የአፍሪካው ፑቲን Agazi masresha terefe 2022 አጋዐዚ Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 449

  • @almazwedajo1787
    @almazwedajo1787 2 года назад +9

    ማስርዬ የጠላህ ይጠላ እኛ እንወድሀለን ተባርክልን
    አብይዬ የኔ ንጉስ ሽ አመት ምራን አትሰለችም የኔ መልካም 😍

  • @sisaybook75
    @sisaybook75 2 года назад +29

    ማስሬ ጀግና አቢቹ ቪቫ

  • @bereketalemayehu720
    @bereketalemayehu720 2 года назад +97

    የኔ አንበሳ ማስሬ ጸጋውን ያብዛልህ ዐቢቹ መከራውን አየ ብቻውን እንደጡዋፍ ከወድያ ወዲህ በባንዶች ተከቦ ጨለማውን ከፈጣሪ ጋር ለመሻገር እየጣረ ያለ ዕንቁ የኢትዮጵያ ልጅ ነው በጥላቻ የሰከሩ ብዙ ይደክማሉ ዐቢቹን የሚጠብቅ ለአፍታም ቢሆን አያንቀላፋም ኢትዮጵያ በልጆችዋ ታፍራና ተከብራ ትኖራለች አንጀት አርሳችን ኑርልን💚💛❤️

  • @YePiassaLij
    @YePiassaLij 2 года назад +59

    አቢቹ ትክክለኛ መሪ መሆን የቻለ ሠው ነው!
    Viva!!!!

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад +1

      በዚህ ለዘብተኛ ጂንታ ይሁንባችሁ ሰብስክራይብ አርገኝና እኔም ወጥቸ የልቤን ልተንፍስ እኔ ብቻ ቀረሁ ሳሳበው ማልናገር

    • @nesrmengstab672
      @nesrmengstab672 2 года назад

      ትንሽ አሁን መልፈስፈስ የጀመረ ይመስላል
      አማራና አፋር ተሰዶ ተርቦ አገሩ በወያኔ ተወሮ
      ትግራይ ምግብ ይግባ ይላል

    • @YePiassaLij
      @YePiassaLij 2 года назад +5

      @@nesrmengstab672
      እኔ እስከሚገባኝ ድረስ በካርድ የመረጥነው ስለምንተማመንበት ነው
      ስለዚህ...መንግስትን መተቸቱ እንዳለ ሆኖ ሁሉም ሠው በየተሠማራበት የስራ መስክ ወጥሮ ቢሠራ ሀገር ያለምንም ጥርጥር ታድጋለች
      ምግብ ሁሉም ክልል መግባት አለበት
      ሠላምና መረጋጋት ለሁሉም ያስፈልጋል
      አሁን የተቸገርነው እኮ በየ ሶሽያል ሚዲያው እኔ ለ አገሌ የሚባል ብሄር ተጠሪ ነኝ ባዪ መብዛቱ ነው
      Dr. አቢይ ለሀገራችን አቅሙ የፈቀደውን ነገር ሁሉ
      እየሠራ ነው ብዬ አምናለሁ፡፡
      አልተልፈሠፈሠም Bro!!

    • @YePiassaLij
      @YePiassaLij 2 года назад +1

      @@ewnettube2001 እሺ

    • @nesrmengstab672
      @nesrmengstab672 2 года назад

      @@YePiassaLij ችግራችን እውነት የሆነውን ነገር በመነጋገር መቀራረብ አቅቶናል
      አማራና አፋር ክልል በወያኔ ቁጥጥር ሥር ሆነው መልቀቅ ወይም ማስለቀቅ ሲችል
      የአሜሪካንን ማዕቀብ ፈርቶ ቸፍ ቸፍ ይላል መንግሥት
      ትግራይ አይረዱ እያልኩ አይደለም የሚቀድመው ይቅደም
      በካርድ ብንመርጠውም ሲዋዠቅ ደግሞ ዝም መባል የለበትም

  • @tadessemokenene9941
    @tadessemokenene9941 2 года назад +38

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 2 года назад +57

    አንበሳዬ እንዴት እንደምወድህ እኮ በእውቀት የተሞላህ ግሩም መረዳትና ግንዛቤ ያለህ አዝናኝና አስደሳች ሰው ነህ !!

