የኢትዮጵያ 5 ቢሊየነሮች የሀብት ምንጭ ሲመረመር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Greetings from Min Addis.
    The Men Addis RUclips channel will feature stories that are educational, intriguing events, global politics, and occasionally, Ethiopian enterprises. Programs typically concentrate on providing interesting and instructive content.
    The visual information in this video does not belong to us. We acknowledge the original creators of the video. If the owner of the content requests that we delete the pictures or videos.
    please email us. dyalew222@gmail.com

Комментарии • 54

  • @endalechane5157
    @endalechane5157 3 месяца назад +7

    የሀብታቸው ምንጭ እያልክ የጠቀስከው አጥጋቢ ምክነያት አይደለም ።
    ምክነያቱም ከየአንዳዱ ሀብት በስተጀርባ
    ቢያንስ አንድ አንድ ወንጀል ስለማይጠፋ ምንጩ ወደ ወንዝ የተቀየረበትን ፈለግ ተከተልና ተጓዝ ያኔ በወንዙ ጅረት ውስጥ ኩሬ ስታገኝ በደብ ፈትሽ እዛ ውስጥ ምንጭ አለ ያምንጭ ከየት እንደሚመነጭ ያመላክተሀል ።
    አልያ ላይ ላዩን አያየህ አትዘላብድ

  • @abehailu5933
    @abehailu5933 3 месяца назад +8

    ደረሰኝ አቅርቡ የሚል ህግ አልወጣም...መረጃን ያለበቂ ማስረጃ ለኛ አታውራ .....

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 3 месяца назад +2

    የትኛውም ባለሀብት ቢሆን ለአገሪቱ ተመጣጣኝ ግብር ወይም ታክስ ካልከፈለ ተጠያቂ ነው። ከታወቁት ከእነዚህ ሰዎች ሀብት በስተቀር።

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 3 месяца назад

    የኢትዮጵያ ሃብት የተመዘበረው 1- ባለሃብት 2- ነጋዴዎች 3- የመንግስት ሰራተኞች በጉቦና ጥቀመኝ ልጥቀምህ በነዚህ ቡድኖች ጠቅላላ የኢትዮጵያ ሐብት ተይዛል።

  • @kelayataklilu
    @kelayataklilu 3 месяца назад +1

    Medre leba I love Abey ye ethiopia hizb deha yehonew ena teteyakiw balehabtu new. Egziabeher yawardachu. The government has to be very strong to investigate all those who kill the country economy and make poor the people

    • @YaredTilhahun
      @YaredTilhahun 3 месяца назад

      አታፍር አብይን ደግፈህ ባለሀብት ስትሳደብ ስንት የስራ አደል የፈጠረ አለ አንተስ አድሉን ብታገኝ አትሆንም የኢትዮጽያ ህዝብ ደሀ የሆነው በራሱ ምክንያት ነው ።

  • @danhaile8603
    @danhaile8603 3 месяца назад +1

    House price in Ethiopia is way expensive why?

  • @Useh58rpbs
    @Useh58rpbs 3 месяца назад +1

    ሲጀመር ብልቶ ለማደር ያልቻለ ህዝብ በምን አቅም ነው ነው የሚገዛው ብቻ ገዢ ጠፋ በሚል ሰበብ የውጩን ባሀብት በገፍ አስገብተው ተወላጅ ኢትዮዸያዊ ሀገር ቤትም አጥቶ እንዳይቀር ያሰገል

  • @Mule0411
    @Mule0411 3 месяца назад

    ሸኩ ገፅታቸው በራሱ ስላም እና እውነትን ይናገራል። ሁሉም የአገር ባለውለታ ናቸው

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele 3 месяца назад

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እኛ በሰው አገር እናኖራሃለን ጌታ ከእኛ ጋር ነው❤❤❤

  • @shimelsgisila8701
    @shimelsgisila8701 3 месяца назад +1

    ለመንግሥት ሰራተኛ ነው ችግሩ በሙስና የሰበሰቡት ብር ህጉ ከፀደቀ ዛሬ ባይጠየቁ በማንኛውም ቀን ይጠየቁበታል ። ስለዚህ የመፅጀቁ እድል አነስተኛ ነው ።ተወካዮች ም/ ቢት ለራሱ ሲል አያፀድቀውም ።

