Ethiopia የአሩሲው ዘግናኝ ግድያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 97

  • @susuyoutube-p7m
    @susuyoutube-p7m День назад +17

    ,😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔አይይ ኢቺ ሀገር መቼ ነው የሰው ደም የምጠግበው

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ8ጨ

    በቃ በለን አምላክ ሆይ 😢😢😢

  • @merimaaragie346
    @merimaaragie346 День назад +9

    ማስሬ ባለክበት አላህ ይጠብቅክ በጣም የሚዘገንን ነገር ነው ሰው እንዴት ሰውን እንደዚ ያደርጋል ምንድን ነው ጥቅሙ ቤተሰብ በጣም እኮ ነው የሚጎዳው አደለም ቤተሰብ እኛ የትኛውም ቦታ ሰው ተገደለ ሲባል ታመምን እኮ

  • @Only-true-
    @Only-true- День назад +11

    ደማቸውን ፈጣሪያቸው ይበቀል 😢😢😢

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 День назад

      Amen Amen Amen

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 16 часов назад

    አሜን ፫ ለወገኖቾቻችን ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑረው እግዚአብሔር ይበቀል ለገዳዮች ማብረጃውን ይስጣቸው

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1zi 16 часов назад +1

    ያን ጊዜ ሲጮሁ የነበሩት አማራ ነው ስለተባለ ነው አሁን ይህ ሁሉ ህዝብ ሲያልቅ አብዛኛው ፀጥ እነ አያና ጠፉ አምላክ ደህና ቀን አምጣልን

  • @billusemere3163
    @billusemere3163 9 часов назад

    ድንግል ሆይ ጠብቂን ፈጣሪ ነብሳችወን በአፀደገነት ያኑራ😭😭😭🙏🙏

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 День назад +9

    በጌታ በኢየሱስ ስም!!! ጌታ ሆይ ምነው ምነው ምነው😢😢

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 16 часов назад +2

    መንግስት ለምን ዝም ይላል ይሄሁሉ አመት ሲገሉብ ንፁሀኑን አማራ ናቸው ይባላል እምባቸ ደማቸው ይፍረድ እግዚአብሔር አደራውን በጣም ያማል ያማል ለክፉዎች እንዲሁ ሲቅበዘበዙ በነሱም ይምጣባቸው

    • @ኢትዮጲስ
      @ኢትዮጲስ 15 часов назад

      The so called government never said anything when Amhara and orthodox are killed but when one person dies by fake “ Fano” the whole media talks about it.

  • @TamiratMesato
    @TamiratMesato День назад +6

    you are right!

  • @merinatadeleababora8744
    @merinatadeleababora8744 День назад +5

    😂😂😂😂😂አዉቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም ነብሰ ይማር ወገኖቺ እግዚአብሔር ነብሳቹ በገነት ያድርገዉ ግዚዉ ከበደ ይኢን የሚአርጉት ግን ትክክለኛ ሰዋች ናቸዉ እር ተዉ አይመሰለኝም ከሆኖ ልቡና ይሰጥ በሰራቸዉ ይከፈላቸዋል በሰላሲ

  • @KONJITBELLETTE
    @KONJITBELLETTE День назад +1

    ለኔ እንደዚህ አይነቶችን ከዳቢሎስ አለያቸዉም። እግዚአብሔርን ቢያዉቁትማ እንዲህ አይነቱን ተግባር አይፈጽሙም ነበር። የእግዚአብሔር ፍርድ ሲጀምር እነሱን አያርገኝ፣፣፣፣ ታጋሽ አምላክ ነዉ ፅዋዉ ምልቶ እየፈሰሰ ነዉ ያለዉ። ሁሉም ግዜዉን ይጠብቅ 🙏🙏👍👍