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 2 года назад +32

    አብቾ.እግዛብር.ይጠብቅልን

  • @zewdneshzegeye9259
    @zewdneshzegeye9259 2 года назад +25

    ብራንድ ትንታኔ
    ኡፍ ማስሬ እድሜህ ይርዘም

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад

      በዚህ ለዘብተኛ ጂንታ ይሁንባችሁ ሰብስክራይብ አርገኝና እኔም ወጥቸ የልቤን ልተንፍስ እኔ ብቻ ቀረሁ ሳሳበው ማልናገር

  • @ephremzerihun1418
    @ephremzerihun1418 2 года назад +24

    እውነት ነው የወያኔ ትውልድ ማንበብ አይወድም መዝረፍ እንጂ

  • @meseretgrima5135
    @meseretgrima5135 2 года назад +22

    ጀግናነህ የኛ ህዝብ የሚወደው የሚገርፈውን ነው

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад

      በዚህ ለዘብተኛ ጂንታ ይሁንባችሁ ሰብስክራይብ አርገኝና እኔም ወጥቸ የልቤን ልተንፍስ እኔ ብቻ ቀረሁ ሳሳበው ማልናገር

  • @rebka5068
    @rebka5068 2 года назад +7

    በትክክል ጠቅላያችን ምርጥ መሪ ነው
    እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 2 года назад +36

    በችግራችን ግዜ የተሰጠን መሪያችን ነው ‼️ እንወደዋለን ♥️♥️♥️♥️♥️♥️👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekidesaskal8258
    @mekidesaskal8258 2 года назад +8

    ምንላርግህ እንዳንተ አይነት ሰው ያብዛል ።አገርን የሚወድ።ተባረክ

  • @mimibekele4735
    @mimibekele4735 2 года назад +39

    በጣም የተባረከ አእምሮ ያለ ሠዉ ነክ ።

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад +1

      እኔ እራሱ የተባረክሁ ነኝ ስብስክራይብ ካረግሽኝ ሚሚሻ

  • @eliak9656
    @eliak9656 2 года назад +33

    ዛሬም ልናመሰግንህ ልናደንቅህ ያስፈልጋል!!!! እጅግ የሚያሳዝነው ይህን የመሰለ መሪ በሺህ አመት አንዴ ፈጣሪ ሲሰጠን መሪዉ የሚያዋርድና የሚንቅ ህዝብ ሆነ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አንተ ግን በርታልን።

  • @ejigayhuayana7435
    @ejigayhuayana7435 2 года назад +41

    አነተ ጀግና ህዝቡ እኮ ከእውቀት ነፃ ነው
    የወያኔን ተንኮል ለምዶ አሁን ፍቅር ሰላም አንድነት መች ይገባዋል .

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад

      በዚህ ለዘብተኛ ጂንታ ይሁንባችሁ ሰብስክራይብ አርገኝና እኔም ወጥቸ የልቤን ልተንፍስ እኔ ብቻ ቀረሁ ሳሳበው ማልናገር

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 года назад +52

    አብያችን የኛ ጀግና መሪ እና 1ኛ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከእርሱ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏

    • @rebka5068
      @rebka5068 2 года назад

      አሚን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

    • @official7817
      @official7817 2 года назад +1

      አይደል!

