በቫይረሰ የተጠቃን ፍለሽ እንዴት ቫይረሱን ማጥፋት እንችላለን! How to remove a virus from our flash disk አዘጋጅ ሙሀመድ አሚን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • በቫይረሰ የተጠቃን ፍለሽ እንዴት ቫይረሱን ማጥፋት እንችላለን! How to remove a virus from our flash disk ብዙዎቻችን የፍላሽ ዲስካችን በቫይረስ ይጠቃብናል ስለሆነም እንዴት አድርገን ማጥፋት እንችላለን የሚል ትምህርት ነው ይከታተሉት
    በፌስቡክ ፔጅ / mameamin.6te.net
    #የተማሩትን_ማስተማር #ያወቁትን_ማሳወቅ #ብልህነት ነው
    በዚህ የቴሌግራም ቻናል
    t.me/MuhammedC...
    ጥሩ ጥሩ ስለኮምፒውተርና ቴክኖሎጅ መረጃዎች እና እውቀቶች ይለቀቃሉ ያለዎትን እውቀት ያሳድጋሉ
    በቴሌግራም ቻናሌ በመግባት ብዙ መረጃዎችን ማግኜት ትችላላችሁ።
    የ #RUclips ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ #subscribe ማድረግ እንዳትረሱ!
    ከዚህ በፊት ያመለጡአችሁ አዳዲስ ቪድዩዎቾ ለማየት ሊንኩን ተጫኑት
    👇👇👇
    ✅ ስልክ ለመጥለፍ፣ መጠለፉን ለማወቅ፣ ከጠለፋ ስልካችንን ማውጣት፣ ስልካችን እንዳይጠለፍ ማድረግ እንዴት እንችላለን?
    ሊንኩን በመጫን ማየት ይቻላል
    • ስልክ መጥለፍ፣ መጠለፉን ለማወቅ፣ ...
    ✅ ፌስቡካችሁ መጠለፉን ለማወቅ፣ ፌስቡካችንን ከጠለፋ ማውጣት፣ የተጠለፈበትን ቦታ ለማወቅ፣ በስልካችን ገብተን የጠለፈብንን ሰው እንዳይጠቀምበት Logout መዝጋት
    ሊንኩን በመጫን በማየት ይቻላል 👇👇👇
    • ፌስቡካችሁ መጠለፉን ለማወቅ፣ ፌስቡ...
    ✅ Delete Format የተደረገ ሜሞሪ፣ ፍላሽ፣ ኮምፒውተር ሀርድዲሰክ ፋይል እንዴት መመለስ እንችላልን HOW TO RECOVER DELRTED DATA Amharic👇👇👇
    • Delete Format የተደረገ ሜሞ...
    ✅ 50 GB በነጻ! ሜሞሪ ሞላብኝ መረጃየ ይጠፋብኛል ብሎ መጨነቅ ቀረ 50GB Free storage በነጻ መረጃችሁን ያስቀምጡ! Amharic(በአማርኛ)
    👇👇👇
    • 50 GB በነጻ! ሜሞሪ ሞላብኝ መረ...
    ✅ ኢሜይል በሞባይል እንዴት መላክ እንችላለን? በአማርኛ How to send email using Mobile Phone Amharic
    👇👇
    • ኢሜይል በሞባይል እንዴት መላክ እን...
    ✅ ከኮምፒወተር ላይ ያለ ፋይሎችን እንዳይክፍትብንና Delete እንዳይድርግብን በኮምፒውተር፣ በፍላሽ፣ በHard Disk ያሉ ፋይሎችን መደበቅና
    👇👇👇
    • ከኮምፒወተር ላይ ያለ ፋይሎችን እን...
    ✅ እንዴት የኮምፒተር Usersና (Password) በCMD መስበር አንችላለን How to Crack Computer Password? 👇👇
    • እንዴት የኮምፒተር Usersና (Pa...
    ✅ ፔሮል በማይክሮሶፍት ኤክሴል MS-Excel እንዴት መስራት አንችላለን ክፍል 2 Payroll Part 2
    👇👇👇👇
    • የደሞዝ አሰራር እንዴት ማዘጋጀት እ...
    ✅ ፔሮል በማይክሮሶፍት ኤክሴል MS-Excel መስራት አንችላለን? ክፍል -1 How to make payroll using Microsoft Excel in amharic
    👇👇👇👇👇
    • የደሞዝ አሰራር እንዴት ማዘጋጀት እ...
    ✅ ኮምፕዩተር ፎርማት በፍላሸ ዲሰከ ለማድረግ ፍላሹን እንዴት ቡቴብል ማድረግ እንችላለን! How to Create a Bootable USB Flash Drive👇👇👇
    • ኮምፕዩተር ፎርማት በፍላሸ ዲሰከ ...
    ✅ በቫይረስ የተጠቃን ፍላሽ እንዴት ቫይረሱን ማጥፋት እንችላለን?
    👇👇👇
    • በቫይረሰ የተጠቃን ፍለሽ እንዴት ቫ...
    ✅ እንዴት አድርገን በስልካችን ኢሜይል መክፈት እንችላለን? How can we create Email Using Mobile Phone
    👇👇👇
    • እንዴት አድርገን በስልካችን ኢሜይል...
    ✅ 15GB ነፃ Storage እንዲሁም ወደ Google Drive ፋይል መጫንና ከ ወደ ሌላሰው በኢሜይል(Email) እንዴት መላክ እንችላለን ፋይል ማስቀመጥ ይቻላል?
    👇👇👇
    • 15GB ነፃ Storage እንዲሁም ...
    #Subscribe በማድረግ ምርጥና ወቅታዊ የቴክኖሎጂ ትምህርቶችን ይከታተሉ!
    በነዚህ አድራሻዎቼ ያልገባዎት ነገር ካለ ወይንም ግር ያሎትን ነገር ካለምንም ስጋት ፈታ ብለው መጠየቅ ይችላሉ። 🔻Follow me🔻
    ✏️Facebook:
    / mameamin.6te.net
    ቴሌግራም t.me/MuhammedC...

