ባይሆን ደስ ይለኝ ነበር!ልብ የሚነካም የሰላም ታሪክ የመጨረሻ ክፍል!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии •

  • @shegerinfo
    @shegerinfo  7 месяцев назад +287

    ሠለም አየለን ለማገዝ የኢትዬጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000288249133 ስልክ ቁ0955406012

    • @laylalayla9893
      @laylalayla9893 7 месяцев назад +13

      ሀየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Amenn-ej8ne
      @Amenn-ej8ne 7 месяцев назад +9

      WOOOW AYZOSH TAREKSH LEBAN SEBERASH TENKARESH DESE YELALE YENA MARE 😢😢😢😢😢

    • @Amenn-ej8ne
      @Amenn-ej8ne 7 месяцев назад +4

      SELAMYA AYZOSH AYZOSH YENA EHETE EGZABBER DEMO YAREGAWAL WECE WETO YEMARAL...AYZOSH SELAMYA ENWEDSHALEN YENA EHETE AYZOSH YENA EHETE 🥰🥰🥰🥰🥰❤️

    • @MimiShashemene
      @MimiShashemene 7 месяцев назад +10

      አይዞሽ ሰላምዬ ከጎንሽ ነን

    • @emebeterque8725
      @emebeterque8725 7 месяцев назад +4

      አይዞሽ እህቴ ክመከራ በኃላ ደስታ አለ እንደንች ትግስት ይጠን❤️❤️

  • @RahelFentaw
    @RahelFentaw 7 месяцев назад +333

    ይሄን ልብወለድ የሚመስል እውነተኛ ታሪክ በመጽሀፍ ተፅፎ ማየት የሚፈልግ 👍

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx 7 месяцев назад +240

    የዝች ሴት ታሪክ ያስለቀሰውና ብሎም ያጠነከረው ሰው እስኪ...😢😢😢😢😢የኔ እናት😢😢😢 የኔ ጠንካራ ሴት ላንቺ ምንም ቃል የለኝም😢😢😢 ፈጣሪ ረጂም እድሜ ሰቶሽ ልጅሽንም ለቁምነገር አበቅተሽ በሱ ለመጦር ያብቃሽ❤❤❤ በሕይወትሽ ዘመን ሙሉ የረዱሽን ሰዎች ሁሉ ላሉት እድሜ ከጤና ይስጥልን ለሞቱት ደግሞ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን❤

  • @seniethio5523
    @seniethio5523 7 месяцев назад +14

    እየሱስ ክርስቶስ ያቺንም የልጅሽንም ደም በደሙ ይጠብልሽ አሜን

    • @GenetDesta-hh2jg
      @GenetDesta-hh2jg 6 месяцев назад

      አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏😂😭😭

  • @ELizazemenekase
    @ELizazemenekase 7 месяцев назад +366

    ማነዉ እንደኔ የሰላምን ታሪክ በጉጉት የጠበቀ ምን አይነት ጥንካሬ ነዉ ምን አይነት እፁብ ድንቅ ሴት ነች ፀሀፊያን እንድትፅፈዉ ብታገዟት ደራሲዎች ወደ ፊልም ብትቀይሩትና ብታግዟት ኮመንታተሮች የባለቤቷን ሀዉልቱን እኛ ብናሰራላትስ መልካም ስራ ብንሰራ ለዚች ጠንካራ ሴትና እናት🎉🎉❤❤❤

    • @abebatadese3690
      @abebatadese3690 7 месяцев назад +15

      እውነት ነው የተቀደሰ ሃሳብ ነው

    • @askale9230
      @askale9230 7 месяцев назад +5

      11:16 P😊

    • @NardosNardi-bz2cn
      @NardosNardi-bz2cn 7 месяцев назад +9

      በእውነት ድንቅ ሀሳብ ነው

    • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
      @ሐገሬሰላምሽይብዛ 7 месяцев назад +8

      አይገርምም እኔም ትክክል እንደናንተ ብዬ ከፃፍኩኝ በሃላ የናንተ ሳይ ትክክል እኔ እንደፃፍኩት ነበር ከዛ የኔን ስልት አደረኩት😊

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 7 месяцев назад +10

      በትክክል ከመጀመሪያ ጀምሮ እያለቀሰኩ የጨርሰኩት ለመጀመሪያ ግዜ አቦ ያላሰብሸውን እንጀራ እመብርሃን ትሰጥሸ ልጅም ትልቅ ደርጃ ደርሶ አንቺን የሚያሰደሰት ያርግሸ ወይኔ እንዲህም አለ አይዞሸ እህቴ❤❤❤ ጀግና ነሸ

  • @afomiyayilma1452
    @afomiyayilma1452 7 месяцев назад +60

    እመብርሃን እስከ መጨረሻው ያንችንም የልጅሽንም ደም ከለጇ አማልዳ በንፁህ ደም ትቀይርላችሁ አሜን

  • @JMGD44
    @JMGD44 7 месяцев назад +111

    ድንግልን ትላንት ምሳ እየበላሁ ደም እንባ ነው ያለቀስኩት። 😢😢😢 እባክሽን የባሎን መኩሪያ ታሪክ ይህ የፍቅር ጀግናን ተሪክልን + የነርሶን የሲስስተር ለምለምን ❤❤❤ የዘመኑ በዛብህ እና ሰብለወንጌል❤❤❤