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 2 года назад +11

    በትክክለኛ ግዜ የመጣ ትክክለኛ አስተማሪ ኮሜዲያን ፤

  • @tezeragetahun5553
    @tezeragetahun5553 2 года назад +40

    አቦ ይመችህ ከአድናቅዎችህ🙏

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад

      በዚህ ለዘብተኛ ጂንታ ይሁንባችሁ ሰብስክራይብ አርገኝና እኔም ወጥቸ የልቤን ልተንፍስ እኔ ብቻ ቀረሁ ሳሳበው ማልናገር

  • @abebawlemi6276
    @abebawlemi6276 2 года назад +32

    እውቀት ሲኖርህ እንዲህ እውነትን በብቃት ትተነትናለህ፡፡ እናመሰግናለን ማስሬ የልቤ ሰው፡፡

  • @denk_tube2292
    @denk_tube2292 2 года назад +16

    ልክ ነህ እኛ ሀገር አክብረን አናውቅም ተስማምተን አናውቅም

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад

      ደምሪኝ እይና ልመልስልሽ ውዴ

  • @ethiopialezelalemtinur8167
    @ethiopialezelalemtinur8167 2 года назад +31

    ጀግና ኢትዮጵያዊ በርታ የኛ ህዝብባርነትን ይፈልጋል ወያኔ ናፍቆታል፡ በጣም የሚያሳዝን ህዝብ ከታሪክ የማይማር የታወረ ህዝብ በእርግጥ ጥቂት አስተዋይ ህዝብም አለ ልክ እንዳንተ፡፡መንጌ የሚረዳዉ ህዝብ ባለማግኘቱ በ27አመት ዉጤቱን አዩ ታሪክ እራሱን ይደግማል የሚባለው ተረት በዚሀ ትዉልድ አየሁት

  • @zerytumulugeta8354
    @zerytumulugeta8354 2 года назад +9

    በርታ አንተ ቀልድ እያስመሰልክ ነው ጀግና ነክ የኢትዮጵያ ልጅበርታ አብይም እግዚአብሔር ከሱ ጋር ይሁን እሱ ይረደዋል

  • @fraolfraol4769
    @fraolfraol4769 2 года назад +14

    ትክክል ማስሬ አቢቹ ጀግናው ገና ከፍ ይላል
    መቼም ካልተጨቆነ የማይኖር ፍቅር የማያውቅ ህዝብ አሰቃየው እንጂ ሰው ነበር
    አቢቹ ታላቅ ሰው ።።።

  • @NBonly
    @NBonly 2 года назад +10

    እዉነት ነዉ ማስሬ ጀግና አልበገር ያለዉ ጠቅላያችን አብቹ ብቻ ነዉ እግዚያብሔር አብዝቶ አብዝቶ የጠቢቡን ሰለሞን እዉቀትና ሞገስ ይሰጠዉ ዘንድ የዘወትር ፀሎቴ ነዉ♥♥♥ ፡♥♥♥

  • @ayelechabreham3603
    @ayelechabreham3603 2 года назад +7

    ሰላም ለአንተ ይሁን እውነት ነው በትክክል ተባረኪ🇨🇬🤝🇪🇷💪💪🇨🇬🇪🇷🙏🙏💚💚💚🤣😍😂😘❤❤👍👍

  • @Brukhhh
    @Brukhhh 2 года назад +55

    አቦ ይመችህ ዶክተር አብይ እግዚአብሔር ከእሱ ጋር ነው እንጂ ህዝቡ እኮ ከእውቀት ነፃ ነው
    የወያኔን ተንኮል ለምዶ አሁን ፍቅር ሰላም አንድነት መች ይገባዋል::

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад +1

      በዚህ ለዘብተኛ ጂንታ ይሁንባችሁ ሰብስክራይብ አርገኝና እኔም ወጥቸ የልቤን ልተንፍስ እኔ ብቻ ቀረሁ ሳሳበው ማልናገር

    • @yeshimebettilahun741
      @yeshimebettilahun741 2 года назад

      አንተ ምሁሩ ትበቃናለህ

    • @addisuribbiso5988
      @addisuribbiso5988 2 года назад

      ከሕዝቡ የተበከለ ክፍል አለ; ሕዝቡን በመላ መኮነን አግባብ አይደለም:: በተቻለ መጠን የሚያቀራርቡንን ቃላት ብንጠቀም ጥሩ ይመስለኛል::

    • @sahlituabegaz3485
      @sahlituabegaz3485 2 года назад

      ትክክል

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 года назад +42

    ማስሪዬ ምርጡና አስተዋዩ በርታልን ጀግና

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад

      በዚህ ለዘብተኛ ጂንታ ይሁንባችሁ ሰብስክራይብ አርገኝና እኔም ወጥቸ የልቤን ልተንፍስ እኔ ብቻ ቀረሁ ሳሳበው ማልናገርበዚህ ለዘብተኛ ጂንታ ይሁንባችሁ ሰብስክራይብ አርገኝና እኔም ወጥቸ የልቤን ልተንፍስ እኔ ብቻ ቀረሁ ሳሳበው ማልናገር

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah3195 2 года назад +5

    አቢቹ ፈጣሪ የመረጠዉ ድንቅ መሪ ነው

  • @roseabebe2845
    @roseabebe2845 2 года назад +72

    ማስሬ ነገሮችበጊዜ ገብተውሀል!!!እግዚአብሔር ልብ ይስጠን!!!በርታ!!!💚💛❤️!!!