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere7528 День назад +1

    አሜንንን ነብስ ይማር ጌታሆይ በቃ በለን

  • @bekelemarta7134
    @bekelemarta7134 День назад +3

    እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ

  • @abebazewdu5739
    @abebazewdu5739 15 часов назад

    እግዚአብሔር እግዚኦ

  • @KhawlaKhouri
    @KhawlaKhouri День назад +5

    የአላህህህህህ

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 День назад +4

    ገዳይ ማሰቢያ የሚገልበት በቂ ምክንያት የለውም አማራጩ በነፍስ ወከፍ መሳሪያ መታጠቅና እራስን መጠበቅ ነው። አትግደሉን ማለት ደከመን።

  • @lya8367
    @lya8367 День назад +4

    እህህህህ

  • @godisgood4803
    @godisgood4803 День назад +2

    ማስሬ ምድራዊ የሆነውን የደርግን ያለህ እላለሁ,,,!!!
    ፈጣሪን መቸም እንኳን መፍራት መኖሩን እረስተናል,,,!!!

  • @NathanRobi-zi4tw
    @NathanRobi-zi4tw День назад +2

    በቃ በለን አቤቱ

  • @Anumma572
    @Anumma572 День назад +1

    Egzio Abet Ftariye

  • @Ghyfffd
    @Ghyfffd День назад +2

    Respect.... 🙏🙏🙏

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 День назад +1

    Besemame woldemenfese kiduse amlake yeker yebelene Amlake

  • @asterwoldmicheal843
    @asterwoldmicheal843 35 минут назад

    እግዚአብሄር እሱ ፍርዱን ይስጥ

  • @Somer7719
    @Somer7719 День назад

    Selam selam our brother

  • @abahailemariamdesalegn
    @abahailemariamdesalegn День назад +2

    💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 21 час назад

    😢😢😢😢😢😢😢ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 День назад +5

    ሰምቶ ዝማለ

  • @endriyashayle
    @endriyashayle 13 часов назад

    ሞት ብርቅ የሆነበት ሃገር ማሰሬ በጣም ነው የሚሳዝነው መርጦ አልቃሽ የሆነ ህዝብ ያማል 😢😢😢😢

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 День назад +1

    ወይኔ 😭😭😭😭😭

  • @hawaahimed7134
    @hawaahimed7134 4 часа назад

    አብይ የሰውደም አልጠገበም የኢትዮያህዝብ ቸልታአበዛ አማራበማንነቱእየታረደዝምበለውእያዩ

  • @YoniHuy
    @YoniHuy День назад +1

    😢😢😢😢😢😢

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 День назад +2

    ሠላም ወዳጀ ዛሬም ሰው ሞተ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 2 часа назад

    የሴራ ፖለቲካ ሐገር ያፈርሳል እንጅ ሐገር አይገነባም!!!

  • @sarhkhald2306
    @sarhkhald2306 23 часа назад

    😢😢😢😢😢

  • @abebawalelign7899
    @abebawalelign7899 День назад

    Exactly

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 23 часа назад

    😭😭😭😭😭😭

  • @FiraolTucho
    @FiraolTucho День назад

    Bartaa

  • @evaaragie4270
    @evaaragie4270 17 часов назад

    Hagerutuw yewedekechiw Enezih who sitwedk new.

  • @YoniYoni-pp7hu
    @YoniYoni-pp7hu 17 часов назад

    ማስርየ መከራችን መቸ ነው የሚያበቃው አቤቱ ታረቀን

  • @NegashYifra
    @NegashYifra День назад

    ስማርት ነህ አጋጊ በርታ

  • @MekuanentKetsela-dm4qc
    @MekuanentKetsela-dm4qc 18 часов назад

    ማስሬ ተው ይህን ነገር ሽፋን አትስጠው እነርሱ የሚፈልጉት ይህንን ነው ጀዋር ልደቱም ምንም ባትል ደስ ይለኛል ::