  • @hanatekile4755
    @hanatekile4755 7 месяцев назад +14

    አንች የማርያም ልጅ አይዞሽ
    እመብርሐንን ይዘሻል እና በፋፁም አትወድቂም አይዞሽ የእኔ ማርርርርርርርር

  • @FBCUP-wz6ew
    @FBCUP-wz6ew Месяц назад +1

    መድኃኔዓለም በነገር ሁሉ ካንቺ ጋር ይሁን ❤❤❤

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 7 месяцев назад +131

    ከጅምሩ እስከጭርሱ በእምባ ነው 😢የጨረስኩት የኔ የዋህ ድንግል ማርያም ጭንቅ አማላጂቷ ጥላ ከለላ ትሁንሽ መሲ እኔ ላንቺ ቃል የለኝም የኔ ደርባባ ስወድሽ

    • @mihretaragaw
      @mihretaragaw 7 месяцев назад

      Enam edeza min ayinete tareki new yasalfechiwe egna 1 negere biyesaka tebesachiten senite enhonalen Egizabihare yikire yebelen

    • @57623
      @57623 7 месяцев назад

      😢😢😢😢😢የሚገርም ታርክ ነዉ 😢😢😢

  • @Firstmove01
    @Firstmove01 7 месяцев назад +50

    ይሄ ነው ሊባል የማይችል ስሜት ነው የተሰማኝ በተለይ የፀበል ቤት ቆይታችሁ በአይነህሊናዬ ይመላለስብኛል የመኩሪያ ህመም በዛላይ ታማሚ ልጅ መጠበቅ ያንቺ በእሳት መለብለብ ሁለት የምትሳሺላቸውን ሰዎች ጥሎ መዋል የሰው አጠገብሽ ያለመኖር አስለቅሶኛል የሲስተር ለምለም ደግነት የገኒ ርህራሄ ስልክ የሰጠሽ ሰው መልካምነት በዚህ ታሪክ እነዚህን ሁሉ አየን እግዚአብሔር ነገን ብሩህ እንዲያደርግልሽ ተስፋዬ ፅኑ ነው የኔ እናት

    • @suminbaki
      @suminbaki 6 месяцев назад

      😂😂😂

  • @selamawitteshome4363
    @selamawitteshome4363 7 месяцев назад +12

    አይ እናት የልጇ ነገር እንዴት እያስደሰታት እንደምታወራ....ክብር ለእናቶቻችን❤

  • @AbiTemesgen
    @AbiTemesgen 7 месяцев назад +60

    መሲ ከደራስያን ጋር ብታገናኛትና በእውነተኛ ታሪክ ላይ ቢፃፍ❤❤❤

  • @berhanehaile3241
    @berhanehaile3241 7 месяцев назад +37

    አንቺ ጀግና ሴት ለሰንት ዘመድ የሚሆን እንባዬን ጨረሰኩ የዘመናችን ድንቅ ሴት

  • @helensuleyman9186
    @helensuleyman9186 Месяц назад

    ሱብሓንአላህ እንዴት የሚያሳዝን የህይወት ታሪክ ነው። አላህ በጤና በሰላም አኑሯችሁ ልጅሽ ትልቅ ደረጃ ደርሶ እፎይ ብላችሁ አላህ ያደላድላችሁ የኔ ጀግና።

  • @Sarafree2025
    @Sarafree2025 7 месяцев назад +190

    ቅድስተ ማርያም ስትል ለምንድን ነው ልቤ ትር ያለው? እመቤቴ ያደኩባት የዚችን እናት እምባ እስከመጨረሻው እጠቢላት.ማርያም ማርያም.. ልጅ ሆኜ መዘምህራን ነበርኩ እና የማትሪክ ውጤት ሳይመጣልኝ ሲቀር ከሚኒሊክ ት/ ቤት ስመለስ ማርያም በር ላይ ድፍት ብዬ ያለቀስኩት እምባ ትዝ ይለኛል በ1997 ከዛ አመት ሳይሞላው ይህው አሜሪካ መኖሪያዬን አድርጌ የሁለት ምርጥ ልጆች እናት ነኝ. የዛሬ 9ኝ ወር አ.አ መጥቼ ልክ ግቢውን ስሳለም የሆነ ነገር ወረረኝ ትዝታ. እኛ ክርስቲያኖች የሚደረግልንን ስለምናውቅ ነው ማርያምን የምንወዳት!!❤🙏🏾🙏🏾

    • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
      @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 7 месяцев назад +2

      Elele elele temesgene ewnet newe

    • @zelekefirehiwot214
      @zelekefirehiwot214 7 месяцев назад +5

      እመቤታችን ትክበር ትመስገን❤❤❤

    • @MayeIove
      @MayeIove 7 месяцев назад

      ❤❤

    • @lizethio6061
      @lizethio6061 7 месяцев назад +6

      ስለአንቺ ደስስስስ አለኝ ለመቤቴ ክብር ይሁን 🙏🏽

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 7 месяцев назад +1

      መርየም እኮ ጌታዋን ተደፍታ ምታመልክ የተቀደሰች ድንግል ናት በጀነት ከተመረጡ 4 እንቁ ሴቶች አንዷ ናት እኛ ሙሰሊሞች እንወዳታለን እናከብራታለን ነገር ግን ምንም ነገር ማድረግ አትችልም። መርየምንም እኔንም የፈጠረ ጌታ ለሚሰጠኝም ለሚነሳኝም ነገር ማመሰግነዉ አንዱን ጌታ አላህን ብቻ ነዉ ።

  • @FBCUP-wz6ew
    @FBCUP-wz6ew Месяц назад +1

    መድኃኔዓለም በነገር ሁሉ ካንቺ ጋር ይሁን ❤❤❤ ጠንካራዋ ሰዬ

  • @sinagetahun8180
    @sinagetahun8180 7 месяцев назад +5

    እጅግ በጣም ምታሳዝን ሴትነች የድህነት የችግር ጥግ ያየች ሴት ፈጣሪ ሆይ እርዳት በዚህ መሃል የተማርኩት ወንዶች ሁሉ ክፉ ባል ሁሉ ክፉ አይደለም ከዚህ ታሪክ ተማሪ በጣም ለረዳች ሴት ሲስተር ገነት ነብስሽ በገነት ትረፈ.🙏🙏🙏

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 7 месяцев назад +86

    ላንችማ ቤት ገዝቶ ነበር መስጠት የኔ ጀግና❤💐💐💐

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 7 месяцев назад +5

      ያለምንም ጥርጥር ተባረኪ❤❤❤

    • @SA-oc2kw
      @SA-oc2kw 7 месяцев назад

      100%!!!