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад

      ሬዝ ቡና እዳፈላልሽ ደምሪ

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 2 года назад +3

      በትክክል ይሄ የገባው ሰው ነው!!

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah3195 2 года назад +5

    Agazi ተባረክ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @eshetutola6764
    @eshetutola6764 2 года назад +6

    እውነት እውነቱን፣ እንቅጭ እንቅጩን፣ ነጭ ነጯን ይልሃል ይሄ ነው ተባረክ ወንድማችን።

  • @selamlehagera6164
    @selamlehagera6164 2 года назад +26

    እውነት ነው የአፍሪካ ፑቲን አብያችን መሪያችን እግዚአብሔር እምላክ እንደሰለሞን ጥበብ ስቶታል

  • @sabamessele8084
    @sabamessele8084 2 года назад +22

    Dr Abiy is wonderful Leader ever! 💚💛❤💯

  • @salimselam9514
    @salimselam9514 2 года назад +22

    ወርቅ ሲነጠፍለት ፋንዲያ የሚል ህዝብ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад

      በዚህ ለዘብተኛ ጂንታ ይሁንባችሁ ሰብስክራይብ አርገኝና እኔም ወጥቸ የልቤን ልተንፍስ እኔ ብቻ ቀረሁ ሳሳበው ማልናገር

  • @rsdfzd9266
    @rsdfzd9266 2 года назад +33

    ማስሬ በቃ ይመችህ በእውነት።

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад

      በዚህ ለዘብተኛ ጂንታ ይሁንባችሁ ሰብስክራይብ አርገኝና እኔም ወጥቸ የልቤን ልተንፍስ እኔ ብቻ ቀረሁ ሳሳበው ማልናገር

  • @degitushachew8080
    @degitushachew8080 2 года назад +9

    ጀግና እኮ ነህ !!❤️

  • @aklesayakassahaile6294
    @aklesayakassahaile6294 2 года назад +9

    አፌ ቁርጥ ይበልልህ ወንድ ነህ

  • @beletuworku6236
    @beletuworku6236 2 года назад +24

    ወንድምዬ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏

  • @hiwotlemma3159
    @hiwotlemma3159 2 года назад +26

    አረ ምን በወጣህ ወንድሜ ጠላትህ ይዘቅዘቅ አንተማ ለምልምልኝ 👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏

    • @mahmdhart8623
      @mahmdhart8623 2 года назад

      የአብይና የኦነግ ፓንት ማለት ማስረሻ ቦርኮ ነው

  • @berhanuwordofa4221
    @berhanuwordofa4221 2 года назад +16

    አቦ ስላምህ ይብዛ ይመችህ በርታ

  • @tsehayhaile2385
    @tsehayhaile2385 2 года назад +13

    እውነት፡ያናግር፡በጣም፡እወድሃለሁ፡በርታ፡
    እውነትን፡የማይወዱ፡ባንዳዎች፡ሊያጥላሉህ፡ይችላሉ፡
    እውነትን፡ስለያዝክ፡ታሸንፋለህ፡

  • @hirutfeysa5127
    @hirutfeysa5127 2 года назад +7

    አንጀት አርስ እግዚአብሔርይ ይባርክህ 🙏🏾💚💛❤️🙏🏾💪🏾💪🏾💪🏾

  • @senitgebrhiowt7894
    @senitgebrhiowt7894 2 года назад +5

    ተባረክ

  • @desalegnwedebo4711
    @desalegnwedebo4711 2 года назад +10

    አንቴ ጀግናው ኑርልኝ ክፉ አይንካ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад

      ደሱ እቤሰብ አርገኝ ቡና እዳፈላልህ

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    የእኛ ሰው አይደለም ለመንግስት ለእግዚአብሄር አንመችም

  • @nooranoora7839
    @nooranoora7839 2 года назад +10

    ወላሂ እኛ በጣም ነው የምናሳዝነው አላህ ልባችንን ይመልስልን እንጂ ደንዝዘናል

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 2 года назад +51

    PM Dr. abiy ahmed, you are the head of state and the symbol of our national Unity 🇪🇹🇪🇹🎉💞 we all love you so much.

