Ethiopian Gurage Zone -አትጠይቁ ፤ ከጠየቃችሁ ትገደላላችሁ|ነጋሪ ቲቪ Negari TV

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 28

  • @genettube277
    @genettube277 Год назад +2

    የልቤነው የተነተንከው በርታ ወንድማችን ለገዳዮቻችን ለረቦና ይሥጣቸው ከምንግዜውም በላይ አንድነታችን ማጠናከር ግድ ነው

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 Год назад +1

    ተባረኩ

  • @samsungacountacount8412
    @samsungacountacount8412 Год назад

    የጉራጌ ተወላጅ በሙሉ ይሄን አይተህ# እራስህን አደራጅ እየሞትንም መብታችን እናስከብር# አይዞህ ህዝቤ ይሄ ሁሉ መብታችን ባለ ማስከበር ነው

  • @silvamultimedia2722
    @silvamultimedia2722 Год назад +1

    ይድኔ መልካም ሠው በጣም እናመሠግናለን
    ድምፅ ስለሆንከን

  • @زينب-ج8ك6ي
    @زينب-ج8ك6ي Год назад

    በትክክል

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ

    በሰው አውሬ ተከበናል እግዚአብሔር ፊቱን ያዙርልን 🥺🥺🥺

  • @sistefera6987
    @sistefera6987 Год назад +1

    የጉራጌ ሕዝብ ጥያቄ የኢትዮጵያ ሕዝብ ጥያቄ ነው ብሐን መቀበል ካቃተን ሁልጊዜ እንደሞትን እንኖራለን

  • @mememasarat8835
    @mememasarat8835 Год назад

    ፍትህ ለጉራጌ ማህበር ሰብ

  • @ferehiwotkidanemariam72
    @ferehiwotkidanemariam72 Год назад +2

    እጃቸው በደም ተጨማልቆዋልከመንግስት እሰከ ባለስልጣናት ጭምርይሄም ለታሪክ ይቀመጣል መቼም አንረሳሁም የጭቃኔን ጥግ የአየንበት ዘመን የብልፅግና ዘመን 😭😭😭

  • @emandaamdom4610
    @emandaamdom4610 Год назад

    Megerm eko new Amelke esu yeteyekachew
    JESTES FOR GURAGE PEOPLE 🤜🏽

  • @marthamamo7875
    @marthamamo7875 Год назад +1

    Lemotut nebse yemare 😭😭

  • @husniyagirma5873
    @husniyagirma5873 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hikmaguragewa2130
    @hikmaguragewa2130 Год назад

    እህ😭😭

  • @tsionabate1383
    @tsionabate1383 Год назад +1

    ወይ ይድነቃቸው እነሱ በግሬደር እየቀበሩ እየሰቀሉ ምን የማያለማምዱን አለ ከዛኛው የዛሬው ትንሽ ነው እያልን ተቀምጠናል ብቻ እግዚአብሔር ይድረስልን 😂😂😂😂

  • @MededAbdo
    @MededAbdo Год назад

    ይድነቃቸዉ ሚዲያ..የታፈነዉ የጉራጌ ድምፅ እና በጉራጌ ላይ የሚደረገዉ በደል ለአለም ሥለምታስተጋባልን እናመሰግናለን።

  • @yosephashebir9665
    @yosephashebir9665 Год назад

    የመርከቡ አለቃ ውሃውን ሰንጣቂ
    ውሀ ለተጠማ ለህፃን አዋቂ
    ለደረቀ ከንፈር ጀሪካን ታጣቂ
    ሾተል አቀመሰ መርዝ ሆኖ ጠማቂ😢
    ነብስ ይማር🙏
    #ጉራጌ_ክልል_ነው።

  • @afeweld5291
    @afeweld5291 Год назад

    ውሃ የሬሳ ማጠቢያ ይባል ነበር ድሮ
    ውሃ የነፍስ ማጥፊያ ሆነ አወይ ዘንድሮ ፣
    አቤቱ ጌታ ሆይ፣ እንደክፋታችን ሳይሆን እደመልካም ዕይታህ ያደረግንብህን ሁሉ ይቅር በለን ቅጣትህ ሁሉ ለማስተማሪያችን እንጂ ለመጥፊያችን አይሁን የበደሏቸውን ይቅር በሉ ብለህ እንዳስተማርከን ምንም የበደልና ስሕተታችን ምጥን ልኩን ቢያልፍም በዋሻ በገደል ሌት ተቀን በሚፀልዩ አዛውንት መናኩሳት፣ ክፉ ደጉን በማያውቁ ሕፃናት ስትል፣ በአዕዋፍ በዕፅዋቱ ብለህ ማረን! እግዚኦ

  • @ጸሎተ
    @ጸሎተ Год назад

    😭😭

  • @wazircell6391
    @wazircell6391 Год назад +1

    የመንግስታችን የደደብነትጥግ

  • @genettube277
    @genettube277 Год назад

    ጉራጌንም ያሥደፈሩት ልክ እንደ ብአዴን አመራሮች ናቸው ልክ እንደነ ርሥቱ ና ብርሀኑ ነጋ ናቸው ለኦህዴድ መላክ አለብን ብለወረ ባደባባይ አውጀው

  • @melakuteferi7269
    @melakuteferi7269 Год назад

    ወልቅጤዎች ውሃ በጠየቃችሁ ጥይት አጠጧችሁ አይደል? አይ ጊዜ።

  • @marthamamo7875
    @marthamamo7875 Год назад

    Abey Ahmed Egziabhare Amelak hulun be Legoch eyewe Ye Ethiopia hezb hazen bebateh yegeba!!

  • @COLDONYT
    @COLDONYT Год назад

    Abey ahemed shemeles abedesa oneg ayeya snake 🐍 snake 🐍 snake 🐍 kosesa Kaia Kaia kebet oneg ayeya setan sew sebesb ormoma kosesa nazi Hitler werda dam dedab khadey Asbury mweged abet kebet Ethiopia people wekup Amara wekup orthodox wekup he ayeya mweged abet abey and shemeles abedesa oneg ayeya snake 🐍 mweged abet madegesker megbat albhew

  • @aliahmedhassen8793
    @aliahmedhassen8793 Год назад +1

    😭😭😭😭

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 Год назад

    😭😭😭😭😭