  • @meazakassahun7407
    @meazakassahun7407 13 часов назад

    አራጁ የብልጵግናነው ሸኔን አብይነው የአደራጀው💚💛❤🇩🇪

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour9647 День назад

    Selme Selme Agazei Abate Ara Egzoio

  • @TewodrosAbegaz-kf5qv
    @TewodrosAbegaz-kf5qv День назад

    ይህንን ግድያ ሽፍን የሚሰጠው ማነው ብለህ ታምናለህ ግዴለም የንፁሀን ደም ወደሰማይ ይጮሀል ::ሰማይ ስማ ምድርም አድምጭ ተብሎ ተፅፍል ገዳዩ ግልፅና ግልፅ ነው 😭

  • @anioromodhaaniarsidhabiyaa8839
    @anioromodhaaniarsidhabiyaa8839 22 часа назад

    Silaa fanoo lammiin attii nagarim Fono saw iyagadalano shanime iyaa gadalano silazi lamin yee fanoo gidiyaa atti nagarim anteee zaranya hehonkii Lijj enat saw kaa honk silaa fanoo kaa Hona atti nagarim shafafinn talafalii

  • @alganesh3430
    @alganesh3430 22 часа назад

    ማስሬ አንበሳ፣ገዳይ ቢበዛም ጎርፍ ሆኖ ይወስደዋል ሃዘን በየቤቱ ገብቶ ተርፋል##?????😢😢😢😢

  • @raheltesfasion
    @raheltesfasion День назад

    Abetu Geta hoye Ende kedemo Abotochen Fithen we dega Azure.

  • @Anumma572
    @Anumma572 День назад +1

    Lmen? Lmen? Ejeg yasazenal Demachew Ychohal Wed FETARI

  • @emebettsegaab8582
    @emebettsegaab8582 День назад

    😢😢😢

  • @tadessetekleharegay6724
    @tadessetekleharegay6724 15 часов назад

    ነፍስ ከነፍስ አይበልጥም ለመርጦ አልቃሾቹ ንገርልን
    መንግስት ሲያራግበው ብቻ ለምን …

  • @Ghp7657
    @Ghp7657 День назад

    19 nachew Arssi lelochim be Harerge Welegam eyetegedelu new! Qutirachew nizu new 😢

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ቈ5ሐ

    😢😢😢😢

  • @mahamadsayid729
    @mahamadsayid729 День назад

    ማሥረሻ ጨጋራሕን አታንድድ የሠው ልጅ ለምን እንደተፈጠረ ካላወቀ ከባድ ነው አሒሩዘማን እየመጣ ስለሖነ ወደ አላህ መመለሥ ነው

  • @zenabuawoldemariam
    @zenabuawoldemariam День назад

    Chikane kewist new. Degnetim kewist new. Fird yegil KEGZABHER new. Hulum yejun yagegnal. Maseb Maselase lewnet mekom yawatal.

  • @AbiBelay-x8s
    @AbiBelay-x8s День назад

    Fetari yatfachew endew mn yibalal

  • @yoakistar4495
    @yoakistar4495 День назад +1

    ሰው ሞተ ማለት እስካልጀመርን ድረስ መፍትሄ የለንም ከእከሌ ብሄር ከእከሌ ሃይማኖት ተገደለ ማለት ማቆም አለብን ያየተገደለው ሰው እኮ ስንት ህልም ስንት ተስፋ እና እቅድ ለስንት ሰው የመኖር ምክኛት የነበረ ሰው ነው 9 ሰው ተገደለ እነዛ 9 ሰዎች ስንት ሚያወሩት ያሳልፉት ሊያሳልፉት ሚገባ ታሪክ ነበራቸው እባክቹ ሰው ሞተ እንበል ሞታችን የሌላ ሰው ሞት መንሰኤ አይሁን

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ 15 часов назад

    That is why the Amhara fano is fighting! To put an ending to this cruel and inhumane regime that gives priority for artificial “prosperity “ than the wellbeing of the people!

