Computer Format win10 በWindows 10 ኮምፒውተር ፍርማት ማድረግ እንዴት እንችላለን? ወይም የኮምፒውተር ዊንዶስ እንዴት መቀየር እንችላለን?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • በWindows 10 ኮምፒውተር ፍርማት ማድረግ እንዴት እንችላለን? ወይም የኮምፒውተር ዊንዶስ እንዴት መቀየር እንችላለን? Muhammed Computer Technology
    ከዚህ በፊት የለቀቅኳቸውን #Videos ዝርዝር እንደሚመለከተው አቅርቤላችኋለሁ! የ #RUclips ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ #subscribe ማድረግ እንዳትረሱ!
    ከዚህ በፊት ያመለጡአችሁ አዳዲስ ቪድዩዎቾ ለማየት ሊንኩን ተጫኑት
    👇👇👇
    ሪሰርች ስትሰሩ ከዚህ በታች የጠቀስኳቸው ከከበዷችሁ ነገ በምርጥ አቀራረብ ቪዲዮ ይዥላችሁ ቀርቤያለሁ!
    ✅ Automatic References
    ✅ Automatic List of tables
    ✅ Automatic List of figures
    ✅ Citation
    በምርጥ አቀራረብ በRUclips ተዘጋጅቶ ለእይታ ዝግጁ ነው ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መመልከትና መማር ትችላላችሁ!
    • ለማስተርስና ለዲግሪ ተመራቂ ተማሪዎ...
    ከዚህ በታች የዘረዘርኳቸው
    ✔️ Automatic Tables of Content.
    ✔️ Page Break እንዴት እንሰራለን? ለሚለው ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይመልከቱ
    • ለዲግሪና ለማስተርስ ተማሪዎች Aut...
    ✅ ስልክ ለመጥለፍ፣ መጠለፉን ለማወቅ፣ ከጠለፋ ስልካችንን ማውጣት፣ ስልካችን እንዳይጠለፍ ማድረግ እንዴት እንችላለን?
    ሊንኩን በመጫን ማየት ይቻላል
    • ስልክ መጥለፍ፣ መጠለፉን ለማወቅ፣ ...
    ✅ ፌስቡካችሁ መጠለፉን ለማወቅ፣ ፌስቡካችንን ከጠለፋ ማውጣት፣ የተጠለፈበትን ቦታ ለማወቅ፣ በስልካችን ገብተን የጠለፈብንን ሰው እንዳይጠቀምበት Logout መዝጋት
    ሊንኩን በመጫን በማየት ይቻላል 👇👇👇
    • ፌስቡካችሁ መጠለፉን ለማወቅ፣ ፌስቡ...
    ✅ Delete Format የተደረገ ሜሞሪ፣ ፍላሽ፣ ኮምፒውተር ሀርድዲሰክ ፋይል እንዴት መመለስ እንችላልን HOW TO RECOVER DELRTED DATA Amharic👇👇👇
    • Delete Format የተደረገ ሜሞ...
    ✅ 50 GB በነጻ! ሜሞሪ ሞላብኝ መረጃየ ይጠፋብኛል ብሎ መጨነቅ ቀረ 50GB Free storage በነጻ መረጃችሁን ያስቀምጡ! Amharic(በአማርኛ)
    👇👇👇
    • 50 GB በነጻ! ሜሞሪ ሞላብኝ መረ...
    ✅ ኢሜይል በሞባይል እንዴት መላክ እንችላለን? በአማርኛ How to send email using Mobile Phone Amharic
    👇👇
    • ኢሜይል በሞባይል እንዴት መላክ እን...
    ✅ ከኮምፒወተር ላይ ያለ ፋይሎችን እንዳይክፍትብንና Delete እንዳይድርግብን በኮምፒውተር፣ በፍላሽ፣ በHard Disk ያሉ ፋይሎችን መደበቅና
    👇👇👇
    • ከኮምፒወተር ላይ ያለ ፋይሎችን እን...
    ✅ እንዴት የኮምፒተር Usersና (Password) በCMD መስበር አንችላለን How to Crack Computer Password? 👇👇
    • እንዴት የኮምፒተር Usersና (Pa...
    ✅ ፔሮል በማይክሮሶፍት ኤክሴል MS-Excel እንዴት መስራት አንችላለን ክፍል 2 Payroll Part 2
    👇👇👇👇
    • የደሞዝ አሰራር እንዴት ማዘጋጀት እ...
    ✅ ፔሮል በማይክሮሶፍት ኤክሴል MS-Excel መስራት አንችላለን? ክፍል -1 How to make payroll using Microsoft Excel in amharic
    👇👇👇👇👇
    • የደሞዝ አሰራር እንዴት ማዘጋጀት እ...
    ✅ ኮምፕዩተር ፎርማት በፍላሸ ዲሰከ ለማድረግ ፍላሹን እንዴት ቡቴብል ማድረግ እንችላለን! How to Create a Bootable USB Flash Drive👇👇👇
    • ኮምፕዩተር ፎርማት በፍላሸ ዲሰከ ...
    ✅ በቫይረስ የተጠቃን ፍላሽ እንዴት ቫይረሱን ማጥፋት እንችላለን?
    👇👇👇
    • በቫይረሰ የተጠቃን ፍለሽ እንዴት ቫ...
    ✅ እንዴት አድርገን በስልካችን ኢሜይል መክፈት እንችላለን? How can we create Email Using Mobile Phone
    👇👇👇
    • እንዴት አድርገን በስልካችን ኢሜይል...
    ✅ 15GB ነፃ Storage እንዲሁም ወደ Google Drive ፋይል መጫንና ከ ወደ ሌላሰው በኢሜይል(Email) እንዴት መላክ እንችላለን ፋይል ማስቀመጥ ይቻላል?
    👇👇👇
    • 15GB ነፃ Storage እንዲሁም ...
    #Subscribe በማድረግ ምርጥና ወቅታዊ የቴክኖሎጂ ትምህርቶችን ይከታተሉ!
    በነዚህ አድራሻዎቼ ያልገባዎት ነገር ካለ ወይንም ግር ያሎትን ነገር ካለምንም ስጋት ፈታ ብለው መጠየቅ ይችላሉ። 🔻Follow me🔻
    ✏️Facebook:
    / mameamin.6te.net
    ቴሌግራም t.me/MuhammedC...