    • @atitegebtesema2878
      @atitegebtesema2878 7 месяцев назад

      ❤❤❤❤

    • @AbeerSanad
      @AbeerSanad 7 месяцев назад

      እወነት

    • @AlemTesema-yz2wl
      @AlemTesema-yz2wl 7 месяцев назад

      እኔ እኮ ልዘን ላልቅስ ምን ልሁን ደንዝዥ ነው የሰማሗት ። የሆነ ስርዓት ይፈነቅለኛል።የአባቱን አስከሬን አቅፎ አገኘሁት ያለችውን አውሬ በላው ስትል አልቻልኩም

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 7 месяцев назад +61

    ብዙ የሚያሳዝን እውነተኛ ታሪክ ሰምቼ አውቃለሁ ግን እደዚህ ያለ ልቤን የነካው ታሪክ የለም እንኳን ለታማሚ ለጤነኛም እጅግ በጣም ጠቃሚ አስተማሪ አስደሳች የሚያጠነክር ነው በፍቅር በስስት ነው ያዳመጥኩት እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳሜረው ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድገው በልጅሽ የምትደሰች እናት ያርግሽ
    እህቴ አቺም ልጅሽም ትድናላቹ ፈጣሪ ታአምር ያረግልሻል አምናለው

    • @abnett.6429
      @abnett.6429 7 месяцев назад +2

      አሜን

    • @meskeremaklilu
      @meskeremaklilu 7 месяцев назад +2

      እህቴ ፈጣሪ ቀሪ ዘመንሽን ከልጅሸ ያምርልሽ

  • @aziztesfatsion4293
    @aziztesfatsion4293 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ስራው ግሩም ነው !
    በርቺ እህታችን ታሪክሽ መጽሐፍ ይወጣዋል።
    የልዑል እግዚአብሔር ጥበቃው አይለያችሁ።

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 7 месяцев назад +79

    አቅም ቢኖረኝ ቆንጆ ቤት ገዝቼ እሰጣት ነበር። ይገባታልና።
    👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈
    ይበቃል መንከራተትዋ!!

    • @dareeaskdarbelay
      @dareeaskdarbelay 7 месяцев назад

      እግዚያብሄር ይመስገን ልበ ብርሀን ሠዎች ብዙ አሉ

    • @mesfinzewdu7289
      @mesfinzewdu7289 7 месяцев назад

      Kawerah mechi anese. Deg le mebal nuw ?betun tewuna ye akmehen adergelat

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 6 месяцев назад

      @@mesfinzewdu7289 አዎ ደግ ለመባል ነው።
      ሴታሴት ነገረኛ

    • @fs-ul9tv
      @fs-ul9tv 6 месяцев назад

      @@mesfinzewdu7289ኤጭ 😢እንጭጭ ምነው ይህን ታሪክ እየሰማህ እንኳን ደግነትን ብትማር

    • @zerthunabay6955
      @zerthunabay6955 6 месяцев назад

      Yegbatal bite

  • @SELAMMekonen-r1x
    @SELAMMekonen-r1x 7 месяцев назад +145

    በረሜል ቅዱስ ገወረዲስ ፀበል ብትሄድ ትድናለች እግዚብሄረ መሃሪ ነዉ ለደጁ ያብቃሽ

    • @TsiTsi1111-h8u
      @TsiTsi1111-h8u 7 месяцев назад +7

      በትክክል ትድናለች

    • @crocodilehunter6517
      @crocodilehunter6517 7 месяцев назад

      እረ ባኪ 👍🫣🤡

    • @አሁንአሁን
      @አሁንአሁን 7 месяцев назад +8

      በረሜል ቅዱስ ገወረዲስ ፀበል ❌ ዝም ብላ መደሀኒቷን እና ጥሩ ምግብ መመገብ። ፀበል ካዳነ ለምን ይሄ ሁሉ ህዝብ በበሽታ ያልቃል ?

    • @mebatsiyon1561
      @mebatsiyon1561 7 месяцев назад +1

      እግዚአብሔር ፍቃዱ ሲሆን ይድናል

    • @exodusexodus8636
      @exodusexodus8636 7 месяцев назад +3

      Tsabale tabilo eko nawe balohaan yexachchiw?

  • @danatefera7313
    @danatefera7313 7 месяцев назад +17

    😢😢😢ብርቱ ሴት በዚህ ሁሉ ውጣ ውረድ ውስጥ ከአጠገብሽ ያልተለየው ልዑል እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ❤❤❤❤❤

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 7 месяцев назад +1

    በጣም የሚገርም ታሪክ ላያሰችል አይሰጠም ይባል የለ አሁንም እግዚአብሔር አምላክ የአንችንም ልጅሸም ጤናችሁ ይመልሰላችሁ ረዠም እድሜ ከጤና ይሰጣችሁ