  • @eduam2859
    @eduam2859 День назад

    ማስሬ እኔ አሁን አሁን ለአንተ እየሰጋው መጣው እራስህን እየጠበቅክ

  • @godisgood4803
    @godisgood4803 День назад

    ሱዳን,,,ኬንያ አይደለም ሶማሌዎች አይጠጉንም በጀግንነት ሳይሆን ደምና ሰው በላ በመሆናችን ይፈሩናል ይሸሹናል,,,!!!

  • @danielevaccari537
    @danielevaccari537 День назад

    Brother, this is the law of capitalism. Welcome

  • @bogetadese3283
    @bogetadese3283 16 часов назад

    ወንድ እክ ንፁሃን መግደል ወንድነትአይደለምሽፈት ነው 10:15 10:15 10:15

  • @bogetadese3283
    @bogetadese3283 16 часов назад

    ትውህዝቤሃይማኖት እታደርጉቀን ያልፍና ያስተዛዝበናል

  • @Ghp7657
    @Ghp7657 День назад

    Yetalu ye oromia ena Amhara mengist meglecca ahun ? 1 oromo tegedele tebilo (erasachew gelew) yeccohut beyegizew lemidedelut ahunim eyetegedelu lalut man yiccuh? Lelaw hizb sew ayidelem? Amhara honu orthodoxoch sew ayidelum?

  • @billusemere3163
    @billusemere3163 День назад +1

    😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔

  • @FggGff-y7c
    @FggGff-y7c День назад

    ፍቅር የ ለ ም pro

  • @hayatyesuf2551
    @hayatyesuf2551 День назад

    Lek nhe wendme

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 День назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔💔💔😭😭😭😡😡

  • @teshomesisay6482
    @teshomesisay6482 День назад

    የት አለ መግልጫዉ

  • @ataleltesfa2123
    @ataleltesfa2123 День назад +1

    ወንድሜ ሰው እኮ የሚያናድድህ መርጦ አልቃሽ ሁኖ ነው ፡፡ ሰው እንዴት እንደሰው ማሰብ ያቅተዋል

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ 15 часов назад

    Andsew “ tarede” teblo yazugn likekugn sil yeneberew mengist ena activist ahun yet hedu?

  • @Tamehabesura74
    @Tamehabesura74 День назад

    እስቲ አንተ እንኳ ዘግበው

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 2 часа назад

    የዩኒቨርሰቲ ተማሪ ዛሬ ጆሮ የለውም????
    መማር የአስተሳሰብ ለውጥ ካላመጣ ምኑን ትምሕርት ሆነ

  • @Aro-y4t
    @Aro-y4t День назад

    ምንም ማድረግ አይቻልም እሡ ፈጣሪ ዪፋረዳቸዉ

  • @BOSS-f1r
    @BOSS-f1r День назад

    የኦሮሞኦርቶዶክስንአማራናቹየሚሉት

  • @yeshiyerege9954
    @yeshiyerege9954 День назад

    Shana ayedalame ya oromo museleme akerarewouche Eth honawe Isis Alkaeda Alshababe alu wada weche watetawe saletenawe yamemalasu ena ka alame akafe ashbarewoche gare yamegaganu

  • @TewodrosAbegaz-kf5qv
    @TewodrosAbegaz-kf5qv День назад +1

    የቤተክርስትያን ዻዻሳቶች ንብረታችሁ እንዳይወረስ በመንፈስ ቅዱስ መመራታችሁን አቁማችሁ ዝም ብላችሀል ቤተክርስትያንን ከሚያጠፍት በምን ትለያለችሁ ወይንስ እናተ ፍርድ የለባችሁም ፀድቃችሁ ጨርሳችሃል አጋዚ ይህን ምነው ዝም አልክ?

  • @Haimnot
    @Haimnot День назад

    Sorry ethiopia People 🙏🫶💞😭😭😭😭😭

  • @ethiopiakassa7498
    @ethiopiakassa7498 18 часов назад

    😢😢😢