    • @mimigirma5875
      @mimigirma5875 2 года назад

      አንተ አለቅላቂ

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 2 года назад +1

      @@mimigirma5875፦ እሱን ላባትሽ ለህወሓት ወያኔ ንገሪው፤

    • @sebleassefa2696
      @sebleassefa2696 2 года назад +1

      Well said.

  • @tigistethiopian1112
    @tigistethiopian1112 2 года назад +49

    እውነት ነው የምትናገረው እኛን የምያስፈልገን የሚደቁስ መንግስት ነው የሚያስፈልገን

    • @leyowesame8040
      @leyowesame8040 2 года назад

      ታዲያ እኮ አገኘሺ ዘር ማንዘርሺን ድምጥማጥሺን የሚያጠፋ መንግስት አገኘሺ ደስ አለሺ ?

  • @nanieyob989
    @nanieyob989 2 года назад +3

    እዉነት ተናጋሪ አይጥፋ ተባረክ

  • @ethioeritreaupandup1074
    @ethioeritreaupandup1074 2 года назад +35

    ጠ/ሚ አብይ እና ፕ/ት ኢሰያስ በተመጋገብ የሚሰሩት ስራ የአፍሪካ ፑቱኖች ቢባሉ የሚያንስባቸዉ እንጂ አይበዛባቸዉም ። ትክክል ገምግምሀል👍🇪🇷🇪🇹❤👈

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад

      በዚህ ለዘብተኛ ጂንታ ይሁንባችሁ ሰብስክራይብ አርገኝና እኔም ወጥቸ የልቤን ልተንፍስ እኔ ብቻ ቀረሁ ሳሳበው ማልናገር

  • @abebaabeba1272
    @abebaabeba1272 2 года назад +4

    ይገርማል እምታውራችው ነገሮች ጠብ አይልም።

  • @kirubeal123
    @kirubeal123 2 года назад +4

    እናመሠግናለን ውድ ወንድማችን ስለ አፄ ቴዎድሮስ የተናገርከው ነገር እውነት ነው ያን የመሠለ ጀግና በስተመጨረሻ ብቻውን ነው የተውት ባነበው ብሠማው ሁል ጊዜ የማይሠለቸኝ ግን እጅግ የሚቆጨኝ በእውነት ከልቤ የምወደው መሪ ነበር ታሪኩ ለኛ ትምህርት ሊሆነን ሲገባ የኔ ያንተ የሚል እሠጣገባ ውስጥ ገብተናል በእውነት ያሣዝናል

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 года назад +33

    ትክክል ነህ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏

  • @lorenzozuccato9284
    @lorenzozuccato9284 2 года назад +1

    ላንተ መረዳትን የሰጠን አምላክ ለሌላውም ይስጥ በጣም ነው የምወድህ አምላክ ይጠብቅህ

  • @zewdneshzegeye9259
    @zewdneshzegeye9259 2 года назад +47

    ወይኔ ማስሬ ዛሬ የልቤን በልዩ ሁኔታ ነገርክልኝ። ሕዝብ ይቀየርልኝ።
    ከዚያ ብሔራዊ ውትድርና ይዝመት ወረኛ ሁሉ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад

      በዚህ ለዘብተኛ ጂንታ ይሁንባችሁ ሰብስክራይብ አርገኝና እኔም ወጥቸ የልቤን ልተንፍስ እኔ ብቻ ቀረሁ ሳሳበው ማልናገር

    • @mekdiermi6898
      @mekdiermi6898 2 года назад

      ትክክል

  • @mametadesse7149
    @mametadesse7149 2 года назад +5

    አብቹ ጌታ ትእግስቱን ያብዛልህ

  • @Lነኝየናቴናፋቂ
    @Lነኝየናቴናፋቂ 2 года назад +12

    ውድ ሙስሊም ወድም እህቶች ረመዳን ከሪም 🙏🙏

  • @elisaasefa8600
    @elisaasefa8600 2 года назад +8

    ተባረክ ወንድሜ ሁሌም ልክ ነህ💖💖💖

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 2 года назад +12

    ማስሬ የአንተ ዕይታ በንፁህ ልቦናና አዕምሮ ላይ የተመሠረተ እከሌን አስደስታለሁ፣ ወይም አስቀይማለሁ ብለህ ሳሆን ሀቁን ሳታድበሰብስ፣ሀገርህንና ሀዝቧን ማዕከል አድርገህ በመሆኑ የዕውነት አምላክ ይረዳሃል።በርታ ዕውነት ነፃ ያወጣሃል።