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg 7 месяцев назад +38

    ወላሒ በጣም ነው ያለቀስኩት አብሶ የባሉዋ መልካምነት የተረገሙ ወዶች በሞሉበት ዘመን😢😢😢😢😢

    • @57623
      @57623 7 месяцев назад

      ከዛላይ የእምነቱ ጥንካሬ በስመአም😢😢 ጌታ ሆይ ሠዉ አድርገኝ😢😢

    • @suminbaki
      @suminbaki 6 месяцев назад

      Bandeau esuan syskymat memotu😂😂😂

  • @sitotawtadesse1906
    @sitotawtadesse1906 7 месяцев назад +1

    ጽናት, ጥንካሬ, ተስፋ, እምነት ....ከሁሉም በላይ የፍቅርን ጥግ ያየሁብሽ ብርቱ ሴት ነሽ የብዙዎችን ችግር ካንቺ በማነጻጸር እንዳቀለልሽ መጽናናትን እንደሰጠሽ አምናለሁ, በልጅሽ ስቃይሽ እንባሽ ሁሉ እንደሚታበስ አምናለሁ, እድሜና ጤና የምታምኚው እግዚአብሔር ይስጥሽ

  • @engudaymengiste9683
    @engudaymengiste9683 7 месяцев назад +61

    በእየሱስ ስም!!!!!❤❤❤ አቤት የእግዚአብሔር እርዳታ:አቤት የአንዳንድ ሰዎች ደግነትና ጥንካሬ:አቤትትት ስንቱን ሰማንበት:ተማርንበት:አለቀስንበት:ተፅናናንበት....እግዚአብሄር ዛሬም ይምራል:ይራራል:ድንቅና ተአምራትን ይሰራልና የልጅሽ ደም በእግዚአብሔር ተአምራት ይቀየር!!!❤❤❤

    • @adiamge2803
      @adiamge2803 7 месяцев назад

      Amennn Amennn Amennn eyesus geta new

  • @ጥሩነሽየማርያምልጅ-መ1ቐ
    @ጥሩነሽየማርያምልጅ-መ1ቐ 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ያልሞትሽማ እግዚአብሔር አምላክ በልጅሽ ትልቅ ነገር ሊያሳይሽ ነው እውነት በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @ZainabKwt-dh5ns
    @ZainabKwt-dh5ns 7 месяцев назад +40

    በርሜሉ ቅዱሰ ገብርኤል ፀበል ሂጂ ይፈውሰሻል እህቴ

  • @salamgedawn4047
    @salamgedawn4047 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር. በነገርሽ ሁሉ ዛሬም እንደ ትናቱ አይለይሽ የኔ ጠንካራ ጎበዝ እህት አሁንም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohnayohna-n2n
    @yohnayohna-n2n 7 месяцев назад +21

    የኔ እህት እኔ አፈር ልብላልሽ ትናንት ለረዥም ሰዓት ያለማቋረጥ ነው እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ድዝዝ አልኩ እግዚአብሔር አምላክ ልጅሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ የኔ እናት

  • @manycell9813
    @manycell9813 7 месяцев назад +2

    አቤት ብርታት አቤት ፅናት የልጅሽን ፍፅሜ ያሳምርልሽ እመቤቴ ማርያም ታሪክ ቀይራ ለምስክርነቶ ታብቃሽ በርቺ ድንቅ ሴት

  • @suibsecrb
    @suibsecrb 7 месяцев назад +44

    ማርያምን ትናት አልቅሸ ልሞት እኔ ለሰማሁት እደዚ ያዘኩት እሷ የኖረችው እዴት እደቻለችው የምር ፈጣሪ ላያስችል አይሰጥም የሚባለው እውነት ነውፈጣሪ ከዚበላይ ያጠክርሽ ልጅሽም ለቁም ነገር ይብቃልሽ ባልሽንም ነብሱን ከደጋጎችጋር ያኑረው 😢😢❤❤❤

  • @FikretaBirhanu
    @FikretaBirhanu 7 месяцев назад +58

    የእግዚአብሔርን ቸርነት ባንቺ ውስጥ አየሁት አቤት ፅናትሽ እህቴ እኔ በጣም በትንሽዬ ፈተና ተስፋ እቆርጣለሁ

  • @hasnag3161
    @hasnag3161 7 месяцев назад +18

    የአላህ ስራ ይገርማል የዚህ ምድር ፈተና ደሞ አላህ በክፉዎች ሰዎች መሀል ስንት መልካም ሰዎች ፈጥሮዋል

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 7 месяцев назад +10

    የምትገርም ሴት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ስጥቶሽ ልጅሽም ተፈውሶ ለማየት ያብቃሽ ድንቅ አፍቃሪ ድንቅ እናትም ነሽ እስከ ዛሬ ደግፎ ያቆመሽ አምላክ ዘወትር ካንቺ ጋር ይሁን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️

  • @ዘ-ታቦር
    @ዘ-ታቦር 7 месяцев назад +26

    ህይወት በ ሰወች ክፋት እንዲህ ሲሆን በጣም ያማል የደረሰበት ያውቀዋል እዚህ ያደረሰሽ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ።

  • @almazyigeltu888
    @almazyigeltu888 4 месяца назад

    ጠንካራ እናት ነሽ ባለቤችሽ በጣም መልካም የተባረከ ነው ጥሩ ሰው አይበረክትም

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
    @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ 7 месяцев назад +42

    😢😢እኔ ብዙ ታሪክ ሰምቻለዉ እንደሱዋ ግን ያሳዘነኝ ታሪክ የለም

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 7 месяцев назад +27

    ትልቅ የእምነት ሴት ነሽ ያድናል ኢየሱስ ! እግዚአብሔር እናትም አባትም ሆኖ ማሳደግ ይችላል ! እኔ አለሁ እግዚአብሔር ፈውሶኛል አሳድጎኛል የሚል ማን ነው ?