Комментарии • 41

  • @getbekur6567
    @getbekur6567 3 года назад +1

    ማሜ በጣም አመሰግናለሁ።ይሄን ጉዳይ በጣም ስቸገርበት ነበር። አሪፍ መፍትሔ ነው። የምትሠራቸው ቪዲዮዎች እጅግ ገራሚና ጠቃሚ ናቸው በርታ ቀጥልበት

  • @fikirutashoma6088
    @fikirutashoma6088 3 года назад

    ሙዬ በጣም እጅግ አድረገ አመሰግናለሁ።ይሄን ጉዳይ በጣም ስቸገርበት ነበር። አሪፍ መፍትሔ ነው። የምትሠራቸው ቪዲዮዎች እጅግ ገራሚና ጠቃሚ ናቸው በርታ ቀጥልበት አንድ ጥያቀ አለኝ አንደድ በባለ 16 GB ፍለሽ እስከ13 GB ወስዶ 3ፍር ዕያለዉ ዕምብ አለኝ መፍተዔ ካለ ንገረኝ

    • @MuhammedComputerTechnology
      @MuhammedComputerTechnology  3 года назад

      በዚህ ኮማንድ ሊስተካከል ይችላል ሞክረው ይህንን ቪዲዮ መሰረት በማድረግ

  • @seidebrahim5572
    @seidebrahim5572 3 года назад

    ማሜ በጣም ጠቃሚ ትምህርት እየሰጠኸን ነው አመሰግናለሁ

  • @mitikudebalke6087
    @mitikudebalke6087 3 года назад

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት እየሰጠኸን ነው እናመሰግናለን

  • @mollabelay9654
    @mollabelay9654 Месяц назад +1

    You were saying you tried to clean viruses from the memory stick. But files in the stick are also removed and the disk is formatted. If so, why don't right-click on the stick and click format, which is a simple maneuver?

  • @adimasuteferi2539
    @adimasuteferi2539 3 года назад +2

    After finishing all the above steps finally it says that "Disk part has encountered an error: The request couldn't be performed because of an I/o device error.
    See the system event log for more information". So I'm very impressed by your technology information. Please help me with this problem.

  • @mttube6418
    @mttube6418 2 года назад +1

    እናመሰግናለን
    ነገር ግን list disk ሰንለው no media available ይላል ፍላሹን ጭራሽ አያነበውም

  • @mohammedassenwolloyewcibac6495

    mame nice nice education best ethiopian

  • @zegeyetiruneh6428
    @zegeyetiruneh6428 4 месяца назад

    Thank Muhe too much .i can format my usb according to your info.

  • @user-wo3os6ej4z
    @user-wo3os6ej4z 6 месяцев назад

    thank you leine gin inbi bilognal min maderage alebign

  • @haymanottesfa6903
    @haymanottesfa6903 2 года назад

    ማሜ እንዴት ነህ? ሁሉ ሰላም ነው?ሁሉም ሰው እንዳንተ ቢሆን የት በደረስን ነበር።አይዞህ በርታ ወንድሜ!ምጠይቅህ ጥያቄ ኮራብት የሆነን ፍላሽ ፋይሉን እንዴት ማግኘት እንችላለን?

  • @amlakukefyalew6612
    @amlakukefyalew6612 3 года назад

    ተባረክ

  • @musemaballo1392
    @musemaballo1392 2 года назад

    የተበላሸ በደንብ የማይታይ ቪዲዮ እንዴት እናፀደዋለን? መጀመሪያ ቪዲዮው ንፁህ ነበረ ነገርግን ከጊዜ በኋላ ኮራፕትድ ይላል?