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад

      በዚህ ለዘብተኛ ጂንታ ይሁንባችሁ ሰብስክራይብ አርገኝና እኔም ወጥቸ የልቤን ልተንፍስ እኔ ብቻ ቀረሁ ሳሳበው ማልናገር

    • @ethiopiaabebe2477
      @ethiopiaabebe2477 2 года назад

      አስቃባጭ አይደለህም ትክክል ነህ እውነትህን ነው ዶክተር አብይ የሚሰራውን የሚያውቅ መሪ ነው ለህዝቡ ልቦና እግዚአብሔር ይስጠው።

  • @sisayhailu4886
    @sisayhailu4886 2 года назад +11

    Always I Wonder D/R Abiy .
    He is genius person

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад

      በዚህ ለዘብተኛ ጂንታ ይሁንባችሁ ሰብስክራይብ አርገኝና እኔም ወጥቸ የልቤን ልተንፍስ እኔ ብቻ ቀረሁ ሳሳበው ማልናገር

  • @dirshayebelainehofficial9415
    @dirshayebelainehofficial9415 2 года назад +2

    ተባረክ ወዳጄ!!! ልቤን አራስከው ጌታን!!!! እንዳንተ አይነት አስተዋዮችን ያብዛልን እግ/ር

  • @kskdsjkf9097
    @kskdsjkf9097 2 года назад +67

    ሠላም ላንተ ይሁን ወንድሜ እውነት ያሸንፋል ዶክተር አብይ እግዚአብሔር ከእሱ ጋር ነው እንጂ ያልተማረ ሰው ከመምራት ፍየል መጠበቅ ይሻላል

    • @sintayehutadese8824
      @sintayehutadese8824 2 года назад +3

      አባቴ ይሙት ትክክል አበበል የልተማረ ሰው ከመምትራት ፍየል መጠበቅ ይሻላል 👍👍👍👍👏👏

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 2 года назад +3

      በትክክል ጥሩ አባባል ነው፤

    • @meskremgezawe3421
      @meskremgezawe3421 2 года назад

      Yelm

    • @AA-jj6gj
      @AA-jj6gj 2 года назад +1

      ጌታ ይባርክህ ስወድህኮ

    • @mekdiermi6898
      @mekdiermi6898 2 года назад +1

      ትክክል

  • @harasatedug7431
    @harasatedug7431 2 года назад +8

    ጀግና ነክ እኮ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад

      በዚህ ለዘብተኛ ጂንታ ይሁንባችሁ ሰብስክራይብ አርገኝና እኔም ወጥቸ የልቤን ልተንፍስ እኔ ብቻ ቀረሁ ሳሳበው ማልናገር

  • @kalkidanyigletu1597
    @kalkidanyigletu1597 2 года назад +2

    Thank you so much, you are the best 👌 as always.

  • @Sam-sb2sq
    @Sam-sb2sq 2 года назад +35

    Wow this guy is really good 😊 ... Great work brother 👍 💚💛❤️
    🌟💚💛❤️👑 ABICHU 👑💚💛❤️🌟

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 2 года назад +12

    እንኳን አደረሰህ ውዱ መሪያችን!!!!!

  • @abayhailu5756
    @abayhailu5756 2 года назад +7

    ይሔ ነው እውነቱ....በርታ አባቴ

  • @rsdfzd9266
    @rsdfzd9266 2 года назад +14

    እውነት መሳሪ ነው የሚያስፈልጋል።

  • @mimibekele4735
    @mimibekele4735 2 года назад +28

    ምታወራ በእዉቀት ነዉ

    • @nathaneltaye4208
      @nathaneltaye4208 2 года назад

      Bakhene bekhe abiye beretobetale sema kehunewedi junta blehe betetara kelito yeketehale ena stop fucking around

    • @nathaneltaye4208
      @nathaneltaye4208 2 года назад

      Ere antelije neka bele I know you are victims of a tie hemmed I can understand bec I was one of the victim to bout know you should listen to us

  • @0000-t9t
    @0000-t9t 2 года назад +20

    You are a genius thank you again for a great program!!!

  • @legesseseyoum6524
    @legesseseyoum6524 2 года назад +4

    You are my best.. keep yours way all the time.....b/c a lot of obstacle in yours way.. God with all.