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 7 месяцев назад +32

    😔😔ለደሀ የማይሆን ዘመን! እምነትሽ ፅናትሽ የፈጣሪ ፀጋ

  • @mahletbelayneh7960
    @mahletbelayneh7960 7 месяцев назад +16

    የሚገርም ታሪክ ነው አንደበትዋ ጣፋጭ ነው እመን እንጂ አትፍራ ነው እምነትሽ ከዚህ የበለጠ ታዓምሩን ያሳይሻል ለመድሀኒያለም የሚሳነው ነገረ የለም እመቤቴ ታውቃለች። እንደው ከንቲባ አዳነች አበቤ የቤትና የስራ ዕድል ቢመቻችላት።

  • @SaraNega-s8o
    @SaraNega-s8o 7 месяцев назад +3

    መሲ የእውነት የልጇም የእሷም ጤና እንዲመለስ እነአላየን አገናኛትና በርሚል ጊወርጊስ ፀበል ለላኪያት የእውነት ለምስክርነት ነመጣለች

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm 7 месяцев назад

    የእግዚአብሔር ስራና ግሩም ድንቅ ነው ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እምኝ እንጂ አትፍሪ እግዚአብሔር አሁንም ቀሪ ዘመንሽን ይባረከዋልህ እህታችን ታሪክሽ በጣም አሳዛኝም አስተማሪም ነው እመብርሃን የንቺንም የልጅሽንም ህይወት ይቀይር😇😇❤❤❤❤

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 7 месяцев назад +28

    አንቺም ልጅሽም ወርቅ ናችሁ ለታላቅ አላማ የተጠራችሁ። በአምላክ የተወደዳችሁ ❤

  • @solomoncuba5319
    @solomoncuba5319 7 месяцев назад +40

    መሢ የፕሮግራሞችሽ ሁሉ ራሥ ሆነች ሠላምና ታሪኳ ፅናቷ የአነጋገር ዘይቤዋ ድምጿ ወይ ጌታ ፅናቱን ይሥጥሽ በጉጉት እየጠበቅን ነበር

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 7 месяцев назад +12

    የእኔ እናት ሶስቱንም ክፍል በተሰበረ ልብ በትልቅ ሀዘን ውስጥ ሆኜ ነው የሰማውሽ😢😢😢😢😢 አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ ጌታ ኢየሱስ ደምሽ በደሙ ይቅይርልሽ😢😢😢

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 7 месяцев назад +16

    አይደለም እውነተኛ ታሪክ ነው ብሎ ለማመን ይቅርና ልብ ወለድ ነው ብሎ ለማመን በጣም ይከብዳል ፈጣሪ እንደው እመቤቴ ባንቺና በልጅሽ ላይ ታሪክ ሰርታ ለመመስከር ታብቃሽ አሜሜሜሜሜንንንንንምምምም❤❤❤❤❤❤❤

  • @betslot9715
    @betslot9715 7 месяцев назад +9

    እንደዚች ህእት ስታለቅስ አዝኜ ስትስቅ እግዛቤርን አመስግኜ ያየሁት ታሪክ ነዉ በእዉነት እምነትሽ ድንቅ ነዉ ነገ ተፈዉሰሽ ልጅሽ ተፈዉሱ ታሪክ ተቀይሮ ለእግዛብሔር ክብር ምስጋና ታቀርባለሽ ድንቅ እናት እዉነት ነዉ በሁሉ ነገርሽ እግዛብሔርን አስቀድመሽ ፀልይሽ መዉጣትሽ ጎበዝ ነሽ ሰዉ ብዙ ነገር ኖሮት አያመሰግንም ያንቺ ልዬ ነዉ እግዛብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ ነገ በሳቅ በደስታ እዚህ ሚዲያ ላይ ትመጫለሽ በእየሱስ ስም ተፈወሱ ደማቹ በደሙ ይቀይር እግዛብሔር ሆይ የእዚህ ቤት ታሪክ ቀይር አሜን

  • @roozrooz2027
    @roozrooz2027 7 месяцев назад

    እመብርሀን ትማርሽ አችንም ልጅሽንም በጣም የሚሳዝን ታሪክ ነው

  • @Leno3030Ahmed
    @Leno3030Ahmed 7 месяцев назад +8

    እንደዚ በእምባ የጨረስኩ ታሪክ የለም በጣም ጠንካራ ለብዙ ሰዉ ተምሳሊት ነሽ ልዮ ሴት ነሽ እ/ር ይወድሻል

  • @lamrotagegne2512
    @lamrotagegne2512 7 месяцев назад +40

    በዚህ ታሪክ ዉስጥ የሚረገሙ የሚወገዙ የሚመሰገኑ የሚደነቁ ሰዎች አሉ

    • @lomi-Q9rv
      @lomi-Q9rv 7 месяцев назад +1

      በጣም እሥካሁን እየተራገምኩነዉ ያሥደፈረቻትን ሤት😭😭😭😭

    • @57623
      @57623 7 месяцев назад +2

      ​@@lomi-Q9rvበጣም በአረብ አገርንኳ እንደዚህ አያደረኩም እዉነት የስራዋን ይስጣት😢😢😢😢

  • @ዜድtube1921
    @ዜድtube1921 7 месяцев назад +15

    የኔ እናት የቧሏ የልብ ሴት የልጇ ጀግና እናት 🥺💗

  • @Ethio-Aesthetic
    @Ethio-Aesthetic 7 месяцев назад +10

    Never in my life I felt this heart broken OMG😢😢😢 የኔ እናት ጥንካሬሽ ብርታትሽ አቤት ታድለሽ እግዚአብሔር ይሁንሽ። You deserve everything in this world❤❤

  • @eyagetnet5272
    @eyagetnet5272 7 месяцев назад +62

    እስኪ ደግሞ ልስማሽ በስቃይ የታጀብሽው ምስኪን ኢትዮጵያዊት በእውነት ክፍል 1 እና 2 ሰምቼ እንቅልፍ አልወስድ ብሎኝ ነወ ያደርኩት