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 2 месяца назад

    Recession simeta mejemeriya bet yireksal, keza sewu sera yatal

  • @AdnanAli-g7t
    @AdnanAli-g7t 2 месяца назад

    ኢትዮጵያ እርምጃ ካልቀየረች እንኳን ቤት መግዛት ኢትዮጵያ አፍጎበኙም የመንግስት ስራተኞች ደሞዝ ከፋይ የጥቃቅን ቢስነስ ባለቤቶች መሆናቸው ተጋለጠ።

  • @zenebeworkabera7253
    @zenebeworkabera7253 3 месяца назад

    የት ያመልጣል

    • @YaredTilhahun
      @YaredTilhahun 3 месяца назад

      የእኔ አለቃ ቡና ላኪ ባለ ሪል አስቴት ነው ዲባይ እና አሜሪካ ዘመናዊ ቤቶች አሉት ቢዝነስም እዛ ማምለጥ ይችላል

  • @Noor-v3q6g
    @Noor-v3q6g 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 3 месяца назад

    ትንሽ ግን አይዘግንናቹህም ? ስለ ቱጃሮች በኢትዮጵያ ውስጥ ስትል ? ምን አለበት ለድሆች ወገኖቻችን ስንቶቻቸው ተርበዋል እንዴትስ እንርዳቸው ከማለት ስለ ቱጃሮች ቆጠራ አይዘግንንም ወይ ?😥

    • @YaredTilhahun
      @YaredTilhahun 3 месяца назад

      ምን ይዘገንናል ቢሊየነር ከሆኑስ ሁሌ ድህነት ብቻ ይጠራ ቱጃር በ ኢትዮጵያ ወስጥ ማለት የዚን ያህልክፍት አለው

  • @stm6284
    @stm6284 3 месяца назад

    ስራቸው ያውጣቸው አጨቅጭቀን

  • @DareBeyena
    @DareBeyena 3 месяца назад

    Andu xefa eko mengisiti gebo xeyiqognal bilow!.

  • @Boranborana9196
    @Boranborana9196 3 месяца назад +1

    ባለሥልጣናት ራሳቸው ለዘረፉት ሀብት መፍትሔ አበጅተው ከጨረሱ በኋላ አዋጁ አዘጋጁት።

  • @selomonkidane3264
    @selomonkidane3264 3 месяца назад

    By the way give freedom to creag bilions apteciate all inve ster beco
    U se helping many gob oporynity greater than any government

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 3 месяца назад

    ማንም፡አይገዛም

  • @Moges-k9f
    @Moges-k9f 2 месяца назад

    I**u****uuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu*uuuuilllllluuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuyuyyuyyyyyyyyyuululluuuuuuuuuuuuluuuuuuuuuuuluuuululluuuuuluuullulluluulululllllllulluuluuuululllllyllulullyuuluuluullyllkluuyuuluylulululuylllyllullyllyuuuuylllyluluylullylylklyylyylllkylyulylullyuylllyllluuuluuuyyllyyluuklylylllyullkullullllullulluullllylulllllklyllylllyllyllllyllllullulllulllulllullyllyllyllyllyyllyllyllyllkulllylullllyylluyllyllylyyllylllyllllylllyllyllylklyllylullulllulyyllyllylulylulllyllllullllllylylullullullylkyllulllylylllyullulllyllulullllllulllullulyllylllllllluyllluullulyllyyllylllllllullululluyyllllllululllululyllllllllu

  • @abdulqehartassew9824
    @abdulqehartassew9824 3 месяца назад

    እረ ይበላቸው!

  • @stm6284
    @stm6284 3 месяца назад

    ይመረመራል ይጣራል

  • @HabtamuMelese-i7z
    @HabtamuMelese-i7z 3 месяца назад

    Letalianoch shitulachew yalenbet temechitonal

  • @cnne5932
    @cnne5932 3 месяца назад

    east africa holding ከቤተሰብ የተወረሰ ሀብት የታወቀ ነው እነዚህ ከሳሙኤል ውጪ የታወቀ የሌሎቹ ማጣራት አያስፈልገውም የሳሙኤል የሰንሻይኑ ምንም አያስኬደሽም ጋዜጣ ሻጭ ነበር አሁን ደም 10k ተበድሮ አላቹ