  • @alem285
    @alem285 2 года назад +7

    የኢትዮጵያ ሕዝብ አልጋ ሲሉት ፋንድያ የሚል ህዝብ

  • @tsigeredaros916
    @tsigeredaros916 2 года назад +14

    Congratulations Abchuuuuuu we Love you ❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯

  • @selamlehagera6164
    @selamlehagera6164 2 года назад +6

    እውነት ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ገጀራ ነው የሚገዛው ፍቅር አይገዛውም

  • @manehantewoldemariam6101
    @manehantewoldemariam6101 2 года назад +10

    Abiy Ahemed Ali 100% perfect leader , don't miss lead by those stand for opposed him.

  • @godisgoodallthetime6183
    @godisgoodallthetime6183 2 года назад +2

    ከአብቹ ጋር ወደፊት። እናመሰግናለን ምርጡ ማሰሬ።

  • @fessehagebre7751
    @fessehagebre7751 2 года назад +16

    God bless ETHIOPIA and ETHIOPIAN people like you .

    • @mahmdhart8623
      @mahmdhart8623 2 года назад

      አንተ መብትኽን የማታውቅ ገንዳ የአብይ ፓንት

    • @mahmdhart8623
      @mahmdhart8623 2 года назад

      ተሳስተኽ ስለ ኦነግና ስለ ነብስ አስገዳዩ አብይ ክፋታቸውን የማታወራ የኦነግና የአብይ ፓንት

    • @MrsWotete
      @MrsWotete 2 года назад

      I second that!

    • @addisuribbiso5988
      @addisuribbiso5988 2 года назад

      ጌታዬ ሰላም ይብዛልህ! ምንም ሆነ ምን ህይወት ይቀጥላል:: እርስዎ በመሳደብ ምንም አያመጡም ዶክተር አብይም በመሰደባቸዉ ምንም አይጎድልባቸዉም:: የሚንጠቀመዉ ቋንቋ የራሳችንን ማንነት ክማሳየት ሌላ ፋይዳ የላቸዉም:: ዶ/ር አብይ ምን በደሉ ብባሉ ከስድብ ባሻገር ሌላ የሚሉት ነገር ያለዎት አይመስለኝም::

  • @hiwotadisutube5950
    @hiwotadisutube5950 2 года назад +10

    You're blessed 🥰🥰🥰🥰

  • @butterflyhanan5339
    @butterflyhanan5339 2 года назад +1

    አንበሳው ጀግና ነህ

  • @zewdneshzegeye9259
    @zewdneshzegeye9259 2 года назад +26

    ወይኔ ማስሬ ዛሬ ማጣቴን ጠላሁት አንተ ሽልማት ይገባሀል ውይይይ።
    ህዝቡ ዱላ አምሮታል በቃ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад

      በዚህ ለዘብተኛ ጂንታ ይሁንባችሁ ሰብስክራይብ አርገኝና እኔም ወጥቸ የልቤን ልተንፍስ እኔ ብቻ ቀረሁ ሳሳበው ማልናገር

    • @agazitube3982
      @agazitube3982  2 года назад

      Thank you so much my friend

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 2 года назад

    የእውነት ይሄንን ሰው እግዚአብሔር ይርዳው የኢትዮጵያ ሕዝብ መምራት ይከብዳል መሪዋች ያሳዝኑኛሉ 😭

  • @leylaahmed6688
    @leylaahmed6688 2 года назад +4

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 2 года назад

    ማስረ አንተን ተዘቅዘቅ የምል ለመሆኑ ማነው አንተ የገባህ እውቀት የበዛልህ የተገለጸልህ ነህ ጀግና ማለት እችላለሁ ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ ምንም ሳትሰቀቅ በርታ ቀጥል

  • @ሚኪያስተፈሪ
    @ሚኪያስተፈሪ 2 года назад +2

    ስተትማ ይኖራል የለም አይባልም ማወቅ ያለብን የሚሰራ ይሳሳታል እሱን የመሰል 5 ስዎች ቢኖራት ኢትዮጵያ ሆና እናያት ነበር አሁንም እግዚአብሔር ይረዳዋል ቁጭ ብሎ የሚያወራ እኩል አይደለም አሁንም ጀግናነው4ነጥብ💪💐

  • @addisuugobbisa3674
    @addisuugobbisa3674 2 года назад +6

    Bravoo!!!!!!!!!