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 7 месяцев назад

      እኔም እንቅልፍ አልተኛሁም ነበር። 😭😭😭

    • @eyagetnet5272
      @eyagetnet5272 7 месяцев назад +2

      እንደ ኢትዮጵያውያን ሴቶች ግን ግፍን በደልን ጭቆናን የሚሸከም በየትኛውም አለም አለ ብየ አላምንም ይኸኔ እኮ በየቤቱ መድረኩን ሚዲያውን ያላነኙ ስንቶች አሉ

    • @tigistadmasu287
      @tigistadmasu287 7 месяцев назад

      እኔም

    • @aniliza7321
      @aniliza7321 7 месяцев назад

      እኔስ አልሰማሁም ክፍል 1ክፍል2 በጣም ታሳዝናለች ግን አሁን ባየሁት

  • @elfneshpetros4039
    @elfneshpetros4039 4 месяца назад

    አንቺስ ብረት ነሽ እግዚአብሄር የአለም መልካም ነገሮች አንድ በአንድ ሰቶሽ ይካስሽ ጀግኒት ❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiyayemama9556
    @ethiopiyayemama9556 7 месяцев назад +2

    በትንሽ ነገር ስናጉረመርም እግዚአብሔር ይህም አለ ብሎ እንዲህ አይነት ታሪክ ያሰማናል። አምላኬ ሆይ እኔኮ ይህን ታሪክ ከሰማው ቡሀላም አማርርህ ይሆናል። ስለ እውነት እራሴን እስኪያመኝ ነው ያለቀስኩት።😢😢😢 እግዚአብሔር እድሜና ጤና ሰቶ ያቆይሽ የኔ እናት። ልጅሽንም ለቁም ነገር ያብቃልሽ።

  • @sebledebebe1756
    @sebledebebe1756 7 месяцев назад

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አንቺንም ልጅሽንም ይፈውሳችሁ።አንቺ ጀግና ሴት ነሽ።

  • @gebyaneshejigu6359
    @gebyaneshejigu6359 7 месяцев назад +14

    የኔ ቆንጆ በጣም ጠንካራ ነሽ አሁንም ለባለቤትሽ የነሳውን ዕድሜ ለእንቼና ለልጅሽ ይስጣችሁ።

  • @MeseretWuobeshet
    @MeseretWuobeshet 7 месяцев назад

    በስማም ይህንን ታሪክ ተጀምሮ እስከሚያልቅ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት አሁንም እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምረው የልጅሽን መጨረሻ የሠሳይሽ በርቺ

  • @zed2899
    @zed2899 7 месяцев назад +3

    መሱዬ ሰላም ነዉ እኔ የምለዉ ትረካ ነዉ ወይ እዉነተኛ ታሪክ ? አቤት እግዝያብሔር ስራዉ ብዙ ይህ ጥንካሬ ከእርሷ አይደለም ከጌታ ነዉ አይዞሽ ዉዷ እህቴ ብዙሁን መከራ አልፈሻል ልጅሽም ደርሷል በርቺ ጌታም ይረዳሻል

  • @mesi6350
    @mesi6350 7 месяцев назад

    የኔ እናት በጣም ጠንካራ ነሽ እኔም ብዙ ፈተና አሳልፊያለሁ ግን ያንችን ታሪክ ስሰማ ተመስገን አልኩኝ አይዞሽ እመብርሀን እንደዚህ አይነት በሽታ ነፃ ታርግሽ እኔ እናት ሁሉም አላፊ ነው

  • @yared7699
    @yared7699 7 месяцев назад +5

    እባካቹህ እባካችሁ እባካችሁ እናግዛት እንርዳት ከሰው ሳይሆን ከፈጣሪ እንጠብቅ።

  • @dfgdfgg2914
    @dfgdfgg2914 7 месяцев назад

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው የምር የኔ እናት እግዚአብሔር ይማርሽ ከነ ልጅሽ እህቴ

  • @ጓልትግራይ-ቐ8በ
    @ጓልትግራይ-ቐ8በ 7 месяцев назад +4

    በጣም ያሳዘነኝና 😢ያጠነከረኝ የእግዚኣብሔር ታኣምር የሰማሁበት ታሪክ
    ሰላምየ መኩሪያ ያልኖረው ዕድሜ ላንቺ ጨማምሮ ይስጥሽ

  • @roozrooz2027
    @roozrooz2027 7 месяцев назад

    ቃል የለኝም እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያጠንክረሽ ስታለቅሺ አብሬ እያለቀስኩ ነው የስማሁት

  • @HayatHayat-zc8hf
    @HayatHayat-zc8hf 7 месяцев назад +5

    አቤት በሥማም እኔ እንዳንቺ አይነት ጠንካራ ጎበዝ ሴት አላየሁም ቃላት ያጥረኛል ስላንቺ ማውራት የኔ እህት አንቺም ልጅሽም የሚሠውረው። ፀበል ጊዬርጊስ የሚባልበት ቦታ ሔደሽ ፀበል ሞክሪ የኔ ቆንጆ አይዞሽ። ኡፍ አይዞሽ ቃላት የለኝም። ሥለአንቺ ጥንካሬ ማውራት

  • @SaraSara-hi4zj
    @SaraSara-hi4zj 6 месяцев назад

    በእውነት እኛ ጤነኞች ነን የምንለው እንኳን እንዶንቼ ጥንካሪ የለንም የኔ ጀግና አንቼ ምሳሌ ነሽ ለብዙ ሕዝብ

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 7 месяцев назад +4

    ባልሽን ነብሱን በቀኝ ያውለው በጣም የሚያሳዝን ታሪክ እውነት አንችም መልካምና ጠካራ ደግ ስው ነሽ መጨረሻሽን ያሳምረው በልጅሽ ያሳርፍሽ ፈጣሪ ደግ ነው ልጅሽንም አንችንም ፈጣሪ ይማራችሁ