  • @teshaledaba3981
    @teshaledaba3981 3 месяца назад +2

    tish wushatam balege nah yametakewun aterlwura

  • @ababasufaraw5806
    @ababasufaraw5806 3 месяца назад

    🤔🤔🤭🤭🤗🤗

  • @የእናትፍቅር
    @የእናትፍቅር 3 месяца назад

    አንድ አነጋገር አለ ትበላው የላት ትከናነበው አማራት ሰዉ ኑሮ ተመዛልቦትቦ ጭንቅላቱ ናላው ጠፍተዋል ድሮም ቤቶቹ የሚሰሩት ልድይስፕርው እንጂ ለሃገሪቱ ነዋሪ በአቅሙ የሚገዛው የተሰራ ቤት ከሌለ ብሩ ከይት ይምጣ ይልቅስ ተመጣጣኝ ዋጋ ያለው ቤት ስሩ በልዋቸው።

    • @YaredTilhahun
      @YaredTilhahun 3 месяца назад

      ከዲያስፖራ ሚበልጡ ሺ እጥፍ ሚበልጡ የሀገር ውስጥ ነጋዴዎች አሉ አሁን የተጠቀሱት ሰዎች 100ሺ ዲያስፖራ ቢደመር አይበልጣቸውም

  • @TamratSesai-nf5uq
    @TamratSesai-nf5uq 3 месяца назад

    ደሀውንም የሚነካነው አትሳሳቱ

  • @HappyBeetle-oy1jy
    @HappyBeetle-oy1jy 3 месяца назад +1

    ሁሉም አማራ ናቸው

  • @WossanuKassa
    @WossanuKassa 2 месяца назад

    የወሬ አይነት ብዛት አሁን እሂን ስታወራ አይከብድሂም
    ህግ ሥወጣ ሁልግዜ ለደሃ ነው እንጅ ለሀብታም አይምሰልክ

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js 3 месяца назад +2

    እረ እባክህ ማን አድስ አበባ ቤት ይገዛል? ወንጀለኛ የከበባት፣ተመሳሳይ ፆታ የሚሻጎርባት፣የሰው ኩላሊት የሚሰረቅባት፣የአህያ ስጋ የሚበላባት በአጠቃላይ ኢትዮጵያዊነት የጠፋባት አገር ሆናለችኮ እኔስ ዳገት ጫፍ ሰርቸ ከዝንጀሮ ጋር የዱር ፍሬ ብበላ ይሻለኛል ለምን አማራ ስለሆንኩ አድስ አበባ ለምኔ?ዋጋ ካዎጣች ሺጧት አያገባኝም ደፋር

  • @elizabethmersha2994
    @elizabethmersha2994 3 месяца назад

    No dual citizen in ethiopia

  • @suleymanali3431
    @suleymanali3431 3 месяца назад

    ቀዳዳ አልአመዲ ከአባታቸው ምንም አልወረሱም። ሳኡዲ የኮንስትራክሽን ካምፓኒ ግዢ ክፍል ሀላፊ ሆነው ይሰሩ ነበር።

  • @hannanahmed88
    @hannanahmed88 3 месяца назад

    እነቱልቱላ በሬ ወለደ ለምን ጥሩ ሥራን ለመስስራት አትሞከርም ወሬ ብቻ ውሽት ብቻ

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb 3 месяца назад +2

    ድሮም አባቴ ገዢው ሻጩ ማህበረ ቅዱሳን የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታይ ነበሩ አሁን ተነቃ። ባንኩም ብሩም በእጃቸው ነው
    ይብላኝ ለምስኪኑ ሙስሊም ግብር ይከፍላል ባንክ ከወለድ ነጻ ይቆጥባል ቤት ተበድሬ ልግዛ ሲል ለሙስሊሞች ሀራም ነው ይባላል አይ ግዜ

    • @YalewBatena
      @YalewBatena 3 месяца назад

      ፐ ጭቅላት ባዶ መባልያንሰዋል

  • @haihello1405
    @haihello1405 3 месяца назад

    ፐ❤ረረ❤❤❤❤❤❤ረኟ❤ጨ።❤ሸሠ❤DX❤❤f,❤fx❤ n l😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @addisababa8072
    @addisababa8072 3 месяца назад +1

    Don’t invest in Ethiopia you will be crying with your own money

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 3 месяца назад +1

      Really???That's a typical ዘርኢ ድያብሎሳት ትግራዋይ commenting from the pit of HELL😂😂😂

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 3 месяца назад +1

    የጋላ የጭን ገረድ የዝናሽ ትራፊ

  • @fursonstwas7390
    @fursonstwas7390 3 месяца назад

    abiym be 14 ametu wenbede neber zare telalaki zerafi newesa bel enji ende

  • @ተሚና
    @ተሚና 3 месяца назад

    ቤት ገዢዎች ጠፉ ዜናው የታለ? ሌቦች