  • @negayitayew5276
    @negayitayew5276 2 года назад +3

    እዉነት ነው ወንድሜ ,አንተም ለአንድነት እያደረከው ያለው አስተዋጽኦ ቀላል አደለም ,በርታ !!!

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 2 года назад +2

    ማሬ እንደዉ ምን ላድርግህ ከምር ስወድህ እኮ🥰🥰🥰🥰🥰🥰አብቹ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን በርታ ፅና እኛ እንደሆንን ዥዋዥዌ ነን

  • @maggiepapazian7468
    @maggiepapazian7468 2 года назад +8

    Masresha always #1. Thank you brother 😍😍

  • @yodit10
    @yodit10 2 года назад +7

    I agree with you 100%. Ethiopians are the most difficult people. Dr.Abiy needs grace upon grace to lead E/people. Thank you, only wise people understand what he is going through.

  • @sabamessele8084
    @sabamessele8084 2 года назад +5

    YOU GREAT💪👏👏👏👏👏

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 2 года назад +3

    You telling the truth bro. Have a good weekend. 👍. Thanks

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p 2 года назад +25

    እውነትህን ወንድሜ። አንድም የለም። ከፈሱ የተጣላ የተረገመ ሁላ ። እንኳን ለመሪው ለራሱም የማይበጅ ከንቱ ፍጡር

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад +1

      በዚህ ለዘብተኛ ጂንታ ይሁንባችሁ ሰብስክራይብ አርገኝና እኔም ወጥቸ የልቤን ልተንፍስ እኔ ብቻ ቀረሁ ሳሳበው ማልናገር

    • @Ganebo-n4p
      @Ganebo-n4p 2 года назад +1

      @@ewnettube2001 that's hilarious 👍🤣

  • @blessing7936
    @blessing7936 2 года назад +1

    ሕዝብ ይቀየርልን ከብሔር ነፃ የሆነ አሜን!!!!

  • @eyesusgetanew4346
    @eyesusgetanew4346 2 года назад +9

    Your amazing God bless you much love and respect 🙏 🙏🙏

  • @መርየም-ወ5ቸ
    @መርየም-ወ5ቸ 2 года назад

    በትክክል ማሥሬ መሪያችን ብልህነው ግን አልተረዳነውም ምን ታረገዋለህ ህዜባችን መቼነው ሚገባን መሪያችን ሀገሩን አላሥደፍርያለ ጀግና አንበሳ መሪነው እባካቹ እንረዳው ማሥሬ ሁሌም አድናቂህነኝ በርታልን እሚሳደቡት ልቦና ይሥጣቸው አይናችን ታውሯል በርታልን ሰው ሢሠድብህ እንደውም ጠንካራ እንድትሆን ይረዳሀል ገሥግሥ ወደፊት እጅአዳትሠጥ ለተሣዳቢ🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @SA-ye9yg
    @SA-ye9yg 2 года назад +4

    ጠንቋይ መተተኛ ደብተራን አባታችን እያሉ የሚያከብርቱና የሚመቹት እንኳን ለሰው ለእግዚአብሔርም አስቸግረዋል::

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад

      በዚህ ለዘብተኛ ጂንታ ይሁንባችሁ ሰብስክራይብ አርገኝና እኔም ወጥቸ የልቤን ልተንፍስ እኔ ብቻ ቀረሁ ሳሳበው ማልናገር

  • @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ
    @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ 2 года назад

    ትክክል ነህ የምወድህ የኛ ህዝብ በዘመኑ ለየትኛው መሪ ተገዝቶ አያውቅም ሁሌም ከፍቅር ይልቅ በጥይት እና በጦርነት መመራት የለመደ ህዝብ ነው ዛሬም ፍቅር ይቅርብን ብለው ነው እንዲህ ውጥንቅጥ ውስጥ የገባነው

  • @martatesfaye9591
    @martatesfaye9591 2 года назад

    I love you brother god bless you
    God bless Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    God bless dr abiy

  • @masayeasaffaa6505
    @masayeasaffaa6505 2 года назад +1

    Salam wadim tabaraki Ethiopia Hamachi Salam tuni 🇪🇹🇪🇹🇪🇹Dr Abiy jagana Ethiopia Quxi qani liji 🇪🇹❤🇪🇹💪🇪🇹💪👍🏻👍🏻🥰🥰