  • @ታሪከኛውዘመን
    @ታሪከኛውዘመን 6 месяцев назад

    የኔ ውድ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ደግሞ አፍሽ መጣፈጡ ስታወሪ ሰላምየ አይዞሽ ያልፋል ፈጣሪውን ያመነሰው እንኳንስ ገንዘብ ያለብሽን በሽታም ያድንሻል በእምነትሽ አሁንም ጠንክሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የሽብርየሽብር
    @የሽብርየሽብር 7 месяцев назад +34

    ምን እንደምል አላቅም እህቴ ከአንች ብዙ ጥንካሬ አይቻለሁ የልብሽን መሻት የእመብርሃን ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይስጥሽ ከነ ልጅሽ ለብዙ ብረታት ሁነሻል በየ ቤተክርስቲያኑ ምስክር እንደምትሰጭ አምናለሁ ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም ከነ ልጅሽ ነፃ ትሆናላቹህ

    • @mekelesalemayehu6279
      @mekelesalemayehu6279 7 месяцев назад

      በርሚል ጊዎርጊስን ፀበል አዋተን እንላካቸው ይድናሉ

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 6 месяцев назад +1

    ውይይይይ በስመ እብ፡። እንዲህም ይኖራል። በተለይ በተለይ 😢ልጅዋ የአባቱን አስከሬን ታቅፎ የነበረውና የባልዋ ሰውነት በአንድ ቀን በአውሬ ተበልቶ ያገኘችው መቼም ይወረኛል። በርቺ የኔ ጀግና።

  • @thomas-907.9
    @thomas-907.9 7 месяцев назад +4

    ልጅሽ ዉጩ መላኩ ቡዙ ጥሩ አደለም የኔ ቆንጆ አንቺ ጠንካራ ቡርቱ ሴት ነሽ አይዞሽ ልጅሽ ካንቺጋ ሁኖ ሁሉን ነገር እንዲስካክለሽ እጸልይልሻለሁ ሁሉም ያልፋል

  • @HayatMuhammde-m9h
    @HayatMuhammde-m9h 6 месяцев назад

    ሰው ሚኖረው ተስፋ ሲኖረው ነው ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @makidadesta9156
    @makidadesta9156 7 месяцев назад +8

    የምታምኝው መድሃኒአለም ጨርሶ ይማርሽ ከአልጅሽ ፈጣሪ ደስታሽን ያብዛው የኔ ውድ 👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Yemane1221-e6n
    @Yemane1221-e6n 2 месяца назад

    የእግዛብሄር ቸረነት

  • @asnakutigabu4301
    @asnakutigabu4301 7 месяцев назад +72

    ትናንት ማታ የሷን ታሪክ እየሰማሁ ትራሴን በእንባ እያራስኩ 😢😢😢😢

  • @yemareyam21
    @yemareyam21 7 месяцев назад +1

    በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እመብርሀን ልጅሽን ለቁም ነገር ታብቃልሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @abnetkebede9451
    @abnetkebede9451 7 месяцев назад +3

    ክብር ለመዳንያም የወደቀ የተጣለ የተረሳ የተናቀ _ያነሳል.እህቴ ሁሉም ለበጎ ነው ተመስገን ፈጣሪ 🙏

  • @ZaidMs-k2n
    @ZaidMs-k2n 7 месяцев назад

    የኔ ማር እመብርሀን መጨረሻሽ አምሮ ያሳየን😢😢😢😢

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 7 месяцев назад +7

    እህህህህህህ እኔማ ልቤም አልቻለ በቅድስት ድንግል ማርያም። ደግሞም ደጋግመሽ የጠራሻት ቅድስት ድንግል ማርያም እንባሽን ታብስልሽ የልጅሽን መጨረሻ ያሳምረው ።
    ደሞኮ ስሙ አፍሽ ላይ ሲጣፍጥ"፣ መኩሪያ ፣መኩሪያ"
    የጠራሽው መድኃኒአለም ምን ይሳነዋል እሱ ይፈውስሻል ።እውነት እግዚአብሔር ለታሪክ ነው ያቆመሽ ገና ታሪክማ አለ ግዴለም ትፈወሻለሽ ። ጀግና እናት ደሞኮ አነጋገሩ መፅሀፍ የሚያነብ ሰውም እንዲህ በመስመር አስተካክሎ አያነብም ።በመስመር በእርጋታ ዝንፍ ሳትይ በሚያምር ድምፅ ነው የምታወራ ።ደግሞኮ ልክ በቪዲዬ እየተሳለብኝ ነው እያንዳንዱ ነገር ይታየኛል ።
    መልካም ላደረጉልሽ ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን👏👏👏
    ደስ ብሎሽ እንደምናገኝሽ እርግጠኛ ነኝ 👏👏❤💐💐

  • @fekertilahun5529
    @fekertilahun5529 7 месяцев назад

    ፈጠሪ ላያስችል አይሰጥም በጣም ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው ጎበዝ እናት ነሽ ፈጣሪ ከዚህ ቫይረስ ይፈውሳችው በርሚሉ ቅዱስ ጊወርጊስ ፀበል ይሂዱ ይድናሉ

  • @senigi530
    @senigi530 7 месяцев назад +4

    ኡፍ እያማጥኩ ነው የምሰማት ለታዳጊው ልጅሽና ላንቺ ለጠንካራዋ ለለፋሽው እመብርሀን መዳኒቱን ታገናኛቹ ተሽሎሽ እረጅም እድሜ እመኝልሻለሁ

  • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
    @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 7 месяцев назад +1