  • @ayimennejad8900
    @ayimennejad8900 Год назад

    ማሜ አሰላሙአለይኩም ባልከው መሠረት ሳደርገው ፍላሹ መጨረሻ ላይ ራይት ብሮቴክትድ ብሎ እምቢ አለኝ ምን ማድረግ አለብኝ ብሊስ help me bro????!

  • @daregreat9690
    @daregreat9690 3 года назад

    Good

  • @desalegnmogne7716
    @desalegnmogne7716 3 года назад +1

    I give agreate appriciet for your interesting to teach every people for every time as they want every thing thank you muhammed for every thing. I ask some thing if you can do. I am information technology student, so I want sample research and project for degree and master program please if you can , attach some sample research and project based on IT through your telegram channel

    • @MuhammedComputerTechnology
      @MuhammedComputerTechnology  3 года назад

      Ok my bro i will upload. This is my website www.mameamin.6te.net there is project and research you can see. Thanks

    • @dessalegngetu3389
      @dessalegngetu3389 Год назад

      @@MuhammedComputerTechnology ማሜ ለኢጀንሲ ሊሆን የሚችል አፕ ብትለቅልኝ ደስ ይለኛል ሌላው ስራዎችህ ብዙ እውቀት አግኝቸባቸው አለሁ ለራሴ ስለዚህ በርታ አላህ ይገዝህ

  • @amsaleworkwudumengistu3683
    @amsaleworkwudumengistu3683 2 года назад

    የተለያዩ ሶፍትውሮችን ለማውረድ እያስጨገረኝ ነወ፡፡እንዴት ነው ማውረድ የምችለው?ሲቀጥል የተለያዩ የተፈለጡ ጥያቄዎችና ጽሁፎችን ሳወርድ ብር ይጠይቀኛል ፡፡እንዴት ያለ ብር ማውረድ እቸላለወ?

  • @mekiyaadem8215
    @mekiyaadem8215 3 года назад

    Thanks

  • @hubihubii6824
    @hubihubii6824 2 года назад

    ሚሞሪው ውስጥ ያለውን ድሌት አርጌአጥፍቼው ተመልሶ ይመጣል ቫይረስ የሆነን ሚሞሪ እንዴት ማፅዳት ይቻላል ማሜ

  • @erkotube6795
    @erkotube6795 Год назад

    when I delete a Virus from a USB Flash will all the data I have be deleted via 'CMD'?

  • @bizuchnaie607
    @bizuchnaie607 3 года назад

    betam tekamie merja muha enwodhalen

  • @ethiohagere1993
    @ethiohagere1993 3 года назад

    Thanks. How to remove write protected from usb flash permanently

  • @user-nh9op9vd1e
    @user-nh9op9vd1e Год назад

    format sayhon filu iyale virusun bichawn indet adirgen minatefew ?

  • @moubarmohammed7283
    @moubarmohammed7283 3 года назад

    ማሜ ሰፋርህየት ነው ።

  • @mitikugeta4014
    @mitikugeta4014 2 года назад

    How to fix my USB pen drive is no media how to fix the problem please help to me bro sorry

  • @bantealitaye3496
    @bantealitaye3496 3 года назад

    Itel silk nebereng enam safe mode honobing techegeriku enam endet adirge off madreg michilew

    • @ethiotechcenter9493
      @ethiotechcenter9493 3 года назад

      ጤና ይስጥልን መ/ር አውቶካድ ድሮይንግ በስልካችን መስራት የሚያስችል አፕ በቴሌግራም እባከዎ ይላኩልን,ለሚሰጡን ት/ትደግሞ ምስጋነየ ከልብ ነው

  • @lalatesema9529
    @lalatesema9529 3 месяца назад

    say not recognized why

  • @machakelfinance
    @machakelfinance 2 года назад

    yihe eco format new wondme file saytefa vyrsun l matfat mokir

  • @abuye23brliw99
    @abuye23brliw99 2 года назад

    እሽ በስልክ አንችልም?በናትህ ከደረስህ መልስ ስጠኝ ፍላሽ አይገፍትም

  • @mamlove1758
    @mamlove1758 3 года назад

    Be telegram harif timihirt agignichebehalehu, berta

  • @abuye23brliw99
    @abuye23brliw99 2 года назад

    ፎቶ አለኝ ግን አያሳየኝም

  • @mihretabshigute974
    @mihretabshigute974 2 года назад

    Flashe format honeko😭😭😭

  • @Entertainment-ew5ij
    @Entertainment-ew5ij 2 года назад

    write protected????

  • @elakassa2581
    @elakassa2581 2 года назад

    disk 0 bicha new yemimetaw
    flashun ayametam