922
    @teddikebede6922 2 года назад

    ወየ ዘንድሮ ሴቱ ወደየት እየሄዶ ነው አውን የሄ ምድንነው
    የሚያሰተምረው ትውልድ ማምከን እጅ

  • @كونفيكون-ظ7ذ
    @كونفيكون-ظ7ذ 2 года назад +1

    ግን ድራማ ነው ልበል ወይስ ጉድ

  • @genettube277
    @genettube277 2 года назад +2

    ይሄሥ ደጋሚነው የቆየነው

  • @NegestBerhan
    @NegestBerhan 3 месяца назад

    ዐይ ሰው ዕንደዚህ ዐይነት ህይወት ዐለ ወይ ት/ት 🤫🤔🤔

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 2 года назад +2

    ruclips.net/video/kausnFfvQwA/видео.html እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @amnihathwby6900
    @amnihathwby6900 2 года назад +4

    ኤጭጭ አለባበሳቹህ ሳስጠላ

  • @impacttube1
    @impacttube1 2 года назад +3

    ይህስ ruclips.net/video/rjMgJeUX5-4/видео.html

  • @hirutbeyene3723
    @hirutbeyene3723 2 года назад +3

    😔😔😔😔

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💋💋💋

  • @zamzamzamzam1391
    @zamzamzamzam1391 2 года назад +2

    ሠላም

  • @vdjdbjvxjxb2524
    @vdjdbjvxjxb2524 5 месяцев назад

    😢😢😢

  • @ሀናልጆቾንናፋቃ
    @ሀናልጆቾንናፋቃ 2 года назад

    መልካም ጓደኛ

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp 6 месяцев назад

    ቀጣይ

  • @2ዜድ
    @2ዜድ 2 года назад +2

    gin yemjar sew zeyew endezih aydelem

  • @ሁለገብ-ተ9ኈ
    @ሁለገብ-ተ9ኈ 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤🥺🥺🥺🥺😭

  • @RakebRakeb-h5y
    @RakebRakeb-h5y 6 месяцев назад

    ጓደኛ

  • @SifanSisaye
    @SifanSisaye 5 месяцев назад

    Lebigw new 😢😢

  • @memebakla378
    @memebakla378 3 месяца назад

    😮😮😮😮😮😮😮

  • @BurtukanBurtukana
    @BurtukanBurtukana 4 месяца назад

    😂😂😂😂😂😢😢😢😢

  • @sabontuuwallaggaa631
    @sabontuuwallaggaa631 2 года назад +2

    Hi

    • @ፂዮንወስኔለሺደምሴብረሀኑ
    • @weyni2552
      @weyni2552 2 года назад

      ወለጊት ባልሽ መሰለሽ😏😏

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 года назад

      ምን ፈልግሽ ቄሪት

    • @MrJared33
      @MrJared33 2 года назад

      ሬሳው ሌባ (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      ruclips.net/video/lNBRFKPFglY/видео.html
      ruclips.net/video/lNBRFKPFglY/видео.html

    • @mahiyakiya1050
      @mahiyakiya1050 2 года назад

      @@eshetubeyene9557 😂😂😂😂ሰው ጠፊቶአት ይሆናል

  • @fetiyajibril5854
    @fetiyajibril5854 2 года назад +2

    Mastngdoo 🤣🤣🤣

  • @ربيهاحمد
    @ربيهاحمد Год назад

    ብዙ ግዜ ሴቶች መከራ እሚደርስባችሁ ያለት ዳር ዝሙት ስለምትሰሩ ነው ያኔ ሂወታችሁ ሁሉ ይመሰቃቀላል ስለዚህ ያለ ትዳር ግንኙነት ይቅር ታገሱ በተለይ የእስልምና እምነት ተከታይ የራሱ የሆነ ትዛዝ አለው እሱም ከቻለ ያግባ ያልቻለ ታገስ ጹሙ ዱአ አርግ ነው እሚለው አላህ ሆይ ከታጋሾቹ አድርገን

    • @سونيا-ه2ط
      @سونيا-ه2ط 6 месяцев назад

      ክርስትናምአለውየኔእናት

  • @tigistdebay5292
    @tigistdebay5292 2 года назад +2

    ይህስ ruclips.net/video/rjMgJeUX5-4/видео.html

  • @Gf-om3nr
    @Gf-om3nr 7 месяцев назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😁😁😁😁😁🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zamotube5162
    @zamotube5162 2 года назад

    😭😭😭🥺🥺🥺🥺uuuuffffffff

  • @kamilaSeid-qv8ni
    @kamilaSeid-qv8ni 7 месяцев назад

    አዉ

  • @foziamohamed9283
    @foziamohamed9283 2 года назад

    Astamari new

  • @yoniyon1990
    @yoniyon1990 2 года назад

    Des yemil gudegent tamge yehone gudegent mesewt eskmehon

  • @zelalemwogayehu288
    @zelalemwogayehu288 7 месяцев назад

    acting and script afer sibela

  • @shakirashakira6028
    @shakirashakira6028 2 года назад +2

    Sentochachennen k eyenveresitey eyetebareren seqayachenen yaynew😢😢😢

  • @Tigየራያዋ
    @Tigየራያዋ 2 года назад

    አቤት የጓደኛዋ መልካም ነት 😘😘😍

  • @vdjdbjvxjxb2524
    @vdjdbjvxjxb2524 5 месяцев назад

    😢😢😢😢