    ወላሂ በጣም ያስደነቀችኝ ሴት ናት አላህ የልጅሽን ማእረግ ያሳይሽ ምን አለ በኖረኝና እፎይ ባስባልኩሽ ወላሂ በጣም ልቤን ነው የነካኝ ታሪክ ነው😢😢😢😢😢😢

  • @hyat2155
    @hyat2155 7 месяцев назад +5

    አላህ መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ ጤናሽን ይመልስልሽ አይቸግረዉም ያረብ

  • @yordadebrom1184
    @yordadebrom1184 6 месяцев назад

    Egzabher yirdahs demo hulun yemichil Egzabher ale Amen 🙏 ❤

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 7 месяцев назад +15

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችን ጥንካሬ ይስጠን እኔስ በጣም ሰነፍ ነኝ😢😢😢😢

  • @sasab2001
    @sasab2001 6 месяцев назад

    የኔ እናት አንቺ ለኔጀግና እናት ነሺ ፈጣሪ በልጅሺ ይደግፍሺ አይዛሺ❤❤❤❤

  • @belayneshiseifu9265
    @belayneshiseifu9265 7 месяцев назад +8

    አይዞሽ ባለቤትሽ በሂዎት ባይኖር በመንፈስ አብሮሽ ነው በዚህ ትፅናኝ 🙏🏼

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 7 месяцев назад

    አቺ ልበብርቱ ታታሪ ሴት ነሽ ❤የእግዚአብሔር ታምር ባቺ ላይ የሚታይ ጥሩ ና አስተማሪ ታሪክ ያለሽ እመቤቴ ማርያም ገና ጤንነትሽን ጠብቃ ታኖርሻለች በእግዚአብሔር እምነት ያለሽ ምርጥ ሴት ነሽ ፈጣሪ ያኑርሽ ልጅሽን ትልቅ ቦታ ያድርስልሽ ፀሎቴ ነው የኔ እህት!! ❤እንወድሻለን

  • @zaitounah6715
    @zaitounah6715 7 месяцев назад +10

    ጠካራ ጀግና እናት ነሽ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ የኔ ውድ❤❤❤

  • @ruthsisay1754
    @ruthsisay1754 7 месяцев назад

    የልብሽን መሻት ፈጣሪ ይሙላልሽ ጠንካራ ጀግና ሴት

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 7 месяцев назад +14

    እራሴን እነዳያመኝ እንዳላለቅስ ጸልዬ ይህንን ታሪክ ማዳመጥ የጀመርኩት እርግጠኛ ነኝ ይህንን ታሪክ ያዳመጠ ሁሉ በትንሽ ነገር ያማረረ ሁሉ ይቅር በለኝ ብሎ ነሰሀ ገብቷል እህቴ እውነትም መድሀኒያለም እስካሁን ያኖረሽ አንቺ ለይ ትልቅ አላማ አለው ልጅሽም ላይ በአንቺም ላይ ያለሽን ህልም ሳታሳኪ ምንም እንደማትሆኚ መቶ ፐርሰንት አምናለሁ እመቤቴ ትርዳሽ ይህ ታሪክማ በሁሉም ቋንቋ ተተርጉሞ መጻፍ አለበት መሲዬ እናመሰግናለን።

    • @yetbarek63
      @yetbarek63 7 месяцев назад

      እኔ የገረመኝ ከእሱ የእህትዮዋ ጭካኔ፣እያወቀች ሆን ብላ ነው የተጫወቱባት።እግዚያብሄር የሥራቸውን ይስጣቸው።

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 7 месяцев назад

    ከቤት እግዚአብሔር አምላክን ሰራህ ቸሪነትህ ድንቅ ነው

  • @user-en6cy5pm4g
    @user-en6cy5pm4g 7 месяцев назад +4

    ጀግና ጀግና ሌላ ምንም ቃል የለኝም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 7 месяцев назад +2

    እኔ እዴዚህ አይነት ታሪክ ሰምቸ አላውቅም በጣም ጠካራ ሴት ነሽ ፈጣሪ ይፈውስሽ ከነልጅሽ ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል በርችልኝ ፈጣሪ ካችጋ ይሁን !!😭💔

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 7 месяцев назад +3

    በእህታችን ታሪክ ውስጥ ብዙ መልካም ሰወችን የሰውነትን ልክ ያሳዩ አሉ በተቃራኒው መጥፎወችም አሉ እግዚአብሔር በልጅሽ ይካስሽ እህት አይዞሽ ደጋግ ኢትዮጵውያን እጃቸውን ይዘረጋሉ ያ ሁሉ አልፏል ዛሬ ደርሰሻል አይዞሽ

  • @abeskesta278
    @abeskesta278 7 месяцев назад

    ይሄን ታሪክ ሰምቼ እኔ ያለብኝን ችግር ያማረርኩበትን ሳስበዉ አፈርኩ ሆ እንኳን ለመኖር ለመስማት እራሱ ይከብዳል በእዉነት ጀግና ነሽ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ደስታሽን ይመልስልሽ ፊልም ሰሪዎች እባካቹህ እግር እግር የሚል ፊልማቹን መስራት አቁሙ እና የዚችን ልጅ ታሪክ ስሩላት የእናንተም የሳም ህይወት ለዘላለም ይቀየራል በርግጠኝነት

  • @DollarTsegish
    @DollarTsegish 7 месяцев назад +4

    እኔ ምን ብዬ እንደምኮምት አላውቅም ያንቺን ታሪክ ስሰማ እኔ ያሳለፍኩት ችግር ስንጥር አክላ አየዋት። በጣም ጨዋ ስነስራት ያላት አመስጋጥ ትልቅ ህሊና ያላት ብርቱ ሴት ትታየኝለክ እግዚያብሄር በልጅሽ ያሳርፍሽ መጨረሻሽን ፈጣሪ ያሳምርልሽ❤❤❤