Комментарии • 20

  • @almightygod1023
    @almightygod1023 3 года назад +1

    በሚገባ አሳይተህናል በሚገባ ደግሞ እናመሠግንሃለን ማሜ በርታ

  • @abushyearadaliji589
    @abushyearadaliji589 Год назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ !

  • @bezbek9889
    @bezbek9889 3 года назад

    Yewnet betam wedihalew bizu ngr temreyalwu thank you.

  • @yemanesisay9721
    @yemanesisay9721 10 месяцев назад

    ሰላም ወንድሜ እንዴት ነህ የምሰራውን አውቆ ማሳወቅ እጂግ አደንቃለሁ ቀጥልበት እያልሁ ጥያቄ ነበርኝ ከመለስህልኝ
    1.hp labtop ነበረኝ እና windows chrom os ነው እና ለአጠቃቀም አልመቼኝ አለ እና ዊይንዶውን መቀየር ፈልጌ ነበር አመሰግናለሁ

  • @jemalendris923
    @jemalendris923 3 года назад

    Stay strong thank you

  • @ethiopiayebelay9123
    @ethiopiayebelay9123 3 года назад +1

    thank you for your charity

  • @mohammedseid6085
    @mohammedseid6085 3 года назад

    Thank you for your kindness

  • @amlakukefyalew6612
    @amlakukefyalew6612 3 года назад

    እረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @alidimma2657
    @alidimma2657 3 года назад

    Thank you Mame. Gin yene PC be projector display aladerg bilo eyaschegeregn newu be white board lay ketach inj screen lay aywoxam. Min adirg tilegnaleh

  • @yeshemebethaile4951
    @yeshemebethaile4951 Год назад

    Huligize btedegagami sata siteyiken indet adrigen indayiteyik inadrig?

  • @simegnsintayehu860
    @simegnsintayehu860 2 года назад

    AMD HP 1TB 8 RAM computer nw gn hotspot yelatm indet nw broadband network wode phone connect yemadergeww

  • @alemayehuagidew5942
    @alemayehuagidew5942 Год назад

    Thank you! if you have window 10 please send it

  • @lijarebotube5092
    @lijarebotube5092 3 года назад +1

    thank u bro how to formats
    window 7?

  • @umgechlove2947
    @umgechlove2947 2 года назад

    Hi selam endet neh ye laptop brightness endet mekenes endemichal eski nigergn

  • @ben23ize
    @ben23ize 3 года назад

    Dell Optiplex 790 Windows 10 ጫንኩበት ከዛን ግን በየተወሰነ ደቂቃ በራሱ ጊዜ ሪስታርት እያረገ በጣም አሰቸገረኝ የሚገርምክ ግን Windows 7 ሳረገው ግን ምንመ አይነት ችግር የለውም በስነስርዓት ይሰራልኛል እኔ ደግሞ Windows 10 ማረግ ነበር የፈለኩት እንዴት ማስተካከል እችላለው፡፡
    Ram 8 GB , HD 500 Gb , Processor Intel (R) Core (TM) i3-2120 CPU @ 3.330GHZ

    • @MuhammedComputerTechnology
      @MuhammedComputerTechnology  3 года назад

      Window 10 ቀይረህ ሞክረው

    • @ben23ize
      @ben23ize 3 года назад

      @@MuhammedComputerTechnology እሺ በጣም አመሰግናለው

  • @lielnagirma7290
    @lielnagirma7290 2 года назад

    Selam .. mohammed hp pc endadis install eyarekut 64% lay siders battery zega keza charge arge simokir . Window installing 64% don't turnoff ur pc it restart several time yilal bizu gize endih new milew alsera alegn men yishalal